ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግርፋትና ተግሳጽ ሁልጊዜ ብልህ ያደርጋል መጽሐፍ ሲራክ ፰ ፩ ፳ ፪ በትምርትህ ተጠቅሜለሁ ያዉም በኢንተርኔት እያዳመጥኩ ያኑርልን 🙏🙏🙏
መምህርዋ ኑርልን በእውነት ስማቸውን ምትዘክራቸው ቅዱሳን ጥበቃቸው ምልቸው ቸርነቱ ይልቁንም የእመ አምላክ የቸሪቱ ምልጃዋ ቸርነቷ አይለህ በአንተ ትምህርት የማይጠቅም ሰይጣን ብቻ ነው ክርስቲያን መሆኔን በልማድ መኖሬን ገደል መግባቴን ከሃይማኖቴ በባህል መኖሬን አውቄ ባልኖረውም ስርዓት እንዳውቅ እንድነቃ ያደረገኝ ተግሳጽህ ትምህርትህ በተለይ በንስሐ የተመለሱ የተቀደሱ ቅዱሳን ታሪክ ስሰማ ነፍሴ የተለየ ስሜት ስሰማት ሌላ ዓለም ዉስጥ ገብቸ ደስስስስ ይለኛል እምባ እምባ ይለኛል የምትጠራቸዉ ቅዱሳን ሰማእታት ፃድቃን በረከታቸው ይደርብን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እመብርሀን፣ ከልቤ ክፋት ፣ ከአንደበቴ ሀሰት፣ ከሰዉነቴ ሀጥያት አድኝኝ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የቅዱሳን በረከት አይለየን ቡራኪህ ይድረሰን አሜን !!
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅቅልን የእግዚአብሔርችርነት የእመቤቴ እማላጅነት እይለየን እመቤቴ ከልቤ ክፍት ከእንደቤቴ ሀስት ከስውነት ሀጥያት እድኝኝ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር:አሜን አሜን አሜን በእውነት :አምላክ በቸርነቱ ይማረን እንኛ ኃጢአት ብዙም ይገባናል:የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን:የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏✝️
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን መምህር ቃለ ህይወት ያማልን ስለምክርዎ ስለተግሳፅዎ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ፅጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግልዎ እመቤቴ ችሪቷ እማምላክ በዘርፍፍ ቀሚስዋ ትሽፍንልን
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜና በጤና ያቆይልን ፡፡
በዚህ ዘመን አንድ ስብከት ተግሳጽ ሊኖረው ይገባል እላለሁ-- ጊዜው ያስገድዳልና።
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ከልቤ ክፋት #ከአንደበቴ ሐሰት ጠብቀኝ🤲ከሰውነቴ #ኅጥያት አድነኝ ማረኝ 🤲
እግዚአብሔር ይመስገን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
የጌታችን የመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብረ በዓላትና እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓላትን በዝርዝር ቢያስተምሩን፡፡
አወ ! ቅዳሴ የሚቀዱ ካሜራዉ እና ስልኩ እዛዉ ይሰበር። አቃጥለዉ ሊደፉን ነዉ። ፈጣሪ ዝም ሲሊ፣ እነሱ የሚመለኩ መሰላቸዉ መሰለኝ ፣ መላእክት ተፈጥረዉ ሳለ ርኩስ መንፈስ እንዳሰበዉ።
ቃለህይወትንያሠማልንአባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🌾🌾🌾
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያኑርልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሌም እድሜና ጤና አግዚአብሔር በቸርነቱ ማምላክ ወላዲት አምላክ ትስጥልን
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen amen
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
አርሶን የሰጠን ሰሌሴ ይመሰገን
እህትዋ ሥላሴ ሲፃፍ እንዲህ ነዉ አንች የፃፍሽዉ ትርጉም ይለወጣል ይስተካከል
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🕯🤲✝️
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገንመምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Kale hiwot kale bereket yasamalin ya Qidusan bereket ayilayan edme ka xena gar yadililin Amen Amen Amen.
❤❤❤❤❤❤❤
ግርፋትና ተግሳጽ ሁልጊዜ ብልህ ያደርጋል መጽሐፍ ሲራክ ፰ ፩ ፳ ፪ በትምርትህ ተጠቅሜለሁ ያዉም በኢንተርኔት እያዳመጥኩ ያኑርልን 🙏🙏🙏
መምህርዋ ኑርልን በእውነት ስማቸውን ምትዘክራቸው ቅዱሳን ጥበቃቸው ምልቸው ቸርነቱ ይልቁንም የእመ አምላክ የቸሪቱ ምልጃዋ ቸርነቷ አይለህ በአንተ ትምህርት የማይጠቅም ሰይጣን ብቻ ነው ክርስቲያን መሆኔን በልማድ መኖሬን ገደል መግባቴን ከሃይማኖቴ በባህል መኖሬን አውቄ ባልኖረውም ስርዓት እንዳውቅ እንድነቃ ያደረገኝ ተግሳጽህ ትምህርትህ በተለይ በንስሐ የተመለሱ የተቀደሱ ቅዱሳን ታሪክ ስሰማ ነፍሴ የተለየ ስሜት ስሰማት ሌላ ዓለም ዉስጥ ገብቸ ደስስስስ ይለኛል እምባ እምባ ይለኛል የምትጠራቸዉ ቅዱሳን ሰማእታት ፃድቃን በረከታቸው ይደርብን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እመብርሀን፣ ከልቤ ክፋት ፣ ከአንደበቴ ሀሰት፣ ከሰዉነቴ ሀጥያት አድኝኝ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የቅዱሳን በረከት አይለየን ቡራኪህ ይድረሰን አሜን !!
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለኛም ማስተዋሉን ያድለን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅቅልን የእግዚአብሔርችርነት የእመቤቴ እማላጅነት እይለየን እመቤቴ ከልቤ ክፍት ከእንደቤቴ ሀስት ከስውነት ሀጥያት እድኝኝ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር:አሜን አሜን አሜን በእውነት :አምላክ በቸርነቱ ይማረን እንኛ ኃጢአት ብዙም ይገባናል:የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን:የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏✝️
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን መምህር ቃለ ህይወት ያማልን ስለምክርዎ ስለተግሳፅዎ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ፅጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግልዎ እመቤቴ ችሪቷ እማምላክ በዘርፍፍ ቀሚስዋ ትሽፍንልን
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜና በጤና ያቆይልን ፡፡
በዚህ ዘመን አንድ ስብከት ተግሳጽ ሊኖረው ይገባል እላለሁ-- ጊዜው ያስገድዳልና።
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
ከልቤ ክፋት #ከአንደበቴ ሐሰት ጠብቀኝ🤲
ከሰውነቴ #ኅጥያት አድነኝ ማረኝ 🤲
እግዚአብሔር ይመስገን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
የጌታችን የመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብረ በዓላትና እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓላትን በዝርዝር ቢያስተምሩን፡፡
አወ ! ቅዳሴ የሚቀዱ ካሜራዉ እና ስልኩ እዛዉ ይሰበር። አቃጥለዉ ሊደፉን ነዉ። ፈጣሪ ዝም ሲሊ፣ እነሱ የሚመለኩ መሰላቸዉ መሰለኝ ፣ መላእክት ተፈጥረዉ ሳለ ርኩስ መንፈስ እንዳሰበዉ።
ቃለህይወትንያሠማልንአባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🌾🌾🌾
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያኑርልን መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሌም እድሜና ጤና አግዚአብሔር በቸርነቱ ማምላክ ወላዲት አምላክ ትስጥልን
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen amen
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
አርሶን የሰጠን ሰሌሴ ይመሰገን
እህትዋ ሥላሴ ሲፃፍ እንዲህ ነዉ አንች የፃፍሽዉ ትርጉም ይለወጣል ይስተካከል
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🕯🤲✝️
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን