ብጹዕ አቡነ በርናባስ መልስ ሰጡ ኢዮብ ላይ ለምን ዘመቱ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 33

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 2 หลายเดือนก่อน +6

    አዬ ቀለሜ ያ ባግራውንድሽ ምን ታረግው ግራ ገባህ ከንቱ ፍጥረት አንተን የሚሠማ የባከነ ትውልድ ምነኛ የክርስቶስ ጠላት መሆኑን ሲያውቅ እግዚኦ እዛ መንደር ቃሌን ባለማወቅ ጠፉ ተመለሱ መረዳት ምሩ በባዶ እየሱስ ያድናል እያልክ አታታል ንቁ ወንድሞቻችን ተባረኩ እዮባ እና ሌሎቻችሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 2 หลายเดือนก่อน +1

      አረብ ሀገራት ለሥራ የሄዱት አሰሪዎቻቸውን በማክበር ኤርትራዊያን ኦርቶዶክስ ሂጃብ ለብሰው ዘመሩ በቋንቃቸው። እና ምን ይጠበስ? ቀለሜንስ ምን አመጣው😂😂😂😂😂😂😂

  • @naminami8243
    @naminami8243 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale yiwot yasemalen eyobaye segahun abzito yestek❤❤❤❤❤

  • @asemamawabera1790
    @asemamawabera1790 2 หลายเดือนก่อน +1

    “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” ይሄንንስ እንዴት ትፈታልናለ? መምህር???😢😢😢😢😢😢😢😢
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2

  • @MmWerede
    @MmWerede 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካብዚ ዘዓቢ ምንፍቅና የለን፡ ኣብ ሓደ ኣካልን ባህርይን ክርስቶስ ከመይ ኣቢሉዩ ምምላድን ተማላድን ክርከብ ዝከኣል፡

  • @kነኝየBብቻ
    @kነኝየBብቻ 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ኢዮብ በምድያ ጡሩ እንደ ሆንከው በግልም እንዲሁ ብትሆን ጡሩ ነበር ከዮሐድ ንጉስ ተማር ትኅትና....ለማንኛውም በርታ ወንድማችን😊

  • @Lily-pb9uf
    @Lily-pb9uf 2 หลายเดือนก่อน +1

    eyoba👍👍👍👍👍👍👍

  • @Nanni1212
    @Nanni1212 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabher ymesgen bewnet sle enante 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Hawiortdox21
    @Hawiortdox21 2 หลายเดือนก่อน +6

    መናፍቃን ሰሞኑን down down የአቡነ በርናባስ ፎቶ😂 አይ መናፍቅ ሲያሳዝኑኝ እኮ😉

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤@

  • @GdgdEhe
    @GdgdEhe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ha17326
    @Ha17326  2 หลายเดือนก่อน +5

    ለሁሉም መልስ ነው

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ጴንጤዎች ተዋረዱ 😂😂😂

    • @Birhanmedia2019
      @Birhanmedia2019 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ሩሐማ12ፎቶውን አሁን ያነሱታል

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Birhanmedia2019 ምን ምርጫ አላቸው ከማንሳት ውጭ😂😂

    • @Ha17326
      @Ha17326  2 หลายเดือนก่อน

      @ሩሐማ12 አፈሩ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልሳንን የማታውቁት ሰዎች ስለ ልሳን አትናገሩ እያንዳንዳችነሰ ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።

  • @abugida794
    @abugida794 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ እያልን ያለነው ጳጳሳ ባገኛችሁት ሚዲያ አትውጡ እባካችሁ😢

    • @ashenafiayalew3547
      @ashenafiayalew3547 2 หลายเดือนก่อน

      ለምን እንደዚ አልክ ??? ጳጳሳት መምህር ናቸው መድረክ ላይ አትውጡ ማለት ምን ማለት ነው ??

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ thank you all😂😂😂

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere abatoch ena ko waal bmeder hono aimaldiem yastmern ko.medhane alem.fetrae new bena aikber aigodleim emnet 1 new i ibelive that

  • @Afomiyamulat-x9k
    @Afomiyamulat-x9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስቴር የት ታውቅና ነው ልሳን ማለት የግዕዝ ቃል ነው ቋንቋ ማለት ነው።ክሕነት በቅብብሎሽ የሚመጣ ነው ለምሳሌ አንተ ክህነት ልቀበል ብትል ከአቡነ ሔኖክ አቡነ ሄኖክ አቡነ ጳውሎስ አቡነ ጳውሎስ አቡነ ቴዎፍሎስ አቡነ ቴዎፍሎስ አቡነ ዮሳብ(ሁለተኛ) ከቅዱስ ጴጥሮስ 115 ኛ ናቸው ወደ ላይ ስንቆጥር አባ አንያኑ ቀጥሎ ቅዱስ ማርቆስ ቀጥሎ ቅዱስ ጴጥሮስ ከዚያም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሆናል ማለት ነው ይሄ ነው ቅብብሎሽ የሌሎችም ከማንም ሳያገኙት በስጋ እና በደምብ ምክር ሆኛለሁ ይላሉ ይደግሙ ከአጋንንትና ከአጋንንት ሴራ ይጠብቀን መዝሙር 9 0 ቁጥር 11 በመንገድ ሁሉ ይጠብቅህ ዘንድ መላእክቱን ስለአንተ ያዛቸዋልና

  • @sulamtise
    @sulamtise 2 หลายเดือนก่อน

    ጴኀንጤወች የት ናችሁ👌😅👌

  • @MmWerede
    @MmWerede 2 หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ ኣንድ ኣካል ኣንድ ባሕርይ ኖው፡ ኣማለደ ተማለደ ኣይባልም። ነውር ነው፡ ስጋ በተዋሕዶ ኣምላክ ሆነ፡ ስለዚ ማነው ኣማላጅ፡ በሰውነቱ ኣማለደ ማለት በመልኮት ደሞ ኣማለደ ማለት ነው። ምክንያቱም፡ እንቲኣሁ ለሥጋ ኮኖ ለመለኮት ወእንቲኣሁ ለመለኮት ኮኖ ለሥጋ እንዳለ ሊቁ። በሰውነቱ ኣማልደ ማለት ወደ አንድ ባህርይ እግዚኣብሔር ሁለት ባህርይ ኣለ ማለት ኣይደለምንድየ፧ አረ ነውር ነው፡ ይክርስቶስ ሥራሕ የቤዛነት ሥራሕ እንጂ የምልጃ ሥራሕ ኣይደለም። ተውውውው

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 2 หลายเดือนก่อน

    አጨብጫቢ ነኝ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 หลายเดือนก่อน

    Yche 100 yeweldeche aseama yefarenge lam aster bedane zefzef yeteg bermel

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 2 หลายเดือนก่อน

    Aster ye ortodox telacha etefrewa west gebto yemeserserat sermuta yebsebsech kerfatsm zershe yetfa asama

  • @hirutgejaw2236
    @hirutgejaw2236 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄም ትምህርት ትክክል አይደለም
    ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋውም አልማለደም
    ነገር ግን ያብነት ስራ ነው የሰራው
    እናንተም መከራ ሲደርስባችሁ እንዲህ በሉ ለማለት ሁሉም ላብነት አድርጎታል።
    እንጅ በዚህ አለም ሳለ በስጋው ማልዶል አይባልም።አከተመ።

    • @theanthropos-27
      @theanthropos-27 2 หลายเดือนก่อน

      አማለድኩ እያለ እራሱ? ምልጃ እና ጸሎትን አቀረበ እያለ?