ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች --- ክፍል 1 የተሻለ የቃል መገለጥ --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ส.ค. 2021
  • የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
    ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
    Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
    t.me/DawitFass...
    Facebook:- / dawit-fassil. .
    You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
    በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
    www.davejimma.com/

ความคิดเห็น • 53

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 ปีที่แล้ว +8

    ዳዊትዬ ጌታ እግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ምህረት አብዝቶ ይስጥህ።ከእንቅልፍ የነቁበት ሰዓት ማለዳ ይባላልና፣አንተን ከወኩበት ቀን ጀምሮ እጅግ ስለጠቀመኝ ሁሉንም ትምህርቶችህን አንድ በአንድ ተከታትዬ እየተማርኩኝ ነው። ዘመንህ ይባረክ ስጦታችን ነህ።

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 2 ปีที่แล้ว +6

    የአንተን ስብከት ስሰማ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ይገለጣል።

  • @Serkiaddis123
    @Serkiaddis123 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ ጌታ በአንተ በኩል እዲጠቅማቸው ካዘጋጀው ሰው መሀል ነኝ ለዚም ጌታን አመሰግናለሁ
    ሁሉንም የተከታተልኩአቸው ጌታ የሰጠህን ትምህርት ሁሉ አጅግ ጠቅመዉኛን ከመንፈሳመዊ ህፃንነት አሳድገውኛል

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @habtamudebalkekbreab88shalom
    @habtamudebalkekbreab88shalom 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ፤ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 4 หลายเดือนก่อน

    amenn

  • @mogesamanuelofficial2173
    @mogesamanuelofficial2173 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ ዴቪ ብዙ ፀጋ ብዙ ሰላም ይብዛልህ አባቴ ልጁን ኢየሱስን በሚገርም ሁኔታ እየገለጠልኝ ነው ቀጣዩን በጉጉት እጣብቃለው እወድሃለው!!!

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ዴቭ ጌታ ይባርክህ ተባረክልኝ❤❤❤❤

  • @tsegayeelias8397
    @tsegayeelias8397 ปีที่แล้ว +2

    ስላንቴ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
    ፀጋ ና ሰላም ይብዛልህ

  • @habtamudebalkekbreab88shalom
    @habtamudebalkekbreab88shalom 10 หลายเดือนก่อน

    ከተባረኩ አይቀር መባረክ እንዲሕ ነው

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 11 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ የቃሉን መረዳት አጊንቻለሁ

  • @berhehabteweld4206
    @berhehabteweld4206 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkih eyesus geta new ewenet Eyesus new.

  • @NatiJesus-dd2lh
    @NatiJesus-dd2lh 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ufffffffffff dave bless you

  • @tube1976
    @tube1976 3 ปีที่แล้ว +5

    ዴቭዬ ተባረክልኝ ደግሞ ሁሌ በቪድዮ ብቻ ስበክን በድምጽ ስለማይመች ነው

  • @mekdelawitsamson8524
    @mekdelawitsamson8524 2 ปีที่แล้ว +5

    Dave the word of God is flowing out of your mouth like a river.🚰🗣
    thank you very much keep it up.🙏💪

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ያባቴ ብሩክ ዴቭ 👏👏👏👏

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @NigussieMiskir
    @NigussieMiskir 3 วันที่ผ่านมา

  • @soritikidane1309
    @soritikidane1309 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድድ

  • @yonasalemu7981
    @yonasalemu7981 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ብዝዝዝት ይበልልክ ዴቭዬ።

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መልዕክት ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @addisuberhanuofficial1829
    @addisuberhanuofficial1829 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you iam healing from my pray i no have word for your deeply teaching wow

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ

  • @misganagezahegn1068
    @misganagezahegn1068 2 ปีที่แล้ว +1

    #Eebbifamii Dev

  • @tadiwoshailu5698
    @tadiwoshailu5698 2 ปีที่แล้ว

    የቃሉ ዕውቀትን ለሌላ ማካፈልና በማስተማሪ ተባርካል ! ነገር ግን ከውስጥ የሚታወጣው ድሚጽ ቅላፀና ፍትህን ካንቴ ማንነት የሚታካፋል ስለሚመስ ብታስተካክል።

  • @samrawit14
    @samrawit14 3 ปีที่แล้ว +1

    Grace be with you Daviye.

  • @misganawthomas5414
    @misganawthomas5414 3 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልህ ዳዊት

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፓስተርዬ

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Jesus❗❗❗ 💝💝💝🙌🙌🙌

  • @ees988
    @ees988 2 ปีที่แล้ว

    Yetebareke sew!

  • @danielmmg3184
    @danielmmg3184 3 ปีที่แล้ว +1

    daveye tsega yibzalih wendimee

  • @mintugrace9008
    @mintugrace9008 2 ปีที่แล้ว

    Much grace brother dawit.

  • @zinasheshetu82
    @zinasheshetu82 2 ปีที่แล้ว

    Ewedihalew ye abate lij!

  • @deju2241
    @deju2241 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Dav, I like your though however comparing words of God vs material. Word of God never be changed, edited nor have expiration date,

  • @akoseyoutube7
    @akoseyoutube7 2 ปีที่แล้ว

    much grace up on u!!

  • @newCreation7711
    @newCreation7711 6 หลายเดือนก่อน

    Geta shegaw yabsalk

  • @zinawberhanu1935
    @zinawberhanu1935 2 ปีที่แล้ว

    Decent man, stay blessed.
    You are unique and there is no crowed in your lesson and content full teaching, even your fellows are also decent too i wish i could be there.

  • @merimadendir1713
    @merimadendir1713 2 ปีที่แล้ว

    Bzu tsega ybzalk yetewededk wendmachn

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว

    Thank you🙏

  • @mahlethadish6060
    @mahlethadish6060 2 ปีที่แล้ว

    የራእይ 12:1-5 ያለዉን ብታብራራልን ወንድሜ

    • @alemababo6981
      @alemababo6981 2 ปีที่แล้ว

      በቲየሊየ ግራም ጠይቄው

    • @alemababo6981
      @alemababo6981 2 ปีที่แล้ว

      እዚከው አለለሽ ይቲውብ ላይ

    • @amanuelnegash377
      @amanuelnegash377 ปีที่แล้ว

      📌 #ራዕይ_12_ላይ_ያለችው_ሴት_ማን_ናት??
      =================================
      ✍ራዕይ 12 ላይ የተጠቀሰችውን ሴት በተመለከተ በብዙ ቅዱሳን መካከል ግራ መጋባቶች ይታያሉ። አንዳን መምህሮችም ከአውዱ ውጭ በመተርጎም ይህች ሴት ማርያም ናት ሌሎቹ ደግሞ ቤተክርስቲያን ናት ይላሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
      📌በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለሚፈጠሩ ጥያቄዎች የመጀመሪያው ማብራሪያ እና መልስ ራሱ መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑ እንዴት ያስደስታል።
      👉የዚህ ክፍል ትርጓሜ የስዕላዊ ቋንቋ ይዘት ያለው ነው። ራዕይ 12 ላይ ያለችው ሴት ማነች የሚለውን ለመመለስ ከክፍሉ እነዚህን እውነታዎች እናስተውል:-
      👉ቁ2፤ እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጨንቃ ጮኸች። ሚክ 4:10
      👉ይህ የተወለደው ወንድ ልጅ አህዛብን በብረት በትር የሚገዛ ነው። ትርጉሙ ይህ ወንድ ልጅ ህዝቦችን ሁሉ የሚገዛውን መጪውን የክርስቶስ መንግስት የሚያሳይ ነው።
      👉ይህ ወንድ ልጅ ወደ እግዚአብሔር
      ዙፋን የተነጠቀ ልጅ ነው።ቁጥር 5
      ይህ ማለት የጌታን ዕርገት የሚያሳይ ነው።(ሐዋ 1:9-11)
      👉ይህ ወንድ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ወንድ ልጅ የወለደችው ደግሞ
      በሴት የምትመስለው እስራኤል ነች።
      ለዚህ ማስረጃው ራዕ12:1 እና ዘፍ 37:9=10 ነው።
      ይህች ሴት የአስራሁለት ከዋክብት አክሊል አድርጋ ነበር።ይህ ማለት አስራሁለቱ ከዋክብት የእስራኤል 12ቱ ነገዶች ናቸው።ዘፍ 37:9-10
      📌ዘፍጥረት 37 (Genesis)
      9፤.... እንዲህም አለ፡- እነሆ ደግሞ ሌላ ሕልምን አለምሁ፤ እነሆ ፀሐይና ጨረቃ አሥራ አንድ ከዋክብትም ሲሰግዱልኝ አየሁ።
      10፤ ለአባቱና ለወንድሞቹም ነገራቸው፤ አባቱም ገሠጸው፥ እንዲህም አለው፡- ይህ ያለምኸው ሕልም ምንድር ነው? በውኑ #እኔና_እናትህ_ወንድሞችህም መጥተን በምድር ላይ እንሰግድልህ ይሆን?
      ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።ራእይ 12 :1,
      👉 ቁ3፤ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥
      -ቀይ ዘንዶ ሰይጣን የሚጠቀምበት የሮም መንግስትን ሲያሳይ የሮም መንግስት የንግስና ልብሳቸው ቀይ ነበር
      -ሰባት ራስ ፍጹም በሆነ ሀይል ነው የሚነሳው
      - አስር ቀንዶች ከሮም መንግስት ጋር የሚተባበሩ የሸክላ መንግስታት የተባሉት ሌሎች ሀገራቶች እና ነገስታቶች ናቸው።
      👉ቁጥር 6 ;-ሴቲቱ ለ1260ቀናት ወደ በረሃ ሸሸች ይህች ሴት ከፊታችን ባለው በታላቁ መከራ ወቅት እስራኤል የምታልፍበትን ሁኔታ ያሳያል።
      ታላቁ መከራ ለ3አመት ተኩል የሚቆይ ነው። እዚህ ጋር በረሃ የሚለው ምድረበዳነትን ሳይሆን ለመንፈሳዊ ህይወት የሚሆን ምሽግን ነው የሚያሳየው። (ሆሴ2:14)
      ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአ ብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።ራእይ 12 : 6
      👉ከቁጥር 12-17
      ሰይጣን በመጨረሻው ዘመን በታላቁ መከራ ጊዜ ከእስራኤል ጋር ሲዋጋ ሊቀ መልአኩ ሚካኤል እስራኤልን ከመከራ ለማዳን ሰይጣንን ድል እንደሚነሳ ያሳያል።
      👉እግዚአብሔር እስራኤል ከሰይጣን
      ያድናታል ።
      👉ቁጥር14 መሰረት እስራኤል ለ3አመት ተኩል በእግዚአብሔር ትጠበቃለች።
      ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት።
      ራእይ 12 : 14
      አንድ ዘመን =1አመት
      ዘመናትም =2አመት
      የዘመን እኩሌታ =ተኩል አመት።
      ይህን ስናሰላው 3አመት ተኩል ይሆናል።

  • @masreshabezabih6859
    @masreshabezabih6859 2 ปีที่แล้ว

    Where is your church? I want to learn please. God bless you

    • @peacebeonearth.9091
      @peacebeonearth.9091 2 ปีที่แล้ว +1

      Jimma ,I was lucky to be served when I was at campus. ከቸርች ጠፍተን ሄደን ነበር ምንማረው።

    • @etaferahukelbi9623
      @etaferahukelbi9623 2 ปีที่แล้ว

      Jimma የወንጌል እውነት ቤተክርስትያን

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ