ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰወችን ፎቶ የተጠቀምሸ አስፈቅደሽ ነው ወይስ እዳው
noo 40 weeks is normal 48 ?
እህቴ እኔ ከወለኩ አስር ወሬ ነው መልሼ በሶስቶወሬ አረገዝሁ እና ከወለኩበሁለት ወሬ ብቻ ነው ፔሬድ ያየሁትእና ዶክተሮቹ ካቆመበት ጀምሮ ነው የቆጠሩት እኔ ግን ከግንኙነት ቡሀላ ነው የቆጠርኩት እነሱ ሶስት ሳምንት ጨምረዋል ከኔ አቆጣጠር ና እንዴት መቁጠር አለብኝ እና ቀሽር ቡና ሳያር የተፈጨ አኝካለሁ ስለሚሰኘኝ ሳይፈላ ችግር ያመጣብኝ ይሆን
ሲቀጥል እኔ የርግዝና መከላከሊያ ክኒክ ወድጄ ነበር ግን የወሰኩት ከግንኙነት ቡሀላ ነው እንዴት ላረግዝ ቻልኩ እና በኮሜት መልሽልኝ አደራ
በፍት ነው መውድ ያለብሽ
እኔም በ7ወሬ ነው የተወለድኩት በከሰል ማሞቂያ ነው የወፈርኩት
😂😂😂
Did you ask their permition to use their picture in your video ????
Thank you so much for your constructive comment, which came at the right time!
የኔ ቆንጆ ስለምሰጭን ትምህርት በጣም አመሰግናለው የኔ ቀና ዶክተር 30 ሳምንቴ ነው የልጅ ክብደት 1:80 ነው አለኝ ትንሽ ነው የሚባለው መልሽልኝ በናትሽ ጨንቆኝ ነው
@@HaniZebene እማ አይዞሽ አይጭነቅሽ እየ ጨመረ ነው እሚሄደው
ለመመለስ ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ... ክብደቱ ጥሩ ነው:: ገና ጊዜ ስላለሽ በደንብ ይጭምራል አትጨነቂ::