የሳሙኤል መርከብ// እውነተኛ ታሪክ /ልብ የሚነካ ትረካ/Ethiopian Short true story narration in amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • የሳሙኤል መርከብ/እውነተኛ ታሪክ /ልብ የሚነካ ትረካ/Ethiopian Short true story narration in amharic
    ክራር ድርደራ፡- ፍቃዱ ጥላሁን( Fike Kirar )
    For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
    በሰገነት ሚዲያ ብቻ

ความคิดเห็น • 25

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ነው አመሰግናለሁ

  • @selmamola
    @selmamola 10 หลายเดือนก่อน

    የጡት አባት ትረካን ጨርስልን የሰይነሽ ልጅ ሁሌም ነው እምከተልህ ከልብ ነው እማደንቅህ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ!!!

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 ปีที่แล้ว +2

    Amesgenalhue hulichuem betame dese yemeli koyeta nabere 👏👏👏👍🥰❤

  • @tewabechkassahun3850
    @tewabechkassahun3850 ปีที่แล้ว +1

    በ ጣም አስገራሚ የሆነ በአሁኑ ዘመን የተፈፀመ ነው እኔ የወጣቱን ጠንከራ ሆኖ ከወደቀ በኋላ መነሳቱ የሱን ውነተነኘፍላጉቱ ያልካደምንነቱነ የሚያውቅእምነተ
    ት እነዳለው ያሳያልመወክንያቱም ውሰጠአእሌናው የውስጡ ትግልአደርገል ሉመሰገን የሚገባው ወጣት ነው ስነቱ በውዘው ቀርተዋል መልካም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።

  • @ABIYOTNANE
    @ABIYOTNANE ปีที่แล้ว +2

    መልካም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mastewalamsal9282
    @mastewalamsal9282 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠገነቶች በርቱልን ከረጂም እና ትርጉም ታሪኮች ይልቅ የሃገር ዉሰጥ ታሪኮች ላይ ብታተኩረ ይመረጣል በተለይ ደግሞ በእዉነተኛ ታሪኮች ላይ, ተምረንበታል እናመሠግናለን🙏

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ግን ማነው ያሳከመው? አንተ ግን የእሰይነሽ ልጅ መጨረሻውን ትቆርጠዋለህ እንዴ? እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ በናትህ ስውየውን አግኝተህ ምን ላይ እንደሆነ ቤተስቡ ጋር እንደተገናኘ ጠይቅልን ግን በጣም እስተማሪ ነው!! የዱርዬ ህይወትም እንዲህ ድስ ይላል ያሳዝናል ይቆጫል ቢረዱ ይሻሻላሉ ያስባሉም ይገርማል ! Thank you 🙏

  • @ahabte
    @ahabte 2 ปีที่แล้ว +3

    Endet aderachu ,melkam sn ëbet 🙇‍♀️

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ምሽት ወብድሜ !!!

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว +2

    አተማሪ ነው እናመሰግናለን ምናለ ዛሬም በሱስ የተያዙትን እንዲህ ቢላቀቁ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว +2

    Listening!

  • @hannagetnet614
    @hannagetnet614 2 ปีที่แล้ว +2

    Love it
    Thanks 🙏🏽

  • @azebhumblot9430
    @azebhumblot9430 2 ปีที่แล้ว +2

    Bravo

    • @tewabechkassahun3850
      @tewabechkassahun3850 ปีที่แล้ว

      መልካነም አሰተማሪነህ በዚሁ ቀጥከመልመ❤😮

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😢

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሱስ ያመጣው ጣጣ! ትልቅ በሽታ!
    ትልቅ ትምህርት ነው::
    አመሰግናለሁ!

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 2 ปีที่แล้ว +2

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @lidiyaabate8255
    @lidiyaabate8255 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ግን አጨራረሱ ማን ወደ ተቋም የወሰደዉን ሰዉ ማለቁ ቅር ያሰኛል በርታልን የኔ ወንድም

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስ ይላል ግን ስለ ቤተሰቡ ለማወቅ ጓጓሁ

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ታሪክ አላለቅም አንድ ነገር እድርግ ሆሆ የእውነተኛውን ታሪክ ድርስት እንዴት ይሆናል ሰላማዊ ሰልፍ ያስወጣል !!

  • @מקונןקטלה
    @מקונןקטלה 2 ปีที่แล้ว +2

    🌹🌹🌹🌹🌹💟💟💟💟💟

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቱስ?

  • @አጸደዘአንጾኪያ
    @አጸደዘአንጾኪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሱስ ከባድ ነው