በመጨረሻም ለኦርቶዶክሳውያን ከተጋባዥ እንግዶች የተሰጠ ቃል - የተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- በመጨረሻም ለኦርቶዶክሳውያን ከተጋባዥ እንግዶች የተሰጠ ቃል - የ ተዋህዶ መንደር ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጨዋታ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ አዝናኝ ዝግጅቶች
🛑 "ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር" | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ስብከት
በጣም ልብ የሚነካ ሰነሰርአት ፍቅር እውነተኛ የጌታ ክብር የበዛበት አከባበር የሞላበት ነበረ በጣም ወደ እናት አባቶቸ እምነት ልመለስ ወሰንኩ ከአሜሪካን ሆኘ ነው የተከታተልኩት አሜሪካን ጎደኞቸን ጋብዘ አሳየህዋቸው በጣም ነው የተደነቁት ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ተመስገን ❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
የመዳን ቀን አሁን ዛሬ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ🤲🏾🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን:: እውነት ከሆነ እኔም ከዚህ አሜሪካ ነው ያለሁት ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ለመመለስ ከሆነ ጌታ በተዳን መጠን በስልክ መማማር እንችላለን ዲያቆን ነኝ
እውነት፣@@fanijo9301
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታትኑር
ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ብለኛል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
የሰላም የፍቅር የጥበብ የፀጋ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ተመስገን🙏ተመስገን🙏እልልልልልልልልልልልልልልል🙏ተመስገን🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርጎ የፈጠረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ እስከ ዘላለም ትኖራለች አሜን🤲🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🤲🙏✝️🙏💒👏🙏ተመስገን🙏ተመስገን🙏👏
ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል ክብር ለድግል ማርያም ልጅ !!!!!🙏
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አይ አባቴ በትክክል ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አውቀህ የምትከተላት አማኝ ከሆንህ ምን ልበልህ ሁሌም በአንደበትህ መናገር የማትችለው ልብህን ሊፈነቅል የሚችል ደስስስስስ የሚል ሰላም ብቻ ነው የሚሰማህ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እህታችን ሁሉንም በጣም አስተውለሻል
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነግረሽናል
ፍቅርሽ ይበቃናል በጣም እናክብርሻል
ሙሰሊማ እህታችን።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
የኢትዮጵያ ተዋህዶ ሃይማኖቴ
የጥንት ነው የእናትና የአባቴ
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
🙏🙏🙏⛪⛪⛪💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ኦርቶዶክስ ሁሌም የአውነት አና ትክክክለኞ ሀይማኖት ነች ለዘላለም ትኑር
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
ተመስገን ተ መሰገን ተመሰገን እኳንም ኦርቶዶክስ ውሰጥ መፈጠሪን እወዷዋለሁ
እልልልልልልልልልልልልል መታደላችን
ፀሎታችንን ይቀበለን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
የሃገራችንን ሰላም ይመልስልን አንድ ያድርገን🙏አሜን
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በቤቱ ያፅናን ቸሩ መድሃኒአለም ✝️❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Amen Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ድምቀታችን ውበታችን ታሪካችን ሁሉ ነገራችን ሁሉ ላንተ ነው ሰውች አይ መታየቱ ሳይሆን በአንተ ፈት አምልኮችንን ተቀበል አተ ድመቅበት አተ ታይበት ይህ ሁሉ ላንተ ነው ለኛ ሰው ስለሆልክልን ነው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
amen amen
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ታድለን ተዋህዶ ነች ሐይማኖታችን የአመት ሰዉ ይበለን🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
መንፈስ ቅዱስ በኦርቶዶክስ ሁሌም ይሰራል
እጅግ በጣም ደስ እንላለን የእውነት እውነቱን ስንሞጋገሽ፣ ድስ ይላል አንድ እንሁን ወደቤታችን እንመለስ እግዚአብሔር ይታረቀናል❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለምክራችሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን የጧፉ እሳት ልብሳቸውን ያላቃጠለው ደግሞ ሰለስቱ ደቂቅን ከእሳት ውስጥ ሆነው እንዲዘምሩ ያደረጋቸው ጌታ እግዚአብሔር ጠባቂያችን ስለሆነ ነው።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እህቴ ተባረኪ
እናመሠግናለን ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማች🙏 በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር አገራችን ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን🙏🙏
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን🤲🤲🤲
ክብር ለድግል ማርያም ልጅ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ምንም እልልም እግዚ አብሔር ይመስገን ክርስቲያን ላርገኝ በተዋህዶ ቤት 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
amen
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እዉነት በጣም ደስስ ይል ነበር በጣም ያስቀናል ሰዉ በእረሱ እምነት ይቀንል ሚገርም ነዉ አምላካችን ለአመቱ ከቁጥር ሳንጎል በሰላም ያድርሰን❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@@TewahedoMender-ov8iq አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ተመስገን ደግ አምላክ!
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
አሜን!
ሁላችሁ የሀገራችን ሕዝቦች ሆይ ኑ አብረን ወደ ገነት እንተምም አምላካችንን እያመሰገንን ኑ ወደ እውነተኛዋ እና ጠባቧ መንገድ ግን አምላካችንን በትክክል ወደምናገኝባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ኑ ወገን እንንቃ።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Wow❤❤❤🙏🙏🙏
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ለእየሱስክርስቶስየልደት በአል አደረሳችሁ በሰማይ ከመላዕክት ከቅዱሳንጋር ይሰብስበን ፀጋዉን ያልብሰን ዝማሬአችንን ፀሎታችን ይቀበለን ቸሩመድኃኔዓለም አቤትዉበታችን ማማራችን የአመትሰዉ ይበለን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ተዋህዶዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ጸጋውን ያብዛላችሁ
አሜን! በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እልልልል ዝማሬያችሁ ያርግላችሁ!!! መንግሰት ሰፊ ቦታ ይሰጣል ብለህ ነው? ለአመቱ እንዲሁ ያድርሰንና በእለቱ የማገኘውን ገቢ ለተቸገሩት ገዳማቶች ቢደረግ ጧፉ ይብራለት ይቀጣጠል ህዝቡ ሁሉ ማሪያም ማሪያም ጌታ ጌታ ይበል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Thanks for sharing yene gate Enquan abro aderesen
እኔ ግን ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ መግለፅ በጣም ከባድ ነው ያለሁት አሁን ጌታችን መዳህኒታችን የተወለደበት አገር እዴት መታደል ነው ስለኦርቶዶክስ ለመግለፅ እንባየ ነው የሚመጣኝ ፍቅሩ በጣም ከባድ ነው የጌታየ ልጅ ስላረገኝ በጣም እድለኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተዋህዶ ዘላለም ከብራ ትኑር❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ያእላፋት፣ዝማሪ፣ከትውልድ፣እስከ፣ትውልድ፣🙏🙏🙏💚🧡❤️አሜን
#እግዚአብሔር እንዲህ ያደርጋል
የሚቃወመንን እንዲህ በአንደበታቸው እንግድህ መሰክሩ ያደርጋል።❤
ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ምን ማለት ነው እንደው ቅዋንቅዋችንእንክዋ አጣርተን እማናሰካካ!!! ምንድነው ይሄ መርውዋጥ እንዲህ ብርቅ ያደረጉት ኦርቶዶክስ ሁሌም እንደደመቀች ነው!!! ግንትንሽ ለየት እሚያደርገው ሴቱ ሁሉሜካፕ ተለቅልቆ ተብለጭልጮ ስለሆነ ነው??? ቤተክርስቲያንይህን እትቀበልም እራሳቸውን ሶስት ሆነው መምጣት የበዝበት ዘመን ስለሆነ ነው ህዝቡ በብልጭልጭ ስላበደ ነዋ!!!! አርቴፊሻል ፀጉሩ ሜካፑ ሊፒስቱኩ ወሬኞች ልክ ፔንጤዎችን ሆንን እኮ
ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ምን ማለት ነው እንደው ቅዋንቅዋችንእንክዋ አጣርተን እማናሰካካ!!! ምንድነው ይሄ መርውዋጥ እንዲህ ብርቅ ያደረጉት ኦርቶዶክስ ሁሌም እንደደመቀች ነው!!! ግንትንሽ ለየት እሚያደርገው ሴቱ ሁሉሜካፕ ተለቅልቆ ተብለጭልጮ ስለሆነ ነው??? ቤተክርስቲያንይህን እትቀበልም እራሳቸውን ሶስት ሆነው መምጣት የበዝበት ዘመን ስለሆነ ነው ህዝቡ በብልጭልጭ ስላበደ ነዋ!!!! አርቴፊሻል ፀጉሩ ሜካፑ ሊፒስቱኩ ወሬኞች ልክ ፔንጤዎችን ሆንን እኮ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ክብር ለመዳኒአለም ደስስስስ የሚል ጊዜ ነበር ቀጣይ ናፈቀኝ ተዋህዶ እናቴ ለዘላለም ትኑርርር❤❤❤🙏🙏🙏
በስደት ያለን ደስታም እዛም ያለመገኘታችንም ቅናት በቃ ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ተሰምቶናል ግን እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር🥰
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዐለም ትኑር🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
በእውነት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ደስ ብሎኝ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያለሁበት ደቡብ ክልል ነዉ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ድንቅ ስብስብ ተባረክ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
በየበዓሉ ቢዘጋጅ በጣም ጥሩ ነው አንዴ ካመለጠ ዓመት ይጠበቃል በዛ ላይ ወጣቶችን ከአልባሌ ቦታ ይጠብቃቸዋል። አስተያየት ለሰጡ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልን ይጠብቅልን።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
የጠፋችው ኢትዮጵያን በአላፍት ዝማሬ ከተለያዩ የህምነት ተከታዮች አስተያየት አገኝዋት ተመስገን ።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ትክክል
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ተመስገን አምላኬ ሌላ ምን እላለው ቃል አጣው አተ ታይበት አምላኬ የድንግል ልጅ ተመስገን እልልልልልልልልልል በቤትሕ አጽናን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!!!
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Thank you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
You are so welcome
ተባረክ
አሜን! በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እኔማ ቀናሁ ባራሴ ሲላ የማነገር ስጦታ እግዚአብሔር አምልኮ ይመስገን አሁንም ላ ተዋህዶ እግዚአብሔር ፀጋሁን ቱባቡን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲ጋና ነው ባ ተዋህዶ ቤት ቢዙ ታምር ይሰራል ደግሞ እግዚአብሔር ያግዛናል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ባሱ ኩቡር ዳሙ እና ባቁዱስ ሲጋ ላይ ነው የተመሰረታች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
@TewahedoMender-ov8iq 🙏🥰
አቤት መንፈሳዊ ቅነአት ገደለን እኛው በኛው ሀይማኖት አገላለፃቸው እራሱእባ ተናነቀኝ ተመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣምደስይልነበር.በዝህአይነት.ቤቀጥል.ጥሩነው.ሰላምላአገራችን
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀገዉን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
AMEN AMEN AMEN
❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
በደስታ አለቀስኩ ስናምር ኢትዮጵያ ምስጢር ነች
በጣም ደሰ ይላል
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ደስ ይላል!! በእውነት ፤ ነገር ግን ልናስብበት የሚገባው ከተማ መሀል ያሉ ደብር በውስጧ ያሉት ሌቦች እና ጣራቸው የሚያፈስ፣ ግድግዳቸው ስለ ፈረሰባቸው ደብር ነው!!❤
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
Amen amen amen Egziabher yimesgn tewahdo lezlalem tnur❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ይቺን ሙስሊም ስወዳት ማርያምን ከልቧ ሰው በቃ እውነተኛ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እልልልልልልልልልልል ኦርቶደኩስ ለዘላለም ትኑር
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማለም እውነቱን መናገርህ፣ እውነት ነው እምነታችንጋር ብንቀመጥ ወደዛ ወደዚህ ሐይማኖት አያስፈልግም፣
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ገጣሚው የሕይውት ቃለ ያሰማህ!
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እግዚአብሔር አምላክ እዲሕ የመከባበር የመተሳሰብ መልካም መፈስን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠንንን ተመስገንንን🤲🤲🤲🤲🤲💚❤💛 👈 እቺናት ኢትዮጵያ ሆድን ያስብሳል በደስታ😭😭😭😭 ከምር
Amen
እጅግ የሚደነቅ ዝማሬ ነው ከዚህ እንበልጣለን ብዛት
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
የእላፍት ዝማሬ ከሀገር ውጭም ቢካሄድልን ከበረከቱ ብንሳተፍ ጥሩ ነው እኔ አፍጥር ሲደረግ ላይቭ ዱቅ ብየ ነው ማየው የሀይማኖት መከባበር ድሮም የነበረ ነበረ ክፉ ጊዜ መጥቶብን ነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏🇪🇹❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ተዋህዶ እረፍት ናት
ምን ይሳንሀል ልዑል አምላካችን
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
በጣም ደስ ይላል አድላይ መዘመር ነጭ ለብሶ ወቤቴክርስቲያን መሄድ ቀላል ነው ችግሩ በንስሀ አልተመለስንም አምላክ የሚፈልገው ንስሀ ነው ስጋውደሙን መቀበል ነው እንጅ በዘመርክ ብቻ ድህነት አይገኝም
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እውነት ነው ትክክል ብለሃል
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤
መጀመሪያ ቃሉን ተከተሉ መብለጭለጭ አይድለም ክርስትና ምን ይላሉ ሀይማኖት አልባ ሁሉ ፔንጤ ፔንጤ ርምንለው ፔንጤዎች ምን አጠፉ ቤተክርስቲያን ሜካፕ ትቀብተው ፀጉር ቀጥለው ተብለጭልጨው ነው እሚሄዱት ኦርቶዶክስ እነሱን እየተኩተሉ የተቅቡትን ሜካፕ እይተዋል ይህኡ ነው እንዲህ ምታዳንቁት???? ደደቦች
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አነን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
በርታ እባክህን መፈሳዊ መስመር ላይ በርታልኝ 🙏🙏🙏
እሺ!
አሜን ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️🌹🙏
ሙስሊም እህቶቻችንና ወንድሞቻችንንም እንዲህ በሐገራቸው ልብስ ኮርተው የሐገራቸውን የሐበሻ ልብስ ለብሰው አመትባላቸውን እንዲያከብሩ ምኞቴ ነው😊፣
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
አሜን አሜን አሜን
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Ehete dengel baleshebet tetebekesh wede betwa temelesesh❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ይሄን ላደረገ❤❤❤❤
አሜን! በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ስለ ጿፉ የገለጸችው አስተውየው አላውቅም በጣም አስገርሞኛል በጣም
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
😢😢ተመስገን ኦሮቶዶክስ የነበረች የምትኖር የፀናች ሃይማኖት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት እንዴት ልብ ያርሳል ፈጣሪ አሳክቶልኝ ለ 1018 ያብቃኝ
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
እመቤቴ ትክበር ከፍ ከፍ ትበል
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልና ሃሳባችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ በጥም አመሰግናለው።🙏🙏🙏
በአእላፋት ዝማሬ አስተያየት ከተሰጡት አስተያየቶች ማህል ሙስልም እህታችን መንፈሳዊ መስተጋብሩን የገለፀችበት የሚመስጥ ነው።
ዘንድሮ በአእላፋት ዝማሬ የተሳተፉ እህት ወንድሞች ለሚመጣው አመት በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነትና ምህረት በኑሯቸው ከፍታን አግኝተው ዳግም ለመሳተፍ ያብቃቸው። ያበቃቸዋልም!።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Bazi midir layi yalen nager binor hayimanotachin newu lela hullu qari newu orthodox immiyyee uuuufff❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yemsgen fitare❤❤❤❤
እባካችሁ ተዋህዶዎች ይህንን ዘመድኩን በቀለ የሚባለውን ፀረ ተዋህዶ ለከተ ቢስ መዓዛ ክርሰቶስ ያልሸተተው ለራሱም ለቤተክርስቲያናችንም ለሃይማኖት አባቶችም ለታላላቆችና ክብር የሌለው አናሳ ሰው በምንም ምክንያት መድረክ ባትሰጡት እላለሁ ሁልጊዜም በእርሱና በእርሱ ተከታዮች ቤተክርስቲያን አንገቷን እንደደፋች ነው
መንፈስ ቅዱስ ስላሸነፈው ነው ያቀረብኩት!
አናመሰግናለን አግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም በሰላም አለፈ ዘመድ ሁን ግን አረፍ አፎይን አልደግፍም
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
ህች ሙስሊም የኔ ቆንጅየ ንፀህ ልብ አንችንም ምችት ይበልሽ ።
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏
Tebarek
በጣም አመሰግናለው ለሰጣችሁት ኮሜንት! ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን!💚💛❤🙏