ይሄን ዱለት ከቀመሳችሁ ታመሰግኑኛላችሁ❗️የሚገርም ምርጥ ጣዕም/በዚህ መልኩ ከሰራችሁት ልዩ ነው ሞክሩት@ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2024
  • #ethiopianfood #food #dulet

ความคิดเห็น • 72

  • @bettwascorner

    ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን አደረሳችሁ🎄🎉🥰 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ በጥያቄያችሁ መሰረት ዱለት ሰርቼ አቅርቢያለሁ ተጋበዙልኝ ላይክ ላይክ ላይክ በማድረግ ስራዬ ለሰዎች እንዲደርስ አርጉልኝከልብ አመሰግናለሁ 🎄🙏🥰❤🎄

  • @meheretseifu4897

    እንዲህ አይነት ዱለት አሰራር ሞክሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ። እባካችሁ ጨጓራን ለብቻው ሙክክ ብሎ ቶሎ እንዲበስል የምታውቁትን ዘዴ ንገሩኝ እህቶቼ።

  • @user-zp2iq1qj7g

    ላይቅሸር አድርጎት ሥራዋ ፅድትያለነዉ

  • @yematialemayehu4304

    አመሰግናለሁ እህቴ ፡፡ በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ለህይታም በጣም ያምራል፡፡

  • @lulitshumisiyoum3172

    በጣም ባለሙያ ነሽ ❤❤

  • @user-zs1sr9ko2b

    ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @user-zp2iq1qj7g

    የኔቋጆ እኳንሠላምመጣሺ ወዷ

  • @smertasefa4179

    አሜን እንኳንም አብሮአደረስን የኔባለሙያ

  • @FetiShafi-mj7dc

    Masha Allah

  • @tekeleyodit9304

    እንካን አደረሰሸ ❤❤❤❤ እዲ ይባርክ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nebyouahmed753

    delicious

  • @user-kx6np5vx2s

    Wawe supper

  • @kid7188

    betye gobeze❤❤

  • @Amihabsawit-ix8rv

    ባለሙያ ሴት ❤

  • @seniduteklu4935

    Wow, Betty. Thanks for sharing your talents 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @nigistbitule1191

    ጎበዝ በርቺ

  • @le1785

    እንኳን አደረሰሽ በጣም እናመሠግናለን ጎበዝ😘😘😘❤❤❤

  • @leteyletey3923

    ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤

  • @MedinaMuhammed-wu1ed

    ማሻአላ

  • @kokitem7246

    የኔ ልዩ እንኳን አብሮ አደረሰን😘😘😍😍ማሬ የተለየ አሰራር ነው እሞክራለሁ የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤