መሳይ መኮንን የሰይጣን ተላላኪ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 728

  • @samuelshonga6466
    @samuelshonga6466 3 หลายเดือนก่อน +83

    ሲጀምር ቅጠልን ወደ ብር የሚቀይር ከሆነ እርሱ የእግዚአብሔር ነቢይ ሳይሆን በሰይጣን ጥበብ የሚሠራ ነቢይ ወይም ሰላቢ ጠንቋይ መሆን ነው::

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተኵክል ነብያተንእዳናምን አረጎን

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 3 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅አሳቅሽኝ ወሏሂ መከራችንን አበዙት

    • @mohammedabdella7064
      @mohammedabdella7064 3 หลายเดือนก่อน

      ስለ ውደፊቷ ኢትዮጽያና አብይ ምን አለህ ?

    • @mohammedabdella7064
      @mohammedabdella7064 3 หลายเดือนก่อน +1

      ራሱ ሰይጣን ነው።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 3 หลายเดือนก่อน

      ጴንጤ በቃ ብርርርርርር ብር ሲያልም የሚኖር ገንዘብ አምላኪ ነው

  • @solomonmaereg8666
    @solomonmaereg8666 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሮሜ 2:24 በእናንተ ሰበብ የእግዚአብሔር ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባልና” ተብሎ እንደ ተጻፈ የጌታን መንገድ ታሰድባላችሁ: ሰዎችንም ታሰናክላላችሁ። ''እኔ'' በሚል ትዕቢት የተወጠረ ወንድሜ ከእኔ ይሻላል የሚል: በምድሪቱ የንፁሀን ደም መፍሰስ ይብቃ የማይል: ይልቅስ ወገንተኛ ሰው የተቀባው ከላይ ሳይሆን ከየት እንደሆነ ግልፅ ነው !!

    • @mercato967
      @mercato967 3 หลายเดือนก่อน

      እነዚህ ነብይ ነን የሚሉ ሰዎች ህዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ ለምን፣ብለው ከመጠየቅና የህዝብን ግድያ ከማውገዝ ይልቅ ህዝቡን የሳምንት የወር ፆም ፀሎት ቤተክርስቲን አውጃለች እያሉ በዚህ ተደብቀው ህዝብን የሚሸውዱ፣ ውሸታሞች ሞልተዋል በዚህም እግዚአብሄር ሰጠን የሚሉትን ፀጋ ዘይትና ውኋ በመሸጥና የማይታመን ገንዘብ በማስከፈል ገስት ሐውስ በማስገባት በሚያገኙት ገንዘብ የሚተዳደሩና ሐብት በመሰብሰብ ፎቅ የሚሰሩ፣የፓርትነር ኮንፈረንሶች ላይ ድሐ ምእምናንን በመፀየፍ አስር ሺህ ብርና ከዚያ በላይ ይዛችሁ ለምትመጡ ብቻ ነው ቦታ ያለን የሚሉ ከንቱ ነብያት የሞሉባት አገር ስትሆን "በብላሽ የሰጠኋችሁን በብላሽ ስጡ" የሚለውን የክርስቶስን ቃል ሽረው እምነቱን የሚያበላሹ ብቻ ናቸው ምድሯን የሞሏት።እና እነዚህን ሰዎች እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጣቸው።

    • @AbrehamDebele
      @AbrehamDebele 3 หลายเดือนก่อน

      @@solomonmaereg8666 ወንድሜ እሮሜን መጠቀስ በሌለበት ቦታ ነው የጠቀስከው። ይልቁን ትክክለኛ ሀይማኖት የሌላቸው በፍሬዎቻቸው ያስታውቃሉ የሚለውን ብትጠቀም ሊያስኬድ ይችላል ምክንያቱም 99% የናንተን ሀይማኖት ተከታዮች ምኞታቸው ሁሉ ሰማያዊ ሳይሆን ዓለማዊ ነው።

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 3 หลายเดือนก่อน +24

    ታዲያ እንዴት መሬት አይንቀጥቀጥ በናንተ በፔንጤዎች የተነሳ

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 3 หลายเดือนก่อน +31

    2 እብዶች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 หลายเดือนก่อน +17

    በእግዚአብሄር ስም ባትነግዱ የሰይጣን ስራ በፈጣሪ ስም የተወገዘ ነው አታታሉ አታጭበርብሩ

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 3 หลายเดือนก่อน +21

    ነብይ ፓስተር እያላችሁ እምነቱን አረከሳችሁት. ምናለ ለተፈናቀሉ ለሚገደሉ ሰላም ላጡ ብትፀልዩ ፓለቲካውን ለፓለቲከኞች ተውት 😮

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 หลายเดือนก่อน +15

    በቀላሉ ሳንቲም ለማግኘት
    ነብይ ነኝ ብለህ መነሳት ብቻ ነው የሚጠበቀው! ሀገሬ እኮ የቦዘኔና! የአጭቤወች ሆናለች🧐አቤት የጌታ ትዕግስት ይገርመናል😳

  • @rozaaregawi2247
    @rozaaregawi2247 3 หลายเดือนก่อน +22

    😂😂😂😂😂😂😂ጴንጤ ባይኖር በምን እንዝናና ነበር? ኮሜዲዎች ጥበብ አላንኳኳ ብላቸዋለች እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 3 หลายเดือนก่อน

      በደጋሚና በደብተራ ቄሶችና መሪጌታዎች በመተተኛ በጠመጠሙ ቀዳሾች በተረት ተረት ድርሳንም መደንቆርም ያዝናናናል !

    • @betismart3807
      @betismart3807 3 หลายเดือนก่อน

      ሰውየው ዘረኛ ነው በትክክል እናንተ ግን የምትተቹበት ምንም ሞራል የላችሁም ውስጣችሁ ያለውን ኮተት አፅዱ መጀመሪያ

  • @MetaniaShewangzaw
    @MetaniaShewangzaw 3 หลายเดือนก่อน +45

    መጨረሻ እኔ ነኝ አኔ ነኝ በሚለው ንትርክ ተያይዛችሁ ትጠፋላችሁ እኛም እናርፋለን

    • @LeyGeb
      @LeyGeb 3 หลายเดือนก่อน +2

      Bro they making money from Ethiopia people ( so sad 😭)

    • @desalegngudeta801
      @desalegngudeta801 3 หลายเดือนก่อน

      E​@@LeyGeb

    • @AlemuDebela-li4uf
      @AlemuDebela-li4uf 3 หลายเดือนก่อน

      Enante seytanoch nachehu? Setan ereft yelechewum

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน

      @@AlemuDebela-li4uf ye Metikora lij neh ? 😂😂😂

  • @sisaymersha8768
    @sisaymersha8768 3 หลายเดือนก่อน +20

    ውንድሜ አፍ ሲከፈት ማንነት ይለካል። የምታወራው ምንም ፍሬ የለውም። በነገራችን ላይ መማክሳ ማለት "ሂስትሪ" ማለት አይደለም።

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele 3 หลายเดือนก่อน +11

    ኮሜዲያን በጠፉበት ዘመን እናንተ ባትኖሩልን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር።

    • @nigistshiferawbeyene5522
      @nigistshiferawbeyene5522 3 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ መጠየቅ ነዉር አይደለም። ጌታን የምትከተል ከሆነ ትሁት ሁንና ይቅርታ ጠይቅ።

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚዎ እግዚዎ እኔ ነብያቶች ነን ብለው እራሳቸውን ከሚጠሩ ክርስቲያኖች እራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው። ምክንያቱም ሰይጣን ወደፊት በጣም ቀድሞን ሄዷል ። የምነታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ክርስቶስን እያየን ብንሮጥ መልካም ነው።እባካችሁ እባካችሁ ክርስቲያኖች እራሳችንን እንጠብቅ

  • @askme7620
    @askme7620 3 หลายเดือนก่อน +27

    ውሀ እየጠጣሁ እያለ " አብርሃም ኦሮሞ ነው " ሲል በሳቅ🤣 ትን ብሎኝ ልሞት ነበረ ።
    I love this comedy show 👍🤣🤣🤣

    • @getmer5301
      @getmer5301 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን አይገላግልህም ነበር።

    • @AdaneTuffa
      @AdaneTuffa 3 หลายเดือนก่อน

      እሱን እኮ የጀመራችሁት እናናተ ናችሁ. ስለዚህ ከሱ ጋር ተነጋገሩ. እኛ የአብርሀም ዘር ማንዘር አያገባንም.

    • @AdaneTuffa
      @AdaneTuffa 3 หลายเดือนก่อน

      ይሔ ሰዉዬ ፓስተር ከመሆኑ በፊት እንትን ነበር እንዴ? በጣም አፈጮሌ ነዉ.

    • @askme7620
      @askme7620 3 หลายเดือนก่อน

      @@getmer5301 አንተን ሳልገል እኔ አልሞትም 😉😘😁😁😁

    • @YonasAbebe-v5x
      @YonasAbebe-v5x 3 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ያስቃል እንዴ ሁሉም ይኔ ነው አሉ እኮ አይ ወረሞ 😂😂😂

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 3 หลายเดือนก่อน +15

    ይኸ ኡላ ነው ነብይ ነኝ የሚለው ? እግዚኦ! ጴንጤ ማለት በልጣጤ ፣ አይን አውጤ ፣ ዘርጥጤ! ብሎም አጭቤ ኀይማኖት ነውና ተጠንቀቁ !!

    • @SalwaHarbi-l7m
      @SalwaHarbi-l7m 3 หลายเดือนก่อน

      እውነቱን ጌታ የወቀል😮😮😮

    • @Abcdefghij-g9p
      @Abcdefghij-g9p 3 หลายเดือนก่อน

      ሰውረኝ ጌታ ሆይ ፀሎቴን ስማ ጩሀቴም ወዳንተ ይድረስ አምላኬ እነርሱንም እኛንም ይቅር በለን ሀጥያት ውስጥ ከተቱን መድሀኒያለም ፍርድህን እንጠብቃለን 🙏🙏🙏

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 3 หลายเดือนก่อน +1

    MESAY VOICE OF ETHIOPIAN. 🙏
    MESAY. ETHIOPIAN HERO 💪💪💪

  • @belayzeleke9125
    @belayzeleke9125 3 หลายเดือนก่อน +13

    "የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አትጥራ"

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e 3 หลายเดือนก่อน +8

    የካድሬ ጥርቅም ፣ ሀሰተኛ ነቢያትና ፓስተሮች የምትዋረዱበት ጊዜ እሩቅ አይደለም በመቅሰፍት የምትመቱበት ጊዜ ደርሷል ፣ በግዜ ንስሀ ግቡ

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 หลายเดือนก่อน

      Ante degom yestelan lej ! Sedbh y ager Al ! Zergna

  • @mahir9599
    @mahir9599 3 หลายเดือนก่อน +8

    የ አዕምሮ በሽተኛ ነው ።

  • @addisuwubshet
    @addisuwubshet 3 หลายเดือนก่อน +13

    ሶፊ በናትህ እኔ ቸግሮኛል እሄን ሰዉ ብር አስገባ በለዉ😂😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቅጠል አዘጋጅ😂😂😂😂😂😂

    • @danieldany7295
      @danieldany7295 3 หลายเดือนก่อน

      ልል ስል ቀደምሽኝ 😂​@@RHAMAYGATA

  • @ubuntukali2997
    @ubuntukali2997 3 หลายเดือนก่อน +9

    እነዚህ ሰዎች ምንድን ነው የሚያጨሱት?

    • @danieldany7295
      @danieldany7295 3 หลายเดือนก่อน

      እነሱ እራሳቸው አያውቁም ምን እንደሚያጨሱ

  • @getachewmelkamu3311
    @getachewmelkamu3311 3 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ ሰው አስተሳሰቡ ከእግዚአብሔር ሀሳብ በጣም የራቀ ነው። መጀመሪያ እግዚአብሔር ከሚጠላው የዘረኝነት ጠማማ አስተሳሰብ መውጣት አለበት።
    እሱ ሰማሁ የሚለው ድምፅ የእግዚአብሔር ድምፅ ስለመሆኑ ማረጋገጫ የለውም። በጨለማው አለም የሚሰሩ ሰዎች እሱ እንደሚለው ነው የሚያደርገው።
    ወንድሜ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ።

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 3 หลายเดือนก่อน +4

    "ነቢይ ሁሉት ሶስት ብቻ ነው" ባለው አ 1:01:04 ንደበት ብሾፍቱ ውስጥ ብቻ አራት ነቢያትን አልጠራም😅
    ስለ ኮሪያ "የሚሞቱ ከሆነ መፀለይ ለምን አስፈለገ" የምትለው ጥያቄ የሰፎኒያስ ሞላልኝ የምንጊዜም ምርጥ ጥያቄ ሆና ተመዝገባለች።
    ቾምቤው ምንም መልስ አቅቶት ስንተባተብ ነበር።ይህ ለሁሉም እንትን በሚባል ሀገር አይሮፕላን ይከሰከሳል፣ጎርፍ ይከሰተል ፀልዩ ይሉና"መልሰው ብዬ ነበር ለሚሉን ሀሰተኛ ነቢያት ሁሉ መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ነው

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 3 หลายเดือนก่อน +8

    የተበላበት እስታይል ሲደጋገም ሰቅጣጭ ሰገጤ

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 3 หลายเดือนก่อน +3

    ህያው ጌታን እኔ ምስክር ነኝ ነብይ አማኑኤል ሲያገለግል ጉባኤው በሳቅ ሲሞላ በአይኔ አይቻለሁ ።

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ሶፎንያስ ብዙ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች እያቀረብክ ነው።እባክህን ካደግበት ቤተሰብ እውነትን ውረስ ያዝ ።ኢሉዥን ውስጥ ያለ በዘረኝነት የተመታ ሉሲፈርን አታንግስ!

  • @YordanosTewelde-o3w
    @YordanosTewelde-o3w 3 หลายเดือนก่อน +8

    Yqrta ፓስተር Eritrea 🇪🇷 ኣትበል ኣጭበርባሪ ኣገልጋይ ኣማኝ የለንም ዓለማውያን ሳይቀር እግዚኣብሄር ሚፈራ ህዝብ ነው በአስጠት እናምናለን የመናፍስት የሰይጣን ስራ የሚሰራ ሰው የለንም ፍቅር መከባበር ብቻ ነው ያለን 😮❤

    • @ambayehadera4083
      @ambayehadera4083 3 หลายเดือนก่อน

      God he do according his well only

    • @yonasghebre2411
      @yonasghebre2411 3 หลายเดือนก่อน

      ኣይይ ደይንስኺ ክትኮኒ ኣይትፈተኒ ኣብ ኩሉ ጥዑይ ከምደሎ ሌባ ኣሎ ሓቀኛ ከምደሎ ሓሳዊ ኣሎ ኤርትራውን ኣብ ሰማይ ኣይኮናን ንነብር ኣብ ዝተበላሸወት ዓለም ኢና …..ኣጉል ትምክሕቲ ሓጥያት ኢዩ

  • @YealemYihun
    @YealemYihun 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ዛሬ ነብይ ነኝ የሚሉትን ሰምተናል ነገ እኔ ኢየሱስ ወይንም ኢሴ ነኝ የሚል ይመጣል ስለዚህ ኢትዮጵያን ወገኖቼ ወቅቱ የአታላዮችና የአጭበርባሪዎች ስለሆነ ተጠንቀቁ አሁን ካለንበት ሰቆቃ የበለጠ እንዳይገጥመን ሁለመናችንን ለፈጣሬ እናድርግ

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔን የሚገርመኝ ከዚህ ጎረምሳ ቸርች የምትሄዱ ሰዎች፡

  • @tsehayterefe5406
    @tsehayterefe5406 3 หลายเดือนก่อน +7

    ውይ ድድብና አብርሃም ኦሮሞ ነው ስትል አታፍርም

    • @ועח
      @ועח 3 หลายเดือนก่อน +1

      አብርሃም ኦሮሞ ነው ማለት የገረመህ ቤቲ ቆረቆዳም እኮ እየሱስ ክርስቶስ ኦሮሞ ነው ብላለች ካሁን በፊት 🇪🇷

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 2 หลายเดือนก่อน

    መሣይ ብቻም ሳይሆን ሶፊም የአጋንንትን ሥራ አስተዋዋቂ የሰይጣን ፈረስ ነው ።

  • @erihayet7566
    @erihayet7566 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የማዝንለት ያ ደነዝ ህዝብ የነዚህን ሲሳይ መሆኑ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @WorkaferaOnline
    @WorkaferaOnline 3 หลายเดือนก่อน +10

    የት ነው ግን የምታገኛቸው😮
    ቆይ ግን እንደ ትውልድ ምን አይነት የማንነቃበት ሰመመን ውስጥ ነው የገባነው????😔

    • @yonasghebre2411
      @yonasghebre2411 3 หลายเดือนก่อน +1

      That’s my question too

    • @Abcdefghij-g9p
      @Abcdefghij-g9p 3 หลายเดือนก่อน

      አይ ድህነት መጨርሻው ይሄ ነው please Phycatrist ቶች ተባበሮቸው

  • @kiyatech6731
    @kiyatech6731 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❝የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።❞
    -መዝሙር 34: 7
    ❝በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤❞
    -መዝሙር 91: 11

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 3 หลายเดือนก่อน +8

    People of Ethiopia, eternal life is to know The Lord God almighty. Pray at home and read the Holy Bible. Don't go from one church to another church. Seek the Lord only not prophets.

    • @pente717
      @pente717 3 หลายเดือนก่อน

      Ene yekefa,,,ene yepoulos negn atbelu,,ersbersachuh engdnet tekebabelu,....gotegninet yiwega,

    • @meskeremmersha3923
      @meskeremmersha3923 3 หลายเดือนก่อน +2

      That is true.

    • @greenfarmgabella22
      @greenfarmgabella22 3 หลายเดือนก่อน +1

      የመጀመሪያው ሀሳቤ ጄኔራል በሆነው ነገር እንጅ በዚህ ወንድም አስተሳሰብና እምነት ሙሉ በሙሉ መስማማቴ አይደለም

    • @greenfarmgabella22
      @greenfarmgabella22 3 หลายเดือนก่อน +1

      በተለይ እናቱ ወይም አያቱ በተናገሩት ኢ መጽሀፍ ቅዱስ የሆነ ሀሳብ ፈጽሞ እቃወማለሁ በሱም አገላለጽ ትረካውን ያመነበት ወይም የተቀበለው ይመስላልና እቃወማለሁ

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited 3 หลายเดือนก่อน

      @@greenfarmgabella22
      That is very good.

  • @BiniyamTeshomeBiniyamTeshome
    @BiniyamTeshomeBiniyamTeshome 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ጫት ሳትቅሙ እንዳትሞቱ

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛ መንገድ ይመልስህ ዳዊት ፋሲል ግን ትክክለኛ ወንጌላዊ ነው ያልተበረዘ ወንጌል ነው የሚያስተምረው

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 3 หลายเดือนก่อน +4

    መማክሳ ማለት ተረት ተረት ማለት ነው ለልጆች የሚወራ ጦጠዋ እንዲህ አለች።__________

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice9551 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር እግዚአብሔር ከፍ ሲያደርገ እንጂ እኔ ነኝ አንደኛ እኔ ነኝ አንደኛ እያላችሁ አትታበዩ እባካችሁ የፕሮቲስታንት ፓስተርና ነብይ ተባዬች እራስህ ከፍ ከፍ አታድርግ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እዉነት ስሌላችሁ ቋንቋችሁን ሀሳባችሁን ድብልልቅ እያደረገዉ ነዉ።

  • @belayzeleke9125
    @belayzeleke9125 3 หลายเดือนก่อน +6

    ደፋር

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰወች እብደት ለራስ አይታወቅም እንዴ? የዚስ ከፍ

  • @MustefayassinEdris
    @MustefayassinEdris 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ጴንጤ ተጫወቱባቸው😂😂😂😂😂

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 2 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል🎉🎉። ማራናት ጌታ ሆይ እባክህን ቶሎ ና ከብዶናል😢😢😢

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌 In Jesus Name

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ መምህር ዳዊት ፋሲልን የመተቸት ብቃት የለህም ደግሞ የዘረኝነትን ጡዘት ወደ መንፈሳዊ ለመቀላቀል አትሞክር ነብይ ለመሆን መንፈሳዊ ሆነህ ለመሰራት ፈልግ ሶፊ ይገርማል የዘመኑ የስህተት ምልክቶችን እያሳየኸን ስለሆነ ተባረክ ምክንያቱም ለካ ይህም አለ ? እንድንል ረድቶናል ተዓምር ማየት ወይም ማሳየት ብቻ መንፈሳዊ አገልግሎትን ብቃት ወይም አዉነት አያሳይም ጌታ ነግሮናል ብዙ ታምራት አሳቹ እንደሚያሳይ ነገርግን የቃሉን ሰይፍ እንታጠቅ ፊደል ይገላል መንፈስ ያንፃልነገርግን ከቃልም በላይ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ይበልጣል ዖ ! ጌታሆይ ቶሎ ናልን !

  • @seyifebegan9398
    @seyifebegan9398 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘና ለማለት እና የኔ መንፋሳዊነቴ ከሶፊም እና ከሚያቀርባቸው ከሁሉም የኔ ቸርች ከቀረሁት የኔ እንዴት እንደሆነ አይበታለሁ። አቤቱ የምህረት አባት ይቅርበለኝ

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 หลายเดือนก่อน +10

    ገንዘቡ ቀርቶ ለአገራችን ሰላም ቢጸልይልን ጥሩ ነበር

    • @Mr.robloxbacon
      @Mr.robloxbacon 3 หลายเดือนก่อน

      የራሱም ስብዕና የወረደ ነው።

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 3 หลายเดือนก่อน +4

    "ነብይ፣ ነብይ ....." አረ ጉድ ነው ዘንድሮ! ካለፊት 5 አመታት ወዲህ እነዚህ ሰዎች ከየት ከየት ነው ነብይ ነን እያሉ የተፈለፈሉት??
    አይ ኢትዮጵያ ወዴት ወዴት እየሄድሽ ነው??😡😡 ሀጢያታችን በዛ ቁጣውም ፣ ቅጣቱም እየደረሰብን ነው ግን ታውረናል😡😡💔💔 ፈጣሪ ሆይ ሁሉን ታውቃለህና የእውነት አምላክ ሆይ አንተ ፍረድ። ከአሳሳች ሰዎች አገሪቷን አጥራ በስምህ እየተነገደ/እየተሸቀጠ ዝም አትበል🙏🙏

    • @nejaali5801
      @nejaali5801 3 หลายเดือนก่อน

      ያው እኮ ቤተመንግስትም ያለው የፖለቲካው ክፍል ነብይ ነው !

  • @LemmaGurmu
    @LemmaGurmu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ድፍረት ፈጣሪ ምን ያህል ታጋሽ እንደሆነ ሳሰብ ደነቀኝ ነገ ደግሞ አኔ ክረስተቶስ ነኝ ሳትል አትቀርም

  • @negashjemal8381
    @negashjemal8381 3 หลายเดือนก่อน

    ሶፊዬ በጣም ነው የማደንቅህ የሚቃወሙህ እሰተኛ ነብያት ነገም የእኛን ሽቀላ ያበላሽብናል ከሚል ፍራቻ ነው አንተ በደንብ ቀጥል በጌታ ምክንያቱም ይህ ሞስኪን ህዝብ እንዳይበዘበዝ እያነቃከው ስለሆነ እኔንም ጨምሮ

  • @Nati102
    @Nati102 3 หลายเดือนก่อน

    በአሁኑ ወቅት ነብይ የለም !
    ምክንያቱም አሁን ያለንበት ጊዜ 8ተኛው ሺህ ነው።
    8ተኛው ሺህ ደግሞ የመጨረሻ ዘመን ነው። ስለዚህ ነብይ አያስፈልግም !!

  • @getachewmelkamu3311
    @getachewmelkamu3311 3 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሃም እኮ እስራኤላዊ(አይሁድ) ነው። አይሁድ ደግሞ በዘር ግንድ የሴም ነገድ ነው። በኢትዩጵያ ሁለት ነገዶች አሉ ። እነሱም የሴምና የኩሽ ነገድ ነው። በሴም ነገድ አማራ ትግሬ ጉራጌ እና ሌሉችም የገኛሉ። በኩሽ ነገድ ደግሞ ኦሮሞን ጨምሮ ሌሎች ብሄሮች ይገኛሉ። በዚህ ሰው አስተሳሰብ መሰረት አብርሃም ሊመደብ የሚችለው በአማራ ትግረ ወይም ጉራጌ ብሄር ውሰጥ ነው።
    ወይ ታምር ሁሉ ኬኛ 😅😅😅😅
    ነገር ግን አብርሃም አይሁድ ነው። አለቀ

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 3 หลายเดือนก่อน +1

    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👍

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ትምክት ነው ሰዎች ስለ አንተ ይናገሩ እንጂ ራስን በእግዚአብሔር ቤት ከፍ ከፍ ማድረግ መታበይ ነው በአንድም በሌላ መንገድ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው በእግዚአብሔር ቤት የስልጣን ተዋረድ የለም

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከዚህ ፕሮግራም ትምህርት እማራለሁ ብዬ ሳይሆን የማዳምጠው መሳቅ ሲያምረኝ ነው።የሚቀርቡት ሰዎች ቀልድ አይጠገብም ።

  • @workuadmas873
    @workuadmas873 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ የአዕምሮ ችጋራም !

  • @WondimuYoseph
    @WondimuYoseph 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው ::
    ሶፍዬ በዚህ አጋጣሚ ድምፃችን ይሰማል እባክህ fact መረጃ ከሐዋሳ ልላክልህ
    እባክህ ኮሪደር ተብሎ እያፈናቀሉ ስላሉ ሰዎች በደል እንድታውቅልን ፈልጋለው..... ሌላም 😭😭

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 3 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ሶፊ ኬት ኬት ነው ግን የምታገኛቸው በፈጣሪ

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing comedy collection

  • @angadagazat3395
    @angadagazat3395 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ መቸም ለይቶለታል፣ወናው የዘገጠ ደነዝ ይህ በሜድያ አቅራቢው ነው።አይ አፍሪካ ውርደትና ማነስ ነው።

  • @amaretizzy8937
    @amaretizzy8937 3 หลายเดือนก่อน

    ሕዝብ በመጨረሻው ያሸንፋል። የመንግሥት ተብዬው የነፍሰ ገዳይ ቡድን ተባባሪ ወንጌላዊ ወይም ፓስተር ነን ባዮች እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔርን ስም ሲሳደብ እንደ ኢትዮጵያውያን ፓስተሮች አይቼ አላውቅም። ግብዞች

  • @ועח
    @ועח 3 หลายเดือนก่อน

    የኦሮሞ ብሄሮች አብዛኞቹ ኢየሱስ ክርስቶስ ኦሮሞ ነው አብርሃም ኦሮሞ ሁሉ የኛነው ነው የሚሉት በጣም ነው የሚገርመው 🇪🇷

  • @yonaslulu-j2z
    @yonaslulu-j2z 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግራ የገባኝ ነገር ስንት ጤነኛ አገልጋዮች ዝም ብለው አየሩን የያዙት እንደ ነዚ ያሉ ለዝና እና ለገንዘብ የእግዝአብሔር እውነት ሚቀላቅሉ😂😢

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሮብ ጸለዩላት ማክሰኞ ጧት ብር ገባላት ቀኑ ወደሁሉ ኋላ ነው የሚቆጥረው😂

    • @Abdso11
      @Abdso11 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @ועח
      @ועח 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Abdso11ለምኑ ነው አሜን 🇪🇷

    • @mercyhaile9657
      @mercyhaile9657 3 หลายเดือนก่อน

      በሰድስተኛ ቀን ማክሰኞ ጧት ማለቱ ይሆናል እውነት ከሆነ

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f 19 วันที่ผ่านมา

    ፕሮግራም ሶፊ ያቅርብ ተጀምሮ እስክያልቅ በሳቅ መፍረስነው 😂😂😂😂 ይመችህ ወንድሜዋ

  • @bogaletaye9785
    @bogaletaye9785 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ አገሬ ወይ አገሬ እንዲህ የደናቁርት መጫወቻ ትሁኝ? ያሳዝናል እጅግ በጣም

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አራዳ ነው እኔ እንዲህ ነኝ እያለ እየቀሰቀሰ ነው እሱጋ እንዲመጡ !😂😂😂

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 3 หลายเดือนก่อน +6

    እረ አፈር ብላ ድንጋይም ብላ።

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይህንን ቻናል ኮሜዲያን ሰዎችን ስለሚያቀርብልን እወደዋለው የዛሬው ይለያል ሀገሬ ዘይት ፈልቆልሻል እንኳን ደስ አለሽ እልልል በይ ፓስተር እባክህ በሚቀጥለው ነዳጅ የሚያፈልቀውን አቅርብልን

  • @AxumawiKing
    @AxumawiKing 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምሰጋው የጰንጤ ተከታዮች ሁሉም ሀዋርያ እና ነብይ እንዳይሆኑ ነው😂😂

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ለህዝብ ለአገር የሚጠቅም ትንቢት አምጥተው አሰምተው ሰምተው ሳያውቁ
    በኢትዮጵያ ውስጥ የነቢያት ብዛትና ጋጋታ ይገርማል

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ኑ የድንቁርናን ጥቅም ተመልከቱ😂

  • @IsmailTsfau
    @IsmailTsfau 3 หลายเดือนก่อน

    አለማችን የሞላት ማስመሰል እንዴት ብርቅ ሊሆንብን ይችላል በጥቅሉ አስመሳይ ናችሁ😂😂😂

  • @arontesfatesfamicael1822
    @arontesfatesfamicael1822 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስለ ትግራይ ኣማራ ክልል ሳትናገር ጭራሽ ስለ ኮርያ ክክክክክ

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 3 หลายเดือนก่อน

      ስለ ጁንታውና ዘራፊው ጀዊሳ 😂😂😂😂

  • @GultieHailuKenea
    @GultieHailuKenea 2 หลายเดือนก่อน

    ሳቁ ለዚያች ሰዓት ነው ወይስ በሕይወታቸው ዘመን ሁሉ ይስቃሉ? ጥሩ ቀላማጅ ነህ::

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 หลายเดือนก่อน

    Gud bel Honder ‼️🤣😄
    Ay pente. Kkkkkkkk😂

  • @MsUae-g1f
    @MsUae-g1f 19 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ እስኪ ችላለው ብሎ በራሱ የምተማመን ከሆነ ከ አኬ ና ፈለገ ጋር አገናኜውማ አንተም አብረህናና ቁጭብለህ እየው😂😂😂😂😂አይሞክራትም።

  • @atnaftsegaye8725
    @atnaftsegaye8725 3 หลายเดือนก่อน

    ወገኖች ሀሰተኞች በዝተዋልና ከሀሰተኛ ነብያት ራሳችሁን ጠብቁ

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ልጨምርልህ...ብልትም ትቆርጡ ነበር...ባል ገላችሁ ሚስት ቀምታችሁ..."አቃፊ ነን"...አብርሀምም ኦሮሞ ሆነ? ለእስቂኤል ጋቢሳ ደውልለት

  • @Mankush995
    @Mankush995 3 หลายเดือนก่อน

    አፍ ያለው መለፍለፍ የሚችል ነብይ መሆን ይችላል ፓስተርም ከቻለ

  • @HirutMekasha-i4e
    @HirutMekasha-i4e 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @mesfintechan4307
    @mesfintechan4307 3 หลายเดือนก่อน +1

    በአዲስ ኪዳን እኮ ገዝፈው የሚታዩት 4ቱ ወንጌላዊያን ሐዋሪያትና መጋቢዎችን እንጂ ስለ ነብያት የሚናገር ጥቂት አረፍተ ነገር ብቻ ነው።ለምሳሌ ሀጋቦስ የሚባል ነብይ በአንድ ቦታ ብቻ ሰለ ጳውሎስ አጭር ነገር ሲናገር እናገኛለን ።ሌላ ኢየሱስ ሲወለድ የነበረች ሰለ አንዲት በእድሜዋ የገፋችና መበለት ስለሆነች ነብይ እንዲሁ አጭር ነገር ሲናገር እናነባለን።ለምንድነው የዘመኑ አገልጋዮች ነብይ እንኳ ሳይሆኑ
    ነብይነት ላይ ሙጭጭ ያሉት ? ብዙ ስለነብያት በአዲስ ኪዳን አይወራም።ይልቁንም በአዲስ ኪዳን ስማቸው የገነነው ወንጌላዊያን ናቸው።ጌታም ትኩረት ያረገው ወንገል ላይ ነወ። የዘመኑ አገልጋይ ግን ነብይ ነኝ እያለ የሚያናፋው ስላልገባውና በአቋራጭ ገንዘብ አገኝበታለሁ በሚል እሳቤ ነው።አግዚአብሔር ግን ይሄንን ሁሉ የሚያጠራበት ጊዜ ይመጣል።

  • @YitbaBizu
    @YitbaBizu 3 หลายเดือนก่อน

    ከአምስት አመት ቦሃላ ነብይነቱን ትቼዋለሁ ወንድም በሉኝ ይላቹሃል😂😂

  • @CoffeeBuna-xn3vn
    @CoffeeBuna-xn3vn 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ሁኔታ እነዚህ ሕልም ዐላሚዎች የገዛ ሥጋቸውን ያረክሳሉ፤ ሥልጣንን ይቃወማሉ፤ በሰማይ ክብር ያላቸውንም ፍጥረታት ይሳደባሉ።
    የመላእክት አለቃ የሆነው ሚካኤል እንኳ ስለ ሙሴ ሥጋ ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ፣ “ጌታ ይገሥጽህ” አለው እንጂ የስድብ ቃል በመናገር ሊከስሰው አልደፈረም።
    እነዚህ ሰዎች ግን የማያውቁትን ነገር ሁሉ ይሳደባሉ፤ አእምሮ እንደሌላቸው እንስሳት በደመ ነፍስ በሚያወቁት ነገር ይጠፋሉ።
    ይሁዳ 1:8-10

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ይሄ ሰውዬ ባንኮች ከየት እንደመጣ የማያውቁ ባንኮች በኢትዮጵያ ተፈቸበረኩ ማለት ነው
    ተዉ ሌብነትን አታቅበጠብጡት

  • @AlazarfasellShemls-zt3wk
    @AlazarfasellShemls-zt3wk 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴው ይሄ ኦሮሞ ፈሩደበት ግና እግዚአብሔር ኦሮሞ ኑው ሳትሉ ኡትቀሩም ይሄ የበታችኑት ስሜት አይጣልባችሁ

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 3 หลายเดือนก่อน

    መሣይ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው።አንተም ብሎ ፓስተር!አንተ ነህ የሠይጣን ተላላኪው!

  • @dagneadiss-g8e
    @dagneadiss-g8e 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነብይ ሳይሆን የአብይ አህመድ ገረድ ነው!
    ፋኖን አቁም ሲል, አብይን አቁም ያላለው እሁድ እሁድ አብረው አንድ አዳራሽ ውስጥ ስለሚጨፍሩ ነው? ፓስተር አንተ ግን አጠያየቅህ መልካም ነው

  • @enatdamtew8280
    @enatdamtew8280 3 หลายเดือนก่อน

    ገና እንስጣልን ድል ለፋኖ

  • @mercyhaile9657
    @mercyhaile9657 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት በእግዚአብሔር ኃይል ከሆነ እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ ከሰማይ የሚበላ እንጀራ ሥጋ እያዘነበላቸው አልነበረም

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነብይ አብርሀም ኦሮሞ ነው ቢል አይገርመኝም:: ከአሁን በፊት ፕ/ር ህዝቅኤል ኦሮሞ ከባህር ነው የወጣው ብሎን የለ::ሌላም እንደዚሁ ክርስቶስ ኦሮሞ ነው ሲል ተደምጧል::

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ትምክት ነዉ ሌሎቹን እግዚአብሔር አልጠራም እኔን ብቻ ነዉ የመረጠዉ ማለት

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ደግሞ የባሰ ነው እራሱን ብቻ ነው ነብይ የሚለው ቅንቅናም ስንት አይነት ስገጤ አለ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ የሚል ድልብ መሃይም

  • @hiwotasfaw3754
    @hiwotasfaw3754 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከደም አፍሳሽና ከገዳይ እጅ (ያውም በሰማይ በድሮን በምድር በመድፍ የሚገደል መንግስት እያለ) እ/ር የንጹሀንን ደም ይጠይቃል እንጂ ገዳይ ተትቶ ሟች ተጠያቂ የሚሆንበት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ልታመጣ አትችልም። ስለዚህ ከራስህ ወይም ስፓንሰር ያደርጉህን አካሎች ሀሳብ የእ/ር ድምጽ ነው እያልክ አታደናግር።

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 3 หลายเดือนก่อน

    ገና ትንቤት ሲናገር ኦረሞ ነዉ ነዉ ያልኩት ለምን በስጋ እንደተናገረ ይስታዉቃል ከኔ ዉጭ የሚል የሚሎት ኦረሞ ናቸዉ አብረሀም ኦረሞ ነዉ ከከከከከ ወይ ቸዉ ጎድ ዘንድሮዉ ደፉር መሆን ብቻ ነዉ ለመተንበይ የሚስፈልገዉ የኦረሞ ነባያቶች ፈትሹዉ ከዚህ በፉትም እየሱስ ኦረሞ ነዉ እየሱስ አሁን ቤኖር እሬቻ ያከብር ነበር በጣም ደፉሮች የበዙበት ያሎበት ነዉ ኦረሞ ስለሆንክ ነዉ የአማራን ጭፉጨፉ ጆነሳይድ የፈፀምከዉ እንዴዉ ጌታ ስለኦነግ አልነገህም ኦረሞ ከ

  • @AhmedMohammed-z6d3g
    @AhmedMohammed-z6d3g 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሄር እና ሰይጣን ተምታቶብሀል የኔ ወንድም በደንብ ፈትሽ ለያቸው

  • @azebeshete7665
    @azebeshete7665 3 หลายเดือนก่อน

    ያዘመን እግዚአብሔርንም ስአይቀር ይህስ ያስቀዋል እየ ድፍረት ዘመነ መሳፍንት ሁሉም እንደፍለገ መሆን ማለት የሚቻልበት ጌዜ እባክህ ትሎ ና ጌታ ኢየሱሰ ቶሎ ናናናናናናናናኔናናናናና

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz 3 หลายเดือนก่อน

    ዘዶው የዘመኑ መንግስት እና ደጋፊዎች አንተ አይነቱ ናችሁ ። እግዚአብሔር ይበቀላችሁ።

  • @MustefayassinEdris
    @MustefayassinEdris 3 หลายเดือนก่อน +2

    የፈጣሪ ስም እየጠሩ ሀጥያት የበዛበት ሀገር።

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ we love mesay jegna nw