Laundery machine repair part 2 tutorial ላውንደሪ ማሽን ጥገና ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • Laundery machine repair part 2 tutorial ላውንደሪ ማሽን ጥገና ክፍል 2
    ማጠቢያው አልሽከረከር ሲል እና ሞተር እንዴት እንጠግናለን
    ክፍል 1 የምትፈልጉ part 1 • Laundery machine repai...
    #how to fix washing machine
    #how to maintane drain machine
    #samsung #2023 #how #electronics

ความคิดเห็น • 38

  • @user-wq1uq7dk4j
    @user-wq1uq7dk4j 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ

  • @ShukurMohamed-z9q
    @ShukurMohamed-z9q หลายเดือนก่อน

    በጣም፡ጎበዝ፡ልጅ፡

  • @SurafelAdugna-xr5ij
    @SurafelAdugna-xr5ij หลายเดือนก่อน

    good job bro

  • @tadessedunamo3371
    @tadessedunamo3371 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ !!
    እባክህ የማጅክ 15 ኪግ የመጨመቂያው ሞተር ዋጋ አድራሻ ንገረን

  • @arefatyassin2460
    @arefatyassin2460 ปีที่แล้ว +1

    ከለር ኮድ ላይ ትንሽ ማብራሪያ ቢኖረው ጥሩ ነው ዲያግራም በምን መልኩ እንደምናነብና ሶርስ አካባቢ መወሳሰብ ስላየው ከካፓሲተር የወጣውን ኬብል ከAC ምለይበትን ቴክኒክ ብታሳየን፤ በተረፈ ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም!🤝🤝🤝

  • @andualemdegi9855
    @andualemdegi9855 ปีที่แล้ว

    wow berta bro

  • @abcabdi8523
    @abcabdi8523 ปีที่แล้ว

    Thank You Brother, Very Well Expressed!

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 ปีที่แล้ว

    Bravo

  • @user-bi4em3bt9u
    @user-bi4em3bt9u 8 หลายเดือนก่อน

    good ንዋይ ማሞቂያው የማይሰራ ቪዲዮ ስራልን

    • @nwaytech
      @nwaytech  8 หลายเดือนก่อน

      Eshi bro bekirbu

  • @zeleketeferi
    @zeleketeferi ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነውሞተሯን የትአገኛለው

    • @nwaytech
      @nwaytech  ปีที่แล้ว

      የላውንደሪና ፍሪጅ እቃወች መቀያየሪያ እሚሸጡ አሉ እነሱ ጋ

    • @tsegawayele1778
      @tsegawayele1778 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@nwaytechyet nachew addrasha

    • @1birr2023
      @1birr2023 2 หลายเดือนก่อน

      ሰንጋ ተራ Mexico

  • @fgff4871
    @fgff4871 8 หลายเดือนก่อน

    የልብስ ማጠቢያዬ ከተበላሸ 5 አመት ይሆናል የሚሰራልኝ አጥቼ 😊

  • @JerryKidane
    @JerryKidane 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you !

  • @chddyufufuf9719
    @chddyufufuf9719 10 หลายเดือนก่อน +1

    በለሞያ የትእናገኛለት

  • @masreshademisse5058
    @masreshademisse5058 ปีที่แล้ว

    arif new betam gen kechalek automatic lundary machine video biseralen des yelegnal

  • @AdoniShewa-vz3es
    @AdoniShewa-vz3es ปีที่แล้ว +1

    ማጠቢያው Lg ነው ልብስ ስናስገባበት አይሽከረከርም ስናወጣው ይሽከረከራል ምን ሆኖነው ወድሜ

  • @ytyt5273
    @ytyt5273 ปีที่แล้ว

    የመጭመቂያ ማሽን እንዴት ይፈታል

  • @andualemdegi9855
    @andualemdegi9855 ปีที่แล้ว

    b continity motoro mbelasheton cheka maderege ayechlem

  • @user-tv2xj7zx4f
    @user-tv2xj7zx4f ปีที่แล้ว

    ወድሜ የኔ አጥቦ ጨርሶ ዉሀ አይደፋም አላደርቅም አለኝ ?

  • @user-qb6wn4oy7w
    @user-qb6wn4oy7w ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናችሁ ሞተሩ ድምጽ አለው ይሽከረከራል ግን forwared ብቻ ነው ሚሰራው ሌላው ደግሞ ካጳሲተሩ መስራቱን እንዴት ማወቅ እንችላለን

    • @nwaytech
      @nwaytech  ปีที่แล้ว

      የማጠቢያው ነው የማድረቂያው?
      Capacitor faradun በመልቲሜትር ቼክ ማድረግ ትችላለህ

  • @abdurahmankamalyoutube3084
    @abdurahmankamalyoutube3084 ปีที่แล้ว

    የለወንደሪ ማሺን ሲበለሺቢን የምንቀይራውን እቀ ዬት ነው የምነገኛው።

    • @girmatadesse7880
      @girmatadesse7880 11 หลายเดือนก่อน

      ምተሩን የፈታህበት ስንት ቁጥር መፍቻ ነው

  • @user-ff5bz2xb9p
    @user-ff5bz2xb9p 8 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ አፈታቱ ካለህ ወዳጄ

    • @nwaytech
      @nwaytech  8 หลายเดือนก่อน

      Ale eko bzu video

  • @user-yg5zl4ue1v
    @user-yg5zl4ue1v 10 หลายเดือนก่อน

    ሞተሩ ዋጋው ስንት ነው

  • @robeltadesse5927
    @robeltadesse5927 ปีที่แล้ว

    were can i get new motor?

    • @nwaytech
      @nwaytech  ปีที่แล้ว

      Alu meshecha botaweche akrabiah ale suk teyk

  • @sadjkaMenelikbdhsjdjsdhaAdmasu
    @sadjkaMenelikbdhsjdjsdhaAdmasu ปีที่แล้ว

    video quality sound ጥራት አንደኛ ትለያለህ

    • @nwaytech
      @nwaytech  ปีที่แล้ว

      Thanks brah i will try more