😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️ tigiyee begeta ezih America midnight new gen betemeseto kenefese hogne eyesemahut yeketelal aleshign 😭😭😭😭 .... please tolo tolo belesh ketayun .... ezeabeher eyasetemaregn enji dr. Mamush eyeawera ayemeselegnem ..... oh my God men ayenet megelet new emotional hognem new yemesemaw .... elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel ezeabeher yemesegen yebelet geta eyesusen wededekut ferahut akeberekut bemeneketeket new yemesemaw ..... eyesus ahun mesekel lay siyanegelatut yale sayehon Babatu kegn yale leneferaw yemigeban lenesegedelet yemigeban geta new ..... tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek dr. Mamusha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤..... derom you go city church romen setasetemer afen kefeche esemah neber ahun demo yebelet temareku.... u are blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ love u love u love u 💓 💗 💖... tigiye thank u my dear sister ❤❤❤❤❤
በሙሉ አይኔ ለማየት እንኳን የሚያሳሳኝ አገልጋይ ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመኑን ይባርክ!!!
አሜን እኔም ነኝ
እኔም ገና ሳስበው ዶር ማሙሻ እንባዬ ይመጣል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው❤❤❤❤❤
@@HenonHmichael betam amen amen
እውነት ነው
Endezi masebew ene bcha negn bye aseb nber Mamushan sayew for no reason enbaye yemetal tebarek
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ ባንተ ትምህርት በጣም በጣም ከተጠቀሙት መሀል ነኝ እጅግ የምወድህና የማከብርህ እህትህ ነኝ
በቃ እግዚአብሔር ቅሬታ አለው ስንት ውሸተኞች ባሉበት ጊዜ እንደአንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን
እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ በእድሜ በጤነት ይጠብቅህ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ባንተህ ትምህርት ጌታዬን አይቼዋለው ብርክ በልልን ❤❤❤❤❤
@@emebettemesgen9901 🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
The same to you
ሰላም እህቴ ተባረኪ ኤባክሽ ጌታ ይወዴሻ ይወድሻል ወደጌታ ነይ❤❤@@elshadayasrat
ኦርቶዶክስ ብትሆኝ "ይመስለኛል " ብቻ ብሎ የሚያስተምርን መምሕር ትተሽ እንዲህ ነው እውነተኛ ትርጉሙ ብለው የሚያስተምህሩት የኦርቶዶክስ መምሕራን ባደነቅሽ ነበር .በሃይማኖት ትምህርት ላይ ፈጽሞ መባል የሌለበት ነገር ይመስለኛል የሚለው ቃል ነው
መንፈሳዊ አባቴ ዶር ማሙሻየ እግዚአብሔር ይባርክህ። ብዙ የማታውቃቸው መንፈሳዊ ልጆች አሉህ። አክሊልህን በሰማይ ትቀበላለህ። በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን። ❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ብዙ ሐሰተኞች ባሉበት ዘመን ጌታ አንተን ለእኛ ስለሰጠን የጌታ ስም ይባረክ!!!
የቤተክርስቲያን ትልቅ ስጦታችን ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ከብዙ አመት በፊት ባስተማርከን ትምህርት ዛሬም በልባችን አለ ማቴዮስ ፮ ሮሜን ዋው በብዙ ቃሉን መግለጥ አስታውሳለሁ;ቅን ትሁት አስተማሪ ሕይወትህ ቤተሰብህን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ;❤❤❤❤❤❤❤
ማሙሻን ያለመስማት አይቻልም ምክንያቱም ቋንቋው ሁሉየእግዚአብሔር ቃል ስለሆኅ ተባረክ
በጣም የምወደው የእግዚአብሔር ባሪያ በዘመንህ ሁሉ ኢየሱስን አክብረህ ማለፍ ይሁንልህ ።
¹
ወንጌሉ የእግዚአብሔር ነዉ ወንድም ማሙሻ ደግሞ እዉነተኛ የወንጌሉ አገልጋይ ነዉ፡፡ የወንድሞች አስተያየት ምን ያህል እዉነተኞች አገልጋዮች እንደተጠማን የሚያስረዳ ነዉ፡፡ እግዚአብሔርን እንድናይ የሚያደረጉን እንደ ዶ/ር ማሙሻ ዓይነቱ ረጅሙን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ዘንድ ልመናችን ነዉ፡፡ በጌታ ቀን አክሊል ስለሚጠብቅህ በርታ ወደጄ እኔም በግሌ ከትምህርት ተጠቃም ነኝ!! ዘመንህ ይለምልም መልከም የአገልግሎት ዘመን ይሁንል!!!
ዶ/ር ማሙሻ ስላየሁህ ብቻ ሳልሰማህ አክብሮቴን ልግለፅልህ ዮሀ3:16ባንተ ነው ያወቅኳት ወርቃማዋ ጥቅስ ናት ዘመንህ ይባረክ ትምህርቶችህ ባርከውኛል
❤❤❤
kk
K
Eeee
Kesate berehane teube@@Eyesuselshaddai
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ🙏
አጥጋቢና እና ሚዛናዊ ምላሽ ነውና የሰጠኸን🙏 አሁንም ፀጋ ይብዛልህ🙏
ለኛ ራርቶ አንተን ያስነሳልን ጌታ ይክበር :: ባንተ ትምህርቶች ተጠቃሚ የሆንኩ ታናሽ እህትህ ነኝ :: 🎉🎉🎉 ተባረክልኝ!! TG አንቺም ብሩክ ነሽ!
በእርግጥ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል በተለይም ወጣቶች ወዳሉበት ቦታ እየሄድክ ስለምታስተምር ተባረክ፣ ቀሪውን ዘመንህን አሁንም ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!
ገና የወንጌል ጭላንጭል ላይ እያለዉ የመስቀሉ ስር በረከቶች የሚል ርዕሰ ትምህርት ከሰማው በዃላ በቃ በራልኝ ጌታ አገኝኝ ማሙሻ እስከዛሬም ከውስጤ ያልወጣ ትምህርት ነው ለመዳኔ ምክንያት አርጎሀል እድሜን ከጤና ይስጥህ ጸጋህ ይብዛ
አቤት መታደል የኢየሱሰን የልብ ትርታ ውሰጥ መሆን እርሱም ዘመኑንሁሉ የማዳኑን ወንጌል በፀጋ ውሰጥ ሆኖ ማገልገል ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ አማኝ መንፈሰ ቅዱሰ በተገለጠትጥ በተሰጠው ፀጋ ቢመላለሰ ውጤታማ ይሆናል
ቲጅዬ በጣም እንወድሻለ 📖💕💚💛❤
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት የወንጌል አርበኛ የዘመናችን ቆራጥ አገልጋይ ስላንተ ጌታን እናመሰግናለን✅📖
ዶክተር ማሙሻ ትሁት እና የተወደደ የወንጌል ሰባኪ ነህ ።ዘመንህ ይለምልም ተባረክ❤❤❤❤❤
ገና ኢኘንተርቪውን በደንብ ሣልሐማ ከጅማሬው አይኔ በእባ ተሞላ። እንደዚህ እንደሳሳሁልህ አላውቅም ነበር።
ስለ አንተ እግዚያብሔር ይመስገን።
እግዚያብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ዳርቻዎችህን ያስፋ ብዛልን ወንድም ማሙሻ።እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።
Amen ❤❤
አሜንንንንንንንንንንንንንን
እኔ ዛሬ interview ሳይሆን የሰማሁት ስብከት ነው የሰማሁት አሜን እያልኩ ነው የሰማሁት, Dr Mamusha ለቤተሰብህ, ለቤተክርስትያን, ለኛም ለሁላችን አንተን ያቆይልን።
በእዉነት የእናቴን ብርሀኔ ስም በምስክርነት ስሰማ ሀሴት ነዉ ማደርገዉ ተባረክ ማሙሻ
Dr,ማሙሻ ፋንታ በጣም ነው የምንወድህ በጣም ነው እየተባረክን ያለነው በአንተ ፀጋ እና ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልክ
ወንድም ማሙሻ ከተነገረል ከተባልህ ይልቅ ለእግ/ር መከበሪያ እና እግዚአብሄር ለዘለአለም ላዘጋጀው ክብር እና በዚሁ መልካም ምሳሌነት መደምደም ይሁንልህ ተባረክ!!!!
አሜን !
እግዚአብሔር የሚለውን ስም እባካቹ "/"👈 አሳጥራቹ አትፃፉ ነውር ነው😡 ስንት እረጅም ፅሁፍ እየፃፋቹ አይደል እንዴ የምትውሉት እግዚአብሔርን ስሙን ሙሉውን ቤትፅፉ ፊደሉ ነው የመፃፊያ ቦታው የሚያልቅባቹ?👎👎
ማሙሻ እውነተኛውን ወንጌል በመግለጥ የሃሰተኞችን ስራ ያራቆተ ድንቅ እግዚአብሔር የሚጠቀምበት መልካም ሰው ነው :: ኑርልን
እግዚአብሄር አሁን ላለችው ቤተክርስቲያን ስጦታ አርጎ ከሰጠን ሰዎች መሀል አንዱ ነህ ዶ/ር ማሙሽ ያለን ክብር እና ፍቅር ጥልቅ ነው ጌታ ቤትህን ጤናህን ይባርክ ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ ስለምታቀርቢልን ድንቅ እንግዶች 🙏
አንቺ በሱ እጅ ጌታን ተቀበልሽ እኔ ደግሞ ባንቺ ተቀበልኩ ትምህርት አስተምረሽ ጨረሽና ጌታን የምትቀበሉ ክእኔ ጋራ እኔ የምለውን ብር ስትይ ይህቺ ቀን እትለፈኝ ልቁረጥ ብዬ በሰው ሀገር ተቀበልኩ
Tebareki❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁን, በርቺልኝ❤❤❤
Hallelujah!!!
ስስታቾን ነህ እግዛቤር አብዝቶ ይባርክህ
በርታ ወንድማችን ኑርልን የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
ፀጋ ይብዛልህ ዶ/ር ማሙሻ እኔም በመታደሌ ፀጋ በዝቶልኝ ዛሬ ቅዳሜ ለሁለተኛ ጊዜ በላይቭ ትምህርትህን ተከታተልኩኝ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን Thank you ቲጂዬ ተባረኪልኝ❤
ዶ/ር ማሙሻ የኛ ትውልድ በረከት ነህ። እግዚአብሔር ባርኮናል በአንተ። ኑርልን በሙሉ ጤና በደስታ 👏 በአንተ ህይወቴ መርህ ይዟል ተባረክልኝ የኔ መምህር። የእግዚአብሔር ቃል ስታስተምር ስትሰብክ የሀሰተኞች ቃል ከንቱ ይሆናል። Stay blessed abundantly 🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ስጦታ እንኮን ተወለድክ የቃሉን መገለጥ የሰጠ መንፈሰ ቅዱሰ ይባረክ።
ባይህ ብሰማህ ባዳምጥህ የማልጠግብህ ውድ የእግዚአብሔር ስጦታ ውይ ምን ልበል ብቻ ስለ ሁሉ ነገር ባለቤቱ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፀጋውን ጥበቃውን እድሜውን ያብዛልልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ ማንኛውንም የጠላት አጀንዳ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአንተና ከነገሮችህ ላይ ለዘላለም የተከለከለ ይሁን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!!
Dr. Mamusha, you are a great teacher. God healed you because you are going to reach millions in Gospel . Bless you😊
ዶ/ር ማሙሻ በጣም የምሰማውና የማከብረው እርሱም እንዳለው ፀጋው እንደሆነም የተረዳም የሚኖርም እንደሆነ የተገለጠ ነው በጣም የማረሳውና ለህይወቴ ስለትህትና ምሳሌ የሚሆን ምስክርነት PTC
የዲፕሎማ ተማሪ በነበር ጊዜ አንድ ጠዋት ዛሬ ድካም ካያችሁብ በሰራተኛችን ላይ አጋንት ተገልጦ ነበርና ለእርሷ ስን ጸልይ ረጅም ሰዓት ወሰደብን አጋንቱም ለቀቃት ጌታ ን ተቀበለች እግዚአብሔር ይመስገን ሲል እርስ በእርስ ተያየን በእርሱ ደረጃ ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ የሆኑ እንዲህ አይነት ነገር ማውራት የሚያሳፍር የሚመስላቸው ባሉበት ለኛ ለተማሪዎች በሸክም መመስከሩ ለጌታ ያለውን ፍቅርና መታመን በህይወት አሳይቶኛል ስለዚህ ማሙሻ ወንድሜ ዛሬም በዙሁ ህይወት ከ19 ዓመት በኃላም አየሁት እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
በጣም ከመውደዴ የተነሳ ትምህርቶቹን ደጋግሜ ነው ምሰማው በህወቴም ትልቅ ረሀብ ለእግዚአብሔር ቃል እንዲኖረይ ረድቴኛል። May God bless you and Keep you for teaching us his word with out anything.
ስወድህ እኮ ታማኝ የእ/ር አገልጋይ ልታመልጠን ነበር እንኳን ተረፍክ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ።
0:01 ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ የተፃፈውን እንደተፃፈው ሚዛኑን ጠብቆ መግለጥ ነው የመጋቢ ሥራ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ እየሆነብን ነው የተቸገርነው እኛም በመረጠን ጌታ ሐሴት እያደረግን እሱን ደስ ለማሰኘት የሥራ ፍሬ በማፍራት ሚዛኑን ጠብቆ መኖር ይጠበቅብናል
ማሙሻ እጅግ በጣም እወድሀለሁ ጌታ ይባርክህ፣ለቤ/ክርትያን አንተን ሰለሰጠን ጌታ ይባርክህ
ዶክተር ማሙሻ በጣም እወድሃለሁ በአንተ እምነት ባልኖረም ትምህርት ደሰ ይለኛል እወድሃለሁ 😘🙏
ጌታ ይባርክህ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስን ብዙ ተጠቅመናል እውነትን በፍቅር የምትገልጡ የወንጌል አገልጋዮች በመኖራችሁ ለትውልድ በረከት ናችሁ:: ስለ ድነት አከራካሪ ጥቅሶች ለተባለው በደንብ ስለገለፅከው ቲጅም ስለጠየቅሽው እናመሰግናለን:: የተሰማኝን እንድገልፅ ይፈቀድልኝ? ድነታችንን ምንም ብናደርግ የማናገኘው በእግዚአብሔር ቸርነት የተሰጠን ከሆነ የከበረ ነገር ሁሉ አያያዝ ይጠይቃል ዕንቁ ያለው ሰው እንዳይጠፋበት በጥንቃቄ ይይዘዋል እንጅ አንዴ እጄ ገብቷል ብሎ በግዴለሽነት የትም ቢያስቀምጠው ሌላው እጅ ሊገባ ግድ ነው ስለዚህ ያገኘነው ድነት ባንከፍልበትም በምድር ዋጋ የማይወጣለት ውድ ስጦታ ነው:: ድካም ቢኖረኝ በአምላኬ ፊት በመውደቅ እራሴን በማዋረድ በንስኀ ምህረተንና ያሸናፊነትን ፀጋ እለምናለሁ እንጂ በቃሉ ላይ አላመቻምችም ድነቴን ስለማልቀልድበት የዘላለም ሒወት ክርስቶስ ሰው ከመሆኑ ባሻገር የሞተለት ጉዳይ ነውና:: ተባረኩ
ንፁህ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምር የእግዚአብሔር አገልጋይ!!!!!
ዶ/ር ተባረክ በክርስቶስ በጣም ወድሀለው አንቺንም ጌታ ይባርክሽ። ትልቅ አስተማሪ ብዙ ጥያቄዎቼ የተፈታው ባንተ አስተምሮት ነው ።
ዶ/ር ማሙሻዬ ገና ምንም አልሰማሁም interview ተንደርድሬ ነው comment ለመጻፍ የቸኳልኩት በጣም ነው የምወደው ዶ/ር እጅግ ትሁት ሰው ሞጎስ የሞላበት በእውነት ቃላት የለኝም ትምህርቶቹህ ቢሰሙ ቢሰሙ አይሰለቹም. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ያንተ የሆኑትን ይባረኩ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
ዘመንህ ይባረክ ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ የባረክህ ጌታን ያሳየኸኝ መናገር ከምችለው በላይ ጌታ አንተን ስለሰጠን አምላካችን ይባረክ እኔን ሞረድከኝ ጌታን አሳየኸኝ በበለጠ በቆሮንጦስ ተከታታይ ትምህርት በአሴብል ቸርች ተባረክ ወንድሜ
ቲጂዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በቃ መለወጥ ማለት እንደዚህ ነው በተግባር እያሳየሽን ስለሆነ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ። ዶ/ር ማሙሻዬ እንደሁሌው እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ተባረክልኝ 🙏
እግዚአብሔር ሰው አለው። ይህንን የሚያስረግጥልን አገልጋይ ቃሉን ብቻ የሚነግረን። ታላቅ የወንጌል ሰው ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይብዛልህ።
ዶ/ር ማሙሻ አንተን በሚዲያ ያስተዋወቀኝ አህዛብ ወንድም ነበር። ከዚያች ቀን ጀምሮ ትምህርቶችህን ወደድኳቸው በጣም ምባረክብህ አገልጋይ ነሀ: አንተን ለዚህ ትዉልድ የሰጠህ አምለክ ይባረክ።🙏🙏🙏❤️
ዶ/ር ማሙሻን በጣምነው ምወደው ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው።ወንድም ዳዊት ፋሲልንም አቅርቢው እሺ።
ማሙሻዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ ለሺህ ትውልድ ኑር ትኩረት ኢየሱስ ብቻ የጨከነ እይወት የክርስቶስ ምርኮኛ ነኝ እኔ❤❤❤❤❤
ስንቶች የእየሱስን ስም ለገንዘብ መሰብሰቢያ በሚቸኩሉበት ዘመን ከጌታ እንዳንጠፍ ያስተማርከን የመከርከን ጌታን ከነክብሩ የምታሳያን አገልጋይ ነህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ይህንን ኮመንት ስጽፍ ቃላት እያጠረኝ እንባዬ እየመጣ ነው !!!
ማሙሻዬ ጌታ ይባርክህ እንወደሃለን ጌታ ዘመንህን ይባርከው ጌታ ብዙ ጊዜ ባንተ አገልግሎት ተናግሮኛል፣ መክሮኛል ፣አፅናንቶኛል በጣም ነው የማከብርህ ጌታ ያብዛህ
አሜን!! ለዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ ዶ/ር ማሙሻ. እኔ በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ . ጌታ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ. ቲጂየም ጌታ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ . ብሩክ ነሽ
እንኳን ጌታ ዕድሜ ጨመረልህ ዶተር ሜሙሻ አሁንም ኑርልን 🙏 እህታችን ጌታ
ይባርክሽ ድንቅ አቀራረብ አለሽ እናከብርሻለን ቀጥይበት ተባረኪ🙏
ማሙሻዬ የኔ አስተማር i respect you so much my beloved brother. Ur my inspiration በቃ በብዙ ትምህቶችህ በእምነቴ ለመፅናቴ ምክንያት ሆነውኛል i love u 🙏❤️
ጌታ ይባርክሽ ቲጅ የህግን ክፍተት የሚጠብቅ ሰው እንመስላለን እንዳልሽው ፣ምክንያታችን ያለመኖራችን ውጤት ነው ፣ይህ ለእኞ ጥያቄ መሆን አይገባውም፣አለም በጣም ስለወደደድናት እያመካኝን ሀጢኣት ለመስራት የምናረገው ትግል ነው ።መፀሀፍ ቅዱስ ግልፀ አርጒነው የሚናገረው ወደ ጌታ ቃል እንመስ ለምኞታችን ታልፊ ከመሰጠት አንመለስ አባቶቻችን ለወንጌል ለመሞት እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡት እኞስ?
የተወደድክ ወንድማችን ስለአንተን ጌታን እንባርካለን ወንጌል በእውነት ስለምትገልጥ ዘመንህ የልምላሜ ይሁን እንወድሀለን ክፍ አይንካብን በመሣሣት ነው የምናይህ ተባረክልን በርታ ፀጋ ይብዛልህ!
እየሰማሁ ሳለ አእምሮዬ እየሰፋና እየተለጠጠ ሲሄድ ይታወቀኝ ነበር። ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ እና እህታችን ቲጂ ተባርካችሁ ለበረከት ያደረጋችሁ አምላካችን እና ጌታችን ስሙ ይባረክ።
😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️ tigiyee begeta ezih America midnight new gen betemeseto kenefese hogne eyesemahut yeketelal aleshign 😭😭😭😭 .... please tolo tolo belesh ketayun .... ezeabeher eyasetemaregn enji dr. Mamush eyeawera ayemeselegnem ..... oh my God men ayenet megelet new emotional hognem new yemesemaw .... elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel ezeabeher yemesegen yebelet geta eyesusen wededekut ferahut akeberekut bemeneketeket new yemesemaw ..... eyesus ahun mesekel lay siyanegelatut yale sayehon Babatu kegn yale leneferaw yemigeban lenesegedelet yemigeban geta new ..... tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek tebarek dr. Mamusha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤..... derom you go city church romen setasetemer afen kefeche esemah neber ahun demo yebelet temareku.... u are blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ love u love u love u 💓 💗 💖... tigiye thank u my dear sister ❤❤❤❤❤
የምድራችን የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነህ እወድሃለሁ❤
ቲጂ ተባረኪ መቼ ነው ደ/ር ማሙሻን የምታቀርበው እያልኩ ነበር ዶ/ር ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዲሁ እያገለገልክ ዘመንሕ ይለቅ ተባረክ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
በማሙሻ ስብከት ከከባድ ሀዘኔ ተፅናንቼ አመለካከቴ ተቀይሯል የገረመኝ የታመመ ጊዜ አንዷ ኮመንት ላይ ጌታ ሆይ ከሰቀቀን ስላዳንከን ጌታ ሆይ ለምን የሚል ጥያቄ እንድንጠይቅ ስላደረከን እናመሰግናለን አለች አለቀስኩኝ በእውነት እና ጌታ ዘመኑን ይባርክ እየጨመረ ይሂድ መንፈሱ ባንተ ላይ
Wow 😢 አንዳዴ ቃላት እስክታጡ ድረስ ኢየሱስን የሚያወሩት አባቶች እንባዬ ያመጡታል በቃ ቃል አጣለሁ ውስጤ ያለውን ከመናግር ይልቅ እንባዬ ይገርመኛል ምን አይነት መነካት እና መባረክ ነው?🤔
😢😢😢
እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ዶ.ር እግዚአብሔር ዘመንሕን ይባርክሕ በዚ ዘመን እንዲ ያለ አስተማሪ ስለሰጠን
እግዚአብሔር ይመስገን
ከሞት ተርፈህ በሕይወት መኖርህ ለዚህ ቃለምልልስ ብቻ እንኳ ቢሆን ትርፋ እጅግ ብዙ ነው።
መንፈሳዊ እውቀትንና ሕይወትን ልከኛ አድርጎ ይዞ መጓዝ እንዴት እንደሚቻል የሚያስተምር ድንቅ ቃለ ምልልስ ነው ።
በእውነት ጸጋ ይብዛልህ።
አንደበት ብቻ ሳይሆን ጆሮም ባላት እህት ፕሮግራም ላይ መቅረብህ መልካም ነው።ጸጋ ይብዛልሽ ተምረንበታል።
ሳምንት መጠበቅ ግድ ሆነ በጉጉት ።
እኔ ምን ማለት እንደምችል አላዉቅም እየሱስን እንዳየዉ ቃሉን እንድራብና የአገልግሎትን ትርጉም በዉል እንድረዳ ረድተሀኛል እግዚአብሔር ይባረክ አንተን ለዚህ ዘመን ስለሰጠ
ዶ/ር በቃ ተባረክልኝ!!!!! ሀዋሪያ ጳውሎስን በአንተ አየሁ። የሀዋሪያ ጳውሎስን መልዕክት አንተ የፃፍክ እስክመስለኝ ነው የሚሰማህ። ፀጋውን ያበዛልህ ጌታ ይባረክ።
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ስለ እርሱ በሙላት የሚናገሩ ታማኝ አገልጋዮች መኖራቸውን በዚህ በተወደደ ሰው ህይወት አይቻለሁ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏
እንደሁልጊዜው ላንተ ያለኝን አክብሮት በፍቅር እገልፃለሁ :: ባይብልኛ ለመሆንህ ምስክር ነኝ!! ይህን የክብር መፅሐፍ የበለጠ መግለጥ አሁንም ዕድል ፈንታህ ይሁንልህ!!በበለጠ ክብር ዘመንህን መጨረስ ይሁንልህ!! ይህ ፀሎቴ ነው!!!
ወንድም ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን።
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደገና ጌታ እድሜ ስለጨመረልህ ደስ ብሎኛል ለኛ ጥቅም ኑሪልን ብዙ አስተማሪዋች አይቻለሁ አንተ ግን ፈትፍተህ ስለምታጎርሰን እናመሰግናለን ጌታ በፀጋዉ ጉልበት በመንፈሱ ሀይል ይደግፋህ
ቲጂዬ 🥰 ዳ/ር ማሙሻ ተባረክ ሁለታችሁም ብርቅ ናችሁ እናከብራችዋለን
በእውነት በጣም የምወደህ ወንድሜ ታማኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ (ባርያ )፤እግዚአብሔር አንተን ፣ልጆችህን ፣ትውልድህን ይባርክ ።
የእግዚአብሔር እጅ የያዘው እንዳይጠፋ አይፈራም 😘😘😘
God bless you Docter & Tg
ቲጅዬ እናመሰግናለን ዶ/ር ማሙሻ ለምልምልን ተባረክ🎉🎉
Thanks you ቲጂየ በሁላች ስም ፍቅራችን እና ኣክብሮታችን በኣበባ ኣሰኝተሽ ስላበረከችለት ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ጸጋውን የብዛልሽ
ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ትምህርት የምንማርባቸውን ሰዎች እየፈለግሽ ስለምታቀርቢልን!
ለኢትዮጵያውያን ወንጌል አማኞችም ሆነ ለሌላው ቤተ ዕምነት ትምህርቶችህ ለነፍሳችን መሰረት ሆነውናል እናመሰግናለን ተባረክ 🙏እህታችን አንቺም ተባረኪ እህት ዘሪቱንም አቅርቢልን ብርታቷ አበርትቶናልና ብዙ እንማራለን 🙏
ስንት ግዜ ደጋግሜ እንደሰማውት በጣም ጨዋ የተረጋጋ እንደአንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤ እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ለእግዚአብሔር ቤትና ለቃሉ ትልቅ ቅናት ያለህ ትጉ የጌታ አገልጋይ አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የበለጠ አገልግሎት ይጨምራልክ
Thank you, sis tigist. God bless you 🙏 ❤️
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተ በዚህ ዘመን በጣም ተስፈልገናለህ በጣም ነው የሚወድህና የሚሳሳልህ
ዶ/ር ማሙሻ በጣም የምወደው ትሁት የቃሉ አገልጋይ
አንተን ስለሰጠን ጌታን ሁሌ እንደባረኩት ነው። እየሱስን አንተ ላይ አየዋለሁ የታመምክ ግዜ ድንጋጤ ቁጣ ሀዘን ከ እግዚአብሔር ጋ ክርክር በጣም ብዙ ነገር ነበር የተደበላለቀብኝ ጌታ በህይወት መልሶ አንተን ስለሰጠን ጩኸታችንን ስለሰማ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንወድሀለን።
ኢትዮጵያ እያለሁ በ You Go ቸርች በ ዶ/ር ማሙሻ በኩል ብዙ የመማር ዕድል አግኝቻለሁ he is a blessing for a nation God bless him more and more.
ዶ/ር ማሙሻ በሁኔታዎች የማይዋዥቅ ጽኑ የክርስቲና አቋም ከህይወት ጋር ያሳየን ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ዘመንህ ይባረክ።
ዶ.ር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፣ ብዙ አወዛጋቢ እና የግል ጥቅም የሚያስቀድሙ ምድርቷን በወረሩበት ጊዜ ለእውነት የወገነ እነደ አንተ አይነት ቅሬታ ያስቀመጠው እግዚአብሔር ይመሰገን ። እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ።
I like the teaching of this guy. Straight shooter. God bless you brother!
ማሙሻየ የኔ ውድ ወንድም በፕሮቴስታንቱም በኦርቶዶክሱም ልብ ውስጥ አለህ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ኑርልን🙏
ያለቅጥ ፅንፍ በያዘው የአገራችን ክርስትና ውስጥ አብዛኛውን የሚሰማህ መሀከላዊ ሰው ነህ።ስለብዙ ነገሮቻችን በምንወዛገብበት በዚ ወቅት በቃለ እግዚአር እርግጠኝነት ወንጌልን የሰበከ ሰው። በግሌ ላለፋት 16አመታት ብዙ የሰማሁት የተጠቀምኩበት ሰው።ተባረክ
ስለቅዱሳንና ገና ስለምትሠራዉ ሥራ እድሜ የቀጠለለህ ጌታ ይባረክ
በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ለምልምልን
ዶር ማሙሻ🙏🏽❤️
ቲጂዬ ተባረኪ የተወደደሽ እህታችን❤
ዶ/ር ማሙሻ legend man of God! እንወድሀለይ!
ጋሼ በጣም ነው ምወዳት ማከብሮት በዚህ ዘመን እርሳን እግዚአብሔር ስለሰጠን በጣም አመሰግነዋለው ዳክተር እርሳ የዚህ ዘመን የወንጌል አርበኛ ኖት እወዳታለው አከብሮታለው
we Love you Dr. Mamusha God bless you more and more!
ማሙሻዬ ለእውነተኛ ቤተ ክርስትያን መታነጽ የተሰጠህ ስጦታ ነህ።
ወይ ደ/ር ማሙሻ የአንተን ት/ት እለት እለት መማር መቻል ምንኛ መታደል ነው።እኔ ያለኝ ምኞት ግን በክርስቶስ ደም ተሸፍነክ ይህ ፀጋ እያደር ጣዕሙ እየጨመረ የአገልግሎት ጥፍጥናክ እየጨመረ ረጅም አመት በፊቱ ኑርልን።አሁንም በክርስቶስ ውስጥ ሸሸግኩህ ወንድሜ።በጣም እናከብርሀለን፣እንወድሀለን❤
አሜን አሜን አሜን አሜን የፈጠረን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።
እውነት ዶክተር ሰለ እግዚአብሔር አገላለጽ በጣም ደንቆኛል። ሁሉ ብገባን ነው ማያስጨቃጨቀው። Wawuuu ድንቅ ነው።
ቲጂ ተባረኪ የምንወደውና የምናከብረው ደግሞም እውነት ነው የምንሳሳለት ሰው ነው ዶ/ር ማሙሻ ::እግዚአብሔርን ስለእሱ እጅግ በጣም አመስግነዋለሁ ስለራራልን ::በቅርብ ላላችሁ ብቻ ሳይሆን ከባህር ማዶ ላለነው ብዙ የተጠቀምንበት ወንድማችን ነው ::ለሁላችን አርአያ የሚሆን የሚኖርበት አላማ የገባው ለዘመናችንና ለትውልድ የሚያስፈልግ እውነተኛ አገልጋይ ነው ጌታ ዘመኑን ጤናውን የእርሱ የሆነውን ሁሉ ይባርክ እንውደዋለን ብዛልን ተባረኩ::
እንዴት እንደምወደው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ኤፌሶን ስታስተምር እ/ር እኛን እንዴት እንደወደደን አረ ኡ ኡ ለዚ ዘመን እ/ር የሰጠ ነህ ቲጂ ተባረኪ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ይብዙሉን
ተባረኪ ቲጂ❤
Dr. Mamush, may God bless you. I have learned so much from you!
ዶ /ር ማሙሻ የተወደድክ የእግዚአብሄር አገልጋይ ተባረክልን እልፍ ሁንልን ቲጂ ተባረኪ ❤❤
ዶክተር ማሙቫ በጣም የምንወድህ አገልጋይ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ እስከላ ቤተሰብህ
በጣም የምወደው የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሻ ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏 እኔ ገና ጌታን እንደ ተቀበልኩ ዩቲዩብ ላይ ስብከት ስፈልግ የሳምሶን ትምህርት ያስተመረውን ያገኘሁት በጣም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ አይቼዋለሁ ተባርኬምበታለሁ ሌሎችንም እንደዛው እና ስለ እሱ ጌታን እባርከዋለሁ🙏
🎉🎉🎉የምር አንተን በዚህ ዘሜን ያስቀመጠህ ጌታ ይባረክ
በጣም እግዚአብሔር ይባርኳት!! በሶሻል ሚዲያ ላይ ያለው ስለገድል ብቻ መከራከር እይኖቼ በዚህ ኢንተርቪ ተገለጠልኝ ወንጌል የምስራች ነው በጣም ትክክል በሚድያ የማያምኑ ስዎች እየተዘለፋ ነው የምስራቹን ከመናገር ይልቅ ዘለፋበዛ ዶክተር እመስግናለሁ!!!