ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደ ብዙዎቹ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማትል የተረጋጋች ምርጥ ልጅ ነች👏👏 ስርአቷ ያስቀናል!
ትክክል
ስወዳት ብሌንየ
ውሽት ከሷ በላይ attention ፍላጊ አለ
Yeah
@@biruwele4506 I agree! She loves attention esp on her social media
ወፍጮ ቤት ያደረ አህያ መስለዉ ነዉ እሚመጡት ብዙወች ግን እራስን መሆን እደት ደስ ይላል ያለሜካብ በጣም ቆጆ ነሽ
በጣም
እንደ አማራ እኮናት
ሀሀሀሀሀ
@@ferdosali4730 eko 😍😍🇪🇹🇪🇹
ክክክክ ወፍጮቤት የዋለች አህያ ክክክክ
ብሌንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እምር በይ የበለጠ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️💝💝💝💝
ሰብስክራይብ አረጉኝ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
የድሮ ውብ፣ ስርአት፣ ቁንጅና ያላቸውን ሴቶች አስታወስሽን ይሕ ነው ሴትነት።ክብር
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ፊልም ሰሪ ነን የሚሉትን ግብስብሶች አሸማቀቅሻቸው። አንደኛ ትወና። በጣም ጎበዝ!
ነውር ነው በጅምላ መሳደብ። እህቶቻችንን እስቲ በርቱ ማለት ይልመድብን። ገንቢ አስተያየት መስጠትም እንልመድ ስድብ ኋላቀርነት ነው እንሰልጥን።ሰላም ለኢትዮጵያ።
እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ያስብሽውን ያሳካልሽ ማማየ ደስ ስትይ እርጋታሽ ትክክለኛ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ውዴ በርችልኝ
ፈጣሪ ሆይ እናት ሀገሬ እና ህዝቤን ከዚህ አስጨናቂ ጊዜ አሻግርልኝ ፍትህ ለወሎ ወገኖቼ😢
አታለቃቅሱ በየኮመንቱ እርዱ ፋኖዎችን አልቃሾች
Ewntsen new marta
Ye Fano resa kemer honoal, shintamoch
ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚
@@officialkenean2132 እሺ
አረ ሰይፉ እባክህን ድምፅ ሁን ለወሎ ህዝብ ወገን አለቁብን በርሀብ በብርድ
Hulum yejun yagegnal gena
Egziyaber emba yekoteral besew rehab ena chigir sichefir yenebere hizib hulu wede fetariw yaniba yekir belegn bel wede seyefu kemiterot
Helina Reda Your name sim it all-you’re TPLF junta Tigre. You are gone forever.
le tgrays 😍😍
@@kevenabreham7364 ትግሬ ምን ሆነ ?
ብሌንየ ውይ ስወድሽ የኔልእልት ኦርጅናል ውበት እና ስብና ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊትነሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጅሽን❤😘
ከዱቄታም እና ከራቁታም አርቲስቶች በጣም ለየት ያለች በራሶ የምትተማመን ሴት አለባበስሽም ዋው ነው ዱቄታም ነፃ ነሽ ጎሽ😌
ምርጥ ድንቅ እትዮጰውይ ነሽ ቆንጆ በራሱዎ የምትተማመን ዋው ልጅ በልጅነት ይሉሃል ይሄ ነው 😍😍 ጀግና ሴት ነሽ በርች
ውይ የተፈጥሮ ውበት ማየት ናፍቆን ነበር ሰታምሪ 🥰
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ስክን ያለች ደርባባ በራሷ ዉበት በራሷ ፀጉር እምር ያለች "የሴት ወይዘሮ" የስ የለ ኖ የለ በአማርኛዋ ብቻ! የኔ ቆንጆ እምር ድምቅ በይልን የልብሽን መሻት መድሀኒ ዓለም ይፈፅምልሽ!😍😍😍
በስመ አብ ስነስርአት አይ አነጋገር አይ አነጋገር የኔ ኢትዮጵያዊት ቢሉዬ😍😍😍😘😘😘 ትወና በናተ ግዜ ቀረ አይ ይቺ አሜሪካ ስቱን አርቲስቶችን ወሠደችብን
እነ ዱቄት ኑ ይችን ውብ እዩልኝ ስንት ቀለምና የፈረስ ጭራ ምትጎትቱ
😂😂😂😂
😉🤛🤣🤣🤣🤣🤣
😁😁😁
Kkk
የኔዉድ በጨዋ አለባበስ መጣሽ እዉነት እግዚአብሄር ያክብርሽ
"ሰዎች እንዲያደንቁህ ብለህ በጎ ምግባር አትሥራ፡፡"ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ!!
ዋዉ በተፈጥሮሸ ዉብ ነሸ ነፁ ዉበት ማማየ አለባበሰሸ ያምራል❤❤👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
@ሳሚ ወዲ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ከተማ ማይ ካድራ ደምረኝ ሳሚ
*ብሌኔ* እኔ አንዱ ምስክር ነኝ ጨዋ እና ባለ ሙያ ነሽ፣ የምር።💚💛❤🙏🙏🙏
ስጠብቅ ነበር በሰይፉ ፕሮግራም ላይ ብሌናችን አንደኛ ንፁህ ማንነት ያለሽ ሙሉ እንስት የትወና ብቃት 👏👏👏👏 ይቅናሽ
Blen she is amazing nice and respectful .. may God bless you .. you such beautiful with out makeup keep it up dear..
She is so cute with natural beauty ❤❤❤
Hi endte nes
ለመጀመርያ ግዜ አማርኛን ያረሳች ቋንቋን ያልቀየረች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት ብሌንዬ❤ አሉ እኮ ገና አሜሪካን በሄዱ 3 ወራቸውን እንደያዙ አማርኛን ላሽ ሙልቅቅ ይላሉ😂
😃😜
@Ethiopian lives Matter አስር አመት ሆናት ጎበዝ ናት አሉ ሞልቃቃ አርቲስቶች ከሄዱ አመት ሳይሆናቸው በእንግሊዝኛ ሚሞላቀቁብን
@Ethiopian lives Matter ታድያ ምነው አንቴና ሆንሽብኝ አረሳችም እኮ ነው ያልኩት🙄ወይስ ረስታለች ልበልሽ ወይስ አልገባሽም ተምታታብሽ ያልኩት😂 ምነው አዳብሪኝ አልሽሳ በግድ ጋዜጠኛ ልሁን እንከን አለው አልሽ ንኪው በናትሽ🙄
ቋንቋ አይረሳም እኮ ግን መርሳት ስለሚፈልጉ ነው like ya ya የሚሉት
@@ethiopia3237 እኮ እኔም የምለው እሱን አደለ ከሀገር ውጪ እንደነበሩ ማስታወቂ እኮ ነው በአማርኛ ሙልቅቅ በ እንግሊዝኛን ደሞ አፈር ድሜ ያበሏታል😂
ብሌንዬ ቆንጆ ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ለወገናችን ሰላሙን ያምጣልን
የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
ብሌን ማሞ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷ ናት ደስ ስትል ትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊ ሚካፕ የለም ንፁህ ፊት ነው ❤❤❤❤
በራሷ የምትተማመን ሴት 😘😘😘ለተራቡ ድምጽ እናስማ 🙏🏼
Badit edachi yeliba meri adelechm yeliba meri kejuntaw leyten anayshm bejish yalew dem new yasamersh kmalam
@Ethiopian lives Matter i will show you letter 🙄🙄🙄
@@kbrledglljj4422 ጌታቸው ረዳ ፎሎው አርገው እሱ መልስ ይሰጥሃል 🙄
@Ethiopian lives Matter let me show you 👍don't worry about my tegaru people 🙏🏼just close your mouth 🙄
@Ethiopian lives Matter your life is empty you can't understand about any thing 🙄
እንደ ዛሬ ተደስቼ አላውቅም ሴፍሻ እናመሰግናለን በጣም የምወዳትንና የማከብራትን ባህሏን አገሯን ወገናችን የምትወድ ፍፁም ጨዋ የሆነችውን ብሌንዬን እንግዳህ አድርገህ ስላቀረብክልን ብሌንዬ ቆንጆ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው ውድድድድድድድድ የማደርግሽ የኔ ልህልት
ከአምለሰት ሙጬ ቀጥሎ ልታይ ልታይ የማትለውን ነገር እርጋታዋን ስነስርአቷ የማደንቅላት አርቲስት ብሌን ማሞ🥰🤝
ሳያት ደምሴንም ያዥልኝ🥰
@@ሻሎምለአለም ሰወስቱ የምር ምርጥናቸው
@@አማራነኝ-ገ2ፐ ልክ ናችሁ። ጥያቄው ግን እናንተን ደረጃ መዳቢ ማን አደረጋችሁ ነው።
@@hagerehagere7843 እኔየራሴ አስተያየትነው የፈለኩትንመኮሜት እችላለሁ ድቄትአታበዛም ሳያትናብሌን አመለስታረጋለችስለምከታተላቸውነው ደስካለኝ ማድነቅእችላለሁ
@@አማራነኝ-ገ2ፐ ትችያለሽ የኔ እህት። መቀለዴ ነበር። ነገር ግን ይቺን 😀 ረሳሁና የምር ጥያቄ መሰለብኝ። ይቅርታ ያገሬ ልጅ።
ብሌን ምርጥ በእራስሽ እምትኮሪ ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ 🥰🥰🥰ውብ ነሽ የሴት ወይዘሮ የተረጋጋሽ
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
እሺ እናቴ
እሽ እህቴ
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ ደምሪኝ የኔውዶ
@@himakdikwttube3050 ደምሪኝ የኔውድ እህቴ
Eshi ehite
ዬኔ ቆጆ ብሌን እይ ስወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤👌👌
That was incredible. She is still a star.
ቁንጅናሽጉብዝናሽ ለሐገርሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር በራሥ መተማመንሽ ጀግንነትሽ_ሁሌም ያሥደሥተኛል‼️ብሌን እንኳን ለእናት ሐገርሽ በሰላም በቃሽ እግዚአብሔር ያሠብሽውን ነገር በሙሉ ያሣካልሽ የኔ ቆንጆ! ከረዥም አመታት በኋላ ሥላየሁሽ በእውነት በጣም ደሥ ብሎኛል! ከበጣም በላይ እኖድሻለን ብሌንሻዬ❤❤❤❤
ማንነቷን የማትረሳ ድንቅ ኢትዮጲያዊት❤️
....ውበት...የአገር ፍቅርን...የአለባበስ ስርአትን....የአነጋገር ለዛን ጨምሮ ሲይዝ ማየት ምንኛ ያስደስታል! ይመችሽ ቆንጆ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ወደፊትም በተለያዩ ስራዎች እንደምናይሽ ተስፋ አደርለሁ!
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለራያ ቆቦ ።
የኔ ውድ 1ኛ ነሽ Stage performance 150/100 🔥🔥🙏
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ😢😢😓😓😓😓😢😢😓😓😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
What is happening in Wolo?
ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓
@@wowboom5674 r u in Ethiopia brother
@@abuabuabdu9992 i am not an Ethiopian bro, i am Eritrean we die for you because of your weakness in fighting against Tigray fighters.
@@wowboom5674 if u don’t know where z war is , it is in Wollo right now
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ ብሌንዬ ኮተት የለ ዱቄት የለ ስታምሪ እውነት ። ብዙዎቹ በሜካፕ ድብን ብለው ነው የሚቀርቡት እስቲ ይማሩ ካንቺ በርቺ ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ። በርቺ
She is a proper artist. her voice have a power. well done
መፍከሩማ ኢትዮጵያዊ አይደለው አለች!! እነትሽን ነው ደማችን ውስጥ ነው! 😍
ስርአቶና አለባበሶ የሴት እመቤት መሆኖን ይመስክራል እውነት ደስ ትያለሺ💕
ብሌኗ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርችልን 👏👏👏💚💛❤
Wonderful actress! She's very humble!
ብለንዬ ጀግና እና ትሁት እጅግ መልካም ሴት ብሩክ ሁኚ ፤
ብሌንዬ❤አለባበስ አንደኛዉበት አንደኛ ብሌንዬ የኔ ሐበሻ
ሚሚየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ሊዛዪ ማጂክ ካርፔት አስተማሪሽ ነበርኩ አሁን ትልቅ ልጅ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
Wow አለባበስ ከስርዓት ጋር ደስ ይላል ።
I like this girl so much, she has real natural Beauty. And natural when she is talk too
ፍትህ ለወሎ ሰቆቃው ብሷል እፍ ወገኖቻችን ቢልየ የእኔ ወብ
ብሌንሻ ምርጧ በጣም ነው እምወድሽ እማዴንቅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Ereee ገንፎ በጣም ያደክማል...ባለሞያ ነሽ 👏👏
እኔም single dad ነኝ ባገኝሽና ባገባሽ ዋው ነበር ቂቂቂ ብሌን በጣም የምትወደድና የማትጠገብ አርቲስት ናት። እንዴት ሲንግል እንደሆነች ግን ባሰበው ባስበው ሊገባኝ አልቻለም።
ብሌኑን ከደብረ ብርሃን ጀምሮ ነው የማውቃት። የሚማርክ ንፁህ ማንነትን የተካነች የምርጥ ስብእና ባለቤት ነችና ስወዳት ያለልኬታ ነው 💝
ፕሎንማም በጣም ግበዝ ተዋምያን ነች
እዩኝ እዩኝ ማትል ምርጥ አስተዋይ የሴት ንግስት 👸 🥰
የኔ ምርጥ ብሌንዬ ሠላምሽ ብዝት ይበል
እናመሰግናለን ሴይፍሻ የጠየቅነው ስላሳየከን ብሌንዬ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ዋዋዋ ብሌን ግን ገጸ ባህርይ ስትጫወት ከራሷ ባህርይ በጣም ወጥታ እንደዚህ ነበር የምትሆን አልመሰለኝም ነበር። ዋዋዋ በጣም የሚደነቅ የትወና ክህሎት ነው። በጣም ቆንጆና ውብ ስርዓት ያለሽ ልጅ ነሽ። እግዚአብሄር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ፤ ያስደስትሽ!
ስይፎው በእናቶች እንባ ይሁንብህ ፍትህ ለውሎ እናቶች ብለህ አስተላልፍልን የመንግስት ያለህ ብለህ ጩህልን ፍትህ ፍትህ
Weregna ye tigray enatochs
ያለምየ አበት የገነሞ አባት ወድቆ ማን አነው ቁና ሰራዊት እሚያበራየዉገብርየ!!!!
የኔ ጨዋ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሀሣብሽን ፈጣሪ ያሣካልሽ የኔ መልካም♥♥♥♥♥
ይችልጂስወዳት ግን ጠፍታለች ልጂመኖሮንዛሬገናአወኩ ግን እውነት በውበቶእምትተማመን ቆንጆ ጥፍሮ እራሱየራሱ አርቲፊሻል ነፃ
የኔ ብሌን የኔ ነፍጠኛ ❤️
ያሳካልሺ ብሌንየ ሀሳብሺን እውን ያድርግልሺ ብሌንየ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌬
የኔ ቆንጆ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ
አሜን
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
በራሷ የምትተማመን ሴት ደስ ትለኛለች የውቦች ውብ ነሽ በራስ ውበት መቅረብ ደግሞ የበለጠ ውብ ያደርጋል ብሊ ምርጤ እንኳን በሰላም ለእምዬ ሃገርሽ በሰላም አበቃሽ 💚💛❤
ፍትህ ለወሎ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
አወ ማማየ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ሰብሰክራይብ አረጌኝ ማማየ
ብሌንኔ የሴት ልጂ ዉበቷ የራሷ መልኳ ነዉየምር ቆንጆ እረጋ ያልሺ ምርጥ የኢትዩ ልጂ ነሺእነ ዱቄታም።።።።። እነ ሂዉማን ሄራም በሉ።።።።።ሰዉ በራሱዉበት እንደት እንደሚያምር ተመልከቱ በሌኗን።።።።።።።።
ብሌኗ የኔ ቆጆ 🌺
ብሌን ሁሌም ሳይሽ ሜካኘ አትጠቀሚም. በጣም ደስ ትያለሽ ፣ታምሪያለሽ
በተፈጥሮ ውበትሽ ስታምሪ እኮ የኔ ፍልቅልቅ ስጠብቅሽ ነበር ከች አልሽልኝ 💗 አላህ በሃሳብሽ ይርዳሽ 🙏
ወይኔ ብሌንዬ የኔ ሳቂታ አቤት ከጒደኛዋ ጋር ያለ ፍቅር በስመአም እንኴን መጣሺልን
She is an amazing girl I love her ❤️
አድናቂዋ ነኝ ጎበዝ ናት እውነት አሜሪካ የሣጥናኤል መናገሻ የሆነቺ ከተማ ያገራቺን ሠላም ይመልስን ፈጣሪ
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ያሰብሽው ይሳካልሽ
ብሌን ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ከዱቄት ነፃ የሆነ ውበት❤😍😍
እነ ዱቄት ኑ ተመልከቱ የተፈጥሮ ውበት 😉
Kkkkkkkkkk
Wow So Cool And Quite LiKe An Ocean . Bless Ur Life
ወላሂ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር የተፈጥሮ ውበት
የእናቷ ናፋቂ ስወድሽ ደምሪኝ እመልሳለሁ
የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ እንደዚህ እረጋ ብላ ስታወራ ክብሯን የጠበቀች ሴትልጅ እንዴት ደስ ይላን
ፍቅር ነገርነሽ
Blen Mamo + Meseret Mebrate + Meron Getnet + Amleset Muche are the most talented actresses with real beauty.
I really agree! I like them because they are proud of themselves, their femininity and their identity. Thanks for writing what I thought!
What about sayat demise
The only difference is this one likes attention
@@Sosi_129 how so? she is the least attention seeker.
@@ethiopiaethio9607 i tink she forget
የኔቆጆ ብሌንየ እደት እደምወድሽኮ ጥድትያልሽ ኢትዮጵያዊ❤❤❤
ብሌንየ የኔ ንግስት ምርጥ ሴት እኮነሽ,,,,,!!!
በሌን ቆንጆ እካን በሰላም ከሀገርሽ ገባሽ ያሰብሽዉም ይሳካልሽ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
እስከአሁን ሌሎቹ ቢሆኑ በእንግሊዝኛ ይፈጩን ነበር 🥰🥰
😆😆😆😆😆😆😆ወይኔበሳቅ
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂
😃😃😃😃😃😃
አንድ አጎቶችን አላቃቸውም አንዱ ዘገየ ይመር ይባላል አንዱ ሰይዴ ይመር ይባላሉ ግን የወጡት በደርግ ነው በዛው አልተመለሱም በሂወት ይኑሩም ያይኑሩም. ማወቅ አልችልም
ዋዉዉዉዉ ስወዳት የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍😍
አሜሪካንም ሆነ ስደት ላይ ከሚኖሩ ሰዎች አምሮብሽ ውብ ሁነሽ የቆየሽው ብሌን ማሞ ነሽ ሁሌ ውበትሽ ይለምልም የኔ ሴት
ለምን ለወሎ ህዝብ ድምፅ አትሆንም Ebsሶች🙄ካልሆናችሁ እነ ሜላት ንጉሱን እና ተምር ሀሰንን አቅርቡና አበረታቱልን የሚሰሩትን ስራ
ዋው ያምራል በጣም ንግስቷ ❤️❤️👌👌👌
Very Disciplined lady♥️♥️♥️
ኢትዮጵያዊት ሴትን ለመወከል ማሳያ ናት ብሌኗ ጨዋ ሀበሻዊት ሌላው ሰይፉ ግን ምንድነው ዕድሜ እየጠየክ ምታጨናንቃቸው በጣም ታናድዳለህ
ብሌንዬ ምርጥ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ🥰🥰 አለባበስሽ ደግሞ ስርአት እንዳለሽ ያስታውቃል💚💚አይ ሰይፉ ከውቢቷ አድስ አበባ ከአፍሪካ መድና ይሄን ፊት ታዩታላችሁ አለ😂😂 ይሄን ፊት አልየው ፊትለፊት ፊት ነህኮ ሰይፍሻ😂
Temsgen zare naturael artiste ayne
@@kedesttsedalu141 lelaw fake nw er
ብሌንዬ የሀገሪ ልጅ የሸዋ የደብረብርሃን😍😍😍😍😍😍
ማር ማር ነች ሳይፉ እረ የአማራ ህዝብ እያለቀ ነዉ ድምጽ ሁኑ ለነገሩ ያልተነካ አይደል ነገሩ
ሠው ሁሉ ድብቅ ነው ልጂ ያላት አልመሠለኝም
OMG that is all I can say - your amazing ብሌን!!
ደስ የሚል ስብና ያላት ጀግና ልጅ።
እንደ ብዙዎቹ አርቲስቶች ልታይ ልታይ የማትል የተረጋጋች ምርጥ ልጅ ነች👏👏 ስርአቷ ያስቀናል!
ትክክል
ስወዳት ብሌንየ
ውሽት ከሷ በላይ attention ፍላጊ አለ
Yeah
@@biruwele4506 I agree! She loves attention esp on her social media
ወፍጮ ቤት ያደረ አህያ መስለዉ ነዉ እሚመጡት ብዙወች ግን እራስን መሆን እደት ደስ ይላል ያለሜካብ በጣም ቆጆ ነሽ
በጣም
እንደ አማራ እኮናት
ሀሀሀሀሀ
@@ferdosali4730 eko 😍😍🇪🇹🇪🇹
ክክክክ ወፍጮቤት የዋለች አህያ ክክክክ
ብሌንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እምር በይ የበለጠ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️💝💝💝💝
ሰብስክራይብ አረጉኝ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
የድሮ ውብ፣ ስርአት፣ ቁንጅና ያላቸውን ሴቶች አስታወስሽን ይሕ ነው ሴትነት።ክብር
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ፊልም ሰሪ ነን የሚሉትን ግብስብሶች አሸማቀቅሻቸው። አንደኛ ትወና። በጣም ጎበዝ!
ነውር ነው በጅምላ መሳደብ። እህቶቻችንን እስቲ በርቱ ማለት ይልመድብን። ገንቢ አስተያየት መስጠትም እንልመድ ስድብ ኋላቀርነት ነው እንሰልጥን።
ሰላም ለኢትዮጵያ።
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ይሙላልሽ ያስብሽውን ያሳካልሽ ማማየ ደስ ስትይ እርጋታሽ ትክክለኛ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ውዴ በርችልኝ
ፈጣሪ ሆይ እናት ሀገሬ እና ህዝቤን ከዚህ አስጨናቂ ጊዜ አሻግርልኝ ፍትህ ለወሎ ወገኖቼ😢
አታለቃቅሱ በየኮመንቱ እርዱ ፋኖዎችን አልቃሾች
Ewntsen new marta
Ye Fano resa kemer honoal, shintamoch
ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚
@@officialkenean2132 እሺ
አረ ሰይፉ እባክህን ድምፅ ሁን ለወሎ ህዝብ ወገን አለቁብን በርሀብ በብርድ
Hulum yejun yagegnal gena
Egziyaber emba yekoteral besew rehab ena chigir sichefir yenebere hizib hulu wede fetariw yaniba yekir belegn bel wede seyefu kemiterot
Helina Reda
Your name sim it all-you’re TPLF junta Tigre. You are gone forever.
le tgrays 😍😍
@@kevenabreham7364 ትግሬ ምን ሆነ ?
ብሌንየ ውይ ስወድሽ የኔልእልት ኦርጅናል ውበት እና ስብና ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊትነሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጅሽን❤😘
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ከዱቄታም እና ከራቁታም አርቲስቶች በጣም ለየት ያለች በራሶ የምትተማመን ሴት አለባበስሽም ዋው ነው ዱቄታም ነፃ ነሽ ጎሽ😌
ምርጥ ድንቅ እትዮጰውይ ነሽ ቆንጆ በራሱዎ የምትተማመን ዋው ልጅ በልጅነት ይሉሃል ይሄ ነው 😍😍 ጀግና ሴት ነሽ በርች
ውይ የተፈጥሮ ውበት ማየት ናፍቆን ነበር ሰታምሪ 🥰
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ስክን ያለች ደርባባ በራሷ ዉበት በራሷ ፀጉር እምር ያለች "የሴት ወይዘሮ" የስ የለ ኖ የለ በአማርኛዋ ብቻ! የኔ ቆንጆ እምር ድምቅ በይልን የልብሽን መሻት መድሀኒ ዓለም ይፈፅምልሽ!😍😍😍
በስመ አብ ስነስርአት አይ አነጋገር አይ አነጋገር የኔ ኢትዮጵያዊት ቢሉዬ😍😍😍😘😘😘 ትወና በናተ ግዜ ቀረ አይ ይቺ አሜሪካ ስቱን አርቲስቶችን ወሠደችብን
እነ ዱቄት ኑ ይችን ውብ እዩልኝ ስንት ቀለምና የፈረስ ጭራ ምትጎትቱ
😂😂😂😂
😉🤛🤣🤣🤣🤣🤣
😁😁😁
😂😂😂😂
Kkk
የኔዉድ በጨዋ አለባበስ መጣሽ እዉነት እግዚአብሄር ያክብርሽ
"ሰዎች እንዲያደንቁህ ብለህ በጎ ምግባር አትሥራ፡፡"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ!!
ዋዉ በተፈጥሮሸ ዉብ ነሸ ነፁ ዉበት ማማየ አለባበሰሸ ያምራል❤❤👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
@ሳሚ ወዲ ዞባ ምዕራብ ትግራይ ከተማ ማይ ካድራ ደምረኝ ሳሚ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
*ብሌኔ* እኔ አንዱ ምስክር ነኝ ጨዋ እና ባለ ሙያ ነሽ፣ የምር።💚💛❤🙏🙏🙏
ስጠብቅ ነበር በሰይፉ ፕሮግራም ላይ ብሌናችን አንደኛ ንፁህ ማንነት ያለሽ ሙሉ እንስት የትወና ብቃት 👏👏👏👏 ይቅናሽ
Blen she is amazing nice and respectful .. may God bless you .. you such beautiful with out makeup keep it up dear..
She is so cute with natural beauty ❤❤❤
Hi endte nes
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ለመጀመርያ ግዜ አማርኛን ያረሳች ቋንቋን ያልቀየረች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት ብሌንዬ❤ አሉ እኮ ገና አሜሪካን በሄዱ 3 ወራቸውን እንደያዙ አማርኛን ላሽ ሙልቅቅ ይላሉ😂
😃😜
@Ethiopian lives Matter አስር አመት ሆናት ጎበዝ ናት አሉ ሞልቃቃ አርቲስቶች ከሄዱ አመት ሳይሆናቸው በእንግሊዝኛ ሚሞላቀቁብን
@Ethiopian lives Matter ታድያ ምነው አንቴና ሆንሽብኝ አረሳችም እኮ ነው ያልኩት🙄ወይስ ረስታለች ልበልሽ ወይስ አልገባሽም ተምታታብሽ ያልኩት😂 ምነው አዳብሪኝ አልሽሳ በግድ ጋዜጠኛ ልሁን እንከን አለው አልሽ ንኪው በናትሽ🙄
ቋንቋ አይረሳም እኮ ግን መርሳት ስለሚፈልጉ ነው like ya ya የሚሉት
@@ethiopia3237 እኮ እኔም የምለው እሱን አደለ ከሀገር ውጪ እንደነበሩ ማስታወቂ እኮ ነው በአማርኛ ሙልቅቅ በ እንግሊዝኛን ደሞ አፈር ድሜ ያበሏታል😂
ብሌንዬ ቆንጆ ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሽ ፈጣሪ ለሀገራችን ለወገናችን ሰላሙን ያምጣልን
የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
ብሌን ማሞ በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች አንዷ ናት ደስ ስትል ትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊ ሚካፕ የለም ንፁህ ፊት ነው ❤❤❤❤
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
በራሷ የምትተማመን ሴት 😘😘😘ለተራቡ ድምጽ እናስማ 🙏🏼
Badit edachi yeliba meri adelechm yeliba meri kejuntaw leyten anayshm bejish yalew dem new yasamersh kmalam
@Ethiopian lives Matter i will show you letter 🙄🙄🙄
@@kbrledglljj4422 ጌታቸው ረዳ ፎሎው አርገው እሱ መልስ ይሰጥሃል 🙄
@Ethiopian lives Matter let me show you 👍don't worry about my tegaru people 🙏🏼just close your mouth 🙄
@Ethiopian lives Matter your life is empty you can't understand about any thing 🙄
እንደ ዛሬ ተደስቼ አላውቅም ሴፍሻ እናመሰግናለን በጣም የምወዳትንና የማከብራትን ባህሏን አገሯን ወገናችን የምትወድ ፍፁም ጨዋ የሆነችውን ብሌንዬን እንግዳህ አድርገህ ስላቀረብክልን ብሌንዬ ቆንጆ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው ውድድድድድድድድ የማደርግሽ የኔ ልህልት
ከአምለሰት ሙጬ ቀጥሎ ልታይ ልታይ የማትለውን ነገር እርጋታዋን ስነስርአቷ የማደንቅላት አርቲስት ብሌን ማሞ🥰🤝
ሳያት ደምሴንም ያዥልኝ🥰
@@ሻሎምለአለም ሰወስቱ የምር ምርጥናቸው
@@አማራነኝ-ገ2ፐ ልክ ናችሁ። ጥያቄው ግን እናንተን ደረጃ መዳቢ ማን አደረጋችሁ ነው።
@@hagerehagere7843 እኔየራሴ አስተያየትነው የፈለኩትንመኮሜት እችላለሁ ድቄትአታበዛም ሳያትናብሌን አመለስታረጋለችስለምከታተላቸውነው ደስካለኝ ማድነቅእችላለሁ
@@አማራነኝ-ገ2ፐ ትችያለሽ የኔ እህት። መቀለዴ ነበር። ነገር ግን ይቺን 😀 ረሳሁና የምር ጥያቄ መሰለብኝ። ይቅርታ ያገሬ ልጅ።
ብሌን ምርጥ በእራስሽ እምትኮሪ ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ 🥰🥰🥰ውብ ነሽ የሴት ወይዘሮ የተረጋጋሽ
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
እሺ እናቴ
እሽ እህቴ
@@የድንግልልጅ-ኈ4በ ደምሪኝ የኔውዶ
@@himakdikwttube3050 ደምሪኝ የኔውድ እህቴ
Eshi ehite
ዬኔ ቆጆ ብሌን እይ ስወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤👌👌
That was incredible. She is still a star.
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ቁንጅናሽ
ጉብዝናሽ
ለሐገርሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር
በራሥ መተማመንሽ ጀግንነትሽ_ሁሌም ያሥደሥተኛል‼️
ብሌን እንኳን ለእናት ሐገርሽ በሰላም በቃሽ እግዚአብሔር ያሠብሽውን ነገር በሙሉ ያሣካልሽ የኔ ቆንጆ!
ከረዥም አመታት በኋላ ሥላየሁሽ በእውነት በጣም ደሥ ብሎኛል! ከበጣም በላይ እኖድሻለን ብሌንሻዬ❤❤❤❤
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ማንነቷን የማትረሳ ድንቅ ኢትዮጲያዊት❤️
....ውበት...የአገር ፍቅርን...የአለባበስ ስርአትን....የአነጋገር ለዛን ጨምሮ ሲይዝ ማየት ምንኛ ያስደስታል! ይመችሽ ቆንጆ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ወደፊትም በተለያዩ ስራዎች እንደምናይሽ ተስፋ አደርለሁ!
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለራያ ቆቦ ።
የኔ ውድ 1ኛ ነሽ
Stage performance 150/100 🔥🔥🙏
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ😢😢😓😓😓😓😢😢😓😓😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
What is happening in Wolo?
ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ💓💚💛💓💚💛💓
@@wowboom5674 r u in Ethiopia brother
@@abuabuabdu9992 i am not an Ethiopian bro, i am Eritrean we die for you because of your weakness in fighting against Tigray fighters.
@@wowboom5674 if u don’t know where z war is , it is in Wollo right now
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ ብሌንዬ ኮተት የለ ዱቄት የለ ስታምሪ እውነት ። ብዙዎቹ በሜካፕ ድብን ብለው ነው የሚቀርቡት እስቲ ይማሩ ካንቺ በርቺ ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ። በርቺ
She is a proper artist. her voice have a power. well done
መፍከሩማ ኢትዮጵያዊ አይደለው አለች!! እነትሽን ነው ደማችን ውስጥ ነው! 😍
ስርአቶና አለባበሶ የሴት እመቤት መሆኖን ይመስክራል እውነት ደስ ትያለሺ💕
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ብሌኗ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርችልን 👏👏👏💚💛❤
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
Wonderful actress! She's very humble!
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ብለንዬ ጀግና እና ትሁት እጅግ መልካም ሴት ብሩክ ሁኚ ፤
ብሌንዬ❤
አለባበስ አንደኛ
ዉበት አንደኛ
ብሌንዬ የኔ ሐበሻ
ሚሚየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ሊዛዪ ማጂክ ካርፔት አስተማሪሽ ነበርኩ አሁን ትልቅ ልጅ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
Wow አለባበስ ከስርዓት ጋር ደስ ይላል ።
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
I like this girl so much, she has real natural Beauty. And natural when she is talk too
ፍትህ ለወሎ ሰቆቃው ብሷል እፍ ወገኖቻችን ቢልየ የእኔ ወብ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ብሌንሻ ምርጧ በጣም ነው እምወድሽ እማዴንቅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Ereee ገንፎ በጣም ያደክማል...ባለሞያ ነሽ 👏👏
እኔም single dad ነኝ ባገኝሽና ባገባሽ ዋው ነበር ቂቂቂ ብሌን በጣም የምትወደድና የማትጠገብ አርቲስት ናት። እንዴት ሲንግል እንደሆነች ግን ባሰበው ባስበው ሊገባኝ አልቻለም።
ብሌኑን ከደብረ ብርሃን ጀምሮ ነው የማውቃት። የሚማርክ ንፁህ ማንነትን የተካነች የምርጥ ስብእና ባለቤት ነችና ስወዳት ያለልኬታ ነው 💝
ፕሎንማም በጣም ግበዝ ተዋምያን ነች
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
እዩኝ እዩኝ ማትል ምርጥ አስተዋይ የሴት ንግስት 👸 🥰
የኔ ምርጥ ብሌንዬ ሠላምሽ ብዝት ይበል
እናመሰግናለን ሴይፍሻ የጠየቅነው ስላሳየከን ብሌንዬ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ዋዋዋ ብሌን ግን ገጸ ባህርይ ስትጫወት ከራሷ ባህርይ በጣም ወጥታ እንደዚህ ነበር የምትሆን አልመሰለኝም ነበር። ዋዋዋ በጣም የሚደነቅ የትወና ክህሎት ነው። በጣም ቆንጆና ውብ ስርዓት ያለሽ ልጅ ነሽ። እግዚአብሄር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ፤ ያስደስትሽ!
ስይፎው በእናቶች እንባ ይሁንብህ ፍትህ ለውሎ እናቶች ብለህ አስተላልፍልን የመንግስት ያለህ ብለህ ጩህልን ፍትህ ፍትህ
Weregna ye tigray enatochs
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ያለምየ አበት የገነሞ አባት
ወድቆ ማን አነው
ቁና ሰራዊት እሚያበራየዉ
ገብርየ!!!!
የኔ ጨዋ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሀሣብሽን ፈጣሪ ያሣካልሽ የኔ መልካም♥♥♥♥♥
ይችልጂስወዳት ግን ጠፍታለች ልጂመኖሮንዛሬገናአወኩ ግን እውነት በውበቶእምትተማመን ቆንጆ ጥፍሮ እራሱየራሱ አርቲፊሻል ነፃ
የኔ ብሌን የኔ ነፍጠኛ ❤️
ያሳካልሺ ብሌንየ ሀሳብሺን እውን ያድርግልሺ ብሌንየ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌬
የኔ ቆንጆ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ
አሜን
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች=፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
በራሷ የምትተማመን ሴት ደስ ትለኛለች የውቦች ውብ ነሽ በራስ ውበት መቅረብ ደግሞ የበለጠ ውብ ያደርጋል ብሊ ምርጤ እንኳን በሰላም ለእምዬ ሃገርሽ በሰላም አበቃሽ 💚💛❤
ፍትህ ለወሎ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢
አወ ማማየ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ሰብሰክራይብ አረጌኝ ማማየ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
ብሌንኔ የሴት ልጂ ዉበቷ የራሷ መልኳ ነዉ
የምር ቆንጆ እረጋ ያልሺ ምርጥ የኢትዩ ልጂ ነሺ
እነ ዱቄታም።።።።።
እነ ሂዉማን ሄራም በሉ።።።።።
ሰዉ በራሱዉበት እንደት እንደሚያምር ተመልከቱ በሌኗን።።።።።።።።
ብሌኗ የኔ ቆጆ 🌺
ብሌን ሁሌም ሳይሽ ሜካኘ አትጠቀሚም. በጣም ደስ ትያለሽ ፣ታምሪያለሽ
በተፈጥሮ ውበትሽ ስታምሪ እኮ የኔ ፍልቅልቅ ስጠብቅሽ ነበር ከች አልሽልኝ 💗 አላህ በሃሳብሽ ይርዳሽ 🙏
ወይኔ ብሌንዬ የኔ ሳቂታ አቤት ከጒደኛዋ ጋር ያለ ፍቅር በስመአም እንኴን መጣሺልን
She is an amazing girl I love her ❤️
አድናቂዋ ነኝ ጎበዝ ናት እውነት አሜሪካ የሣጥናኤል መናገሻ የሆነቺ ከተማ ያገራቺን ሠላም ይመልስን ፈጣሪ
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ያሰብሽው ይሳካልሽ
አሜን
ብሌን ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ከዱቄት ነፃ የሆነ ውበት❤😍😍
እነ ዱቄት ኑ ተመልከቱ የተፈጥሮ ውበት 😉
Kkkkkkkkkk
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
Wow So Cool And Quite LiKe An Ocean . Bless Ur Life
ወላሂ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር የተፈጥሮ ውበት
የእናቷ ናፋቂ ስወድሽ ደምሪኝ እመልሳለሁ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ እንደዚህ እረጋ ብላ ስታወራ ክብሯን የጠበቀች ሴትልጅ እንዴት ደስ ይላን
ፍቅር ነገርነሽ
Blen Mamo + Meseret Mebrate + Meron Getnet + Amleset Muche are the most talented actresses with real beauty.
I really agree! I like them because they are proud of themselves, their femininity and their identity. Thanks for writing what I thought!
What about sayat demise
The only difference is this one likes attention
@@Sosi_129 how so? she is the least attention seeker.
@@ethiopiaethio9607 i tink she forget
የኔቆጆ ብሌንየ እደት እደምወድሽኮ ጥድትያልሽ ኢትዮጵያዊ❤❤❤
ብሌንየ የኔ ንግስት ምርጥ ሴት እኮነሽ,,,,,!!!
በሌን ቆንጆ እካን በሰላም ከሀገርሽ ገባሽ ያሰብሽዉም ይሳካልሽ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️
እስከአሁን ሌሎቹ ቢሆኑ በእንግሊዝኛ ይፈጩን ነበር 🥰🥰
😆😆😆😆😆😆😆ወይኔበሳቅ
🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂
😃😃😃😃😃😃
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፤፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
አንድ አጎቶችን አላቃቸውም አንዱ ዘገየ ይመር ይባላል አንዱ ሰይዴ ይመር ይባላሉ ግን የወጡት በደርግ ነው በዛው አልተመለሱም በሂወት ይኑሩም ያይኑሩም. ማወቅ አልችልም
ዋዉዉዉዉ ስወዳት የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍😍
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የተለያዩ ብሔረሰቦች ዘፈኖች፧-th-cam.com/video/GQi6CHGtvQ4/w-d-xo.html
አሜሪካንም ሆነ ስደት ላይ ከሚኖሩ ሰዎች አምሮብሽ ውብ ሁነሽ የቆየሽው ብሌን ማሞ ነሽ ሁሌ ውበትሽ ይለምልም የኔ ሴት
ለምን ለወሎ ህዝብ ድምፅ አትሆንም Ebsሶች🙄
ካልሆናችሁ እነ ሜላት ንጉሱን እና ተምር ሀሰንን አቅርቡና አበረታቱልን የሚሰሩትን ስራ
ዋው ያምራል በጣም ንግስቷ ❤️❤️👌👌👌
Very Disciplined lady♥️♥️♥️
ኢትዮጵያዊት ሴትን ለመወከል ማሳያ ናት ብሌኗ ጨዋ ሀበሻዊት ሌላው ሰይፉ ግን ምንድነው ዕድሜ እየጠየክ ምታጨናንቃቸው በጣም ታናድዳለህ
ብሌንዬ ምርጥ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ🥰🥰 አለባበስሽ ደግሞ ስርአት እንዳለሽ ያስታውቃል💚💚
አይ ሰይፉ ከውቢቷ አድስ አበባ ከአፍሪካ መድና ይሄን ፊት ታዩታላችሁ አለ😂😂 ይሄን ፊት አልየው ፊትለፊት ፊት ነህኮ ሰይፍሻ😂