ሰበር ዜና - ነገሮች ተቀየሩ ቻይናንም ሊከቷት ነው ውጥረት | በአዲስ አበባ ምን ተፈጠረ | ኒውሌር ለአፍሪካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 107

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 ปีที่แล้ว +23

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን💚💛♥

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለሰዉ ልጆች በሙሉ
    ሰላም ደህንነት ፍቅር ለተጨቆነዉ ለኢትዮጵያ
    ህዝብ

  • @የገብሪኤል
    @የገብሪኤል 2 ปีที่แล้ว +8

    እንደ ቸርነትክ ፆም ፀሎታችንን ስማ በቃቹ በለን 🤲🤲🤲

  • @wpletesilasie9303
    @wpletesilasie9303 2 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ሆይ እባክህን ሀገራችንን አለሙን ሁሉ ሰላም አድርግልን እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ምህርት ላክልን

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop ,🇪🇹🤝🏼🤝🏼🤝🏼

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +26

    ሁላችንም በእየእምነታችን እፀልይ እንጂ አለማችን እየጠፋች ነው መሠለኝ😥😥😥አምላኬ በስደት እዳቀር እርዳን ለንሳሀ ሞት አብቃን🤲😥

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว +1

      Ebakh subscribe enderareg

    • @Lee2005-w5v
      @Lee2005-w5v 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላከ ቅዱሳን

  • @sofimhoameb9454
    @sofimhoameb9454 2 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ አገራችን
    አንተዉ ጠብቅልን😢😢

  • @mubarekhayredin9810
    @mubarekhayredin9810 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว

      Ebakh subscribe enderareg

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመስግናላን አቤሎ ሰላም ፍቅር ለሀገረችን💕💕💕❤❤

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว

      Ebakh subscribe enderareg

  • @ينويتسويو
    @ينويتسويو 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ኽይር ነግር አምጣልን

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ግድነው ለንስአ ሞት አብቃን ለምድራችን ሰላምን ያውርድልን

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላኬ ሆይ በሰው ሀገር እንዳንቀር አንተ እርዳን የሚሠማው ሁሉ ነገር በጣም ያስጨንቃል በአሁኑ ስአት ወደ ሀገሩ የሚሔድ ሰው ምንኛ የታደለ ነው 😭

  • @binitechsolution
    @binitechsolution 2 ปีที่แล้ว +4

    betam enamesegnalen lemtseten merejawoch hulu kelib enamesegnalen berta yena jegna

  • @wubautomotive
    @wubautomotive 2 ปีที่แล้ว

    ተው በለው ያንንሰው💚💛❤

  • @astergashaw1994
    @astergashaw1994 2 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇹🇪🇹ሰላም ፍቅር ኢትዮጵያ 💔❤🕊️🙏🙏

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว +1

      Ebakh subscribe enderareg

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤላ ሰላም ብለናል ሀገራችንን ህዝቦቿን ጠብቅልን ኢላሂ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳😭😭😭🇬🇳🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቤል

  • @abrehamaweke7961
    @abrehamaweke7961 2 ปีที่แล้ว

    ወድጀዋለሁ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ሰላምሽን አምላክ ይመልሰው 😢🤲🏿

  • @jembasmart1405
    @jembasmart1405 2 ปีที่แล้ว +1

    Exactly

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 ปีที่แล้ว +4

    ዩኒቨርሲቲዎች ተላላኪነት ይቅርባችሁ በዱሮ በሬ ያረስ የለም ለነገሩ እውቀት መሸመት ድሮ ቀረ እድሜ ለወያኔ በተስረቀ ፈተና እየገባችሁ ለሀገር ሽክም ጥቂት በችሎታቸው የሚገቡትን እድል አትቀልዱባቸው

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว

      Ebakh subscribe enderareg

    • @aklilukebede5619
      @aklilukebede5619 2 ปีที่แล้ว

      መቃጠል አለባቸው !!!

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ጋር አይስማ እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ህዝብ አደራ

  • @jembasmart1405
    @jembasmart1405 2 ปีที่แล้ว +1

    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያለተፅኖ መስራት አለበት

  • @lilikalabkalablili9845
    @lilikalabkalablili9845 2 ปีที่แล้ว +7

    አፍሪካ.ምግብነው.የሚያሥፈልገን.ኒኩሬሉን.እነሡው.ይጠፍፉበት.

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว

      Ebakh subscribe enderareg

  • @farida1771
    @farida1771 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እና ፍቅር ለአለማችን

  • @bt3969
    @bt3969 2 ปีที่แล้ว

    ኒውሌር

  • @mohamadbiwta167
    @mohamadbiwta167 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስው አ/ል

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 2 ปีที่แล้ว +1

    Abetu amlake la ethiopia salame egihan zergaline💚❤💛🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kukulu99
    @kukulu99 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻው ዘመን ላየ ነን ጠንከር ማለት ነው ደሞ ከሞት በኋላ የተሻለ ህይወት ስላለ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እንጂ መፍራት አያስፈልግም

  • @fetasport8012
    @fetasport8012 2 ปีที่แล้ว +7

    በከተማ ውስጥ ያሉት ሴቶች ሁሉም እኩል አረገዙ የአርግዝና ወረርሽኝ ሁሉም አራሳቸውን ሳቱ ሁሉም አርግዘዋል እንዴት

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว +1

      Ebakh subscribe enderareg

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus1975 2 ปีที่แล้ว +1

    Well come

  • @monaaa1540
    @monaaa1540 2 ปีที่แล้ว +5

    Yaarabii saalaamun awrideln🤲🤲

  • @መሀመድወረባቦ
    @መሀመድወረባቦ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናት ሀገሬእና ለህዝቦቿ ሀገር በህዝብ ነው እና የምትቀጥለው ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ወጣት ከለለ ሀገርልትበለፀግ አትችልም ወጣቱ ሀገሩ ይግባ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላሙን ያምጣልን 😢የስደት ኑሮላይ ጭንቀት ተጨምሮብን

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw7760 2 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቼ የራሳችንን ችግር ለመፍታት ሁላችንም ረጋ ብለን ማሰብ ያስፈልገናል ችግሮች እየገዘፉ በመጡ ቁጥር ሁላችንም የከበደ ቸችግር ውስጥ ስለምንገባ ማስተዋል ይኑረን እንተሳሰብ በበጋራ ሀገራችንን ኢትዮጵያን እንጠብቅ መሰዳደብ አፀያፊና ክብርንም የሚያሳጣ ነው በሰለጠነ መንገድ እንነጋገር ።

    • @Guragamusicofficial
      @Guragamusicofficial 2 ปีที่แล้ว

      አንደኛ በመግባት ሰብስክራብ አደረከሽ አይገርምም

  • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
    @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነኒውክሬል በፊት ስንዴ ያስፈልገናል ይታሰብበት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዘንድሮ አለም አስጨናቂ ሆናለች::🥲

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ሀና ደምርኝውዴ በቅንነት

  • @medinaibrahimtubeh8471
    @medinaibrahimtubeh8471 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ብያለሁ

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 2 ปีที่แล้ว +1

    ወገኑችየ ይህ በምድራችንም ሁነ በአለም ላይ እየሁነ ያለው ጁሩ ጭው የሜያደርግ ነገር የምጥ መጀመርያ ነው ልባችን ሳይወድቅ በእየ እምነታችን እንፀልይ እያደረግን ያለነው ክፋት የባሰ ሊያመጣ ስለሜችል ልባችን አይውደቅ አለምን ሳይሁን የሰማይውን እናስብ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ
    @እመቤትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ለንስሐ ሞት አብቃን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነትቤቱሠብእንሁንውዴ

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 2 ปีที่แล้ว +3

    ጆብአይደን ሑሌ እንዳስፈራራ ነው ምን ያመጣል ቀጣፊ ናቸው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት ደምርኝ ውዴበቅንነትቤተሠብእንሁንማር

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው 🤣🤣

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si 2 ปีที่แล้ว +1

    የነ አሜሪካንና ሩስ ነገር ሀገራችን ቡና ሲጠጣ የሚደረገው አሉባልታ ይመስላል ብያለሁ አላልኩም ስሜን አታንሱ 🙄 ወይ አለም ተገለባብጣ ባረፍን ከዚህ እርኩስ ዘመን 😔

  • @Dubai-eu4eq
    @Dubai-eu4eq 2 ปีที่แล้ว +1

    Yaarrabbii saalam la hulum

  • @tufahrem5202
    @tufahrem5202 2 ปีที่แล้ว

    Selame walchu abalo

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ በአለም ሆነ ጦረነቱ አለቅን በቃ

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው 2 ปีที่แล้ว +1

    አለም ምስቅልቅሉዋ እየወጣ ነው

  • @abdurehman1583
    @abdurehman1583 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 2 ปีที่แล้ว +3

    Abel ዛሬ በ ሀዋሳ መሊ የ ገበያ መዐከል ላይ ዕሳት ተነስቷል መረጃ ካለክ 🤲🤲🤲!!!

    • @1mviews355
      @1mviews355 2 ปีที่แล้ว +1

      Ebakh subscribe enderareg

    • @kangmoabel
      @kangmoabel 2 ปีที่แล้ว

      @@1mviews355 በ face book እናውራ ?

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤☝☝☝

  • @mubenasser2175
    @mubenasser2175 2 ปีที่แล้ว +1

    Salme

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በአብይ በሌላው ዘመን በዩኒቨርስቲ እረብሻ የፋራ ነው❗ ከየት የመጡ ናቸው❓😁😃😃ልጆች ተማሩ የሚያዋጣው እሱ ነው::

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምርኝ ውዴ ሠብሥክራይብ

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว

    👆❤👆❤

  • @Hawassabellema
    @Hawassabellema 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @TechSavvyToday
    @TechSavvyToday 2 ปีที่แล้ว +1

    endezik ayinet spelling error bezik derejak lay ayitebekim . look over!

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soresabeshir8818
    @soresabeshir8818 2 ปีที่แล้ว +1

    አዛኙ የመሳኪንህ ነገር አደራ

  • @ትጃኒሙስጠፋ
    @ትጃኒሙስጠፋ 2 ปีที่แล้ว

    አፍሪካ ኒውክለረ ስትታጠቅ ጆ ባይ ደን ቢሰማ ምን ይላል

  • @SaSa-by6hd
    @SaSa-by6hd 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭👆👆

  • @takeletadesse2353
    @takeletadesse2353 2 ปีที่แล้ว

    የወይኗ ልጅ እንደምን ከረምክ? የምትሰጠን መረጃ ልብ አርስ ነው እናም በርታ እያልኩ...በኢትዮጵያችን ላይ እየሆነ ያለው በየቀኑ እያስደነገጠኝ ነው....ሆኖም ይህን ችግር ሊያረግብ የሚችለው የወጣት ሀይሉን ንቃተ ዓዕምሮን በማንቃት እና በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ስራወችን እንዲሁም እንቅስቃሴወችን በየዘገባቹ መሀል ላይ ቀልቀል እያደረጋቹ የማረጋጋት ስራን ብታካትቱ መልካም ነው። ከቻላቹም ለ10 ዓመታት ያህል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ከዘር የፅዳ ንቁ ኢትዮጵያዊ ለማፍራት እየተጋ ያለውን ያገባናል ኢትዮጵያን በጎ-አድራጎት ድርጅትን በሚዲያቹ ብታበረታቷቸው እጅጉን መልካም ነው በርካታ ስራወችንም ሰርቷል አሁንም እየሰራ ነው እስኪ አግኟቸው 0911057309

  • @hajaboumoussaqana4600
    @hajaboumoussaqana4600 2 ปีที่แล้ว +2

    👍🙏😘😘

  • @abelmekonnen2120
    @abelmekonnen2120 2 ปีที่แล้ว

    The

  • @issaissa6179
    @issaissa6179 2 ปีที่แล้ว +1

    Aune niwklar asefalagn wey gud

  • @emutienani6069
    @emutienani6069 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 2 ปีที่แล้ว +3

    AFRICA BE ECONOMY KEF MALET NOW TEMISFELUGAT . AMERICA LE RASWA TIQIM BILA NOW ENJI YE MIN NUCLEAR

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁት

  • @danieldanieldanieldaniel9990
    @danieldanieldanieldaniel9990 2 ปีที่แล้ว +1

    አለም ጠፋታ ከደገና አዲስ በተፈጠርን
    አስብ አለም ሁሉ ነው ያልኩት 😂😂

  • @jossykennedy7406
    @jossykennedy7406 2 ปีที่แล้ว

    endemnayew ma 196 ageroch nucear yasfelgachewal alem eyayenat new

  • @paulosegetebo6805
    @paulosegetebo6805 2 ปีที่แล้ว

    Dile Russia

  • @dreamlifehd6116
    @dreamlifehd6116 2 ปีที่แล้ว +2

    what the news of addis abeba you are lying man shame on you

  • @Cripto244
    @Cripto244 2 ปีที่แล้ว

    የበሻሻው ዱርዬ እኔን አቢይን የምትመርጡ የዝንጀሮ ስብስብ እጅ አውጡ:: 99% (ጭብጨባ)
    አሁን ደግሞ የምትቃወሙ እጅ አውጡ:: 0%
    ስለዚህ በዲሞክራሲ በተካሄደው ምርጫ መስረት እኔ አቢይ አህመድ አሊ የብልግና ሊቀመንበር ሆኜ ተመርጫለሁ(የሞቀ ጭብጨባ)

    • @yotoryotor716
      @yotoryotor716 2 ปีที่แล้ว

      ቀሽም !!!
      በቀቀን ሁላ ።

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ ቃለ ስብሐት ሚዲያ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

      Subscribe አድርጊያለሁ::👍🏽