የገና ዋዜማ | ያቺ ተዐምረኛዋ ምሽት ... |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  9 วันที่ผ่านมา +58

    እንኳን አደረሳችሁ! መልካም በዓል ❤

    • @ፍቅር-G
      @ፍቅር-G 9 วันที่ผ่านมา +1

      Ameen inkuwan abro aderesn 🎉🎄🎄🎄🎄

    • @kkkkkkrrrrrr
      @kkkkkkrrrrrr 9 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን ፀግሽ መልካም በአል ይሁንልህ

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ፀግሽ እንኳን አደረሰህ ❤❤❤

    • @saratekle9598
      @saratekle9598 9 วันที่ผ่านมา

      እነኩዋን አብሮ አደረሰን ፀግሽ🎉🎉

    • @YH-cb5qw
      @YH-cb5qw 9 วันที่ผ่านมา

      Melkam Gena 🙏🙏🥰🥰❤️🧡💚❤️🧡💚♥️♥️♥️♥️🎁🎀🙏🙏🇪🇹💯

  • @kkkkkkrrrrrr
    @kkkkkkrrrrrr 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሰህ ፀግሽ መልካም በአል ይሁንልህ

  • @Sara-716-7
    @Sara-716-7 9 วันที่ผ่านมา +11

    እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን ለጌታቺን ለልደት በዓል 🌲🌲🌲🎄🎄🎄 እነ ታድየ እና እነ ገነት ማስኪታ እቀጪን እኔም ማስኪታየን እቀጪ እያደረግሁ ነበር ያዳመጥኩት ከዓመት በፊት ነበር ባንተ ድምፅ የሰማሁት በእውነት ለምታደረን ስራህ መስጋና ይገባሀል ፀግሽ 🎉 🥰 የመጀመሪያየ የሚለውንም አቅርብልን ፀግሽ ከሀና ጋር 🎉😊

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 7 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን የማማ ጤፎ ታሪክ ግን ለጆሮ ይሰቀጥጣል

  • @SjgUy-y8r
    @SjgUy-y8r 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነበር ብተለይ ስለ ጌታችን ልደት በገና ምክንያት የጣኦት አምልኮ ነው እየተካሄደ ያለው ሌላው የመጨረሻው ታሪክ ፍሽን እያልን በትሰጠን ነገር አለመኖር በጣም እያስጠላ ያለ ነገር ነው እናመስግናለን ብዙ እየተማርኩ ነው ❤❤❤❤❤

  • @BezaButa
    @BezaButa 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ ፀግሽ መልካም በአል♥️🙏♥️

  • @ፍቅር-G
    @ፍቅር-G 9 วันที่ผ่านมา +2

    INKUWAN ADERESACHU 🎉🎄🎄🎄🎄

  • @samtikokesete180
    @samtikokesete180 8 วันที่ผ่านมา

    Terakiw tleyaleh melkam bal ❤

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ ፀግሽዬ። ጊዜህን ሰውተህ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ የሆኑ ቪድዮችህን ስለምታቀርብልን ከልብ አመሰግናለሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 8 วันที่ผ่านมา

    MR T welcome back Merry Christmas 🎄 to you And your family keep doing what you doing ❤❤I love you my brother you make my day off and before I get sleep I have to listen your voice I thank you for that beautiful voice and god bless you ❤❤❤

  • @Combeshtato
    @Combeshtato 9 วันที่ผ่านมา

    Love ❤️ you brother keep going. You doing good..im eritrian from USA .

  • @emebethaile8295
    @emebethaile8295 9 วันที่ผ่านมา

    ዋው ፀግሽ እንዴት ነህ ሰላም ነህ እሚገርምህ አንተ ለየት የሚያድርግህ አትራርክህ ብቻ ሳይሆን ቶሎ ቶሎ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ታቀርባልህ ለዚህ እኮ ነው የምንወድህ ኑርልኝ ስላም ብዝት ይብል

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 9 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረስህ ጋሽ ፀጋየ አብራር ህይወት ቢራቢሮ ገራሚ ነበር

    • @ZAHRATAGIST
      @ZAHRATAGIST 9 วันที่ผ่านมา

      betammmmmmm😍

    • @ZAHRATAGIST
      @ZAHRATAGIST 9 วันที่ผ่านมา

      betammmmmmm😍

  • @Umrikiya
    @Umrikiya 9 วันที่ผ่านมา +1

    Enkuan dehna metak tsegish ❤

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya2957 9 วันที่ผ่านมา

    Segsheyeee yetefa sew edat nek ❤❤🎉

  • @aliyamohammedebirahim3031
    @aliyamohammedebirahim3031 9 วันที่ผ่านมา +1

    በአሌክስ አብርሃም ሚስቴን አከሸፏት ጀምረህ suspense አደረከን እኮ ጸግሽ ለማንኛውም እናመሰግናለን🙏
    መልካም በአል!

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፀግሽ ❤

  • @ZAHRATAGIST
    @ZAHRATAGIST 9 วันที่ผ่านมา

    enkuan adereschu melkm beal yihunlachu ❤

  • @MarletSisay
    @MarletSisay 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ ፀግሽ ታድለህ በርታ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 วันที่ผ่านมา

    ፀግሽየ😘😍😍😍እስኪ ልስማው

  • @arafatsheikhosman
    @arafatsheikhosman 9 วันที่ผ่านมา

    Happy new year 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @9አስሊ
    @9አስሊ 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @misksilam
    @misksilam 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችው 🎉🎉🎉

  • @SAa-z2f
    @SAa-z2f 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @elsabetedo9246
    @elsabetedo9246 9 วันที่ผ่านมา

    እንካን አደረስህ ፅግሽ

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 9 วันที่ผ่านมา

    እረ my fvrt❤ ወልታህ በዛብን

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p 9 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደና መጣህ

  • @hundayealemu850
    @hundayealemu850 9 วันที่ผ่านมา

    እንክዋን አደረሰህ

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 9 วันที่ผ่านมา

    እር ተሌ መጣህ❤

  • @SenaytAmbaya
    @SenaytAmbaya 9 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ዛሬም ተቀደምኩኝ😢

  • @abeldebebe6072
    @abeldebebe6072 3 วันที่ผ่านมา

    Sememen lemn atefahew? hule sesemaw des yelege neber 😢

  • @ሻር
    @ሻር 7 วันที่ผ่านมา

    Atwuk yet hed naw

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 9 วันที่ผ่านมา

    ሰብስክራይቡን 100 እናስገባዉ እስኪ ጋይስ ሸር አድርጉለት ለመዳም ቅመሞች ይሄን እያዳመጡ ስራ እንዲቀላቸዉ

  • @Met143
    @Met143 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yidenekzewde1499
    @yidenekzewde1499 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤