የደስታ ጊዜ እንባቸው የተበሳ የመልካምነት ጥግ ሁሉ ሰው ሊመለከት ነገር "Master Abinet"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @girmageleta1564
    @girmageleta1564 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት የሰው ህይወት የሚያበላሹ እያሉ እንደ ማስተር አብነት ከበደ ያሉ ለሰው የሚኖሩ መልካም ሰዎችም አሉ በሃገራችን ተስፋ እንዲኖረን ያደረጉ ለተቸገሩ ቀደመው ደርሰው ለሌሎች ምሳሌ የሚሆኑ የሰው አንደኞችም አሉ ስለ ማስተር አብነት ከበደ መገለጫ ቃላት የለኝም ምንም ሳይኖረው ሰዎችን በማስተባበር ለወገኖቹ ደጀን የሚሆን እኔ ስለሱ ሳስብ ሁሌም አለክሳለሁ ይህ ማስተዋል ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ ያሰብከው ይሳካ ወንድሜ ተባረክ እንጂ ምን እላለሁ አንተ ጥሩ ሰው የሰው አንደኛ በዚህ እድሜህ እንደሌሎች መዝናናት ሲኖርብህ የሰው ኑሮ በመኖር ላይ ነህ

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ስለሁሉም ነጋር ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለቹ አብነት ውድ የንድሜ ልኡል እግዚአብሔር ይበረክህ እመብርሐን ትጠብቅህ❤❤❤🕊🕊🕊🕊

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 ปีที่แล้ว +14

    ለረዷት። ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ባወጣችሁት እጥፍ ድርብ ጌታእየሱስክርስቶስ ይጭምርላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @finekash561
    @finekash561 ปีที่แล้ว +32

    ምድር እንዲ አይነት ቅን ሠዎችንም በማፍራቷ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን።

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ እንዲህ አይነት መልካም ሰወችን በማየቴም እግዚአብሔር ይመስገን🤲✝️🤲

  • @godislove4988
    @godislove4988 ปีที่แล้ว +12

    ተባራክ ማስተርየ ዘመንህ ለምለም ይሁን🇪🇷💞🇪🇷💯

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ክዝህልይ።ብዙእንማር

  • @reame2681
    @reame2681 ปีที่แล้ว +1

    አብነት ምን አለ ያብይን ወበር ላተ ቢሆን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 ปีที่แล้ว +21

    አራት ወር ነው ይህ ቪዶ ከተለቀቅ ግን ሰው የለም ለምን #እኔ ገና አየሁት ወላሂ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ወንድማችን አላህ #ይጨምርልህ ግን ለምን ሸር ላይክ አታደርጉም?

  • @taibaseead9270
    @taibaseead9270 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እድሜህን ያርዝመው መሰሎችህን ያብዛልን

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ከድንገተኛ አደገ ሁል ይጠብቅህ

  • @AbiyenshAbiyensh
    @AbiyenshAbiyensh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abiye tabaraki gin mikocgani safrachin mataki salgani makirate now ♥️

  • @ibragimabubakar5512
    @ibragimabubakar5512 11 หลายเดือนก่อน +1

    ✋🤲👍👍❤❤🎉

  • @FrehiwotDemise
    @FrehiwotDemise 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ጤናና እድም ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አንተንም በብዙ በብዙ በብዙ ይባርክህ።

  • @muhammadamirafandi90
    @muhammadamirafandi90 ปีที่แล้ว +2

    MashAllah . . . !
    👍👍👍🙏

  • @Fatima-p2x9z
    @Fatima-p2x9z 8 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ወደቀጥተኛው መንግድ ይምራክ ወንድሜ ሽ አመት ኑር ሽያድርግህ ያረብ እንወድካለን ብዛልን

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንን

  • @comcell483
    @comcell483 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ይብዛልክ ዘመንክ ዘላለም የተባረከ ይሁን ተበረክ ባብዙ ፀጋ አባቴ ጀግና ወንድሜ

  • @s12346
    @s12346 ปีที่แล้ว

    ሁሉን ላደረግ እግዛብሔር ክብረ እና ምሳጋና ይሁንለት አንተን ጌታ አምላክ ይባርክ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +1

    አንተንለመግለፅ ቃል የለንም እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @hayatbelay540
    @hayatbelay540 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @Emahoy-y8p
    @Emahoy-y8p 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሒር። ይሰጣችሁ። ያሰፈጽማቸሁ

  • @masaratfgfgfgg8900
    @masaratfgfgfgg8900 ปีที่แล้ว +1

    😂❤❤❤አብ

  • @AynadismengestAynadismengest
    @AynadismengestAynadismengest ปีที่แล้ว +1

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን አውነት መጳፍ ቅዱስ ምሠማውን የአብርሀምን ታሪክ ነው እየሠራህ ያለህ ፈጣሪ ከገንህ አይለይህ

  • @እመብርኃንአግዢኝ
    @እመብርኃንአግዢኝ ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 ปีที่แล้ว +1

    አፍ ቀኖች ደጎች ለምልሙ ተባረኩ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን ደግ ሰው ባለቀበት ዘመን አንተን የመሠሉ ልበ ቀን ስላሳየን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የአለም ቤት ይሁን

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር መታገስ ነዉ የሚፈልገዉ እጂ የፈጠረዊን አይጥልም

  • @KabasomiIreen
    @KabasomiIreen ปีที่แล้ว +1

    You man God bless you

  • @KonteJagw
    @KonteJagw 10 หลายเดือนก่อน

    Wow wow wow wow wow wow wow ❤❤❤❤❤❤ Amen Amen 👏🏽 hashuuuuuu

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤ አቤት ደስታ

  • @MeretMeret-i3t
    @MeretMeret-i3t ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Mahrt4
    @Mahrt4 5 หลายเดือนก่อน

    Maseter..tabarak.fatarh..ytabiqki..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabarak..

  • @abdosobhi4085
    @abdosobhi4085 ปีที่แล้ว +1

    ባሁኑ በክፉው ዘመን እንዳንተ አይነቱን አላሕ ሲያይ የሚያወርደውን ክፉ ነገር ይመልሰዋል

  • @MaAl-x5z
    @MaAl-x5z 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክክ እረጅም እድሚኑር

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 ปีที่แล้ว +1

    thank you ! Master Abinet

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow 👏 👌 😍 👍 🥰 wow wow wow wow ♥ lophitoto iyabayo qoxe

  • @nivaldapereirasilva2770
    @nivaldapereirasilva2770 ปีที่แล้ว +2

    Obrigado Deus te abençoe sempre por VC si precupa com sete humanos VC e uma pessoa maravilhoso Deus e fiel 🙏🙏

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 5 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበልህ ተባረክ

  • @gigliolarodriguezdeoliveyra
    @gigliolarodriguezdeoliveyra ปีที่แล้ว +2

    No entiendo tu idioma,por se que hablas cosas buenas , así como ayudas al prójimo, te agradezco de ❤ y que Dios te bendiga, muchas bendiciones hermano desde Peru 🇵🇪🙏🙏🙏 amén, amén, amén.

  • @user-cq8ph8ts6o
    @user-cq8ph8ts6o ปีที่แล้ว +4

    Аллах дай здоровья счастья и удачи Тебя и твоим Родителям!!!👍👍👍🙏🙏🙏🇺🇿

  • @samsonyouhanes2130
    @samsonyouhanes2130 ปีที่แล้ว

    Abnet yeterabewen mablate matetate sayhone yenekahewe hulu yefewesal

  • @aberashkesi1647
    @aberashkesi1647 ปีที่แล้ว +1

    የዘላለም አምለክ ይባርክህ ጌታየንተን ሠራ ይስራ

  • @reemmohammd2325
    @reemmohammd2325 ปีที่แล้ว +2

    ያርቢ እንዳው ኧሄ ልጅ ልናግዛው ይገባል አይደለ ለኢቲዮ ብቻ ለሁልም ሀገር ሚችል ነው

  • @semiraseyfu-yk2fg
    @semiraseyfu-yk2fg ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @saadsaad6513
    @saadsaad6513 ปีที่แล้ว

    እዳተያለሰው አይቸም አላውቅከተፈጠርኩኝአላህ እድሜናጤይስጥህሚስተርአብናት

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም አልልም ወንድም

  • @lupevelasquez4011
    @lupevelasquez4011 ปีที่แล้ว +6

    De que país eres buen hombre, hijo de Dios , Dios te bendiga . Eres un ejemplo ❤😢

    • @TheSyleane
      @TheSyleane ปีที่แล้ว +1

      Il est Éthiopien

    • @petraquiroz5465
      @petraquiroz5465 ปีที่แล้ว

      Mucho de ben corazón eres tus

    • @tsegaberhane8690
      @tsegaberhane8690 ปีที่แล้ว

      He is from Ethiopia 🇪🇹
      Language he is speaking is Amharic

  • @SadaMuhmde
    @SadaMuhmde 6 หลายเดือนก่อน

    ያረብእስኪዱአአድርጉልኝ ሀገርገብቼ፣የተራቡ ወገኖቼን እንደዚህእንደልጂ መርዳትእፈልጋለሁ፣ያረብእርዳኝ

  • @TerefeAlemayehu-t8c
    @TerefeAlemayehu-t8c ปีที่แล้ว

    Isum geta yesexachutin betamanyinet dehawochin feligo indetidersulachewu siladerege geta yibarkewu

  • @randazeort
    @randazeort ปีที่แล้ว

    Iwunet mn libel kali yelem hiwot zemen yibarek my god bless heart you wwww

  • @hfgsdfhdhh9922
    @hfgsdfhdhh9922 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወድም እድመ ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @ranidas5788
    @ranidas5788 ปีที่แล้ว

    Ameen bradarameen thanks

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 หลายเดือนก่อน

    Chru Egziabeher Ybarkachu

  • @maureenagbakokoh4717
    @maureenagbakokoh4717 ปีที่แล้ว +1

    God bless you 🙏

  • @aregashet5394
    @aregashet5394 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል😍😍😍😍
    አንተም በጌታ ስም ተባረክ

  • @AinurDzhumalieva
    @AinurDzhumalieva 4 หลายเดือนก่อน +1

    Салам алейкум бул жигит кудайым боркер сонун нурду кылып жараты адамдар учун жакшы соп иш кылып батасын алып жатат. Бул жигитке кудайым эки дуйнонун бактысын уйблонуз менен кудайым бактылу болунуздар сизге кудайым бейштен насип кылган болсун. Омин Омин .

  • @laoojharoensuk2505
    @laoojharoensuk2505 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonnegash4265
    @solomonnegash4265 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሐ።እድሜና።ጤና።ይሥጥሕ።ወንድሜ።ሑሤን።ነኝ

  • @ResteLinda-x8o
    @ResteLinda-x8o 5 หลายเดือนก่อน

    Eg/hr yibarek abisito yirek

  • @tsegaberhane8690
    @tsegaberhane8690 ปีที่แล้ว

    Bless us all Amen 🙏

  • @TerefeAlemayehu-t8c
    @TerefeAlemayehu-t8c ปีที่แล้ว

    Waqayoni si ebisu abinet

  • @shewayedebessa9642
    @shewayedebessa9642 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen ❤❤Love

  • @TerefeAlemayehu-t8c
    @TerefeAlemayehu-t8c ปีที่แล้ว

    Bewuc yemitinoru Ethiopian bemulu geta yibarkachu tinish zer iyezerachu yimeslachual gin bizu newu geta selam ina xena yisxachu balachubet geta yixebiqachu besewu ager iyenorachu lewegenachu sileredachu tebarku

  • @Mangi123-yj8ct
    @Mangi123-yj8ct 5 หลายเดือนก่อน

    Abint,
    Bebuzu
    Tebarik

  • @asmaraasmera8670
    @asmaraasmera8670 2 ปีที่แล้ว +1

    Tabaraki. Mastiye. Baxaminow. Yemi. Wodajoche 🍒🍒🍒🍒😭😭😭bbzu tabaraki

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 8 หลายเดือนก่อน

    Vod bless you by the way blesed you blesnes Goodness

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y 4 หลายเดือนก่อน

    ❤የእኔ ውብብብብ ስወድህ ልኑር

  • @ildadejesus5881
    @ildadejesus5881 ปีที่แล้ว +2

    Deus abençoe sua vida 🙌🇧🇷🇧🇷🇧🇷🇧🇷

  • @Azmera-hg9io
    @Azmera-hg9io ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @manberwoled6392
    @manberwoled6392 ปีที่แล้ว

    AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN Tabarkii Wondime

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 ปีที่แล้ว

    Egzabehar yestachew betam enamsegnaln.

  • @laoojharoensuk2505
    @laoojharoensuk2505 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @مكيةمحمد-ي6خ
    @مكيةمحمد-ي6خ ปีที่แล้ว +1

    ውይ ሄይር መስራት እንደት ያስደስታል

  • @tsegaberhane8690
    @tsegaberhane8690 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @RayaSirak
    @RayaSirak 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks Abinet

  • @degnetdaniel6213
    @degnetdaniel6213 ปีที่แล้ว

    Ye mebarek tiliku negar igzhabiher yiberk yemil naw geta yibarik wodaje !!!

  • @ethiopiangood9742
    @ethiopiangood9742 ปีที่แล้ว +1

    wowow 🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🍇👌🍇👌🍇💯🍇💯🍇💯🍇💓💓💓💯💯

  • @axrorbekabdukhaliliy814
    @axrorbekabdukhaliliy814 ปีที่แล้ว +3

    Alloh uzi rozi bulsin qilgan ehsoningizdan alhamdulillah 👍 uzi qullasin ey Allohning suygan bandasi ishlaringni rivojininbersin omin alhamdulillah 👍🤜

  • @tigistgiran7657
    @tigistgiran7657 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @denkinshmitiku7914
    @denkinshmitiku7914 ปีที่แล้ว

    😂 እስይ እስይ እንክዋን ድስ አላችሁ ተባርክ አቢ የመበለቶች ርዳት አባት ሆንክላቸው እደሜህ ይርዘም ጌታ ይክበር

  • @mobizone5243
    @mobizone5243 ปีที่แล้ว

    Geta Egz/r fatsimo ybarikachhu !!!

  • @zaynabmohammed8417
    @zaynabmohammed8417 2 ปีที่แล้ว +2

    Woow das sil.

  • @KabasomiIreen
    @KabasomiIreen ปีที่แล้ว

    Be blessed you and you grandchild

  • @demekeerkato7117
    @demekeerkato7117 ปีที่แล้ว

    GOd bless you!

  • @patrickalituha4672
    @patrickalituha4672 ปีที่แล้ว

    Brother thank you so much

  • @hawamohammed5358
    @hawamohammed5358 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እደሰራም ጥሩ ነገር ይሰጥህ ወድም

  • @mairamsaidova8872
    @mairamsaidova8872 ปีที่แล้ว +1

    Удачи тебе добрый человек.Таджикистан.🍎🤲🖐️🧕🇹🇯👍❣️👌💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪይጠብቅህወንድም

  • @masaratfgfgfgg8900
    @masaratfgfgfgg8900 ปีที่แล้ว

    አብ እፈስክ ምርቃት ❤

  • @terranova7212
    @terranova7212 ปีที่แล้ว

    Bring this brother to the Ethiopia minister. Plan and execute the zero poverty for Ethiopian with Allah permission and Mercy inshaAllah

  • @hakimrouachi5940
    @hakimrouachi5940 ปีที่แล้ว

    J'ai qu'un mot À L'esprit soyez Bénis Amine Âmen 🙏🙏 cordialement

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و ปีที่แล้ว

    አቢእንዳንተአይነቱንያብዛልን

  • @Dibabe-d5v
    @Dibabe-d5v 2 ปีที่แล้ว +2

    Ebifamiii 🙏🙏

  • @KabasomiIreen
    @KabasomiIreen ปีที่แล้ว

    Glory be 2 God

  • @NasirMan-n9e
    @NasirMan-n9e ปีที่แล้ว

    Thank you so much❤

  • @serien6170
    @serien6170 ปีที่แล้ว

    Alaaaaa yasdesttttliii💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @didikatshi9019
    @didikatshi9019 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏que Dieu vous bénisse Mon enfant.au de seigneur Amen.

  • @majlindanano2761
    @majlindanano2761 ปีที่แล้ว

    Sehr gut. Grüße aus Deutschland und Albanien. Gottes schutz und Hilfe. Zoti te mbrofte dhe te ndihmofte te besh sa me shume mire.

  • @uaedubai8504
    @uaedubai8504 ปีที่แล้ว

    tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌