🎉🎉🎉🎉🎉🎉 What a surprise in good did and sparkling my very chiled hood me mo; 🎉🎉 I used to start paintting by drawing and off course GOD N HISMOM, ,,,,is I was trying to draw mulugeta kebede with his short and Gambela for the first time, The fun part was because there was not tv except radio so I was thinking/guessing /putting his face as ARtist AREGAHEGN Worash! 🎉seeing him for first time and am happy for him and a friend in need ppls too🎉 and getting me back as well!!❤
አዘጋጆቹ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያላቹ ሙሉጌታ ወልደየስን መቺውም የማንረሳው እግርካስ ተጫዋች ነው ብና ሲነሳ ሙሉጌታ ወልደየስ ይነሳል ትልቅ ነገር ነው ያረጋቹት ደስ ይላል
ትንሽ አዘጋጁ ሁለተኛው ክፍል ላይ ንግግር ያደረጉትን ስም አልጠቀስክም ማንነታቸውን ማስታወስ ይከብዳል ከረጅም ግዜ በኋላ ፡ አውቀሀቸው ስታይና ስታስታውሳቸው ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። በሐሳብ አ. አ. ስታዲየም ነኝ ያ የአንድነት የፍቅር ጊዜ አይረሳኝም የሙሌ የኳስ ችሎታ ከፀባይ ጋር ፡ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ።
በጣም ደስ ይላል እኔ ለኔ ሙሌ ኣስመራ እያለሁት ትንሽ ልጅ የ 10 እያለሁት ነው የማውቀው ኣሁን ሙሉየ ስያየው ደስ ኣለኝ የዲሮ የእግር ካስ ተጫዎቾች ዘላለም እናስታውሰዋለን እነ ነጋሽ ተክሊት ኣማኒኤል ኢያሱ ከኣስመራ በተመረጡበት ግዜ ነበር
ሙሉጌታ ከበደን በባዶ ሸኝታችሁ ያሳዝናል። ለማንኛውም ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ኢትዮጵያዊ ባሕላችን ነው።
Rita Mulugeta,
Very bright and articulate young lady! we are proud of you!
we appreciate Mulugeta's contribution to motherland.
Muligeta, congratulations!!! I am very great full & honored to be your brother.
19-80 አመተምህረ የአሰር አመት ልጅ ነበርኩኝ የቡና ደጋፊ የሆንኩት እሱን አይቼ ነው ሙልጌታ ወልደየስ❤❤
እናመሠግናለን ቸቤ ስለጥራቱ
Thanks for your positive feedback. I appreciate you!
ይገባዋል ይገባዋል ይገባዋል
አዘጋጆቹንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
እግር ኳስ በነ ተካበ ሙሌጌታ እግር ኳስ በ ኢትዮጵያ ቀረ ተካበ ወፈረ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ❤
Nice work guys. Long live to Mulugeta!!!
Danachew Demisa (Danu )
Mulugata w/yease the best footballer ⚽
Childhood memories. He used to play for our Kebele, kefetegna, before he became famous. አንድ ቀን እነሱን አይተን፣ ሚካኤል ሜዳ፣ መሽቶ፣ ቤት ስንሄድ የተገረፍነው።
😅😅 great memory
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
What a surprise in good did and sparkling my very chiled hood me mo;
🎉🎉
I used to start paintting by drawing and off course GOD N HISMOM, ,,,,is I was trying to draw mulugeta kebede with his short and Gambela for the first time,
The fun part was because there was not tv except radio so I was thinking/guessing /putting his face as ARtist AREGAHEGN Worash!
🎉seeing him for first time and am happy for him and a friend in need ppls too🎉 and getting me back as well!!❤
Long years ago really mulugeta wondered wonderful football player I love him I am glad long years later
To see and hear about him.
አቶ ሀይሉ ትክክል ያሉት ሁልግዜ ከልባችን አይጠፋም ጆሮችን ተካበ ሙልጌታ ሌቹም ጋዜጠኞች
Bizu Yohannes is an amazing person. God bless you 🙏
ባክህ ቾቤ በጣም የምፈልገዉን ሰዉ አየሁ በስንት አመት ደነገጥኩ ስልክ ካገኘህ ወይ አድሬስ ስጠኝ በቀለ ብርሐኑ የኡነት ደስ አለኝ ንገረዉ ከፈለገ ኮንታንት ያርገኝ
ቼቤ.እባክህ.እርዳኝ.ስፓንሰር.ፈልግልኝ
chebe fetesh yet state new yalew bro
Minnesota
ሙሌ የተሰበረ ቀን ኮርና ነቅሎ ወደ ሜዳ ከገቡት መሃል አንዱ ነኝ ዛሬ ፌደራል እንደሚባለው ያኔ ወፖ ይባል ነበር ወደ ሰማይ እየተኮሰ ባያቆመን ኖሮ ማላዊን ዱቄት እናረገው ነበር
Mulugeta He more than deserve.
ቲዲ ምን ነክቶት ነው ሙሉ ፕሮግራሙን ማስቲካ የሚያላምጠው? ተው የሚል ሰው እንኳን የለም? ቀሺም !
ቴዲ ሙሉ ኘሮግራሙን, ማሳቲካ ማመዠግህ ለሚናገረቡት ማክራፎን
Solar panel ሆነህ ቁም የተባልክ ያመስላል።
እኔ ግን የቅድስ ጎርጊስ ደጋፊ ነኝ ሙልጌታ ከበደ የት አለ ትልቆቹን እነ ሸዋንግዛው አጎናፈር አላየሁም ቼቤ አመሰግናለሁ ወደ ሃላ ወሰድከኝ
ሙሌ አዲስ አበባ ነው።
አዲስ አበ ባ
😮😮😮😮
Mule you forgot Eritreans who play with you
@ guy with blue costume- It’s not polite to be in front of people with the chewing gum in your mouse.
ሙሌይገባዋል
ምነው ፖለቲካ አረከው
ሰው ይመኖር ያለመኖር ትግል ላይ ነው ስለ እግርኳስ ሜዳ ያወራሉ
Menoren endalemenore kotreh nurena bego hun satekena!
ለአማርኛ ተናጋሪዎች ነው አስተያየት የሰጠሁት ምድረ ከርሳም
@@meseretww ምነው ስፕራይት ይፈላልኝ አልሽ አንቺ አሮጊት ጅብ ሽታሞች 👎👎👎👎
ትግል ሁለገብ ነዉ። ታዳሚዎች ከመድረክ ጀርባ ስለ አገር ጉዳይ ሚወያዩ ይመስለኛል።
እኔ ትግራዋይ አፍቃሪ ኢ/ዊነኝ ልጅ እያለሁ እነዚህን icons ስከታተል ነዉ ያደኩት።
ኢትዮጵያዊነት ያኔ ቀረ ያሳዝናል።
እ/ር ለአገራችንን ይባርካት፤ሰላምና ምህረት ያዉርድላት።
@@karozimathestar929 ስለ የትኛው ኢትዮጵያዊ ነው የምታወራው ??? በትግሬ ዘመን እኮ መለስ አባትህ ኢትዮጵያ የምትባል ስም ጠርቶ አያውቅም!!! ሀገሪቷ እንደዚህ ሆና, ሀገሪቷ ተርባ, ሀገሪቷ ተጠምታ ሀገሪቷ እንዳለ ኢትዮጵያን ሰይጠራ ሞት ጠርቶት ሔደ እናተም ትግራውን የዘራችሁት ዘር ዛሬ ለይ በቅሎ ህዝብ ከህዝ የሚያጫርሰው ዘረኞች😳😳😳😳😳
ሁሌ 6 ለ 0 ስትሸነፉ ኖራችሁ ዛሬ ልክ እንደ አሪፍ ስታወሩ አታፍሩም? ሯጮቹ ቢያወሩ አኩርተውን ነው።
አልፎብሐል ቢሆንም ዋንጫ የሰጡን እነሱ ናቸዉ
@@AlAn-sy6mw የቱን?
@@abyelove2446 የዛሬ 34 አመት ከዛ ቡሐላ ወፍ የለም ወንድሜ
ሰው አክብር ቡሽቲ አልጫ
የጅ ውርወራ ሁሉ ገብቶባችሁአል ?? አይ ኢትዮጵያ በክት አገር