የአጼ ሃይለስላሴ ምግብ አብሳይ ከነበሩት እማማ ምትኬ ጋር አዝናኝ ቆይታ | ልዩ ቃለ-ምልልስ | Ethiopia | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን ሃሌታ ኢትዮጵያ ማለት እኝህ እናት ናቸዉ እኛ ነን እናንተ ናችሁ። 💚💛❤️

  • @umuekramtube
    @umuekramtube 3 ปีที่แล้ว +7

    አለህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሀለታዎች ምርጦች አያታችንም አለህ እድሜያቸውን ያርዝምልን

  • @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ
    @ኦርቶዶክስዮሐ.ተዋህዶዮሐ ปีที่แล้ว +1

    እኝህ ንፅሁ ኢትዮጵያዊና አማኝ የተከበሩ እናት እግዚአብሔር ለምክንያት በዕድሜ ለምስክርነት ያቋያቸው ኢትዮጵያዊ ውብ እናት ቀሪ ዘመኖ የሚጎበኙበት ይሁን።"ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" የሀገሬ ኢትዮጵያ ትውልድ ሆይ ከታሪክ ተወቃሽነት እንዳን ከምስክሮቻችንም ከቀደምቶች እንማር ማስተዋሉን እግዚአብሔር ያድለን! አሜን።

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 3 ปีที่แล้ว +1

    የእናት እድሜዎትን ያርዝመው የድሮውን ዘመን መልስልን

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ጀግና ነዎት።

  • @saramohamed6685
    @saramohamed6685 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ናት 😘😘😘😘😘

  • @ወርቅነሽቱዩብ
    @ወርቅነሽቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔ እናት

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @yonasgurmu6159
    @yonasgurmu6159 2 ปีที่แล้ว

    Looks like kids are play with the video. It hard to see the video constantly moving(changing)
    እድሜዎትን ያርዝመው

  • @yetnayetmeseret8269
    @yetnayetmeseret8269 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን!
    መግቢያው በቀጥታ ወደቁምነገሩ ቢሆን እባካችሁ?

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 3 ปีที่แล้ว

    እማማ በህይወት እያሉ በደንብ ቢጠየቁ ስለአገራችን ብዙ ይነግሩን ነበር

  • @الشغالهالشغاله-ع2ل
    @الشغالهالشغاله-ع2ل 3 ปีที่แล้ว

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    እርጅምእድሜይስጥወት

  • @eveali6794
    @eveali6794 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @tesfayedebrework
    @tesfayedebrework 3 ปีที่แล้ว

    እኚህ ሴት በአግባቡ ቢያዙ ስንቱን እውነተኛውን ታሪክ ባስተማሩት

  • @almasalmas5291
    @almasalmas5291 3 ปีที่แล้ว

    Maalii faakatii naamitini

    • @zewdtiutolasa718
      @zewdtiutolasa718 2 ปีที่แล้ว +1

      Maali sagnii teettii maaliif jibbittee fokkiisaa

  • @colorgoldbirlie9286
    @colorgoldbirlie9286 3 ปีที่แล้ว

    Halerawoch mirtoch

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 3 ปีที่แล้ว

    Abat minga mtadelnew

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +1

    ንቁ ናቸው:: አያቴ ቢሆኑ ምናለበት? እናት የለኝ አያት የለኝ የተረገምኩ ነኝእኔስ::
    😡

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 ปีที่แล้ว

      don't say this st mary is you mother jesus Christ is your father what do you wanna morthan this human is mortal