ከሌላ ሴት ጋ ቪዲዮ ኮል ሳወራ ያዘቺኝ 😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 514

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 ปีที่แล้ว +79

    ትክክለኛ ፕራንክ የናንተ ነው ruth አበደች እኮ በቅናት ❤❤❤

  • @user-cl3rm2zl9k
    @user-cl3rm2zl9k 7 หลายเดือนก่อน +16

    ምርጦች በቅርቡ ነው ያወኳቹ ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍፃማቹሁን ያሣምረው ውለዱ ይብለጥ ፍቅርን የሚያጠናክረው ልጅ ነው ❤❤❤

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 ปีที่แล้ว +9

    ምስኪን እውነት እንባዬ ነው የመጣው🥺 እኔም ብሆን በጥፊ ነበር የምወለውልሕ

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o ปีที่แล้ว +47

    እንኳን እሱ እኔንም አሰደነገጠችኝ አቤት የኛ ቅናት😂😂😂

  • @user-ot8is4ki8k
    @user-ot8is4ki8k 11 หลายเดือนก่อน +12

    ንገርልኝማ አሻጉልትህ ነኝ አላለችም እውነትሽ ነው እንኳን ማውራት ከባሌ በተኘውበት ስልክ አብዝቶ ስጎረጎር እንኳን ጥሎብኝ አልወድም የሆነ እንደ ንቀት የሚሰመኝ ነገር😂😂

    • @HgHf-fg7br
      @HgHf-fg7br 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂😂😂😂ወይኔ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ አቀጠቀጣት እኮ ስወዳት በስማም የኔ ድቡሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ደሞ አታናዳት❤❤❤😂

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว +18

    ሮዝዬ ደግ አራግሽ በጫማ 😂😂😂 እኔ ብሆን በጥፊ በካልቾ ነበር የምለዉ ሆ ደፈር የሚያዉቀትን እራሱ ሰለም ሲል ደሜ ነዉ ሚፈለዉ

  • @Handel482
    @Handel482 5 หลายเดือนก่อน +6

    አነቀችው በይው 👊😂 ግን የምር ተኝታችሁ ነው የልብስ መአት ይታየኛል ምን ጉድ ነው በጓዎን ሽፍንፍን 😮

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 ปีที่แล้ว +30

    ለወንዶች እንደዚህ መሆን ነው እሚያስፈልገው ና ውጣ😂😂😂

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 ปีที่แล้ว +12

    እሠይ ጀግናናት የኔ ቢጤ ደግ አደረግሽው ቀስ ወንዶችኮ አይታመኑም ቀስሥ እያሉ ዉነት ያደርጉታል😅😅😅

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 5 หลายเดือนก่อน

      ያርገዋ ታዲያ ይብላኝ ለበዳይ እንጅ ተበዳይ በፈጣሪ ይካሳል😊

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +19

    አቤት አሩታ ሀይለኛ እኮነሽ የኔ ጀግና ይውናስ ደሞ አታናዳት እህቴን 😂😅

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +1

      😂 Eshi

    • @edaede8497
      @edaede8497 ปีที่แล้ว +1

      @@ITSJRCOUPLE ደሞ እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ ውዶች

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +12

    😂😂😂😂እደዛሬ ስቄ አላውቅም😁😁የኔ ማር ያነሳሷ ነገር😂የኔ ማር ❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +15

    😂😂😂 የኔ ጀግና ሴት❤

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e ปีที่แล้ว +3

    ወይ አበደች እኮ እህታችን ዮናሥ አንድ ቀን አይንህን እዳታፋህ እሩት ጀግና ናት

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 6 หลายเดือนก่อน +1

    አያቹ ነበር ግን ብዙም አልነበረም ግን ጥዶች ደስ ይሉኛል ለዛ ነዉ እግዚአብሔር በትዳር ይባርካቹ እወዳቹሀለው

  • @menberuhailu
    @menberuhailu ปีที่แล้ว +13

    The best prank in the season 😂😂😂❤❤❤

  • @user-zb9ym6yj1m
    @user-zb9ym6yj1m ปีที่แล้ว +6

    የቅናቱ መንፈስ የተወጋ ይሁን እዴት እዴት አለች❤😂😂

  • @elsabetadane1132
    @elsabetadane1132 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጣፋጭ ስትናደጂም ደስ ትያለሽ

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 ปีที่แล้ว +10

    😂😂😂😂😂😂የለሊት ወፎች አቤት ቅናት ሩታ የኔ ቆንጆ

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 ปีที่แล้ว +6

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ አነሳስሽ ይምጣብኝ 🤣🤣🤣

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውውው ደስ ስትሩ ፈቅራችሁ1000000000

  • @MaregBirhanu-rr9lr
    @MaregBirhanu-rr9lr 5 หลายเดือนก่อน +1

    you are so lovely couples abate sherehal endate new metamerew demo set negh nekubegh beleh zeraf atbel

  • @Hassen_Mohmed
    @Hassen_Mohmed ปีที่แล้ว +3

    እሱ ራሱ ፕራንክ ሆነ ደንግጦ😂😂😂

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u ปีที่แล้ว +10

    *_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ በጣም ነው እምወዳቹ በሀይማኖታቹ ጠክሩልኝ የኔ ማሮች ውድድድድድ አርጋቹሀለሁ_*

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤በእየሱስ ስም ቀወጠችው እኮ የምትነቃበት መስሎኝ ነበር

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +1

    ግን ጥያቄ አለኝ እሩታና ይዋንስ በጣም እወዳችኋላለሁ ቪድዬ ሳትሰሩ ስትቀሩ ያደብረኛል ግን ሰርጋችሁ እደደረሰ አቃለሁ ግን ዋነው ጥያቄየ የምትጋቡት በመንፈሳዊ ነው ወይንስ በአለማው ደስታችሁ ደስታየነው?❤❤

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +2

      Fetari yawkal ❤

    • @edaede8497
      @edaede8497 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ ተጋብታችሁ ልጃችሁን ለማየት በጉጉት እጠብቃለሁ እመ ብርሀን አትለያችሁ

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂 ወይ አነሳስ እኔራሱ ደነገጥኩ

  • @lidyagetachew6022
    @lidyagetachew6022 ปีที่แล้ว +12

    🤣🤭kid tebela enji mahi atlekewm neber man anyways it was really fun yemechachu🫶🏼

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ግን እህቴ ትግስት የሚባል የለሽም የሴት ልጅ መልኳ ትግስቷ ነው እሽ ትግስት ይኑርሽ ልጁ በጣም የዋህ ነው ከቡዙ ቢዶ ሳይው አች ግን ትግስት የለሽም እናም አስተካክሊ ትዳር በትግስት ነው የሚኖረው የኔ ውድ እህት የቡዙ ሰው ትዳር የሚፈርሰው ትግስት በማጣት ነው ለምሳሌ ጫማሽን ስወረውሪ አይኑን ብመችውስ የዘላለም ነዳማ ነው ስለዚህ ትግስተኛ ሁኝ እህቴ ሴት ልጅ ውበቷ ትግስቷ ነው።

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 ปีที่แล้ว +3

    eni Sadg rutn mehon new yemfelgew
    zelye anatu lay❤

  • @sina1584
    @sina1584 ปีที่แล้ว +2

    Ruth ግን እንደማይሰማ ሰዉ አድፍጠሽ 🤦‍♀️ቻስ ምትይዉስ ነገር 🤔🤣🤣🤣ቆሌዬን ገፈፈቹ 🤣🤣🤣

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @sina1584
      @sina1584 ปีที่แล้ว +1

      @@ITSJRCOUPLE 🤦‍♀️የምር እንቅልፍ የያዘሽ መሶሎኝ ነበረ እግዚኦ 🤦‍♀️ብድግ ስትይ ስልኬ ወደቅ 🤣🤣🤣

  • @Foziyq-ib4qy
    @Foziyq-ib4qy ปีที่แล้ว +7

    የዛሬው ይለያል ሁሌ እደዚ ስሩ እስካሁን ከሰራቹት የዛሬው ነው የተመቸኝ

  • @user-vi6qq3kx8k
    @user-vi6qq3kx8k 5 หลายเดือนก่อน

    Mariyamn Rutaye yemiwedilsh negerhulgize wuta new mtiyew anchi lmewutat atasibim Ina betam new migermeng isu negerish ❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 8 หลายเดือนก่อน +1

    አተሥ በሥራህ ነው የደነገጥከው የኔ መደንገጥ ምን ይሉታል ሥት ኪሎ እደቀነሥኩ ብታቁ😂😂😂😂❤

  • @elemohabibi8509
    @elemohabibi8509 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Ruthi anesas betam nw miyasekew 😂😂😂

  • @user-xr1kb2cl6j
    @user-xr1kb2cl6j 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወዶች እደዚ ካለበለቧቸዉ ይጠግባሉ

  • @bruktawitmelkam
    @bruktawitmelkam ปีที่แล้ว +1

    እዴ እዴት ነው የዘለቺው ፕራንክ ነው እያላቺሁ አምርሩ ወንዶቺ ግን ሩትዬ ትክክለኛ ሚስት ኑሩልኝ የሳቄ ምንጫች

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም መዳም ተኝቼ ስጠረኝ እንደዚህ ነው የምነሳው😅😅

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @stronginchriststronginch-rw2sp
    @stronginchriststronginch-rw2sp ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር ደነገጠች ጌታን 😢❤❤ስታምሩ

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አነሳሳ እዴት እዳስደነገጠኝ የኔ ማር ሰታሳስዝን አታበሳጫት❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +1

    ግን እንደሚወድሽ ካወቅሽ በቂ ነው እመኚው እማ የፈለገው ቢሆን እመኚው ወንዶች ሲያምኑአቸው ይወዳሉ ስለዚህ ትግስት ይኑረን እህቶቼ

  • @EkuFano
    @EkuFano ปีที่แล้ว +3

    እልኳ ራሱ 💪ምንአለበት በመታችህ😂😂

  • @rahimarahima9141
    @rahimarahima9141 ปีที่แล้ว +2

    ግን ወላሂ ጀግና ናት ማሻላሕ ❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤ ደሞ ሚስትህ ቆጅየ ናት

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +3

    ልክ እንዴኔ ቅዤት ነው ያስባናናት😂😂😂

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂የኔ ቢጤ ከእናት ከእህት ውጭ ወድሻለሁ ምናምን አይሰራም ለቀልድም ቢሆን😂😂

  • @YoYo-xw6oh
    @YoYo-xw6oh ปีที่แล้ว +2

    ራስህን ጠብቅ bro ግን አድ ቀን..... 😂😂😂😂😂

  • @edenyoutube969
    @edenyoutube969 ปีที่แล้ว +9

    ሴት ማለት እደዚ ነው የምን መልፈስፈስ ነው ጕበዝ❤❤❤

  • @user-tw2fn5xz9d
    @user-tw2fn5xz9d ปีที่แล้ว +1

    እኔ ለራሡ ልክ እዴሷ ነው የሚያዴርገኝ እዳውም ባይብሥ አይዞሽ❤😂

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ ዘለለች 😂😂😂😂😂ተኝታ ነበር እኮ 😂😂😂

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ደስስስስ የምትሉኝ ❤❤❤

  • @user-zp2pf9pu8q
    @user-zp2pf9pu8q ปีที่แล้ว +8

    ወይ አነሳስ በስማም ወወልድ ሮታዬ❤❤😢😢😢

  • @AfirkaUae
    @AfirkaUae 2 หลายเดือนก่อน

    Awu ashagulut nesh getan ach say yane ye ayate begg tizi yilensl getan😂😂😂

  • @eldanayeaynye-yk6br
    @eldanayeaynye-yk6br ปีที่แล้ว +1

    ውጣ ስትባል ውጣ ስማ😂😂😂😂😂አነሳስ ጠላው😂😂😂

  • @medina6236
    @medina6236 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ሁና እንደተነሳቺ ልክ እኔ መዳም ስቀሰክሰኝ እንደምነሳው 😂😂😂😂😂

  • @Bp_ek
    @Bp_ek 2 หลายเดือนก่อน

    ደህና አድርጋ አሸችህ እሰይ!

  • @mdrana6338
    @mdrana6338 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ነሽ ማርያምን 😂

  • @Hayuti26
    @Hayuti26 ปีที่แล้ว +2

    ድሮባልና ሚስት ሲጣሉ ውጭልኝ ነበር አሁን ውጣልኝ ሆነ😂

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว

      😂

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 ปีที่แล้ว

      ክክክ ነበር ተቀየር ዘንድሮ እደህ ነው የኛ ነገር

  • @user-pv4xp6de6u
    @user-pv4xp6de6u ปีที่แล้ว +3

    አችኮ ልእልት ነሽ 😂አትቅኒ የኔማር ሥወዳት ወላሂ

  • @neima2690
    @neima2690 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀ😂 እኔ አሻጉሊትህነኝ??

  • @RebekaYosef-pc3sh
    @RebekaYosef-pc3sh 25 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ትለያለህ😂

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 2 หลายเดือนก่อน

    እዴት እዳስደነገጠችኝ ስትነሳ❤❤❤

  • @sina1584
    @sina1584 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የምትቀኑ ሴቶች ግን አለቀላቹ 🤦‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว

      😂

    • @user-ot8is4ki8k
      @user-ot8is4ki8k 11 หลายเดือนก่อน +2

      አይ መቅናት አብሮሽ ተኝቶ እንኳን ስልክ ሲያወራ ስልክ ሲይዝ እንኳን የምር ደሰ አይልሽም እውነቷን ነው እኔን በምን ንቆኝ ነው በሚለው

    • @sina1584
      @sina1584 11 หลายเดือนก่อน

      @@user-ot8is4ki8k እኔ ምንም መስሎ አይታየኝም 😜🤣🤣🤣🤣

  • @KZEA-hq1nd
    @KZEA-hq1nd 4 หลายเดือนก่อน

    አሁን አኔ ከናንተቤት ብመጣ መታጠቢያ ኩሽና ሻወርቤቱ የአልጋ ክላሱ ሁሉን አቃለሀ ከምር😂😂😂😂😂

  • @hgh8912
    @hgh8912 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው እምታምርቱ ❤❤❤

  • @MekdesTeka
    @MekdesTeka 5 หลายเดือนก่อน

    የማይመቸኝ ነገሮችሽ ፕራንክ ላይ ሰገጤ ነሽ ደሞ ፕራክ ላይ ልጁን አታሣቂው ፕራክ ነው እያለሽ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +2

    አሻንጉሊትህ አመሰላለሁ የኔ ማርርር😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-oo7xu1zk6s
    @user-oo7xu1zk6s 4 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቹህ እናንተ ከጠፋቹብኝ እኔም እጠፋለሁ❤❤❤❤❤

  • @mahiyena7049
    @mahiyena7049 5 หลายเดือนก่อน

    ከእንቅልፉ የተነሳችበት አነሳስ ተችቶኛል😊

  • @elieli6323
    @elieli6323 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ስቀነ እንዲታወቅብኝ አልፈልግ 😂😂😂ውስጥ ቅጥል እያልኩ ዝም ብይ መልሽ ቅጥል አረገዋለሁ😂😂

    • @kidistethiopiawit4922
      @kidistethiopiawit4922 ปีที่แล้ว

      እንደኔ😂😂😂

    • @elieli6323
      @elieli6323 ปีที่แล้ว

      @@kidistethiopiawit4922 🤣🤣🤣🤣🤣የተ አባቱ 🤣🤣🤣

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว

      😂

  • @nafisayimam7158
    @nafisayimam7158 4 หลายเดือนก่อน

    እሧንም እገላታለሁ አላለችም😅😅😅😅😅😅

  • @user-bbbbbbbbbbb
    @user-bbbbbbbbbbb ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂 love u guys ymr

  • @hckid2748
    @hckid2748 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ❤❤

  • @merumeru700
    @merumeru700 ปีที่แล้ว

    Jegna nesh Ruth ye❤ betam nw mewodachw🥰

  • @user-mk3ls1dq2y
    @user-mk3ls1dq2y ปีที่แล้ว +1

    ቤቱ የሷ ነዉ መሠለኝ ዉጣ አለች አንድቀንም በፕራንክ መከካል አከራዬዋለሁ ስትል ነበር በል ሻንጣህን ይዘህ ዉልቅ

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว

      😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ😂ከሴት ቤት ሚገባ ወንድ የታወቀ ነዉ ሲጣሉ ሻጣ ይዞ መዘዝ

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @tayeedashaw8770
      @tayeedashaw8770 ปีที่แล้ว

      😁😁

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 ปีที่แล้ว +2

    ባገኛት ደስ ይለኛል አላለም ውጣ ታዳ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ እንኳን እሷ እኔንም አንቀጠቀጠኝ😂😂❤❤❤

  • @MulualemWassie
    @MulualemWassie 5 หลายเดือนก่อน

    የፈጣሪን ስም በከንቱ አታንሱ እና ደስ ትላላችሁ

  • @tgema-wj7hv
    @tgema-wj7hv 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 anesasuwa nw yetemechgn 😂😂😂😂weyine sitasazin

  • @user-qr5hg8il4c
    @user-qr5hg8il4c 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አክተር ከእንቅልፎ አነሳሶ😅😅😅

  • @user-ls1vn9so1v
    @user-ls1vn9so1v 5 หลายเดือนก่อน

    ይህን ምስኪን ህዝብ ተጫወቱበት😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ዋው❤❤❤ስወዳቹ❤❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 10 หลายเดือนก่อน

    አረ ድብን ቢል ሌላ አይወድም ካንቺ የበለጠ የት ያገኛል ተጫወተብሽ

  • @user-nr9sb8fc7w
    @user-nr9sb8fc7w 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ bertu bexam nw menodachu

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ዛሬ ሩታን ልታሳብዳት ነው እንዴ? በል ቀዝቃዛ ነገር አጠጣት

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር እኮ ናቹ❤❤

  • @user-kx6qj5ov3c
    @user-kx6qj5ov3c 6 หลายเดือนก่อน

    The best prank in the season😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helinan
    @helinan ปีที่แล้ว +1

    ልጁ እኮ የምር ነው የደነገጠው ውጣ ስትለው

  • @lilymekanint2177
    @lilymekanint2177 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ እንዴት አላወኳቹሁም ዋው

  • @habibahbaera6466
    @habibahbaera6466 ปีที่แล้ว +1

    አጠለጠለችው እኮ😂😂

  • @aman-a9281
    @aman-a9281 ปีที่แล้ว +2

    This video made me to subscribe

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  ปีที่แล้ว

      Yessir welcome to the fam 🫶

  • @yeshiworkerstu
    @yeshiworkerstu 5 หลายเดือนก่อน +1

    🤣🤣🤣🤣🤣ashangulitek negn setelewu adeleshim gen mekeyer felgalehu alalem🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-qd7my3yn1d
    @user-qd7my3yn1d 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጥፊ በይው

  • @Donut_2929
    @Donut_2929 5 หลายเดือนก่อน

    Don't play in fire weyyyyy atasazenhem esuwa 😢

  • @haimanotniguse6590
    @haimanotniguse6590 5 หลายเดือนก่อน

    Wowo dess yemil prank new

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv ปีที่แล้ว

    አዋራኝ ደሞ አትየኝ omg that was cute 😂😂😂

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የኔ ውድ ስታሳዝን ጌታን

  • @linuliyue5800
    @linuliyue5800 ปีที่แล้ว

    En ruten btm nw mewdat arbdebdch eko weta eyalch weyn letglw nbr 😂❤ engdhi chalew hultgna endtmokrat😂

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 5 หลายเดือนก่อน

    Wayooo Rut😂😂😂😂😂😂abadishide

  • @sanayet6710
    @sanayet6710 10 หลายเดือนก่อน

    አረ እኔ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር