ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Betoch | “ቅቤ ቅቤውን ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 345

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ค. 2021
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 345 “ቅቤ ቅቤውን” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 345
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 829

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 3 ปีที่แล้ว +117

    ሰላም ለኢትዮጵያ በሙሉ ይሁን የቤቶች ድራማ ተከታዮች እንኳን በሠላም መጣችሁ

  • @user-jg1uo2mq4x
    @user-jg1uo2mq4x 3 ปีที่แล้ว +47

    ዛሬ ከፍቶኛል በጣም ከፍቶኛል አዝኛለሁ ግን ቤቶች መፃናኛየ ነው ሳቅና ለቅሷ ተቀላቅሎባችሁ ያውቃል እስኪ በ Lliik😭😭🤣🤣

    • @user-hx5dt3mv9f
      @user-hx5dt3mv9f 3 ปีที่แล้ว +1

      አብሽረ ያልፈል

    • @hasnaabera4569
      @hasnaabera4569 3 ปีที่แล้ว

      Ayzush yni wede eny lkfa gin getani eninmi kftugli nbre gin egizhber ymsgin sle ulum

    • @sablakonjo1838
      @sablakonjo1838 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayezeshe ehty teleye be emnetesh

    • @user-zp6qh5eb2h
      @user-zp6qh5eb2h 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ። እንዛመዱ

    • @seidmhmad
      @seidmhmad 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት

  • @user-kr8fu7jt1z
    @user-kr8fu7jt1z 3 ปีที่แล้ว +160

    ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው ሰላም ለሀገራችን

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔ በተለይ ዘድሮ ስደት ምርርር አርጎኛል ነገሮች ሁሉ ፈተናው በዛ

    • @hargeyegeterwa66
      @hargeyegeterwa66 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hasatpice9198 አይዞን እስኪ ደምሩኝ

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 ปีที่แล้ว

      @@hasatpice9198 እኔም የምር ክንፍ ብኖረኝ እና በርሬ አገሬ በገባው እላለሁ 😥😌😌

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@hasatpice9198 Ayzoshe😢💕Betasabe Hugege ka Yeqerta ga Emalsalhu

    • @madhinembaye3841
      @madhinembaye3841 3 ปีที่แล้ว

      Enye

  • @jemutube2689
    @jemutube2689 3 ปีที่แล้ว +9

    አሰላም አለይኩም ውዶችዬ እንዴት ናቹ ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙስሊሞች ቀጣዩ በሃገራችን የምናከብር ሰው ያርገን እንደኔ ስደት ያስጠለው ከለ አሚን ይበል🌹ውዶችዬ ስሞትላቹ እየገባቹ ደምሩኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ🌹🌹🌹💋💋💋ባላቹበት የሱ ቸርነት አይለያቹ

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c 3 ปีที่แล้ว +73

    የቤቶች ድራማ ተከታታይ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ ከምንሠማውና ከምናየው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሠላሙን ያድላችሁ

  • @erahmayimer7548
    @erahmayimer7548 3 ปีที่แล้ว +80

    ሀሊማን እንደኔ የሚወዳት ደስ ስትለኝ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 3 ปีที่แล้ว +156

    ዛሬ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት የቁራአን ዘጋጅት አለ ግቢታቹ እንቅራ

  • @fatmaala2087
    @fatmaala2087 3 ปีที่แล้ว +5

    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳቹ አረጋሽዬ ጣፋጭ💋

  • @user-lu9ct1ci2i
    @user-lu9ct1ci2i 3 ปีที่แล้ว +27

    ፍትህ ፍትህ ለእስረኛች እና ለህጻናት ለሴቶች በሳኡዲ እስርቤት እየሞቱ ነው ረኡኡኡ ፍትህህ😭😭😭😭😭😭

  • @user-ju7zp4zz2v
    @user-ju7zp4zz2v 3 ปีที่แล้ว +43

    ቤቶች እንኳን ዳና መጣችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n 3 ปีที่แล้ว +254

    ፍትህ ሳኡድ እስር ቤት ለቀሩት ወገኖቻችን😭😭

    • @fikirleethiophia5219
      @fikirleethiophia5219 3 ปีที่แล้ว +4

      ፍትህ ላገራቺነም ያስፈልጋል

    • @milon166
      @milon166 3 ปีที่แล้ว +2

      ማርዬ ወገን ካለቀሀገርምድናት

    • @user-zp6qh5eb2h
      @user-zp6qh5eb2h 3 ปีที่แล้ว +2

      ውደእንድማመር

    • @adanodashe8877
      @adanodashe8877 3 ปีที่แล้ว +4

      😭😭😭😭💔💔💔uuuuuuuffff

    • @salmasalmaaa1625
      @salmasalmaaa1625 3 ปีที่แล้ว +1

      ፊትሽ ይጠበስ ምን ትመሰላለች ወሬ 🙄

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t 3 ปีที่แล้ว +28

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኮን ለአረፍ በአል አደረሳችሁ የሀባይብ

    • @MoMo-kl4ed
      @MoMo-kl4ed 3 ปีที่แล้ว +1

      ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን አብሮ አደረሠን

    • @user-hx5dt3mv9f
      @user-hx5dt3mv9f 3 ปีที่แล้ว

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

    • @user-hx5dt3mv9f
      @user-hx5dt3mv9f 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @meremalemu5942
      @meremalemu5942 3 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን አብሩ አደረሰን

    • @user-uq9gn9yl7z
      @user-uq9gn9yl7z 3 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ እንኳን አብሮ አደረሠን ።🥰🥰😍

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን በአረቱም ማእዘናት ጥበቃህ ይብዛላት

    • @user-uu4hp1cz9x
      @user-uu4hp1cz9x 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 ปีที่แล้ว +55

    እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mamalov109
      @mamalov109 3 ปีที่แล้ว

      ውዴ ለናት ሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ

    • @user-uk3dl1pp1r
      @user-uk3dl1pp1r 3 ปีที่แล้ว

      በሠላምግቢ እህቴ

    • @user-jv6cg5oq1v
      @user-jv6cg5oq1v 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እማ ለነት ሀገርሽ በሠላም ግቢ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን እህቴ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያስገባሽ

    • @adina.6549
      @adina.6549 3 ปีที่แล้ว

      @@Alhamdulillah_2534 አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vk7tz2bk1f
    @user-vk7tz2bk1f 3 ปีที่แล้ว +30

    አቤት ውበት ሀሊማዬ ቆንዬነሽ 😍🇪🇹

  • @merymery7515
    @merymery7515 3 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ የመጡት ቤተሰቦች በጣም ደስ ይላሉ ያስተምራል

  • @yenunigatu8249
    @yenunigatu8249 3 ปีที่แล้ว +121

    ዛሬ ጋሽ ዘሩ መኖር አለባቸው ናፍቀውናል የምትሉ?

    • @gutaduguma3067
      @gutaduguma3067 3 ปีที่แล้ว

      Awo

    • @user-ro7ou8om2j
      @user-ro7ou8om2j 3 ปีที่แล้ว +1

      አወ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว

      ከቤቶች ተሰናበት እንዴ😥

    • @yenunigatu8249
      @yenunigatu8249 3 ปีที่แล้ว +1

      @@eduyedingillijedu2494 የምር እኔ ግን ጠያቄ ፈጥሮብኛል በጣም ቆየ ዋናው ግን ሰላም መሆኑ ነው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว

      @@yenunigatu8249 እኔም

  • @apphjwookm1654
    @apphjwookm1654 3 ปีที่แล้ว +37

    Akka ko namnni betoch diramaa jaallttanu like naaf godha baga nagaan dhufttani ❤️❤️🤩

  • @user-en4pm9bc6e
    @user-en4pm9bc6e 3 ปีที่แล้ว +25

    ማነው እደኔ የመዳም ጭቅጭቅ የሰለቸው 🤨😨ልታሳብደኝ ነው ወላሂ

    • @ambarugidi437
      @ambarugidi437 3 ปีที่แล้ว +1

      Ahizoshi 😍mamye

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም በርች አንድ ቀን ቃና ትያለሽ 😭❤💓💓❤

    • @user-vk7tz2bk1f
      @user-vk7tz2bk1f 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ አብሽሪ ታገሽ ሁሉም የልፈል

    • @user-en4pm9bc6e
      @user-en4pm9bc6e 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-vk7tz2bk1f አልቻልኩም ወላሂ 😭😭

    • @user-vk7tz2bk1f
      @user-vk7tz2bk1f 3 ปีที่แล้ว

      @@user-en4pm9bc6e ኪያዬ አብሽሪ በተለይ ሳውዲ ከሆንሽ በሁን ሰአት መተገስ የስፈልገል ማማዬ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 3 ปีที่แล้ว +21

    ዛሬ ሳዑዲ ዝናብ ነዉ ጉዞ ላይ ነኝ ከሪያድ ወደ አበሀ ዝናቡ አያሴድም ፀሎት አርጉልኝ ዉጆቸ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን🥰🥰🇪🇹🇪🇹

    • @user-vk7tz2bk1f
      @user-vk7tz2bk1f 3 ปีที่แล้ว +2

      የምርሽን ነው ዝናብ አለ አረ እኔ መዲና ነው የለውት ሙቀቱ ተይኝ አላህ በሰላም የድርስሽ 👍

    • @user-ld1sf5ko3i
      @user-ld1sf5ko3i 3 ปีที่แล้ว +1

      አወ አሁን ሰአት ላይ ወ አበሀ ዝናብ ብረድ ነው

    • @user-ld1sf5ko3i
      @user-ld1sf5ko3i 3 ปีที่แล้ว

      @@user-vk7tz2bk1f እሷ አልሀበ ወይም አበሀ ናት ስለዚህ የአገራችን ጉምና ዝናብ የሌሌ ነው በተለይ በዚህ ወረ እኛ የዛሪ አመት ሂደን ነበረ በዚህ ወረ ሰውየየ ምንገድ እስከሚጠፍወ ድረስ ነው ጉሙ
      ዘንድሮም የዛሪ ወረ ሂደን ነበረ

    • @user-ly3dj8cu4d
      @user-ly3dj8cu4d 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ሳወድ ነኝ ግን ራያድ ዛሬ ዝናብ ሳይሆን ትራብ የማአት አቦራ

    • @zebura8062
      @zebura8062 3 ปีที่แล้ว

      ሪያድ በኛ አካባቢ ትንሽ ዘንቧል
      ያረብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @roziyechrist92
    @roziyechrist92 3 ปีที่แล้ว +22

    ደሞ አረጋሽ መጣች ሁሌም እንዳስደነገጠችኝ ነው😁

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      Yhibretesebachin and getting new endearegash aynet sint alu

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 ปีที่แล้ว

      ፧😳🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zion21163 እንድህ ይመስላል 🤓አንድ ነገር ለስግርሽ እህት አሁን 🤑ዶላር ስንትነዉ ምተወቅ ከሆንሽ ንገረን 🤓

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@denkenshkadi1840 44.26 santem💕Hawii ng Damerge😚

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Nahi_Entertainment በባንክ ነዉ 44,26 ጥቁር ገብያ ?ስንት ነዉ

  • @kubraebrahim2732
    @kubraebrahim2732 3 ปีที่แล้ว +47

    ወላሂ አሁንስ ይህ ቀን አልፎ ልናየው ነው መች ይሁን ከስቀቀን ነፃ የምንሆነው😢😢

    • @hargeyegeterwa66
      @hargeyegeterwa66 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን እስኪ ደምሪኝ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ያልፋል ኢንሻአላህ

    • @user-xj8es7ls7p
      @user-xj8es7ls7p 3 ปีที่แล้ว

      ከዚህ ሰቀቀን መውጫ መንገዱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል እሱን ካመንከው ከዚህ ሰቀቀን ታርፋለህ አለዛ አለም እደሆነች መቼም መረጋጋት አይሆንም ምክንያቱም የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ነገሮች መቼም ቢሆን አይለወጥም

    • @user-lu9ln6he2g
      @user-lu9ln6he2g 3 ปีที่แล้ว

      @@user-xj8es7ls7p ክክክክ እናተ ናችሁ በአላህ አላምን ብላችሁ በላውን የምታመጡብን እየሱስ ሰው ነው እጅ አምላክ አይደለም ይልቁንስ ከጣወት ማምለክ ውጡ በክርስታኖች የተነሳ እስከ ሙስሊም አታናውጡ

  • @genetabara
    @genetabara 3 ปีที่แล้ว +12

    እችን ኮሜት ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጣብቃችሁ ይጠብቀን

  • @user-ld1sf5ko3i
    @user-ld1sf5ko3i 3 ปีที่แล้ว +8

    ሀሊማ ደስ ስትል አረጋሺ ደግሞ የዋህየ ደግ ናት

    • @weynitube4121
      @weynitube4121 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክ አረጋሽ ናት ደግ
      ጩህቷ ውይይይ

  • @user-nq5vf5sy9d
    @user-nq5vf5sy9d 3 ปีที่แล้ว +9

    ማንው እንደኔ እናቱ የናፈቀው ሀገሩ😭😭💚💛❤

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 ปีที่แล้ว +27

    ወይ ና ያ ሁሉ ጉራ እና ፉከራ በህልምክ ነበር ለካ አይዞህ ገለቴ ምንም ማረግ አይቻልም🤣🤣🤣🤣

    • @sikosilo6841
      @sikosilo6841 3 ปีที่แล้ว

      መጨረሻውን. ለማየት እየተከታተልኩነበር. ግንአፍነዳሽውእቺመጨረሻውን

  • @user-vl7ub9zf1t
    @user-vl7ub9zf1t 3 ปีที่แล้ว +15

    ና ልክ እንደኔ በህልም ብቻ ቀረሁኝ እኮ እስኪ ፀልዩልኝ ማስበው እንዲሳካልኝ ሥጀምር ሁሉ ነገር ይበላሽብኛል

    • @aregashgebr344
      @aregashgebr344 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን ያልፋል

    • @zebura8062
      @zebura8062 3 ปีที่แล้ว

      አብሽር ወንድም አሏህ ያሳካልህ ኢንሻአሏህ

    • @zebura8062
      @zebura8062 3 ปีที่แล้ว

      አብሽር ወንድም አሏህ ያሳካልህ ኢንሻአሏህ

    • @user-bi7cm2fe4z
      @user-bi7cm2fe4z 3 ปีที่แล้ว

      ከመጀመርክ በፊት እግዚአብሔር ን አስቀድም እመነኝ የያዝከው ሁሉ ይባረክልሀል

    • @user-zp6qh5eb2h
      @user-zp6qh5eb2h 3 ปีที่แล้ว

      እንዛመዲ በታማኝናትእመልሣለሑ

  • @fafiTube-px7dp
    @fafiTube-px7dp 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡድ እስር ቤት ወገኖቻቸን 😭😭

  • @user-yt8hp5zl8j
    @user-yt8hp5zl8j 3 ปีที่แล้ว +15

    የዛሬው ድራማ ህልም ነው ክክ

  • @user-qq5tm2pr4r
    @user-qq5tm2pr4r 3 ปีที่แล้ว +32

    ወድ የኢትዮጵያ ልጆች እሰኪ ዱአ ፀሎት አርጉልኝ አባቴን አሞብኝነዉ

    • @makilove6350
      @makilove6350 3 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ እግዚአብሔር ይማርልሽ።

    • @negestihayle898
      @negestihayle898 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይማርልሽእማ

    • @user-jv6cg5oq1v
      @user-jv6cg5oq1v 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ

    • @user-qq5tm2pr4r
      @user-qq5tm2pr4r 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ዉዶች

    • @medimedi1556
      @medimedi1556 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሸርው ወዴ ሰደውይ በሰላም የሚውርሸ ተሸሎኝል ይበልሸ ወዴ

  • @seniymaryamlej4859
    @seniymaryamlej4859 3 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ጋሽ ዘሩ የሌለበት አያምርም

  • @desta547
    @desta547 3 ปีที่แล้ว +6

    ብቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ የሰው ዘር በሁሉ ሰላም እግዚአብሔር ይብዘላችሁ አገራችንም ሰላም ያድርግልን

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀሊማትክክልነሽ ከድሮተምረነው የምናስተምረው 👍👍👍

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ መጨረሻው

    • @user-ym5gh5wb9s
      @user-ym5gh5wb9s 3 ปีที่แล้ว

      @bcvbb hyui እዴኔ ያበደ የለም በስድብ ሰበር ዜና አልሰማም እሷናት ሰበር ዜናዬ ሁሌ እኮነው አሁንማ ነቃውባት ቶሎ ስራ አልጨርስላትም ስታየኝ ስራ ይዜ ታገኘኛለች በተለይ ከተመቸሽ ተደብቀሽም ቢሆን ፀሎት ነው እሱነ የሚዘጋት

  • @vvbg585
    @vvbg585 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስጨ ሳየው ቆይቼ ኡፍፍፍ ለካስ ህልም ነው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @umutofiktube
    @umutofiktube 3 ปีที่แล้ว +53

    እኔ እምለው ሰው ምን ነክቶት ነው ሳይጀምር ሳታዩት ዲስ ላይክ የምታደርጉት 🙄🙄

    • @meditube4525
      @meditube4525 3 ปีที่แล้ว +3

      እንዛመድ መልሳለሁ

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም የጥላቻ ጥግ እድህነው ለፍተው ለሚበሉት ሳያዩ ድስላይክ አየ ወመን

    • @emuemu9129
      @emuemu9129 3 ปีที่แล้ว

      ኤ ወላ🤔

    • @user-pr4sw5mw1y
      @user-pr4sw5mw1y 3 ปีที่แล้ว +1

      ነይውድቤት

    • @user-pr4sw5mw1y
      @user-pr4sw5mw1y 3 ปีที่แล้ว +1

      @@meditube4525 ነይውድቤትእስኪ

  • @seada1742
    @seada1742 3 ปีที่แล้ว +6

    ና ዛሬ ማሻ አላህ አምሮበታል ምን ተገኘ

  • @user-iy2cs3ev7t
    @user-iy2cs3ev7t 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እንኳን በሠላም መጣቹ ዋው ሥወዳቹ😘😘😘😘😘አገራችን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuyaredtesfaye1193
    @emuyaredtesfaye1193 3 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ና በጣም ነው ያማረበት ካይን ያውጣክ❤❤❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሔ ሁላ ህልም ነው!
    ብዙ ትምኅርት አለው በርቱልን

  • @sadalove8431
    @sadalove8431 3 ปีที่แล้ว +25

    ምን ሰለቼኝ ቤቶችን ሳይ ማስታወቂያው

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +9

    የህልም እንጀራ ይሉሀል ይሄ ነው 😜 ናየ ቅዚታም 😂😂

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 ปีที่แล้ว +17

    እር ና ዛሬ የሌለ ተኮፍስ ደግሞ ስታምር ለካ ለስው ልጂ አለባበስ ነው ስው እሚያስመስለው

    • @user-ge6mj9mt7s
      @user-ge6mj9mt7s 3 ปีที่แล้ว

      የሰወ ልጅ ከለበሰ የሚገርም ነወ ኮ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አረጋሽ ግን ስታስቅ 😀😀😀😆😆😆😆😆😆😆

  • @boniyechrist3626
    @boniyechrist3626 3 ปีที่แล้ว +3

    Manew Ende ene Alima Metemechachu be..... ምኞትና ፈስ አያልቅም አሉ ዋይ

  • @zed8341
    @zed8341 3 ปีที่แล้ว +7

    ቁርአንን በተጅውድ በቀላሉ ገብተው ይቅሩ በቅርብ ቀን ይቀየሩ ቤታችን ቤታችሁ ነው

    • @mareammaream3787
      @mareammaream3787 3 ปีที่แล้ว

      ሠላማለይኩም ወደቁረአኑ አሥገቡኝ

  • @mekiyatube1823
    @mekiyatube1823 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ኢትዮጵያን ወገኖች ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ስደተኞችን ለሀገራችን ስላም ያስገባን ውድ የሙስሊም ልጆች እንኳን ለኢደል አረፍ ባእል በስላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ

  • @amhara74
    @amhara74 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ይሁን ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ💚💚💛💛😘😘

  • @user-qy2fs9zy3w
    @user-qy2fs9zy3w 3 ปีที่แล้ว +9

    አይ ሀሊማዬ🤣🤣🤣🤣

  • @tijiayelecell4829
    @tijiayelecell4829 3 ปีที่แล้ว +15

    ሳላም ለEthiopia ፍቅር ላዎጋን ይሁን እህት ዎንድሞቼ ጌታ ባያላችሁባት ይጣብቃቹ 😘😘😘😘😘

  • @user-ip6mf3gs5v
    @user-ip6mf3gs5v 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችየ እንኳን ዳና መጣቹ ኣገራችንም ሰላም ያሪግልን እሰሪቤት የቀሩቱን ዲምፅ እንሁናቹ ጋሽ ዘሩ ግን የት ህዶ ነው ይቤም ተናፍቅሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 ปีที่แล้ว +6

    ለሀገራችን ሁላችንም እንፀልህ 😥😥😥አሁንስገራገባችን የእናቶች ሞት

  • @user-fg5pn7ph8d
    @user-fg5pn7ph8d 3 ปีที่แล้ว +6

    አረጋሽ ስትጮህ ቀልቤ እንደት እንደሚገፈፍ እኮ ክክክክ

  • @user-pv4uu7ni2v
    @user-pv4uu7ni2v 3 ปีที่แล้ว +6

    አሹ ብልሹ ጣፋጩ ልጅ የት ገባ እሱም እንደ ይቤ ተስፋ እንዳያስቆርጠኝ ናልኝ አሹየ ስወድህ እኮ እንግዲህ ማፊየ ቻይው 😂😂

  • @user-qy2fs9zy3w
    @user-qy2fs9zy3w 3 ปีที่แล้ว +10

    ፍትትትትትት ለስረኞች😭😭😭😭

  • @abeebaabera6594
    @abeebaabera6594 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትለሣዉድእሥርቤትለሚሠቃዩወገኞቻችን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ

  • @jmylove5318
    @jmylove5318 3 ปีที่แล้ว +9

    እደኔ ሀሊማንእሚወድ??

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 ปีที่แล้ว +5

    ህልም ልክ የሚሆነው በአቅም ልክ ሲታለም ብቻ ነው👍

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว

      ህልም ባቅምልክ አይታይም ክክክክ እኔ በህልሜ የማይገኝነገርነው የሚታየኝ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ቤቶችዬ ዛሬ ጋሽ ዘሩ የሉም በሰላም ነው

  • @ZahraMostafa-fk1zy
    @ZahraMostafa-fk1zy 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንሸ እልህ ቦታውን ትስተወውቅን❤❤❤❤❤

  • @user-wd3gv7gy6l
    @user-wd3gv7gy6l 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ ወይኔ እኔደሞ እዉነትመስሎኝ ወይይ ናየ በህልምህነው

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ና ያ ሁሉ ህልም ነው ለካ 😂😂😂😂

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ

  • @seidamohammedoumer5437
    @seidamohammedoumer5437 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶቺየ ስወዳቺሁኮ ዴስ ተዉ የምትሉኝ ወላሂ

  • @abeebaabera6594
    @abeebaabera6594 3 ปีที่แล้ว +3

    ያርብአገራችን ሠላምአርግልን ያርብበሠወአገርያለወገናችንአተጠብቅል ን ቤተሠቦቻችን በሠላምአገናኘንያርብ

  • @fasikatareku9541
    @fasikatareku9541 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ዉዉ ዘሩ አምጡልን ናፈቁን

  • @user-nl5bs2vp9n
    @user-nl5bs2vp9n 3 ปีที่แล้ว +3

    አረጉን የሚፈራት አለ እንደኔ😄😄😄😄😄😄

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤትዎችዬ ስወዳቹ እኮ ሰላማቹ ብዝይ በልልኝ

  • @aminaaminaa9867
    @aminaaminaa9867 3 ปีที่แล้ว +2

    ማክሠኞ ሀገሬ ልገባ ነው ሠላም ጊቢ በሉኝ

  • @funetube6642
    @funetube6642 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ላከ ይህ ሁሉ ክብር የከበበው በህልሙ ነው እኔ እውነት መስሎኝ አይዞህ ና 😁😁

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰለም መጠቹ ቤቶች ስወደቹ ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋

    • @mulu8031
      @mulu8031 ปีที่แล้ว

      በርቱ 😀😁😁🥰🥰🥰😋😋😋😍😘😘😘

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ እደዛሬ ተሞኒቼ አላውቅም እውነት መስሎኝ ህልም ኖሯል ሳይ የነበረው

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪሆይለሠዉልጆችሁሉ ሠላምፍቅር ሥጠን አገራችንሠላም አርግልን የመጣብንን በሀይልህመልሥልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mylovek2171
    @mylovek2171 3 ปีที่แล้ว +19

    ና ዛሬ ለየት ብለካል🤔

  • @mekdes8684
    @mekdes8684 3 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ደግሞ በውኑ መስሎኝ

  • @user-dd4mx6hz4k
    @user-dd4mx6hz4k 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችን ሳይ አሹ እዳለ ነዉ የሚሰማኚ ካልሆነ ቅርቅር ይለኚል ላይክ

  • @mamalov109
    @mamalov109 3 ปีที่แล้ว +4

    እደኔ ቤቶችን የሚያፈቅር በላይክእና በካሜት ይግለፅ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 ปีที่แล้ว +2

    ልክ እንደሪት ነው የምጠብቃቸው ቤቶችን ቅዳሜ ቅዳም😂😂😜😜

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ስቆራጠጥ ዛሬማ 😂😂😂😂🤔

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔጉድ ህልምነውደ እውነትመስሎኛ ጉድበል ያገሬሰው የናህልምአሳቀኛ እውነትመስሎኛ😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች😍

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x 3 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ አረግየ አጠለጠሏት😂😂😂😂😂😂 ለካሥ ህልም ነው

  • @user-io8df2lh6l
    @user-io8df2lh6l 3 ปีที่แล้ว +1

    እሄ ድራማ ይቤና ዘሩ ስለሌሉ ቀዝቅዟል

  • @teketelyohannis4773
    @teketelyohannis4773 2 ปีที่แล้ว

    Professional men's. ትክክለኛ። ማሌት ነዉ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 3 ปีที่แล้ว +4

    ና ሚትወዱት እንዴ እኔ, አንድ ቀን ዋንጫውን የግል ነው ምተደርገው

  • @youtubezinetyoutube5098
    @youtubezinetyoutube5098 3 ปีที่แล้ว

    ወይ እንደ ዛሬ አልቅሼም አላቅ ምን አለ የውነት ነው ቢሉት ህልሙ እውን ቢሆን ፊልሙንም የበለጠ እድንወደው ያደርገን ነበር ቤቶች ዛሬ ገና አናደዳችሁኝ እባካችሁ በህልም አትቀልዱብን ናየ ይሳካልሀል አንተ የምትፈልገውን ካልሆክ እኔ ቤቶችን መከታተል አቆማለሁ

  • @jazmienadem1386
    @jazmienadem1386 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አብሬው ሥቃዢ ቆይቸ😁
    ህልም ሆኖ ቑጪ 😄ሚስኪንየየ

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 3 ปีที่แล้ว +2

    Very very funny 😄 I really enjoyed it thank you so much guys

  • @hawaa112
    @hawaa112 3 ปีที่แล้ว +1

    እካና ዘሩ ለምን የሉም እነሱ ናቸው ድራማውን በጣም የሚያደምቁት. ይምጡልን ወድ ድራማው

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +9

    ጋሽ ዘሩ ጠፋሳ 😳🙄

  • @bithonbithkon1068
    @bithonbithkon1068 3 ปีที่แล้ว

    አይ አትሌትና ሁሉም ህልም ብቻ ሆኖ ቀረ
    እኔም እውነት መስሎኝ ነበር አፍጥጬ ስመለከት መቆየቴ ለማንኛውም በርቱ ቤቶች አቶ ዘሩ እና ይቤ ተናፍቃችሗል የት ናችሁ እናንተ ስትኖሩ የበለጠ ይደምቃል

  • @victormakhubela2535
    @victormakhubela2535 3 ปีที่แล้ว +5

    ቆይ አቶ ዘሩ ሞለ ለምን ከ ምድያ ጠፉ ምክንያቱን የወቃችዉ አሰዉቁ

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤት ዛሬ ደሞ አረጋሽ አለች እኔ ሳያት ገናነው የምደነግጠው

    • @roziyechrist92
      @roziyechrist92 3 ปีที่แล้ว

      😂😂enem

    • @weynitube4121
      @weynitube4121 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ የእኔ ማዳም እራሷ ትመስለኛለች

    • @user-kn3cq1sr2s
      @user-kn3cq1sr2s 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂💟

  • @ayele8318
    @ayele8318 3 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሠቃዩ ወገን😭😭😭😭😭😭

  • @zemenaygashaw192
    @zemenaygashaw192 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ዘሩ የትኼደ እስኪ በዛኛው ሳምንት ይምጣልን የምትሉ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ይበቃል ያሳቃችሁ 👍👍👍 ሀገራችን እድግ ትበልልን ያረብ ከስደት ያውጣን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @user-hz2zb9lz3c
      @user-hz2zb9lz3c 3 ปีที่แล้ว

      የታለ ይበቃል ህ

    • @SaraSara-bo3gq
      @SaraSara-bo3gq 3 ปีที่แล้ว

      @@user-hz2zb9lz3c እሷም እደ ና እየቃዥችነው ክክክ

    • @user-hz2zb9lz3c
      @user-hz2zb9lz3c 3 ปีที่แล้ว

      @@SaraSara-bo3gq መሆን አለበት 😂

  • @ayshatube2225
    @ayshatube2225 3 ปีที่แล้ว +2

    የቤቶች ድምቀት ሻሼ አቢ በዛብህ እና አሜን ናቸው

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 3 ปีที่แล้ว +2

    አሊማየ ስወዳትፀባየሰናይ የኔወርቅ

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄስ ፕራንክ ነው የምር 😁😁😁😁