እንደ ውሀ ጥርት ያለ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር ሚስጥር ከነፎርሙላው | Transparent Detergent

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024
  • እንደ ውሀ ጥርት ያለ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር ከነፎርሙላው | 85 ሊትር በ3,240 ብር ቶሎ ይጀምሩ | አዋጭ ፈሳሽ ሳሙና አሰራር ከነፎርሙለው | ከ30,000ሺ ብር በላይ ትርፍ የሚያገኙበት | ሙሉ አሰራር ምንም ሳንደብቅ | ቶሎ ይጀምሩ!!
    የፈሳሽ ሳሙና ቢዝነስ 100% ምታተርፍበት እጅግ አዋጭና ትርፋማ ቢዝነስ ነው ። በዚህ ቢዝነስ መክሰር አይታሰብም ። ጀምሩትና ተለወጡበት ። ፈሳሽ ሳሙና በቤታቹ በቀላሉ መስራት ትችላላቹ ።
    ለማንኛውም ጥያቄ = 0940148769
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል t.me/amazingde....
    ከድር ኬሚካልስ -7ተኛ = 0913374320

ความคิดเห็น • 209

  • @Muse_Ayana
    @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +4

    th-cam.com/video/Enc_CHS5ddA/w-d-xo.htmlsi=cdF8E7E3q8xsF79A የልብስና የእቃ ላርጎ እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን?

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 หลายเดือนก่อน +7

    ምታስተምረው በጣም ጥሩ ነው በተለይ ደረቅ ሣሙና የልብስ የገላ የእጅ የእቃ ብትሠራል ስለ ስልጠናው ደሞ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@elsatilahun5241 amesegnalehu. Bekerebu Eseralehu

    • @TsehayEngochu
      @TsehayEngochu หลายเดือนก่อน

      How I can get the chemical seller

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@TsehayEngochu please check my other video

  • @HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d
    @HopeforPeople-ሆፕፎርፕፕ-t7d 15 วันที่ผ่านมา +1

    WOW great and unique !!!!!!!!!!!!!!!! God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  15 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🙏🙏🙏🏆👏

  • @Haile-yk5zi
    @Haile-yk5zi หลายเดือนก่อน +2

    ለብዙ ጊዜ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው።
    ክበረልኝ👏

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@Haile-yk5zi keep watching, there will be more like this

  • @HaimanotYemane
    @HaimanotYemane 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ መረጃ ነው ግን ሽቶ ፣ማቆያ ፣ኦብቲካል ሲጨመርበት አይቀጥንም ?

  • @yosefayana2558
    @yosefayana2558 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በአንተ ምን ያህል እንደኮራሁ ለመናገር እፈልጋለሁ። እንደዚህ አይነት መረጃ ሰጭ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለመስራት ያደረከዉ ቁርጠኝነት በእውነት አበረታች ነው። ደረቅ እና ፈሳሽ ሳሙና ላይ ያለህ እዉቀት ሲጋራ ማየት በጣም ያስደስተኛል። አስደናቂውን ስራ ቀጥልበት - ጥሩ ነገሮችን እየሰራህ ነው።

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@yosefayana2558 አመሰግናለሁ። ወንድሜ

  • @NatnaelSisay-o6n
    @NatnaelSisay-o6n 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለት ጥያቄ አለኝ 1 የ chemical መሸጫዉን ቦታ ብትነግረን? 2 መጀመርያ ለመስራት በ ትንሽ እቃ ና ፎርሙላ አሳየን ? አመሰግናለሁ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  6 วันที่ผ่านมา +1

      @@NatnaelSisay-o6n check my other videos.

  • @ፋፊyasin
    @ፋፊyasin 22 วันที่ผ่านมา +2

    ለሙከራ በትን ፎርሙላ አሠራር ሥራልን ወድማችን እናመሠግናለን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  22 วันที่ผ่านมา

      @@ፋፊyasin eshi

  • @MkMagga
    @MkMagga 6 วันที่ผ่านมา +1

    Betam gobez berta wendime enameseginalen

  • @Mamit2323
    @Mamit2323 หลายเดือนก่อน +1

    tnxs bro. tnshe keten lemadreg mn enadreg ? chewama wuha lehonu akebabiwochu mn yeteshale aserar entekem ?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@Mamit2323keten madreg kefelegeah wuha keleketu alef adrego mesrat. chewama wuha kehone bizu chew alemetekem.

    • @Mamit2323
      @Mamit2323 หลายเดือนก่อน

      @@Muse_Ayana tnxs brother. eni mekelle nw emseraw abren emneserabet neger humetakele betam desylegnal

  • @Fetan_Learning_Center
    @Fetan_Learning_Center 7 วันที่ผ่านมา +1

    Lezi optical brightner metekem ayasfelegewem aydel?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Fetan_Learning_Center metekem alemetekem techelaleh, it's ok.

    • @Fetan_Learning_Center
      @Fetan_Learning_Center 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Muse_Ayana video lay yalew sls ye china nw dubai

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  6 วันที่ผ่านมา +2

      @Fetan_Learning_Center all materials I've used are Dubai made

    • @Fetan_Learning_Center
      @Fetan_Learning_Center 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@Muse_Ayana amesegnalehu betam bertalin 👑

  • @sieduDese
    @sieduDese 23 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ቆንጆ ነው

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  23 วันที่ผ่านมา

      @@sieduDese yep.

  • @Abdulmejid-s9g
    @Abdulmejid-s9g 19 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ፎርሙላ ፎርማሊን መጠቀም ይቻላል
    ወይስ ይሄ ይታሸጋል

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  19 วันที่ผ่านมา +1

      @@Abdulmejid-s9g yes. Telegram 0940148769 for more

  • @abenezertewodros3811
    @abenezertewodros3811 14 วันที่ผ่านมา +1

    Stpp መጀመሪያ ውሃው ውስጥ እንጨምር ወይስ መጨረሻ ሳሙናው ላይ እንጨምር?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  14 วันที่ผ่านมา +1

      @@abenezertewodros3811 Telegram 0940148769

  • @andinetwegene7447
    @andinetwegene7447 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you!

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@andinetwegene7447 amen

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወድማችን ግብአቱ የትይገኝል ቦታውን ንገረን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@tinatube1983 please check my other video

  • @EthioEagleMedia
    @EthioEagleMedia หลายเดือนก่อน +3

    Good tutorial..tnx😊😊😊

  • @foziaabdulkadir2663
    @foziaabdulkadir2663 หลายเดือนก่อน +5

    እናመስግናለን አድራሻ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@foziaabdulkadir2663 አድራሻ ሰባተኛ ንግድ ባንክ አካባቢ ፡ ከድር ኬሚካልስ፡
      For more info Call 0940148769

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 หลายเดือนก่อน

    Woyen yet new yalehew ene meseletan eflegalehu wondemi ebakeh min lesira eyaleku eyetchnanekugn new yelet guroroyen lemshfin besira arif nebre ❤❤❤

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@egizabhreyemesegn5801 7gna , keder chemicals 0940148769

  • @alemayehugezahegn8217
    @alemayehugezahegn8217 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ላርጎ አምራች ነኝ በሳምት ከ10 13 በርሜል አመርታለው በይገርምክ ሁሉንም ኬሚካል በአንድ ለይ አርጌ ነው በማሽን የምመታው አላዛዛውም ምርጥ ላርጎ እሰራለው መጀመርያ በዱላ እሰራለው ኤሴሌስ በደቃ እደሚሟም አቃለው ብዙ ማማሰል አይጠበቅም

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +2

      @@alemayehugezahegn8217 በዱላ ምትሰራ ከሆነ ሁሉንም ባንዴ ማዋሀድ ከባድ ነው። እስኪ ያለማሽን ሞክረው። በዛ ላይ አንተ ስራ ማቅለል ነው የፈለክኸው። እርግጠኛ ነኝ እንደኔ ጥርት ብሎ አይመጣልህም።
      ነገር ግን ዋው ብያለሁ። በርታ። ጀግና ሰው ነህ። ባይሆን ደንበኛ እንዳንተ ሲበዛ ይሄ ጥሩ መፍትሔ ነው ።
      🙏🙏🙏

  • @TeSt-y7v1q
    @TeSt-y7v1q 22 วันที่ผ่านมา +1

    Gobezahal enamesgenaln

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  22 วันที่ผ่านมา

      @@TeSt-y7v1q 👍👍🙏🙏

  • @haneenabusada4455
    @haneenabusada4455 หลายเดือนก่อน +2

    Waow arefi naw🎉🎉❤❤

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@haneenabusada4455 keep watching for more

  • @ኤልሳእናይልማትዬብ
    @ኤልሳእናይልማትዬብ หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ኬሜካሉ እሚገኝበት ቦታና በትንሹ ለመስራት ለሴቶች ለማማሱል አቅም የሚሆን ፎርሙላ ብትሰራልን ?? ጌታ ይባርክህ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +2

      @@ኤልሳእናይልማትዬብ ኬሚካሎቹ 7ተኛ ከድር ኬሚካልስ ይገኛሉ። በቀጣይ እሰራለሁ።

  • @EphrataMisganaw-xm7ty
    @EphrataMisganaw-xm7ty หลายเดือนก่อน +1

    እሂን በማየት ብቻ መስራት እንችላለን?ሌላ ተጨማሪ ኬሚካል የለም?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@EphrataMisganaw-xm7ty አዎ።

    • @EphrataMisganaw-xm7ty
      @EphrataMisganaw-xm7ty หลายเดือนก่อน +1

      @@Muse_Ayana እኔ ጎንደር ነኝ ኬሚካሉን የት ላገኘው እችላለሁ ወንድም?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@EphrataMisganaw-xm7ty ke A.A

    • @EphrataMisganaw-xm7ty
      @EphrataMisganaw-xm7ty หลายเดือนก่อน +1

      @@Muse_Ayana አመሰግናለሁ ወንድም በርታልን::አንዳንድ ነገሮች ለመጠየቅ ስለምፈልግ ፈቃደኛ ከሆንክ ስልህ ብታስቀምጥልኝ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@EphrataMisganaw-xm7ty 0940148769

  • @BelayAmensisa
    @BelayAmensisa หลายเดือนก่อน +4

    ለማወፈር የምንጠቀመው ኬሚካል ምንድነው?ወይም ደግሞ አሰራሩን ግለፅልን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@BelayAmensisacall 0940148769

    • @melabayuh
      @melabayuh หลายเดือนก่อน +2

      ጨው የጽዳት ባህሪ ቢኖረውም ውፍረቱንም በጣም ይቀይረዋል። ሲበዛ ግን እጅን ማቃጠልና ልብስን ፌድ የማድረግ ነገር አለው።

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +2

      @@melabayuh እውነት ነው። ጨው ሲበዛ ላርጓችንን ማወፈር ያቆምና ይበጣጥሰዋል(ያቀጥነዋል) አረፋውም እንዲቀንስ ያደርገዋል።

    • @TsehayEngochu
      @TsehayEngochu หลายเดือนก่อน +1

      Enem lezi tiyake betemelseln Des yelegnal.becoz kifelhager more weferam mehonu NW gebeya misebew.endihum transparent mehonu that's the best

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@TsehayEngochu call 0940148769

  • @EmebetMeselu
    @EmebetMeselu หลายเดือนก่อน +6

    እባክህን የልጃች እናት ነኝ ልትረዳኝ ትችላለህ በማሰልጠን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@EmebetMeseluደስ ይለኛል። 0940148769

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄዬ ሶዳሽ አኳር አይደልዴ እደጨው ያተ ያረከው ዱቄት ይመስላል

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@mheeed5950 soda ash ankuar adelem, duket new

  • @OfficialZeki
    @OfficialZeki หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወድሜ ኬሚካል የት ነው ሚሸጠው እባክህን ንገረኝ🎉❤

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@OfficialZeki check this video th-cam.com/video/JTwake7I_-g/w-d-xo.htmlsi=9f9YSjn52zJfbwsD

    • @OfficialZeki
      @OfficialZeki หลายเดือนก่อน +1

      @@Muse_Ayana አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @nigestalemu9841
    @nigestalemu9841 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኮስቲክ መጠቀም አንችልም በሶዳሽ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  23 วันที่ผ่านมา

      @@nigestalemu9841 Telegram 0940148769. Thanks for watching

  • @teklaygebremeskel1053
    @teklaygebremeskel1053 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሃሪፍ ነው ግን PH ከስድስት በታች ነው የሚሆነውና ለምን ኮስቲክ ኣልጨመርክም?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  29 วันที่ผ่านมา

      @@teklaygebremeskel1053 thanks for watching. For more 0940148769

  • @TsehayEngochu
    @TsehayEngochu หลายเดือนก่อน +1

    We didn't use cmc,ena why we didn't mix soda ash wez water before added to the all mixing process

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@TsehayEngochu good questions,
      #1 we didn't use CMC because it tends to filter water from the rest of the chemicals but you can use xanthan gum to get through this problem.
      #2 this process is unique, it's proven by a chemical engineer. But you can add the soda ash before adding labsa that way you can mix all at once, but you won't get a clear transparent Detergent.
      But more video like this is yet to come so keep watching.

    • @TsehayEngochu
      @TsehayEngochu หลายเดือนก่อน

      @@Muse_Ayana thanks brother.if it profitable it's okay.anyhow we have z same proffesion.

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@TsehayEngochu brother. Profitable new. Neger gen bota, gize ena gebeya yeteyekal.

  • @bkbiruk1258
    @bkbiruk1258 19 วันที่ผ่านมา +1

    btam enamsgnaln anten ayche lmserat tnsasahu

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  19 วันที่ผ่านมา +1

      @@bkbiruk1258 Berta. 👍👍🏆🏆

  • @miftata2532
    @miftata2532 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ጥሩ ነው በርታ ግን እንዴት ነው ከውስጡ የደበከን ነገር የለም ልሞክረው ስለሆነ ነው

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +4

      @@miftata2532 ሞክረውና ካልመጣ እኔ እቀጣለሁ። ምንም የደበኩት ነገር የለም። በ34 ሊትር ሞክረው
      ውሀ 34 ሊትር 1kg ላብሳ፣ 1.25kg sls፣ 0.2kg, CDEA, 0.25kg soda ash, 0.96kg ጨው። ያለጥርጥር ይመጣል።

    • @miftata2532
      @miftata2532 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ሞክራለው በጣም ነው ማመሰግነው

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@miftata2532 ግን ልብ ማለት ያለብህ ነገር በደንብ ማዋሀድ አለብህ። አሰራሩን ተከትለህ ስራ።

    • @miftata2532
      @miftata2532 หลายเดือนก่อน

      እሺ

    • @rabiahmohammed9761
      @rabiahmohammed9761 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን👍👍👍

  • @Fetan_Learning_Center
    @Fetan_Learning_Center 7 วันที่ผ่านมา +1

    1 kg weha ke 1 litter gar ekul nw?
    sls ye china nw ye dubai?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Fetan_Learning_Center yes. Telegram 0940148769 for more

  • @dawitwubee4895
    @dawitwubee4895 หลายเดือนก่อน +1

    ለሚያልፍ አለም እንዲህ ምን ልስራ ብሎ ለሚጨነቅ መፍትሄ ሥለሆንክልን እናመሠግንሀለን ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@dawitwubee4895 አሜን አሜን ። አመሰግናለሁ።

  • @KsanetMezgebo
    @KsanetMezgebo 14 วันที่ผ่านมา +1

    ስልጠና የት ነው የሚሠጠው በናትህ ኬሚካሉሥ የት ነው የሚገዛው

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  14 วันที่ผ่านมา +1

      @@KsanetMezgebo check this video th-cam.com/video/JTwake7I_-g/w-d-xo.htmlsi=T-VjqqEBnF_Gh79N

  • @TiruTegegne-h3p
    @TiruTegegne-h3p หลายเดือนก่อน

    ግብአቶቹን በሁሉምቦታ ማግኘት እንችላለን?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@TiruTegegne-h3p A.A 7gna lay

  • @mitikuwakayo4200
    @mitikuwakayo4200 หลายเดือนก่อน +1

    ኬምካሉን ለምሳለ ከፓርማሲ ነው ? ወይስ ከየት ነው ማግኘት የምችለው ?? ወንድሜ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      የፈሳሽ ሳሙና ግብአቶች መሸጫ ሱቆች አሉ። ሰባተኛ ከድር ኬሚካልስ። አየርጤናም አለ

    • @mitikuwakayo4200
      @mitikuwakayo4200 หลายเดือนก่อน +1

      @@Muse_Ayana አመሰግናለሁ ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥልኝ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@mitikuwakayo4200 0940148769

    • @mitikuwakayo4200
      @mitikuwakayo4200 หลายเดือนก่อน +1

      @@Muse_Ayana አመሰግናለሁኝ

  • @UmuMahir-v2n
    @UmuMahir-v2n 29 วันที่ผ่านมา +1

    Min yakil ken yikoyal🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  29 วันที่ผ่านมา

      @@UmuMahir-v2n Telegram 0940148769

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
    @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ማቲሪያሉ የት ነዉ የሚገኘዉ ኮቦልቻ ለላለን ሰዎች የሚገኝበትን ቦታ ብትጠቁመን ሀሪፍ ነዉ ጀዛክላሁ ኸይር

  • @SelfuAyele
    @SelfuAyele หลายเดือนก่อน

    ግበአቶችን ከየት:እናገኛለን?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@SelfuAyele ሀለተኛውን ቪዲዮ ተከታተል። እዛጋ በደንብ ተብራርቷል።

  • @Healthcareforlive
    @Healthcareforlive 19 วันที่ผ่านมา +1

    Chemical ket inagegnalen

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  19 วันที่ผ่านมา +1

      @@Healthcareforlive check my other videos

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን
    ስልክ,ቁጥር አድቀምጥልን እንድታብራራልን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@momanamossa8620 0940148769

  • @enatbefkadu2591
    @enatbefkadu2591 18 วันที่ผ่านมา +1

    ለ50 ሌትር እባክህ ፎርሙላ ፃፍልኝ please lejemari betinishu

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  18 วันที่ผ่านมา +1

      @@enatbefkadu2591 DES yelegnal. Telegram 0940148769. Thanks for watching

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @tewodrosendalkachew2054
    @tewodrosendalkachew2054 หลายเดือนก่อน +1

    eni yalgebagn water be digital scale alekaku kelittiru gar endit yimetal 85kg ke 85 litter ekul yihonal endie?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@tewodrosendalkachew2054 አዎ። ስትሸጪም 1 ሊትር ማለት 1 ኪ.ግ በሚዛን መዝነሽ ነው። ምክንያቱም ኬሚካሉንም ስትገዚ ተመዝኖ ነው ሚሸጠው።

  • @mitkuabiranu838
    @mitkuabiranu838 หลายเดือนก่อน +2

    Chemicalochun yet inagegnalen please botawun takumagn amesaginalehu

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      7gna keder chemicals 0940148769

  • @MekibibBekele
    @MekibibBekele หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ ቀጣይ ሳምንት ደውዬ እመጣለሁ በጣም ቅን ነህ ፈጣሪ ይባርክህ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@MekibibBekele አሜን አሜን!!።

  • @YetemwerkMechal
    @YetemwerkMechal หลายเดือนก่อน

    እኔ የምሰራው በኮስቲክ ሶዳ ነው እና የትኛው የተሻለ ነው እባክህ መልስልኝ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@YetemwerkMechal በኮስቲክ መስራትህ ጥሩ ነው። በርታ። for more info 0940148769

  • @AbebeMulugeta-t3q
    @AbebeMulugeta-t3q หลายเดือนก่อน

    እጅግ ናመሰግናለን

    • @AbebeMulugeta-t3q
      @AbebeMulugeta-t3q หลายเดือนก่อน

      ቅን ልቦች ይብዛልን

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op หลายเดือนก่อน

    በኦላይን መማር ይቻላል ወድም እናመሰግናለን ጀዛክ አላህ ኸይረን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@zinet-lf1op ቪዲዮዎችን እያዩ መማር ይቻላል። ነገር ግን በአካል ሰልጥነው ስራውን ለመጀር ለሚፈልጉ 7ተኛ ንግድ ባንክ አካባቢ ከድር ኬሚካልስ። 0940148769

  • @rahima439
    @rahima439 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነክ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@rahima439 amesegnalehu

  • @BelayAmensisa
    @BelayAmensisa หลายเดือนก่อน +1

    What's Xanthan gum &can we use it for liquid soap?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@BelayAmensisa xanthan gum is a liquid thickening chemical. You can use it for liquid detergent.

  • @Servantayalewabera
    @Servantayalewabera หลายเดือนก่อน +2

    Chemicalochun keti ende migeza nigergn ke hawassa

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@Servantayalewabera hawasa lay yet endemishetu alawukem. Neger gen Addis Ababa yemegzat Hasab kaleh 7gna gar yegegnalu

  • @FufaAnbesa
    @FufaAnbesa หลายเดือนก่อน

    How can I get these inputs?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@FufaAnbesa 7gna, Neged bank akababi, keder chemicals

  • @Lele-wm6oz
    @Lele-wm6oz หลายเดือนก่อน

    ግልጽነት ለራሰ ስለ
    ሆነ ምንም ሳትደብቅ በማሳየትህ እያመሰገንኩህ SLS ያልከውን ኬሚካል SLES በሚል አሰተካክለው በርታ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@Lele-wm6ozyou're right thanks. Keep watching.

  • @shimelisRegasa
    @shimelisRegasa หลายเดือนก่อน

    ሠላም የምጠይቅ ነገር ለምሳሌ 80ሌትር የምየሰራ ከሆን በሌትር ሳይሆን 80 ትቀንሶ70ሌትር ነው የምሰራው የሚባሀው አንት ምን ትላለክ80ሌትር ከሰራን ሊቀጥን ይችላል ይባላል

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@shimelisRegasa እንዴት ወደ ምንፈልገው ቀይረን መስራት እንችላለን ። ነገ ይለቀቃል ቪዲዮው።

  • @GenetBirisa
    @GenetBirisa หลายเดือนก่อน

    Costic soda anixeqemim?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@GenetBirisa metekem enchelalen, beketay yersun aserar elekaleku

    • @GenetBirisa
      @GenetBirisa หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew melkam sew neh

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 หลายเดือนก่อน

    የግብአቶቹ ኪሎ ሳንቀንስ ነው የውሐው ልኬት 85 የሚሆነው??

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@ruthasres491 ውሀ በራሱ 85 ሊትር ነው።

  • @MEntertainment2024
    @MEntertainment2024 หลายเดือนก่อน +2

    Very good

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጎበዝ በርታ እንዳተ ንፁሕ ልቦችንያብዛልን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +2

      @@Munakassa258 አሜን

  • @eyobts5
    @eyobts5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀዋሳ ኬሚካል የት ማግኘት እንችላለን?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      ሀዋሳ ላይ የት እንደሚገዛ አላውቅም። አዲስ አበባ መተህ መግዛት ይከብድሀል?

    • @hirutnigussie2917
      @hirutnigussie2917 หลายเดือนก่อน

      ዳንቻ ሳሙና ወይም ፒክ ሳሙና ጋር

  • @melabayuh
    @melabayuh หลายเดือนก่อน +1

    CDEA እና STPP መተካካት ይችሉ ይሆን በሌላ fOrmula ተምሬው ነበር። የሰሞኑን stpp ዋጋ ካወቅህ ብታጋራኝ። በተጨማሪም የጨው መጠን አልበዛም ወይ? የማጥራት አቅሙስ? በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርታ። የገላ ሳሙና ቢሰራ ከተቻለ።

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      አንዱን በሌላው መተካት አይቻልም። CDEA አረፋችንን እንዲጨምር እና ለርጓችን ሳይቆራረጥ ዝልግልግ ብሎ እንዲወርድ የሚያደርግ ኬሚካል ነው። Sttp ጥቅሙ ውሀውን ማለስለስ እና የላርጓችንን የማጽዳት አቅም ማሳደግ ነው ።

    • @endalkachewkidie
      @endalkachewkidie หลายเดือนก่อน +1

      በርታ በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን ቀላል የአኒሜሽን አሰራር ቢዲዮ ብትስራልን?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@endalkachewkidie will do

    • @MUNAYESHOMEREMEDY
      @MUNAYESHOMEREMEDY หลายเดือนก่อน

      ወንድማችን ስራህ በጣም ጥሩ ነው
      ንገር ግን የኬሚካሉ ጉዳይ እንዲት ነው ? በቆዳችን ላይ የሚያመጣው ችግር የለም ወይ ? እያንዳንዱ ኬሜካል ጉዳት እንዳለው በ እንግሊዘኛ ይናገራል እና ምን ትለናለህ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@MUNAYESHOMEREMEDY ምንም አይነት ኬሚካል እጅህን ከነካህ በውሀ ቶሎ መታጠብ አለብህ።

  • @عثمان-ص1ر
    @عثمان-ص1ر หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንወዲመች ጊንእኪሚለቿ ምንሚስመቸውአልገበኞም ስማቸው በሚሲሊብተሰይንይበክ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@عثمان-ص1ر እሺ በቀጣይ በደንብ አብራርቸ አቀርባለሁ።

  • @TesfayeHalumba-g4c
    @TesfayeHalumba-g4c หลายเดือนก่อน

    thank you

  • @Estiefanose
    @Estiefanose 11 วันที่ผ่านมา +1

    ስልክንፃፍልንወንድሜ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  10 วันที่ผ่านมา +1

      @@Estiefanose telegram 0940148769

  • @muluyegenet7026
    @muluyegenet7026 หลายเดือนก่อน

    Sodashu bendezi meleku mix ayederegem eshi wendem

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@muluyegenet7026 በትክክል ። ነገር ግን ይህ በኬሚካል ኢንጅነር ፕሩቭ የተደረጉ ፎርሙላና አሰራር ነው። በመደበኛነት ከምናውቀው ይለያል። በአሰራሩ መሰረት በ1ሊትር በመሞከር ውጤቱን ማየት አይሻልም?

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n 23 วันที่ผ่านมา +1

    ስልክ ቁጥርህን እባክህ ፃፍልኝ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  23 วันที่ผ่านมา

      @@MichaelTsegaye-n8n 0940148769

  • @Abdulmejid-s9g
    @Abdulmejid-s9g หลายเดือนก่อน

    የኬሚካል ቅደም ተከተል ባልጠብቅ ምን ይፈጠራል

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@Abdulmejid-s9g ተበላህ ማለት ነው ብልህ ደስ ይለኛል ነገር ግን ቅደም ተከተላቸው መጠበቅ ያስፈልገው ከኬሚካሎቹ ኬሚካላዊ ባህሪ በመነሳት ነው ።

    • @Abdulmejid-s9g
      @Abdulmejid-s9g หลายเดือนก่อน +1

      ለምሳሌ??

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +3

      @@Abdulmejid-s9g for example, you can add sodash after labsa and see the results

  • @حكمتتسما
    @حكمتتسما หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @TeSt-y7v1q
    @TeSt-y7v1q 22 วันที่ผ่านมา +1

    Musi gobezal berta

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  22 วันที่ผ่านมา

      @@TeSt-y7v1q 🙏🙏👍

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ግብአቶች የት ይገኛሉ ኢንሻ አላህ ሀገሬ ስገባ ይህን እሰራለሁ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@Haymi_Tube-y7f አዲስ አበባ 7ተኛ፣ ንግድ ባንክ አካባቢ ከድር ኬሚካልስ።

  • @ObseeOromiya
    @ObseeOromiya หลายเดือนก่อน

    Wow yemi garminow

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@ObseeOromiya subscribe for more

  • @elsabetzula2008
    @elsabetzula2008 หลายเดือนก่อน

    Pls yetenew yemetaseletenew be akale memare felegalew

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@elsabetzula2008 7gna Neged bank akababi

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 หลายเดือนก่อน +1

    የመያዣ ዋጋ(የማሸገያ ዕቃ ዋጋ)

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@Askutezu1977 5 ሊትር ከነክዳን 55 ብር(አዲስ)
      36 ብር (used)

    • @Askutezu1977
      @Askutezu1977 หลายเดือนก่อน +1

      @@Muse_Ayana
      used is most of the time it is not industrial grade

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@Askutezu1977 you're right. But if you want a good quality you should go for the new one.

    • @Askutezu1977
      @Askutezu1977 หลายเดือนก่อน +1

      @@Muse_Ayana
      Thank you

  • @gechtabor
    @gechtabor หลายเดือนก่อน

    ኮስቲክ ሶዳ የሚጠቀሙ አሉ ለምን አልተጠቀምክም

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +1

      @@gechtabor መጠቀም ይቻላል ። for more info 0940148769

  • @Thyajml
    @Thyajml หลายเดือนก่อน

    Ebake selkkutur asqamitilin

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@Thyajml 0940148769

  • @mihrabrelaxationmedetation2399
    @mihrabrelaxationmedetation2399 หลายเดือนก่อน

    Betam new yasdessetkegn ewketihn satdebik satadbesebis be tiru agelalets silakerrebk misgana yansihal lelochko yihen lemenger 4k birr new yemiteyikuh

  • @DawitTesfaye-r1b
    @DawitTesfaye-r1b หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንን ቀጭን ሳሙና ማን ይገዛሀል በ 50 birrሰ ቢሆን

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@DawitTesfaye-r1b ኸረ ሞከርሽው? ይህ ትክክለኛው የፈሳሽ ሳሙና ውፍረት ነው። ጀሞ ላርጎ አደለም።

  • @AbewMequannt
    @AbewMequannt 6 วันที่ผ่านมา +1

    CDEA mindin new

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  6 วันที่ผ่านมา

      @@AbewMequannt ??. Telegram 0940148769

  • @BetelehemMoshe
    @BetelehemMoshe หลายเดือนก่อน

    Yeshanpona condtioners

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@BetelehemMoshe ok, good

  • @TewodrosEmera
    @TewodrosEmera หลายเดือนก่อน

    ኬሚካሎቹ ደረጃ አላቸው እንዴ?

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@TewodrosEmera yes

  • @hirutnigussie2917
    @hirutnigussie2917 หลายเดือนก่อน +1

    ቂጡ ላይ አይዘቅጥም ሶዳ አሹ

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน +2

      @@hirutnigussie2917 በደንብ አርገህ አዋህደው አይዘቅትም።

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert หลายเดือนก่อน +1

    Enamesgnalen

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@AbrahamMasert 🙏🙏🙏

  • @KidestBeneber
    @KidestBeneber หลายเดือนก่อน

    SILKEN BETASKEMITELN ARIF NW WENDME

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@KidestBeneber 0940148769

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama หลายเดือนก่อน

    እሽእናመሰግናለንየድዋይወፍጮስራልንቡዙሰዉየዚህንመረጃይፈልጋልባድሱአመትስትይሆን🎉

    • @Muse_Ayana
      @Muse_Ayana  หลายเดือนก่อน

      @@HamadyOsama will do, Thanks

  • @AbrahamMasert
    @AbrahamMasert หลายเดือนก่อน

    Enamesgnalen