"በማመስገን የምናገኘዉ ነገር ይበዛል" ብሩክ የሺጥላ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን ልክ ነው ውንድም ዘወትር ተመስግን አምላኬ ጥዋትም ማታ

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +21

    አምላኬ ሆይ ሁለየ አመስጋኝ አድርገኝ
    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ዛሬ ግን ብዞወቻችን ሙሉ አካል ይዘን እንደልባችን ተቀሳቅሰን ሰርተን ትንሽ ነገር ሲቀረን ፈጣሪን እናማርራለን

  • @raheltekele4038
    @raheltekele4038 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥህ እውነት ነው እግዚአብሔርን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል

  • @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
    @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ 4 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ብሩኬ ተመስገን አምላኬ ማመስገን መልካም ነው

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ 4 ปีที่แล้ว +9

    አለሀምዱሊል ሙሉ ጤንነት ይዘን እናመርርለን። የአንተን ጥንካሬ። ይገርመኛል በርታ

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 4 ปีที่แล้ว +2

    ቡሩኬ አንተን ያደነቁህ አሁን አይደለም ያኔ በደረትህ ተደፍተህ ስእሎችህ ስትስል መንቀሳቀስን በማትችልበት ወቅት ብዙ የሰራህ ብዙ ነገርን ያሸነፍክ ጅግና ነህ

  • @danielbehailu3486
    @danielbehailu3486 4 ปีที่แล้ว +2

    በምስጋና መኖር ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር እናመስግን !

  • @cellexpress5675
    @cellexpress5675 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ምክር ነው ሚሰማ ካለ

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 4 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ስው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አባዬ 🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fedlaahmed7186
    @fedlaahmed7186 4 ปีที่แล้ว +1

    አለሀምዱሊሊላህ ወድሜ አላህ እረጅም እድሜእና ጤና አብዝቶይስጥቅ ንግግርክ ምንም ጠብአይልም

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ምርጥ መልክት አዘል ምክር ነው በጣም ነው ብሩኬ ማደንቅህ

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 ปีที่แล้ว

    |አመሰግናለሁ በጣም ቆነጆ ትምህርት አገኝቻለሁ

  • @saytsayt164
    @saytsayt164 4 ปีที่แล้ว +1

    ልክነህ ወንድሜ ምስጋና የሁሉም ነገር መፍትህ ነው

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትን ይላክልሕወድሜ እኛ ሙሉ ጤና ይዘን እናማርራለን ተመሥገን ይልመድብን ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ኮሮናውን ያጥፋልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 ปีที่แล้ว +1

    enamsegenalen 😍😍😍Temsegen medhanealem

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 ปีที่แล้ว

    Wowo teberekii wadim des yilal timirtih kibir huluu lee kirstos yihun🙏🙏🙏🙏🇪🇹💓💓💓

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ አንደበትህ እንዴት የተገራ እንደሆነ ይገርመኛል:: ለካ የዚህ መሰረቱ አመስጋኝነትህ ነው አመሰግናለሁ!!!

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብለሀል ወንድማችን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ

    • @dahab7484
      @dahab7484 4 ปีที่แล้ว +1

      ከልጅነቱ ጀምሮ ነው ? ወይስ ከጊዜ ቡኋላ ?

    • @ፅናት-ጨ7ዠ
      @ፅናት-ጨ7ዠ 4 ปีที่แล้ว

      @@dahab7484 ከግዜ በዋላ ነው ውዴ

    • @dahab7484
      @dahab7484 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ፅናት-ጨ7ዠ ያሳዝናል የሰው ነገር አላህ ያሽረው ኢንሻአላህ

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው
    @እግዚሐቤርፍቅርነው 4 ปีที่แล้ว +2

    ምስጋና ለፈጣሪ የሚሰጥ መሰዋት ነው

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እናመሰግናለን

  • @tube-mj8tc
    @tube-mj8tc 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yemadeqih fetari edama yezimaleh🧡 subscriber aderigugn 🥰

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ምክር ነው

  • @asikiasumi6552
    @asikiasumi6552 4 ปีที่แล้ว

    God.pless you. Beruki

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁን ከቻላችሁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ወይም መጋቢ ሃዲስ እሸቱን ብታቀርቡልን ::

  • @yeearsemalijnegn2959
    @yeearsemalijnegn2959 4 ปีที่แล้ว

    Min hononw sazazin

  • @ahoodhamed4337
    @ahoodhamed4337 4 ปีที่แล้ว

    Fetare yemarhi wendma

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 4 ปีที่แล้ว

    SEDET UFFFFF ER MIN NEW ENDNA YASTLEW

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 4 ปีที่แล้ว +1

    GATA HOY ETHIOPIA GUOBEGAT KEZHE KMETA CORUONA VAYRES HZBUOCHAN BARK

    • @kaschjebro4774
      @kaschjebro4774 4 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 4 ปีที่แล้ว

    Ewunat new mamasgan turunew

    • @عزوز-ط9ق7ز
      @عزوز-ط9ق7ز 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ግን ምን ሆኖ ነው እዲህ የሆነው?

    • @tigkebede9951
      @tigkebede9951 4 ปีที่แล้ว

      ጥዬቂሽ የኔም ጥያቄ ነው ግን እሚስተላልፋቸው መልክቶች እኛኮ ሙሉ ጤናኞች እድህ አንናገርም እግዚብሄር አምላክ ምህርቱን ይላክልህ ወድማችን

    • @almalm1555
      @almalm1555 4 ปีที่แล้ว

      @@tigkebede9951 እውነትሽ ነው እህቴ። ለኮሜንት እንኮን ለምፅፍው አውጥቸቸ አውርጀ ነው የምፅፍው። የጠፍብኝል

  • @phonehub3526
    @phonehub3526 4 ปีที่แล้ว

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ💝💝💝🌹🌹💐💐💐🌺🌺🌺💛💜❤💗💘💝💙💜🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው