ሩታ በተኛንበት ሲጋራ ለኮሰች 😱 prank ተበቀልኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 358

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +92

    ደስ ስትሉ ጌታ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ 👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +6

      Amen ❤

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 ปีที่แล้ว +1

      Chersewtal jemru beyachew

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 ปีที่แล้ว

      አሁንምናቸውድስይላል. አኡቢላህ. ለብር

  • @noorsaeed9398
    @noorsaeed9398 ปีที่แล้ว +39

    አሁን እኛ ሸቃሎችም እየኖርን ልንባል ነው አየ ዕድሌን😌እዚሁ ቁጭ ብለን ስንቶቹ አፋቀርን አፋታን አስታረቅን አጋባን አስወለድን😁አረ አምላክ እኛን ተመልከተን🙏

  • @mulumulu4759
    @mulumulu4759 ปีที่แล้ว +22

    ከማሂና ከኪድ ቀጥሎ የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያዝልቅላችሁ ከሰላምና ከጤና ጋር ❤❤❤❤

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +2

      ❤🙌

    • @emebettube4963
      @emebettube4963 ปีที่แล้ว +2

      ማሂና ኪድ እኔ እራሱ በጉጉት ነዉ እምጠብቃቸው አሁንስ ጠፉ❤❤

  • @ITSJRCOUPLE
    @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +19

    We love you all ❤ thank you for the support 🙌 don’t forget to subscribe

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 ปีที่แล้ว +18

    ፅናቱን ይስጣቹ ስንጊሎች😅😅ይመቸኩም ኣሕዋት❤❤🎉😊

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 ปีที่แล้ว +20

    ሰሞኑን ሱስ ሆናችሁብኝሳ ሆ ይመቻችሁ እሺ መልካም ቀን የመዳም ቅመሞች ዳይ ወደ ስራ 😘 እዴት እያረጋችሁ ነው የቤት አጠባ ደክሞኛል ኡፍ

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 ปีที่แล้ว +1

      ኣለን እኔማ ኣልሰራም መዳሜ ነው ማሰራት 😂😂😂😂😂😂እኔ ኣላልኩም 🤭🤭🤭🤭🤭

    • @ahgahg6633
      @ahgahg6633 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +3

      Ayzon ❤ berchi

    • @lovlove4476
      @lovlove4476 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ትክቻ😢😢😢😢

  • @RahmatMohammad-q1i
    @RahmatMohammad-q1i ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ቅናት ጥፍሬን ሰረሰረዉ ወይ ሹፈን ወይ ሹተን ምንሼነዉ ለማንቻዉም ደስ ትላላቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 ปีที่แล้ว +13

    ሁሌም አያችሃለሁ በርቱ ግን አድነገር ከባህላችን ጋ የማይሄዱነገር ባትሰሩባይነኝ እሱም አፍላፍ መሳሳሙን ከካሜራጀርባ ብታረጉት ጥሩነው ለህዝባችንም ለሀገራችንም የሚጠቅምነገር እንኮርጅ ባይነኝ ከኛ ከኢትዮጵያ ጋ የማይሄድነገር ለታዳጊወችም ጥሩነገር አስቀምጠንብናልፍ ባይነኝ ይቅርታ!

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን እፍፍፍፍ ማነው እንደኔ በልጅነቱ በስደት የሚኖረው ይሄ ቀን ለኔም ናፈቀኝ

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በቅርብ ነው የተቀላቀልኳችሁ በጣም ውብ የሆናችሁ ልጆች ናችሁ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምረው ግን ሩቲ ቀበጧ አትማች

  • @iteneshsleem
    @iteneshsleem ปีที่แล้ว +11

    አረ ቶ እንኑርበት😂😂 ሰወደችሁ እኮ ቶሎ ቶሎ ኑ❤❤❤

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +22

    እመብረሀን ከክፉሁሉ ትጠብቃችሁ 💙🙏

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart ปีที่แล้ว +6

    አዲስ ኢቶጵያውያን ፍቅራችሁ ያብዛላቸው❤❤🎉🎉🎉

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ላላገቡት እያሰባችሁ😅😅 ቢሆን የውነት ትንሽም ቢሆን ቀነሁ አይ ስደት ወጣትነቴን በላው

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp ปีที่แล้ว +11

    እሩታ ቅብጠቱአ ደስ ሲል ❤ብቻ መጨረሻቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ፍቅራችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @ሱሱወሎዮዋ
    @ሱሱወሎዮዋ ปีที่แล้ว +6

    የወደፊት ባሌ ናማ እዚህ በት ፍቅር እንማር 😢😢😅😅ስወዳችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለት ቆጅየወች❤❤❤❤❤❤

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ ปีที่แล้ว +7

    አሁን እኔም እየኖርኩ ነው እላለሁ 🙄🤣😂❤❤ፍቅርችሁ ያዝልቅቹ😊

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 8 หลายเดือนก่อน +2

    በማሪያም ተጋቡ የበለጥ ታምራላችሁ ሙቸ ነው የምወዳችሁ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ ปีที่แล้ว +13

    ደስ ስትሉ በማርያም የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛሌችሁ

  • @EyoukefyalewEyoukefyalew-dh1oi
    @EyoukefyalewEyoukefyalew-dh1oi ปีที่แล้ว +3

    በጣም እወዳችኋለሁ በተለይ ሩቲ ታናሽ እህቴን ነው ምትመስይኝ.....ግን😳ግን ግን ፕራንክ ላይ 10ግዜ አትማሉ

  • @lidyagetachew6022
    @lidyagetachew6022 ปีที่แล้ว +4

    😭😭ufff you guys beka🫶🏼 I really miss my boy egziyabher yestachu eshi am jealous right now🥺 atetfu my loves🫶🏼🫶🏼

  • @iloveethiopa9966
    @iloveethiopa9966 ปีที่แล้ว +32

    የስደት እህቶቸ እንደዚህ ያማር ፍቅር ይስጠን

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 ปีที่แล้ว +13

    መቶ ሺ ስትገቡ ማየት ነው ያማረኝ❤❤ የኔ ልቦች በጣም ነው የምወዳችው

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 ปีที่แล้ว +2

    Gays menew betezeta ekko balee gaa wesedachehugn oooohhhhhh may GOOD!!! በቅርቡ እንገናኛለን ከሁለት አስቸጋሪ አመታት ቡሀላ ዬኔ ውድ ባል የልጄ አባት ውድድድ❤❤

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ እግዚአብሔር

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት ปีที่แล้ว +6

    አይይይ አንድም ላይፍ ሳላሳለፍ በልጅነቴ እደወጣሁ ቀረሁ የሰዉ አኗኗሪ ሆኖ መቅረት😢😢😢😢

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራችው ያስቀናል ❤❤

  • @kechohabeshawit3729
    @kechohabeshawit3729 ปีที่แล้ว +11

    በቃ የኔ ስራ ሌሎች ፍቅረኞችን እዬተመለከቱ መኖር ሆነ ሳልኖር አረቦችን እያኗኗርኩ አረጄሁ አይ እድሌ ይባስ ብሎ በስዴት ስቃጠል ኖሬ ሳላያት እናቴ ሞተችብኝ ብቻ ይሁንሲ ሌላዉ ቀርቶብኝ እናቴ ኖራልኝ ቢሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Eri_miku
      @Eri_miku ปีที่แล้ว +1

      Ayzosh yene ehet yalfal❤

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +2

      Ayzon dear berchi ❤️🫶🙌

    • @rozinahussin
      @rozinahussin ปีที่แล้ว

      አይዟሺ.የኔዉድ😢😢😢😢.ያልፋል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว +2

    ዮኔ ሳቅህን በጣም እወድልሀለሁ ሩቴ ቀበጤ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @firaolmulugetaa1922
    @firaolmulugetaa1922 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful couple 😘😘😘Yone I like ur pajama endat new ማግኘት ምችለው please

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +2

    ጡሩም አላደረጋችሁ😌😕😁❤

  • @islamicshorts2181
    @islamicshorts2181 ปีที่แล้ว +7

    2:14ትዳር ውስጥ እንዲ አይነት ፍቅር ያለ አይመስለኝም ነበር ወላጆቼ እንዲህ ሲሆኑ ስላላየሁ😢ያዝልቅላችሁ

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +5

    እፉ የኔማሮች ስወዳችሁ እኮ💖😢💔💋

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 ปีที่แล้ว +1

    ደሰ ትላላችሁ ማሸአላህ አይለያያችሁ

  • @fanufanu74
    @fanufanu74 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ ማርያምን❤

  • @mimifkr1743
    @mimifkr1743 ปีที่แล้ว +2

    Ruti and joni sewedachu fetari ayeleyachu endi endamarebachu areju ❤❤❤👍

  • @saada5858
    @saada5858 ปีที่แล้ว +5

    የኔማሮች ስወዳችሁ እፍአትጥፍ❤❤❤❤

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 ปีที่แล้ว +6

    ሆ ልሸቅልበት በቅናት ልዴፉኝ ነዉ እዴ

  • @አማንሙስበህ
    @አማንሙስበህ 2 หลายเดือนก่อน

    Er en hulem kuam negn❤❤❤yen wedoche

  • @asmaasmar9879
    @asmaasmar9879 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦቹ❤❤❤❤

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 ปีที่แล้ว +2

    Egzabehar amelak bafeker yanurahehu🙏😘😘😘

  • @fatheyyesuf4149
    @fatheyyesuf4149 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +27

    የተኖረ ወጣትነት ❤የኔ ደሞ ያልተኖረ ወጣትነት አለቀ በሰውቤት በስደት 😢ብቻ በፍቅር ኑሩ 🙏

  • @sanayet6710
    @sanayet6710 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ በጌታ❤❤❤❤❤

  • @redietworkneh8057
    @redietworkneh8057 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ ❤❤❤

  • @misraktekle4264
    @misraktekle4264 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላቹ በሰርግ አግባት የሚገባት ልጅ ነች

  • @hiwibetsi12
    @hiwibetsi12 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አዝጎች በዝጋቤር የምትሉት ❤ part wow 😂

  • @SemiraShifa-d4z
    @SemiraShifa-d4z 7 หลายเดือนก่อน

    yene konjowoche setamiruuuuuuuuuuuu❤

  • @sintayehuabera6718
    @sintayehuabera6718 ปีที่แล้ว +1

    Betam nw metasdesetut guy's taskenalachu...

  • @hayuqueen-y9b
    @hayuqueen-y9b ปีที่แล้ว +3

    የኔ ፍቅሮች❤

  • @haiataisai5150
    @haiataisai5150 ปีที่แล้ว +2

    ስታሞሩ❤️❤️💚

  • @hgh8912
    @hgh8912 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ማማራቹህ❤❤❤❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @kkeditz74
    @kkeditz74 หลายเดือนก่อน

    ትመችኛለሽ

  • @HiwoteDesu
    @HiwoteDesu 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች ውድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +3

    ወይ መላላጥ ለኛም እያሰባችሁጂ እናንተን ስመለከት የመዳም እሩዝ ቦካ🤣🤣🤣

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 8 หลายเดือนก่อน

    አሰተሳሰብ 😂ኦ ለኛም እሰቡ 😂😭እኛ ሲንግሎች

  • @jajjjjajjj3066
    @jajjjjajjj3066 ปีที่แล้ว +7

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ😎እየተሳስብን ወግኔገን እደ ለኛ ለስደተኞች እና ለሲግሎች እዘኑልን😂ሀይ

  • @betelhemdemis6199
    @betelhemdemis6199 ปีที่แล้ว +2

    Kidane mehert ateleyacu wedddd new yemadergacu ❤❤❤

  • @hiwikig2248
    @hiwikig2248 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤😊

  • @memi443
    @memi443 ปีที่แล้ว +1

    Setameru emebreane ❤❤

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ነዉ እምትሉኝ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤😢

  • @kidistmenaassefa1960
    @kidistmenaassefa1960 ปีที่แล้ว +1

    Ene ewunet lemawurat be beteseboche slk subscriber adrgelaye ahunem eketelalew❤❤❤❤

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mulubrhanu
    @mulubrhanu ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ በፍጣሪ ስም ❤️❤️

  • @lilaygaltgray
    @lilaygaltgray 8 หลายเดือนก่อน

    ትግርኛ ትችላላቹ ደሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልሊላይ
    @ጓልሊላይ 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላላቹ

  • @samesra3361
    @samesra3361 ปีที่แล้ว +1

    መታደል😊

  • @YesheYesha
    @YesheYesha 29 วันที่ผ่านมา

    Abet kelet mndnw endezi btm public new lifachn Alachu 😮

  • @SahaySahay-b8e
    @SahaySahay-b8e 7 หลายเดือนก่อน

    ስዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SerkalemAman
    @SerkalemAman 7 หลายเดือนก่อน

    Ayeleyacheu medehaneyaleme sosete arate yaregachu emebety kebetacheu aterake fekerena afekariwochune akebariwochune wedalehu ❤❤❤❤❤

  • @jerryabebe3185
    @jerryabebe3185 ปีที่แล้ว +4

    We love you more guys ❤

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 ปีที่แล้ว

    ውይ በቅርቡ ነው ያገኝኋችሁ ስወዳችሁ

  • @getamesyhailu6514
    @getamesyhailu6514 3 หลายเดือนก่อน

    Became dese telalahew 😘 mengestae semayatene weraso 😊😊😊😊

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 ปีที่แล้ว +3

    ያለማጋነን ቀንቻለሁ 😢😢🥰 🥰

  • @betselotaddis4357
    @betselotaddis4357 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤🤑🤥🧐😔👩‍💻👩‍❤️‍💋‍👩

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ከሀላሌ ጋር በሰላም አገናኘኝ

  • @demba3923
    @demba3923 ปีที่แล้ว +1

    አልጋ እንወዳለን ያማል ቅኔው

  • @saadayimam6762
    @saadayimam6762 ปีที่แล้ว +1

    😊😊😊😊ደሰ ትላላችሁ😊😊

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችው❤❤

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc ปีที่แล้ว +2

    እሩታየ❤❤❤❤

  • @roadkhayat7043
    @roadkhayat7043 ปีที่แล้ว +2

    Mnala serayan bsara enantan eyayaw brari ena esu gar hije eyalagh naw tztayan astawsachugh yana wed bal hulam afkrhalaw 😙😘😚

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +1

      Ayzon ❤ yemetal 🙌

  • @sofiasheferaw558
    @sofiasheferaw558 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤betame newe yemetamerute i love it ye Abereham ye sara gabecha yihune please please please feqerachehune tebequ tenkebakebute betame newe yemetamerute ewodachewalehu god bless u and protect u❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳቹህ ❤❤❤

  • @firetadese1508
    @firetadese1508 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @kidistmenaassefa1960
    @kidistmenaassefa1960 ปีที่แล้ว

    Rutaye ena joye atitfu eshi ewedachihualew demo 10000000 subscribe mehon alebachu eko rutay yene kebet syileyachu sbalen asnafekachugn

  • @masitube3731
    @masitube3731 ปีที่แล้ว +1

    Woww betam tamrlachu❤️🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️🥰🥰

  • @hamdiyaadam5080
    @hamdiyaadam5080 ปีที่แล้ว +2

    Love you love family ❤😊

  • @hayatadembabo4974
    @hayatadembabo4974 ปีที่แล้ว

    አይ እኔና መጨረሻዬ

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 ปีที่แล้ว +1

    Alha iske zelalem idme yisxachu❤

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ስወዳችሁ ኦፍ❤❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ ፍቅራቹ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 ปีที่แล้ว +4

    ወንዶች አታፍሩም እኮ እሰው ሚስት ላይ ትመሰጣላችሁ 🙈🙈😂😂😂

    • @wab7691
      @wab7691 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂እኮ የሄኔ 🤔🤔

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +1

      😂

  • @FaizaAl.A
    @FaizaAl.A 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ብቻ ከናተ ተማርኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠኒ-ረ3ተ
    @ሠኒ-ረ3ተ ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው የምታምሩት

  • @hawahawa9042
    @hawahawa9042 4 หลายเดือนก่อน

    ሳይገቡ አብሮ ማደር😢😢😢

  • @rishansolomon9726
    @rishansolomon9726 ปีที่แล้ว +1

    ፋንድሻ የመሰለ ቀን ያውለን ኣሜን ኣይዞን ቅመሞቼ

  • @eliasremedan3417
    @eliasremedan3417 ปีที่แล้ว +1

    Zefenu gen copyright aylachum?

  • @araya.makeda12
    @araya.makeda12 ปีที่แล้ว +1

    Awee this is so cute❤❤❤❤