5ሊትር ውሃ 1 ኪሎ ኤስ ኤል ኤስ 250 ግራም ጨው!! የዱባይ፣ የኳተር፣ የህንድ፣ የቻይና እንደት በምን ይለያል? መልሱ አለ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ส.ค. 2023
  • ለመሠልጠን በቴሌግራም t.me/menhalpvt ይፃፉ። ወይንም በስልክ0911916814/ 0912242979/0712242979 ይደውሉ።

ความคิดเห็น • 34

  • @user-fl7gg4bo1t
    @user-fl7gg4bo1t 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much

  • @ethio125
    @ethio125 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ወደ ሃገር ስመለስ ደምበኛ እንሆናለን የሱቅ ሥራ ለኔ ቀላል ነው በአጋጣሚ ኪሳራ ገጥሞኝ ነው የተሰደድኩት ይህን የሳሙና ሥራ እጄን ይዘህ ምራኝ እዚሁ ሆኜ አስፈላጊ ማሽኖችን እገዛለሁ

    • @menhal2485
      @menhal2485  6 หลายเดือนก่อน

      ወድ ቤተሰባችን በሰላም ለሀገረዎት ያብቃዎት
      አብረን እንሰራለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
      ለበለጠ መረጃ 0912242979 ቴሌግራም ኢሞ እና ዋትሳፕ ይጠቀሙ።

    • @ethio125
      @ethio125 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@menhal2485 አሜን እናንተንም ያቆያችሁ እሺ

  • @abinetnugusie8573
    @abinetnugusie8573 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wondime ene gemirew keserikun gibatochun mawek alichalikum eski asiredagn woframun largo lemesirat asifelagiwun

    • @menhal2485
      @menhal2485  8 หลายเดือนก่อน

      አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ መጥተው መጠየቅ የሚፈልጉትን ይጠይቁ መልስ ያግኙ ነፃ ምክር አገልግሎት መውሰድ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ 0911916814 ይደውሉ

  • @user-hg6lu9dj4f
    @user-hg6lu9dj4f 2 หลายเดือนก่อน +1

    Asals kesalet sewaged cheger yelewem weye

    • @menhal2485
      @menhal2485  2 หลายเดือนก่อน

      የለውም

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውጭ አገር ላለነው በኦላይን መማር አይቻልም❤

    • @menhal2485
      @menhal2485  3 หลายเดือนก่อน

      አለ። ከስር ያለውን Google Form ይሙሉ።
      docs.google.com/forms/d/1_gW01Z_8bK3OdKYpwRHUy1WkLF0Lks67X7LmuovGPRc/edit

  • @zufanmengistu3434
    @zufanmengistu3434 8 หลายเดือนก่อน +2

    የስልጠናው ክፍያ ስንት ነው

    • @menhal2485
      @menhal2485  8 หลายเดือนก่อน

      ውድ የመንሃል ቤተሰቦች ስለምትከታተሉ አስተያየት ሀሳብ ስለምትሰጡኝ ከልብ አመሠግናለሁ። ወደ ስራ አለም ሲገባ መጠየቅ ያለባቸውን ጥያቄዎች የተሻለ መልስ ያገኙ ዘንድ ነፃ የምክር አገልግሎት ለማገኘት አድስ አበባ ሀና ቀለበት ሮቤል ታወር 3ኛ ፎቅ ይምጡ። ወይንም በቴሌግራም t.me/menhalpvt በተጨማሪ በስልክ 0911916814 ኢሞ እና ዋትሳፕ ጨምሮ ያናግሩኝ። ሰለቤተሰብነትዎ ከልብ አመሠግናለሁ።

    • @user-cf3ei1yi4z
      @user-cf3ei1yi4z 3 หลายเดือนก่อน +1

      Selam wondemee

    • @menhal2485
      @menhal2485  3 หลายเดือนก่อน

      ሠላም

  • @abenisworld_et
    @abenisworld_et 10 หลายเดือนก่อน +2

    አድራሻ የት ነው

    • @menhal2485
      @menhal2485  10 หลายเดือนก่อน

      ☎️ +2519 11 91 68 14
      ☎️ + 2519 12 24 29 79
      ☎️ +2517 12 24 29 79
      በቴሌግራምt.me/menhalpvrt
      አድራሻ አ.አ ሀይሌ ጋርመንት ሰፈራ

  • @NegaTesema
    @NegaTesema 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍያውን ብትነግረኝ

    • @menhal2485
      @menhal2485  4 หลายเดือนก่อน +1

      0989898906 ይደውሉ

  • @bezaminda3491
    @bezaminda3491 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስልጠናው ለምን ያህል ጊዜ ነው?

    • @menhal2485
      @menhal2485  6 หลายเดือนก่อน

      ሙሉ ስልጠና 15 ቀን ፈተና እና ሰርተፊኬት ጨምሮ
      የተግባር ብቻ 1-3 ቀን

  • @user-dt8on7tb4p
    @user-dt8on7tb4p 11 หลายเดือนก่อน +2

    አድረሻ የት ነው

    • @menhal2485
      @menhal2485  11 หลายเดือนก่อน

      አድስ አበባ ሀይሌ ጋርመንት ሰፈራ
      0911916814

  • @teklumamo
    @teklumamo 3 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ የስልጠናዉቦታ

    • @menhal2485
      @menhal2485  3 หลายเดือนก่อน

      ሀና ቀለበት ሮቤል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

  • @MH-zo2mz
    @MH-zo2mz 7 หลายเดือนก่อน +1

    Jerikan yet new yemnagengaw

    • @menhal2485
      @menhal2485  7 หลายเดือนก่อน

      አለ። ብዙ ቦታ ማገኘት ይችላሉ።
      አይነታቸውን ማየት እና መምረጥ ከፈለጉ በቴሌግራም ይጠይቁ።

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 11 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ተው ወንድሜ ከዚህ በፊት በጨው አታዋህዱት አላላክም ከዚ ጋር አይጋጭም ይስተካከል

    • @menhal2485
      @menhal2485  11 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ቤተሰቤ በትክክል ተናግሬለሁ። ስለሚከታተሉም አመሠግናለሁ !! አሁን በዋነኝነት ማስተላለፍ የፈለኩት የኤስ ኤል ኤሱን ጥራት እንደት ማወቅ ይቻላል የሚለውን ነው። ያው የኬሚካል ጥራት ዋነኛው ነገር ስለሆነ እና የብዙ ሰዎች ጥያቄ ስለሆነ እንድሁም ፎርሙላችሁ ላይ ጨው የሚገባበት ከሆነ እና ኤክ ኤል ኤሱን ረጅም ጊዜ ከማማሰል እንደ አማራጭ ከሁለት አስፈላጊ ነገሮች አንዱን እንደመምረጥ
      ጥያቄ ካለዎት 0911916814 ወይንም በቴሌግራም መጠየቅ ይችላሉ።

    • @akmsekj4114
      @akmsekj4114 11 หลายเดือนก่อน +1

      ጀርካል እና ማሸግአ የት ይገናኛል. አይነቱን አሳየን

    • @menhal2485
      @menhal2485  11 หลายเดือนก่อน

      t.me/menhalpvt ፃፉልኝ ወይንም 0911916814 ይደውሉ።

    • @user-xz1nn1ki6b
      @user-xz1nn1ki6b 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኤሥ ኤል ምድን ነው ወድሜ

    • @menhal2485
      @menhal2485  7 หลายเดือนก่อน

      ፈሳሽ ሳሙና ከምንጠቀማቸው ግብዓቶች አንዱ ሲሆን በዋነኝነት ውፍረት እና አረፍ ይሰጠናል። ነጭ ቀለም ሲሆን ጀል ነገር ነው።
      ለበለጠ መረጃ 0911916814 ይደውሉ