ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናንተ ምንም አትሆኑም ልጅቷ በመሀል እየተጎዳች ነው የኔ ቆንጆ እድግ በይ ኡፍፍፍ 😢😢
ብዙዬ ተው ልጅቱ አታሳዝንህም በማርያም ተታረቁ የኔ ቆንጆ የናታ ልጅ እድግ በይልኝ
እናቱ ማን. ናት የሙ ጓደኛ. ወፍራሙ ልጅ ናት እርጋ ያለችው
የኔ ጣፋጪ ብዙየሁ በናትህ ልጃችሁን እየጉዳችኋት ነው ታረቁ
ልጅቷየኔ ቆጆ ስታምር ንግግሯ ሢጣፍጥ😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉ታረቁ😢😢😢😢😢
የኔ ማር ስታምር አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ❤ እረ ታረቁ ለጠላት በር አትክፈቱ
የኔ እቁ ስታአምር የአዩ እና የብዜ ልጅ ዋው የኔ ቀበት በል ብዙ ሚሥትህን ቶሎ አምጣት ፊዶዎውን ተውና ከእብድ ጋር አትበድ በራስህ ነገር ነው የአበከው ምርጥ ሰው የምልህ አንተን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
እባክ ብዙዬ ይሄን ውሽታም በምን አመንከው አዩ ደግሞ ወደበትሽ ተመለሽ ይሄን የሴጣን መላክተኛ አሳፍሩት እሱ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው የኔ ማር ደስስትይ❤❤❤
እኔ ከእናንተ ልጃቹ ናት የምታስቀኝ የምታስገርመኝ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፋላቹ አላለችም😂😂ቅመም የሆነች ልጅ በዚህ አጋጣሚ ግን እየተጠነቀቃቹ ከአዋቂ እኩል ንግግር ነገ ትንሽ ጠንቀቅ በሉ ከስረአት ውጪ እንዳትሆንባቹ በተለፈ ማን እንደ እናት❤ማን እንደ እራስ ቤት ሁላቹም ታረቁ ወይኗም አዩም
አሳቀችን
@@nahiyanahiyan1482በጣም❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
Betem yemigerm lij nat egziabher yasdget🎉
ወየው በሳቅ ገደለችኝ እኮ ጣፋጭ የሆነች ልጅ 😂አየህ አላስወራ አለችህ እናቷን ብታመጣ ይሻልሀል በነጋ በጠባ እናቴ እያለች ከምታሰቃይህ❤❤❤
እዴት በደዚ አይነት ውርጋጥ ሰው ቤትክን ትበትናለክ በጣም አዝኜብካለው።
ልጅቷ ጣፋጭ ናት ደግሞ ቆንጅዬ ናት የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰
😂😂የኔ ጠፋጭ የምትገርም ልጅ ነት መሸአለሀ እነቱን መሰይ ሁሉ ነገሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ወርቅ ደስ የምትል ቅመም ልጅ ናት የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ ውድድድድ❤❤
የኔ ወርቅ አባዬን እና እማዬን አስታርቂያቸው ውይ ቡዜ ተናጋገሩ እና ችግራችሁን ፈታችሁ ታረቁ በቃችሁ ይቺ ወርቅ የሆነች ልጅ አታሳዝናችሁም የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውድድድድ የኔ ቅመም ስርአቷ እንደ ልጅ ለምግብ አቸኩልም አማትባ ነው የምትበላው አጉርሽኝ የኔ ፍቅር❤❤❤
ውይ. ጣፋጭ ናት. ልጅት😂😂😂 ታረቁና. አብራቹህ. ኑሩላት
እውይ የኔ ፍፍጭ ልጅቷ ካይን ያውጣሽ😢💋💋💋❤❤❤❤❤❤
ማንንም ብታመጣ እናትን የሚተካ ሰው የለም ሁሉም ትታችሁ ታረቁ ልጅ በእናትም ባባት ፍቅር ማደግ አላባት
ኡፍ የእኔ ቅመም ደስ ስትይ እድግ በይ የእኔ ማር የተባረከች ልጅ ነች ልጅቷን አታሰቃዩ በጣም ያስጠላል ለልጃችሁ አስቡ
የኔ ቅመም ማን እንደ እናት 😢እናቴ ጋር ውሰደኝ ትምህርት ይቅር አለች😢
ልጅቷ በጣም እንድትመራ ናት እንደ ጎጃም ሰው ብሉ ብሉ ትላለች የጎጃም ሰው በልተው የበሉ አይመስላቸውም እነሱን አስታወሰችኝ ❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም እጅግ በይ❤❤❤❤
😂😂😂
የኔ ቆንጆ ቅመም እድግ በይ ቤተሠቦችሽን ፈጣሪ ያሥማማልሽ ❤❤
የኔ ቆንጆ ውይ ልጅቷ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አረ ታረቁ በእውነት
አረ ቡዙዬ አላማረብህም እዉነት ሂድና አዩን አምጣት ማማየ የኔ ማር እድግ በይ❤❤ አተ የልጂህን እናት በተራሰዉ ወሬ መቸም ልትቀይራት አይገባም እዉነት
የኔማር እድግ በይ ፍቅር የሆነች ልጅ❤❤❤❤
የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ዉብ ❤ኤረ አዩዬ ለልጅሽ ስትይ ወደ ቤትሽ ተመለሺ እውነት ህይወት የምታሳሳ ልጅ ናት 😍ቡዜም ነገሮችን በትህግስ ተነጋግራችሁ ፍቱት ለልጅ አይምሮ ጥሩ አይደለም 😍የኔ ጣፋጭ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፈፋላችሁ አላለችም የኔ ማር
የኔ ጣፋጭ ምን ትከረፈፋላቹህ አለቻቸው😂😂😂❤❤❤❤❤
Uuuuufiii Dhugaa Mucanii Bayee Garaa Namaa Nyaatii Wani Hundumaa Dhisaa Nagaa Bufadhaa isini Oduu Namaa Dhisaa Adaraa Waqaa🙏😢😢😢💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢❤እረ ብዜ የዚህ ውዳቂ ሰውዬ ወሬውን አትስማውውው በማርያም ልጅቷ አታሳዝናችሁም እዴ አዩን መልሳት አተ አዩ መልካም ሰው ነች እሱ እደሚለው በጭራሽ አታደርገውም እሱ እናተን ለማበጣበጥ ነው የተነሳው አተም የሱን ወሬ ሰማህ እፍፍፍ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ሚጣየ እዲግበይልኝ የኔውዲ አተግን ወደራሥህ ተመለሥ በሰው ወሬ ዝምብለህ ትዳርህን ታፈርሳለህ እደ በዛላይ እየሠከረ የሚላግግ ሠውየ እኔ አተን ብሆን አደለም ልፈታ አጠገቦ እዳይደርስነበር የማሥጠነቅቀው ጭራሽ ወንዲ ልጂ እደዝህ በተራወሬ ወደዛ ወደዝህ ሲል በጣም ያሥጠላል
የኔውድ ልጂቱ አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ ቤተሰቦችሽን አላህ ያስታርቅልሽ
እኔን የኔ ቆንጆ እናቲ ጋር ውስደኝ አለች እኔን አልቻልኩም 😢የኔ ማር የኔ ጣፍጭ እድግበልን ወንድሜ 😢ብዙዬ በማራያም ታርቁ በጣም አሳዝነችኝ ዩዬ የኔ ቅን መልካም ሴት ልጅሽ ናፍቀለችቤትሽ ተመልሽ በማራያም 😢❤
የኔ ጣፋጭ አዮዬ አንችን ተክታለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤ ብዜ ወደቀልብህ ተመለስ :: በእዉነት ሰዉየዉ አማኑኤል መግባት አለበት ወይም ፀበል ::የንን ጉምጫ ተንኮለኛ ሰዉዬ ሰምተህ ትዳርን የሚየክል ህይወት ልትፈታ ነዉ አቀነባብሮ የመጣልሃል ወሬዉን ሲያመጣልህ ተቀበለዉ አሉህ:: እኔ እኮ አዋቂ አስተዋይ ባል ተመስለኝ ነገረ ግን በሰፈሩብህ የምትሰፈር ባል ነህ ለካ:: እየነገረህ የኔን ትዳር አፍርሳችሁ እናንተም አብራችሁ አትኖሩም ነዉእያለህ ያለዉ አትሰማም እኔ አንተን ብሆን እሷን ነዉ የምሰማዉ::እንድታስረዳኝ አጠብቃት ነበር ፈጣሪ ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ::
የአዩ ልጅ እንዴ አዩ ቅመም ናት❤❤❤ ቡዘ ታረቁ❤❤
የኔ ማር እዴት እዳሳዘነችኝ ደግሞ ቅልጥፍ ጥፍ ያለች ነች ድስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድጋት
ለልጃችሁስትሉ ታርቁ ጥፋትኛ እንተ እራስህንህ ብዙአየ ይማንም ውጠጤ እቅነብሮ ስለንግርህብቻ አምንህው ልጃችሁ በጣም ደስ የምትል ቅልጥፍ ያለች
ምን ተፈጠ እዚህቤት አዩ ለምን ሄደች ሁሌ ደስ የምትለኝ ሕፃን አንድ ስተት አታሳልፍም በዛላይ ቅልጥፍነዋ ዋውነች❤❤❤❤❤የኔ ሚጥምጣ 💕💕💕💕አባ ብላ ብሉ እንጂ😂😂😂
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጅቱ ማርነት ማንእንዴእናት❤❤
እረ ብዙየ በማርያም እሱ የእናተን ትዳር ለማፍረስ ስለሆነ ተዉ አዩ ጥሩ ሰዉ ናት መላኩ ቅዱስ ገብሬል ሰላም ያዉርድ❤❤
እውይይ የኔ ጣፋጭ ልጃችሁ ንቅት ያለች ቀልጣፋ ናት ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ እትልቅ ደርጃ ድርሽ ሚጣዬ❤❤❤❤🎉🎉
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
አሚን ያረብ
የኔ ቆንጆ አድግ ባይ uuuufffff ምን አንዳ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ቆጆ ስታምሪ እረልጃችሁን አብራችው አሳድጉ ብትታረቁ ጥሩነው
የኔ ቅመም እድግ በይላቸው ግን አታሹፉ ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቅመም ሚጣየ😊
Micayyoon namatii toltii akka nama gudatii 😅❤❤❤Namichi jireenya ofi digee keessani digufi ofirraa fageesa amalaa isa argatuma jirtu
አተም አትሰማም እሱም አሁንም አቀነባብሮ ይልክልካል እሊቅሚስትህን ይቅርታ ጠይቀክ ወደቤትህ አስገባ ኑሯቺሁ ይሻላል ምንም ቢደላት ይቺህፃን የናትፍቅር ውስጧን እየጎዳትነው❤❤❤
ስታምር የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ
ቡዙዬ ከዚህ ከባለጌ ወሬ አትሰማ እየተበቀላችሁ ነዉ አይገባህም እንዴ ልጅቷን ከናትዋ አትለይ ትከሳለች❤❤❤❤የኔ ቆንጆ አባትሺን እረብሺ አድርጊዉ
ኡፉፉፉፉ ህፃኗ ሥታሣዝን ያ የተረገመ አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ የተረገመ
የኔ ፍቅር ስታሳዝን የልጅ አዋቂ ስለ ልጅቷ ብላችሁ ታረቁ የሰው ወሬ አይጠቅምም እሱን ንቃችሁ ተውት ባለጌ ሰው ነው 🙏
ወየረኔ በሳቅ ገደለ ነኝ ልደታ ማአሻላህ❤❤❤❤❤
የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤❤❤
Dasii nama jitii damanii tunii ❤❤❤ waqqayyoo sii yaa godisuu baraduu koo ❤❤
Uuuuiffff era buze fi ayun waliti de.ebii uuuff akkam nama marartii barredduu koo❤❤❤❤❤❤
ቡዚዬ የእውነቴን ነው ያምል ለጠላት ቦታ አትስጥ የእውነቴን ነው አዩ ጥሩ ልጅ ነት ቡዚዬ ልጅቷን አተስላቅሰት እበክህን አዩ ትግባ ለጠላት ቦታ አትስጥ
ችግሩኮ የሷነዉ ማስረዳት የነበረባት ቀስ ብላ እሡጋ እደ ተ ናደደ ባይግባቡም እነዛኞቹ ጋ መቀመጥ ነበረባት መሄዷ ሥተት ነዉ እሄሁሉ ብጥብጥ የቺለዉ ለሷና ለጓደኞ ቿ ነዉ ጥሩል ጅ ነዉ
አረ ልጅቷ ማሻአላህ 😍
የኔ ቅመም ህይወትዬ የኔ ማር❤እናቴ እናቴ አላለችም ቅመም እናትሽ ይሄኔ ሆዶ ቦጭ ቦጭ ይላል ትመጣለች ፕራንክ ነው ቻይው
የኔ ጠፋጭ 🎉❤
ትልቅ ሰዉ በሆዳ በቅለዋል መሰለኝ ዊዊዊአላህ ያሳድግሸ ወላሂ እንባአዬ አሰጨረሰችኝ በሳቅ
Uuuufff dimatinii akmii namatii tolotii bareduu koo❤❤❤❤❤
የናቷልጅ ቀመም የሆነሽ እድግበይ የኔፍፍጭ❤❤❤❤🎉🎉
የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😢😢😢😢😢
ውይኔ ልጂቱ😂😂😂😂🌻🌻🌻💐💐ቅልጥፍ ያልች እማምላክ ታሳድጋት
የኔ ናት እናትን የሚህል የለም ማርያም. ወደራስህ ተመለስ ሰው ያልተጣፈውነየሚነበው ባሁኑስአት ምኑን አምነሀትነው እባክህ ልጅቷን እዳታሳግዳት
ወይኔ ልጅቴ የኔ ጣፋጭጭጭ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዩ አትጨማለቂ ወደ ቤትሺ ተመለሺ ህፃኗ አንጀት ስትበላ የኔ ቅመም
የኔቆንጆ❤❤❤
Araa buzee badii keedha namaa namaa gorsuu hin turee maaf namiichaa seexaanii keessa bultee dubbatuuf jettee jireenya jeeqexaa ayyuu si namaa waliin jirate ilmoo irraa godhatee mitii nuti warrii midiyaa irran ishee baree iyyuu halaa ishee hin bekkeene dhugaa ani bayyee namaa gaarii ta'uu keessan bekkamu ammasaa waaqayyoo gooftaan dina gidu keessan yaa baleessu 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ልጂቷ የኔቅመም ደስ ስትል ለሷ ስትሉ ተስማሙ😢😢😢
በእውነት የኔ ቅመም ደስ ስትል እሬ ስውዬም ወሽቱን ነው
የኔ ቆንጆ ስታዛዝን 😢😢ብዝዬ ትሳማሙ
ሲስተረህን አምጥተህላታል ደስ ይላል ግን ለልጂቱ እናቷን አምጣላት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሚጣዬ ምግቡ ተመችቷቷል አስሬ ይጣፍጣል እያለች ነው😂😂😂😂❤❤❤❤
አሁን በዚህ እንከፍ አዩን ጠርጥረህ ትዳርህን ልትበትን ነው? ቡዜ ወደራስህ ተመለሰህ ልጁ ንክ ነው ለማንም አይጠቅምም አዩየ ቆንጆ ሰው አማኝ ስለሆነች እንጅ ቪዲዮውን እንዲህ ሊያቀነባብር የቻለው በዚህ ልክስክስ አትጠረጠርም ይኸ ሴት ሚደበድበው 😂😂😂
ታርቁ ወንድሜ ለልጆችሁ ስትሉ ሲጀመር ሰውይው የራሱን ትዳር አፍርሶ ደግሞ ወደናተ መጣ ለሳይጣን ቦታ አትስጢ❤❤❤
Micayyoo namaa ajibdii garuu guddadhu Uufe buchoo too 🎉❤❤❤
Mucaayyoo xiqqoo tannaa lallaaa ararraa busaa maloo uuuuuuuffi 😢😢😢😢
ብዙየ በፈጠረህ አምላክ ለልጅህ ስትል እንትን አምጣላት የእናት ፍቅርን አትፈጋት በዚህ እድሚዋ የልጅ አምሮታውቃለህ በመቤቴ አምጣላት በጣም ነው ያለቀስኩ በስደትሁኔ በዚህ እድ ሜይ የእናት ፍቅር እንደት እንደሚያገበግበኝ
ልክነሽ ልጂቱ እናት ናፍቃኛለይ እያለች ነዉ
❤❤❤❤❤የኔ ጣፋች ስታሳዝን እፍፍፍፍ እረ እዳው ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ😢😢❤❤❤❤❤
የኔ ዉድድድድድ 😘😘😘😘ልጅቱዋ ስታምር
👍👍👍❤❤❤❤❤️❤️❤️👍🥰🥰😭 የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉
የኔማርርርርእዲግበይይይይይይ❤❤❤
ወድሜ ለልጃችሁ ስትሉ ታረቁ 😢😢❤❤ስታሳዝን
እንደዉ የኔ ጣፋጭ😂❤❤❤❤ኧ ረ ለዚች ዉብ ልጃችሁ ብላችሁ ሠይጣኑን ሥበሩትበፈጠራችሁ
ወይኔ ልጂቱ ግን እግዛብሄር ያሳድግላቹህ ልጃቹህ ስትሉ ሰላም ፍጠሩ
ልጂቷ ስታምር ማሻአልህ
ወይ ቡዜ የኔ ወንድም በማሪያም ተታረቁ ከአዩ ጋር ስለዚች ሚስኪን ህፃን ስትሉ እንኳን ባልና ሚስት እግርና እግርም ይጋጫል አዩ ተመለሽ ወደ ቤትሽ በፈጠረሽ።
egziabeher yasafegshi yene konjo ❤❤❤❤❤❤
ቅመም የሆሽ ልጅ የኔ ማር❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ጉደ ያ ጂል ተሣካለት ወላሂ እንዳለውም በጠበጣችሁ እንደት እሡን ታሥደሡቱታላችሁ ወላሂ እናተው በውሥጥ ጨርሡት እባክህ ቡዜ እሡን ደሥ አታሥብሉት
የኔጣፍጭ አረ ቡዜ ይበቃችዋል ለጠላት መንገድ አትክፈት ታረቁ የልጅትዋን ሳይኮ ይጎዳል
ውይ ቅመምናት ማሻአላህ❤❤❤
የኔቆንጆ ቅመም እድግ በይ ቤተሠቦችሽንፈጣሪያሥማማልሽ❤❤❤❤አስለቀሰቺኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ጣፋጭ ለሦ ሥትሉ ታረቁ ❤❤🎉🎉
ማማዬ እማዬን እና አባዬን አስታርቂ እሺ የኔ ወርቅ ቡዙ ታረቁ በቃችሁ በንግግር ፍቱት ይቺ ወርቅ የሆነች ልጃችሁ አታሳዝናችሁም
አረ እባክህ ብዙዬ ለልጂህ ስትል ታረቁ የኔ ፍቅር ልጂቷ አሳዘነቺኚ እናቴጋ ውሰደኚ ስትል
Yene konjoo gaeta yisdgeshi❤❤❤❤
ወድማችን ወደራስህ ተመለስ ሚስትህን መልስ ያነ ሰው አውቆ ነው. ምንም አትመነው
የኔ ቅመም አፏ ሲጣፍጥ እናቷን መልስላት😢😢
እናንተ ምንም አትሆኑም ልጅቷ በመሀል እየተጎዳች ነው የኔ ቆንጆ እድግ በይ ኡፍፍፍ 😢😢
ብዙዬ ተው ልጅቱ አታሳዝንህም በማርያም ተታረቁ የኔ ቆንጆ የናታ ልጅ እድግ በይልኝ
እናቱ ማን. ናት የሙ ጓደኛ. ወፍራሙ ልጅ ናት እርጋ ያለችው
የኔ ጣፋጪ ብዙየሁ በናትህ ልጃችሁን እየጉዳችኋት ነው ታረቁ
ልጅቷየኔ ቆጆ ስታምር ንግግሯ ሢጣፍጥ😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉ታረቁ😢😢😢😢😢
የኔ ማር ስታምር አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ❤ እረ ታረቁ ለጠላት በር አትክፈቱ
የኔ እቁ ስታአምር የአዩ እና የብዜ ልጅ ዋው የኔ ቀበት በል ብዙ ሚሥትህን ቶሎ አምጣት ፊዶዎውን ተውና ከእብድ ጋር አትበድ በራስህ ነገር ነው የአበከው ምርጥ ሰው የምልህ አንተን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው
እባክ ብዙዬ ይሄን ውሽታም በምን አመንከው አዩ ደግሞ ወደበትሽ ተመለሽ ይሄን የሴጣን መላክተኛ አሳፍሩት እሱ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው የኔ ማር ደስስትይ❤❤❤
እኔ ከእናንተ ልጃቹ ናት የምታስቀኝ የምታስገርመኝ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፋላቹ አላለችም😂😂ቅመም የሆነች ልጅ በዚህ አጋጣሚ ግን እየተጠነቀቃቹ ከአዋቂ እኩል ንግግር ነገ ትንሽ ጠንቀቅ በሉ ከስረአት ውጪ እንዳትሆንባቹ በተለፈ ማን እንደ እናት❤ማን እንደ እራስ ቤት ሁላቹም ታረቁ ወይኗም አዩም
አሳቀችን
@@nahiyanahiyan1482በጣም❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
Betem yemigerm lij nat egziabher yasdget🎉
ወየው በሳቅ ገደለችኝ እኮ ጣፋጭ የሆነች ልጅ 😂አየህ አላስወራ አለችህ እናቷን ብታመጣ ይሻልሀል በነጋ በጠባ እናቴ እያለች ከምታሰቃይህ❤❤❤
እዴት በደዚ አይነት ውርጋጥ ሰው ቤትክን ትበትናለክ በጣም አዝኜብካለው።
ልጅቷ ጣፋጭ ናት ደግሞ ቆንጅዬ ናት የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰
😂😂የኔ ጠፋጭ የምትገርም ልጅ ነት መሸአለሀ እነቱን መሰይ ሁሉ ነገሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ወርቅ ደስ የምትል ቅመም ልጅ ናት የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ ውድድድድ❤❤
የኔ ወርቅ አባዬን እና እማዬን አስታርቂያቸው ውይ ቡዜ ተናጋገሩ እና ችግራችሁን ፈታችሁ ታረቁ በቃችሁ ይቺ ወርቅ የሆነች ልጅ አታሳዝናችሁም የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውድድድድ የኔ ቅመም ስርአቷ እንደ ልጅ ለምግብ አቸኩልም አማትባ ነው የምትበላው አጉርሽኝ የኔ ፍቅር❤❤❤
ውይ. ጣፋጭ ናት. ልጅት😂😂😂 ታረቁና. አብራቹህ. ኑሩላት
እውይ የኔ ፍፍጭ ልጅቷ ካይን ያውጣሽ😢💋💋💋❤❤❤❤❤❤
ማንንም ብታመጣ እናትን የሚተካ ሰው የለም ሁሉም ትታችሁ ታረቁ ልጅ በእናትም ባባት ፍቅር ማደግ አላባት
ኡፍ የእኔ ቅመም ደስ ስትይ እድግ በይ የእኔ ማር የተባረከች ልጅ ነች ልጅቷን አታሰቃዩ በጣም ያስጠላል ለልጃችሁ አስቡ
የኔ ቅመም ማን እንደ እናት 😢እናቴ ጋር ውሰደኝ ትምህርት ይቅር አለች😢
ልጅቷ በጣም እንድትመራ ናት እንደ ጎጃም ሰው ብሉ ብሉ ትላለች የጎጃም ሰው በልተው የበሉ አይመስላቸውም እነሱን አስታወሰችኝ ❤❤❤❤❤❤የኔ ቅመም እጅግ በይ❤❤❤❤
😂😂😂
የኔ ቆንጆ ቅመም እድግ በይ ቤተሠቦችሽን ፈጣሪ ያሥማማልሽ ❤❤
የኔ ቆንጆ ውይ ልጅቷ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አረ ታረቁ በእውነት
አረ ቡዙዬ አላማረብህም እዉነት ሂድና አዩን አምጣት ማማየ የኔ ማር እድግ በይ❤❤ አተ የልጂህን እናት በተራሰዉ ወሬ መቸም ልትቀይራት አይገባም እዉነት
የኔማር እድግ በይ ፍቅር የሆነች ልጅ❤❤❤❤
የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ዉብ ❤ኤረ አዩዬ ለልጅሽ ስትይ ወደ ቤትሽ ተመለሺ እውነት ህይወት የምታሳሳ ልጅ ናት 😍ቡዜም ነገሮችን በትህግስ ተነጋግራችሁ ፍቱት ለልጅ አይምሮ ጥሩ አይደለም 😍
የኔ ጣፋጭ ብሉ እንጂ ምን ትንከረፈፋላችሁ አላለችም የኔ ማር
የኔ ጣፋጭ ምን ትከረፈፋላቹህ አለቻቸው😂😂😂❤❤❤❤❤
Uuuuufiii Dhugaa Mucanii Bayee Garaa Namaa Nyaatii Wani Hundumaa Dhisaa Nagaa Bufadhaa isini Oduu Namaa Dhisaa Adaraa Waqaa🙏😢😢😢💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢❤እረ ብዜ የዚህ ውዳቂ ሰውዬ ወሬውን አትስማውውው በማርያም ልጅቷ አታሳዝናችሁም እዴ አዩን መልሳት አተ አዩ መልካም ሰው ነች እሱ እደሚለው በጭራሽ አታደርገውም እሱ እናተን ለማበጣበጥ ነው የተነሳው አተም የሱን ወሬ ሰማህ እፍፍፍ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ሚጣየ እዲግበይልኝ የኔውዲ አተግን ወደራሥህ ተመለሥ በሰው ወሬ ዝምብለህ ትዳርህን ታፈርሳለህ እደ በዛላይ እየሠከረ የሚላግግ ሠውየ እኔ አተን ብሆን አደለም ልፈታ አጠገቦ እዳይደርስነበር የማሥጠነቅቀው ጭራሽ ወንዲ ልጂ እደዝህ በተራወሬ ወደዛ ወደዝህ ሲል በጣም ያሥጠላል
የኔውድ ልጂቱ አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ ቤተሰቦችሽን አላህ ያስታርቅልሽ
እኔን የኔ ቆንጆ እናቲ ጋር ውስደኝ አለች እኔን አልቻልኩም 😢የኔ ማር የኔ ጣፍጭ እድግበልን ወንድሜ 😢ብዙዬ በማራያም ታርቁ በጣም አሳዝነችኝ ዩዬ የኔ ቅን መልካም ሴት ልጅሽ ናፍቀለችቤትሽ ተመልሽ በማራያም 😢❤
የኔ ጣፋጭ አዮዬ አንችን ተክታለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤ ብዜ ወደቀልብህ ተመለስ :: በእዉነት ሰዉየዉ አማኑኤል መግባት አለበት ወይም ፀበል ::የንን ጉምጫ ተንኮለኛ ሰዉዬ ሰምተህ ትዳርን የሚየክል ህይወት ልትፈታ ነዉ አቀነባብሮ የመጣልሃል ወሬዉን ሲያመጣልህ ተቀበለዉ አሉህ:: እኔ እኮ አዋቂ አስተዋይ ባል ተመስለኝ ነገረ ግን በሰፈሩብህ የምትሰፈር ባል ነህ ለካ:: እየነገረህ የኔን ትዳር አፍርሳችሁ እናንተም አብራችሁ አትኖሩም ነዉእያለህ ያለዉ አትሰማም እኔ አንተን ብሆን እሷን ነዉ የምሰማዉ::እንድታስረዳኝ አጠብቃት ነበር ፈጣሪ ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ::
የአዩ ልጅ እንዴ አዩ ቅመም ናት❤❤❤ ቡዘ ታረቁ❤❤
የኔ ማር እዴት እዳሳዘነችኝ ደግሞ ቅልጥፍ ጥፍ ያለች ነች ድስ ስትል እግዚአብሔር ያሳድጋት
ለልጃችሁስትሉ ታርቁ ጥፋትኛ እንተ እራስህንህ ብዙአየ ይማንም ውጠጤ እቅነብሮ ስለንግርህብቻ አምንህው
ልጃችሁ በጣም ደስ የምትል ቅልጥፍ ያለች
ምን ተፈጠ እዚህቤት አዩ ለምን ሄደች ሁሌ ደስ የምትለኝ ሕፃን አንድ ስተት አታሳልፍም በዛላይ ቅልጥፍነዋ ዋውነች❤❤❤❤❤የኔ ሚጥምጣ 💕💕💕💕አባ ብላ ብሉ እንጂ😂😂😂
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጅቱ ማርነት ማንእንዴእናት❤❤
እረ ብዙየ በማርያም እሱ የእናተን ትዳር ለማፍረስ ስለሆነ ተዉ አዩ ጥሩ ሰዉ ናት መላኩ ቅዱስ ገብሬል ሰላም ያዉርድ❤❤
እውይይ የኔ ጣፋጭ ልጃችሁ ንቅት ያለች ቀልጣፋ ናት ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ እትልቅ ደርጃ ድርሽ ሚጣዬ❤❤❤❤🎉🎉
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
አሚን ያረብ
የኔ ቆንጆ አድግ ባይ uuuufffff ምን አንዳ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ቆጆ ስታምሪ እረልጃችሁን አብራችው አሳድጉ ብትታረቁ ጥሩነው
የኔ ቅመም እድግ በይላቸው ግን አታሹፉ ትዳር እቃቃ ጨዋታ አይደለም
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቅመም ሚጣየ😊
Micayyoon namatii toltii akka nama gudatii 😅❤❤❤
Namichi jireenya ofi digee keessani digufi ofirraa fageesa amalaa isa argatuma jirtu