@@emamaethiopia5992 titi is right sew memzenew be make up sayhone be weste sehbnawe new! make up balmkbate kehonma belin ye sew haymanot balanqashshche nebre
Amazing Poet,,, she should publish all their exchanges, I will happily pay to read it all, please encourage her to publish her poem with her friend poet exchanges...moving.
ግጥም አልችልም አትበይ : ገጣሚ ነን ከሚሉት በላይ ትችያለሽ:: ልጁም ግን በጣም ጥሩ ገጣሚ ነው👍🏽💚💛❤️
Bettam
ብሌን እውነትሽን ነው እኔም ትዝታችን በዮኒ በጣም ነው የምወደው እኔም ከሀገረሰ እርቄ ነው ያለሁት እና በዮኒ አማካኝነት ሰፈሬን አይቼ የበለጠ እንድናፍቅ አርጎኛል ዮኒዬ በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏
የተወደዳችሁ ሙስሊም ክርስቲያን የኢትዮ ልጆች እስኪ ለሀገራችን ከልባችሁ ጸልዩ ዱአ አድርጉ
ይችን ሚስኪን ሀገር አላህ ይጠብቃት መከራዋን ያቅልላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን የኔ መልካም ሰው🙏❤
አሜን ክርስቶስ ያቅልላት
Ameen allah selamwan ymelsiln
አሜን🙏😭🇪🇹😭
ብሌንዬ በጣም ነው የምወድሽ ለአርት የተፈጠርሽ ነሽ ተሰጦሽን ተጠቀሚበት
ከአርቱ አትጥፊ ተወዳጅ ነሽ 👌💐
የነገው አመቱ ሚካኤል ሀገራችን ይጠብቅልን እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች 💚💛❤️#ሰላም ለኢትዮጵያ
አሜንንን
ብሌንዬ በጣም በጣም ጎበዝ ገጣሚ ነሽ። የግጥም መድብል ቢኖርሽ ተመኘው የኔ ቆንጆ። ስታነቢ እራሱ 1ኛ ።💞💞💞👏👏👏👏
አይ ውበት♥️ጨዋ♥️ሽቁጥቁጥ ቃላት አጣሁልሽ ብሌንዬ 👏👏👏ዘመንሽ ይባረክ🙏
ኤልስየ እውነት ነው አንቼስ ብትሆኝ የኔ ሽቅርቅር😊😍
ጨዋ ነው ያልሽው? ገና በልጅነታ ዲቃላ ያመጣችው ተደፍራ ነው 😆
@@embatekalamedia6832 ይሄኔ አች ከስንቱጋ ተጋድመሻል ስላወለድሽ ነው
@@እናትEnatአንቺ የአረብ ሽንት ቤት
@@embatekalamedia6832 ይሄኔ አንች ከስንቱ ጋ ተጋድመሽ ይሆን ጋለሞታ
አርቲፊሻል ፀጉር የለ ጥፍር የለ አቤት ደስ ስትይ ብሌናችን ስወድሽ
Hereby selchetotal artefshal nger
ከብዙ ጊዜ በኋላ በጣም አሪፍ ግጥም ሰማሁ wow wow 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አቤት ግጥም ችሎታ የተደበቀ ሚሥጥር ወጣ ሮሚአኪልዳማ ዋውውውበጣም ጎበዝነው ብትጣመሩ ብሌኒሻ❤😘
አርቴፊሻል የማትወድ ሴት ሁሌም ትመቸኛለች🙏🙏🙏🙏
ውብ ነሽ !ምነው ሁሉ እንዳች ቢሆን ከዘመኑ ዱቄት ነፃ ይህ ነው ውበት
ወርቅ ስወድሽ 💖
ብሌንዬ የኔ ቆንጆ ከዱቄት ነፃ ከፈረስ ጭራ ነፃ ፅድት ያልሽ ሴት ነሽ ስወድሽ።
@@alexmekonen5116 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
ዱቄቱ ለዳቦ መጋገሪያ ፡ ጭራው ደግሞ ለዝምብ ማባረሪያ ስለሚያገለግል ፡ ሁለቱም ለብዙ ነገር ይጠቅማሉ ።
@@alexmekonen5116 ሼግዬ😘❤
ብዙም አላውቅሽም ነበር ቅርብ ግዜ በsocial Media ያወኩሽ ነገረ ግን እንዴት እንደምወድሽ..... የሆነ ልብን ስርስሮ የሚገባ ተፈጥሮዊ ውበት ... ኣለባበስሽ ሆነ ንግግርሽ የሚመስጥ ትዋናሽም ግጥምሽም ልብ የሚማርክ የኔ ውብ ከዚህ በተሻለ ሁኔታ ያድርስሽ እግዚአብሔር ሒወትሽን ይባርክ!!
ደስ ስትይ ❤ እስኪ የሱ ፎቶ ላይ 1 ግጥም ስሪልን እባክሽ?👌
ብሌንየ ስወዲሺ የኔ ቆጆ ከአርቲ ፊሻል ነፃነሺ ዉድድድድ ነዉ የማረግሺ
በትክክል በብዛት ምንም ነገር አትጠቀምም
@@betyatk5570 PC p8ppp8078o
@@betyatk5570 8p8o
Op89 OP 8p7pi 8ppoo
Oh 8opp
የደብረብርሀኑዋ ንግስት ስወድሽ ሴት እኮ ነሽ ❤❤❤👈
ብሌንዬ ቆንጆ የምወድሽ ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሽ ሰላሙን ሁሉ ለሀገራችን ለወገናችን ይሁን 🇪🇹💚💛❤
ብሌን አልተቻልሽም በጣም ነው ደስ የሚለው ግጥም መስማት በጣም እወዳለሁ ገና የግጥሙ ረእስ ሳየው ነው ያየሁት
ዮኒ እና እፀገነት በጣም ነው ማከብራችሁ ። አቀራረባችሁ ሁሌም ሸጋ ነው በርቱልን
Esgente she run always front don't give chance for others, she don't follow medea rules 😤😤😤
ብሌንዬ ጨዋ ሴት ስነስርአትሽ ብቻ ይበቃል ስወድሽ ኑሪልኝ❤💕❤💕❤
ከአለባበሷ ጀምሮ ሁሉ ነገሯ በጣም ደስ ይላል ለሚገላለጡ አርቲስቶች ከሷ ተማሩ
በፈጣሪ እንዴት ደስ የሚል ግጥም ነው በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት እህቴ ሀሳብን በግጥም መግለፅ እንዴት ደስ ይላል ይመችሽ ብሌኒሻ
ብትጋቡ ደስ ይላል ።
የወደድሽው ይመስለኛል አይ ።
አርቲስት አስናቀች ወርቁን በጣም አከብራታለሁ።
በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው ይገርማል ሲያገጣጥም ጎበዝናችሁ
ተዋናይት ብሌን ማሞ ሐበሻዊት ቆንጆ ♥️🙏🏾👍🏾
ስዎድሽ የኔቆንጆ በተፈጥሮ ዉበተ ስታምር አዳኛ ነሸ
የለበሰችው አረንጓዴ ብልጭልጭ ቀሚስም ፡ ሰው ሰራሽ ወይም [አርቴፊሻል] ቢሆንም አሳምሯታል ። 🤗
በጣም simple, elegant and beautiful person
እሰይ እኛ የሸዋ ልጆች እኮ አሪቲፍሻል ነገር አይመቸንም ወርቅ ነኝ🌹🌹🌹🌹❣️❣️
አ???????????
እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ::
ብሌንዬ ስታምሪ እኮ እወድሻለሁ💚💛❤️
ብሌንየ ስወድሽ እኮ ወርቅ በማንነትሽ የሚትኮሪ 😍❤️
እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አዴረሳችሁ አዴረሰን አሜን(3)
ቅዱሰ ሚካኤል ክክፉ ሁሉ ይጠብቀን። ለእናት ሀገራችን ፍፁም ሰላሟን ይመልሰልን አሜን አሜን አሜንንን
ፀጊ እና ዩኒ ደስ ትላላቹ
Keep it up!
ብሌን ከአርቲፊሻል ነገሮች በተለይ ከ ሜካፕ የፀዳች ቆንጆ ናት በጣም ነው የምወድሽ 😍👈🙏
ትክክል
ስው እኮ ውስጡ ነው የሚታየው ሜካብ የተቀባ መጥፎ ያልተቀባ ውብ ጥሩ አርገን የምንገልጠው ነገር አይገባኝም ዘመኑ እኮ ነው ሜካብ የተቀባ ሁሉ የማይረባ ምናምን ሜካብ እኮ መጥፎ አይደለም ለምንስ እንዛ ሰዎች እንደሚጠቀሙ ታውቃላችሁ ለተለያየ ነገር ሰው በውስጡ በአስተሳሰቡ በልቡ እንጂ ሚዛን ላይ መቀመጥ ያለበት ሜካብ ተቀባች በቃ ውይ ምን ትመስላለች ውይ ስታስጠላ አይባልም ሰውን በሰውነት ሚዛን መዝኑ በሜካብ ሚዛን አትመዝኑ
@@Fistum-kabi ይቅርታ አድርግልኝና ሜካፕ የሚጠቀምና አርቲፊሻል ነገሮችን የሚጠቀም ሰው በራስ መተማመን የለውም የተሰጠውን እና ያለውንም አያቅም ብዬ አምናለሁ ደግሞስ ሜካፕ መጠቀሙ ምኑ ነው ጥሩ ነገሩ🤔
@@emamaethiopia5992 ትክክል ነሽ ማማየ በሌለን ባልተሰጠን ነገር ሳይሆን ፈጣሪ በሰጠን ባለን ነገር ስናጌጥ.እሱ.ነው.ማንነት..የምን.ቅራቅቦነው😏
@@emamaethiopia5992 titi is right sew memzenew be make up sayhone be weste sehbnawe new! make up balmkbate kehonma belin ye sew haymanot balanqashshche nebre
ብሌን የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ።
ከዱቀት ፅድት ያለች ነች 😍😍😍😍🙏🙏
ኩኩ የት ሄደች ብሌንዬ እንደዛ ፍልቅልቅ የምታደርግሽ
አተኩሮ ላያት ውስጧን አብጠርጥሮ ስንኝ የቋጠረች ቅኔ ዘራፊ ናት አመለ ሸጋዋ ብሌን ማሞ ናት ውድድድድ❤❤❤❤❤
ውስጠ ውስጧን ለማየት አብጠርጥሮ፥
ምርጥ ብሌን ያስፈልጋል ለማየት አተኩሮ ።
ሠላም ለሐገራችን ፍትህ ለደጉ የወሎ ሕዝብ ከአርቴፊሻል ነገር የፀዳሽ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ብሌንየ ስወድሽ❤😘
ከተፈጥሮ ማዕድናት ተቀምሞ የሚሰራ ማንኛውም ነገር ሰው ሰራሽ ወይም [አርቴፊሻል] ይባላል ። 🤔
አቤት ቅንነት ግን አደለም አሥራ አመት አድስአባ ሆነው ሶ ሶ እያሎጁሮየን አደንዝዘውታል ምርጥኢትዮዊ ነች
በጣም ስወዳት እርጋታዋ ሴትነቷ ባህሏን አጠባበቋ ብሌንሻ ውድድድ!!
ብሌን ቆንጆ ምርጥ አማራ ነሽ
ከዘመኑ አእቲፊሻል ነገሮች ነፃ መሆን እንዴት ደስ ይላል መሰላችሁ!
በስመአብ ግጥሙ ዋው ነው👌❤
ብሌናችን ስወድሽ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣምነው የምወድሽ የማከብርሽ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ
የሁለት ሰዎች የስነፅሁፍ ፍቅር ትዳር አይገነባም! ሁለት ለህከምና ፍቅር ያለው ሰው ሰለሆሰፒታል ቢፃፃፍ እንደማይጋባ! አታጨናንቋት...ቀናሁ እንዴ😂😂😂 I luv this girl don't blame me❤
ብሌን የምወዳት አርትስት ነች ለምን የቆጅና ዉድድር አል ተሳተፈችም ምክንያቱም ምንም የማይወጣላት ቆጆ ነች
ብሌንዬ የኔ ቆንጆ ሰወድሽ 💚💛❤👏👏👏
To be honest, Belen is a very disciplined and best actors I know, Belenya I have a huge respect for you my dear. Ayu from Seattle.
ብሌን ማሞ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ግጥሙን ስማው እውነተኛ ፍቅር ሰቶ ያገናቹ ብዬ ተመኘሁ
ሰው ተርፏል ጎበዝ......... ዮኒዬ
ብሌን በቃ ሄደሽ ቀረሽ ኢትዮጵያ? ከአመት በኋላ ነው ይሄንን ኢንተርቪው ያየሁት ግን ያው በሌላ ሶሻል ሚዲያ እከታተልሻለሁ ካስታወስሽ ናሽቭል መጥታችሁ አንድ ገጸባህሪ ሰጥታችሁን ሰርተን ነበረ ያኔ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወኩሽ ጥሩ ጠባይ እና ከሰው ጋራ የመግባባት ችሎታሽን በጣም ነው ማደንቀው።የሀገራችንን ባህል እያስተዋወቅሽ ነው በርች።እኛ እዚሁ ነን ነይ ነይ ብለናል ዋ!
ዋውዋው ተባረኪ ደስ የምትል ልጅ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኩኩ የምትባለው እንደ እናት የምትንከባከብሽ ጋደኛሽስ ምነው ተጢላቹ እንዴ? አስታውሳለው በላሽ ጠጣሽ እያለች ስትንከባከብሽ፣ ጸጉርሽን ቅቤ ስትቀባሽ፤ ገንዘብ እንዳታጠፊ የምትመክርሽ፤ አይ የሰው ነገር መጨረሻ ላይ ብታመሰግኛት ጥሩ ነበር። ጭራሽ ሰው አላውቅም ብለሽ አረፍሽው። ያኔ የአሜሪካ ኑሮ መውጫ መግቢያውን ሳታውቂ ኩኩ ከጎንሽ ሆና ጭንቀትሽን ተካፍላ ከጎንሽ ነበረች።
ዋው በሁለቱም ምልልስ ግጥም በጣም ነው ደስ የሚል ጥሎብኝ ግጥም እወዳለሁ
ዮሐንስ 14 (John)
6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ዮሐንስ 3 (John)
36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
Amen
ከእኔ በቀር ወድ አብ የሚመጣ የለም ማለት እኔ አማላጅ ነኝ ማለት አይደለም ደሟስ ለምን እዛው ላይ አታነበውም - 👉እኔ መንገድ- 👉እውነት-👉ህይወት እንጂ ❌አማላጅ አላለም:: ስለዚ ዝም ብለህ ወይም ዝም ብለሽ የራስሽን ቃል መፅሐፍ ውስጥ አትጨምሪ ወይም አትጨምር - መጀመርያ ሙሉ መፅሐፍን አንብብ
ማቲው 10-40 እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል. ንቃ ንቂ::
ክርስቶስ በሥጋ መጣ እርሱም ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው ሮሜ 9:5
@@addisnet21
ሮሜ 8 (Romans)
34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።1 ጢሞቴዎስ 2 (1 Timothy)
5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
ከነሞዛርት እና ቤትሆቨን በፊት ፡ ቅዱስ ያሬድ ቀዳሚ ነው በላቸው ። 🤔
ከሜካፕ ነፃ የኔ ቆንጆ ንፁህ ኢትዮጵያዊት
ግጥም ሰማን በእውነት
እኔ ብቻ ነኝ እቺ ፀዲ ምትባል ሴትዮ ማትመቸኝ ለቦታዉ አትመጥኚም። ብሌንዬ ዮኒሻ ደስ ስትሉ እቺ ብትነቀል ጥሩ ነበር
😳😳
Awo ante bcha neh ina tmechenalech
@@habetgeberalawoke7342 ሴት ነኝ።
ወይኔ ሴቶች እንዳንች በራሳቸው ቢተማመኑ ምናለብት ከአይንጭራ ከዉይግ ጡትን ከመገልበጥ እዉነት ፍሽን መስሏችህ ይህንን የምትጠቀሙ ሴቶች ስታስጠሉ
Relax, she is simply being modest. A bit of humility shows a great deal of character in a person.
የመልክ ቁንጅና በአካል ውበት ይደምቃል ።
ብሌንሻ ምርጥ ሰው ስወድሽ የኔ ብሌን
ብለንሻ ምን እደገረመኝ ታዉቃላችሁ ሁለት አመት ተቀምጠዉ አማሪኛ የማያቁ እስኪመሥላቸዉ በግሊዘኛ የሚላላጡትን አች 12 አመት ተቀምጠሽ ያለአድ እግሊዘኛ ፅድት ባለ አነጋገር ኡፍፍ ተባረኪ አቦ
ብሌኒ የአባቷ ልጅ ስወድሽ💓😘😘😘😘😘😍🥰👏🌹🥀🌷
ዋው ግጥሙ ገዳይ ነው 😁 ልጁ ግን ተርፍአል እኔ እራሱ ቀለጥኩኝ 💘❤️🔥😎
Amazing Poet,,, she should publish all their exchanges, I will happily pay to read it all, please encourage her to publish her poem with her friend poet exchanges...moving.
ውይ የወይኒ አሳቀኝ ብሌኔ ብሏል እኮ ዘፋኙ ብሌኔን እና ሩታን በፍቅር ነው የምወዳቸው 💔💔
ይመችሺ የኔውድ ብሌን ባህልሺን አዋቂ
ብሌንዬዬዬ ስወድሽ ዮኒ ደግሞ አንደኛ ነክ
Tefetro wubet,teftro tsegur nafkot neber 👌👌👌
ብሌን ደስ እምትይኝ ዱቄታ ዱቄት አትቀቢም ጥሎብኝ እኔምአሎድም ስቀባ ሌላ ስው የሆንኩ ነው ሚመስለኝ እናም በራስሽ እምትተማመኚ ስው ነሽ
ምን ነው ወንዶች ትመልካቾች ግሺጣ ራስ ናቸው እሳ ብሌን ❤️❤️❤️
ብሌኔ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
ምን ይባላል ዝም ነው ዝበሎ እኔ ምን እደሚባል ይከብኛል, አግዚአብሔር ያኑርሽ ብሌኔ::
ብሌንሻዬ የኔ ማር ስወድሽኮ ❤❤❤
ብሊንሻ በጣምነውየምወድሺየኔቆንጆ
የወይኒ የፍቅር ሰው ብሌኔ ስታምሪ 💋
ከ11አመት በኋላም ያዉነዉ መልኳ አልተቀየረም ዱቄት ስለማትጠቀም የኔዉብ
ስታምር ብሌንየ ቆንጆ 💯💯
ብሌንዬ የኔ ቆንጆ እውነት ትችያለሽ👍👍👌👌
ይችን ጀግና በጣም ነዉየምወዳት
Yoni bisineka yezarew program betam mesetohal Arif koyeta neber beretulen
ዋው! ብሌን ጎበዝ ገጣሚ ነሽ በርቺ!!
...emokiralehu ayibalm. betam tichyalesh konjo nw bezih ketiybet.....demo yezih minch yehonewun Romi kildaman kelibsh amesigign
ብሌንዬ ስወድሽ በጣም❤❤❤
Blen and Sayat, they look alike…. !! Both of are konjo::
She so amazing 👏 😍
ብሌንዬ ፍቅር እኮ ነሽ የኔ ፍቅር
❤
❤
God blessed your familys forever bilen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ
Real woman God bless u
Wow Blain 👌 you are great 👍 God bless you
Zena kelel yate intrvew thanks yoni & sedi
አገራችን ሰላም ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣምነው ደስየሚለው ግጥሙ እናመሰግናለን
ዋዉ ዋዉ ግጥም 💖💖💖👏👏👏👏
ብሌን በተፈጥሮ ዉበት ማማር እንዴት እንደሚቻል ምሳሌ ነች ዱቄታሞችዬ ከሷ ተማሩ
የኔ ውብ ሁሉም ነገርሽ ስታምሪ ደግሞም ስወድሽ