ሰበር ዜና - በሱማሊያ ከባድ ውጥረት አውሮፓን ያስደነገጠው የቻይና ድርጊት ገመዱ ተበጠሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    መኖራችን በጌታ ምህረት የተነሳ ነዉ፡፡ጌታ ሆይ፦ምህረትህ ቸርነት በጎነትህ ለአለም ሁሉ ይሁን፡፡አሜን አሜን አሜንንንን፣፣

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    በ ሊባኖስ ያለን ወንድም እህቶቼ እዴት አደራቹልኝ አካባቢያቹ ሠላም ነው በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜንንንንንንኖኖኖ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

    • @meronabebe99
      @meronabebe99 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በስላም ያሳደረን ፈጣሪ በስላም ቸሩ ነገር ያሰማን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ሰላም ለ ዓለም ሁሉ ይሁን ስለ መረጃ እናመሰግናለን አቤሎ 🥰🥰🥰🙏

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው !!!!

    • @GdgggHggbgh
      @GdgggHggbgh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😉😉😉😉😉

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ?​@@GdgggHggbgh?

    • @Re-yan7bb
      @Re-yan7bb 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢሳ አለሂ ሰላም ነብይ ነው በነብይነቱ እመኑ ትድናላችሁ

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Re-yan7bbየቁራኑ እሳ አይደለም የመፅፍቅዱሱ እሳነዉ ውዉነትም መገድም በኢየሱሰነዉ በደአብ መግባት ምቻሎ ቁራን ትላትናነዉ የመጣ ቁራን በአለምያሉትን ሙሲልም ተመልከቱ ኤራሳቹን አሲመልጦ አላአምላክ አይደለም ሰጣናዊነዉ ሲራሁ በሙሉ ኤራሳቹነ ከዝአሲመልጡ ዉጡ እንደፊልሲጠም

    • @Re-yan7bb
      @Re-yan7bb 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ajmanbaldiya3338 ለእየሱስም አምላክ አለው,, በዘጠኝ،، ሰአትም እየሱስ ,, ኤሎሄ ኤልሄ ,,ላማ,, ሰበቅተኒ ,, ብሎ በታላቅ ,,ድምፅ,, ጮኸ ,,ይህም ,, አምላኬ,, አምላኬ ,,ስለምን ,,ተውኸኝ ,, ማለት,, ነው ,, ማቴወስ,, 27 ،،46,,በመፀሀፍ ቅድስ ውስጥ ያለው እየሱስም ይህ ነው

  • @kibrabbekele166
    @kibrabbekele166 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ...ንስሃ እንግባ የመዳን ቀን አሁን ነውና ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል ❤❤❤❤❤

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤል ያንተ ዘገባ ዝብርቅርቅ ያልሆነ ሲሆን.....
    እዉነታዊነቱ ጉልህ ነው።
    ሰለዚህ ያንተን channel መከታተል ይመቸኛል።👌👍

  • @edalk21nebe
    @edalk21nebe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰው ማዉራት ማይሰለችህ ትላም

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሰይ እሰይ የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም ሱማሊያ በኢትዮጵያ ላይ ስታሴር ውድመት ለራሷ ያድርግላት

  • @ComCekll
    @ComCekll 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ መረጃ ከናመሰግናለን ❤❤ግን በበሩት ያለው ነገሮችን እስከ አስረዳ

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sewu eyaleke Ante wuch hager ena sile Biltsigina tisebkaleh😭 yebitsigina Ashiker neh😭😭😭😭😭😭

  • @bsquadtvworldwide1
    @bsquadtvworldwide1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    🌟ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @ሚፍታህአህመድነኝ
    @ሚፍታህአህመድነኝ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ያአላህ አረ በቃ በለን 😢

    • @GdgggHggbgh
      @GdgggHggbgh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ዛረ ሙሰልም ሰላም ሲያዊጁ አዬሁ አርግማነበረ የምፂፉት

  • @ሳሚራ.ወሎነኝ.ፍቅር.ብቻ
    @ሳሚራ.ወሎነኝ.ፍቅር.ብቻ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላም ኢትዮጵያ ሕዝቦች ❤❤❤❤

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናቱ የወለደችው ጀግና ባባ ፑቲን አድ ሆኖ ምኦራባዊያንን የሚያቀጠቅጥ

  • @NURUSEIDNURUSEID
    @NURUSEIDNURUSEID 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በየሪል እስቴቱ ትጣዳለህ።አስበልተህ ላጥ።ያም ይሄም ሪል እስቴት አንድ ነው።እንደሚፈርስ እያወቁ ነው ሚሸጡት።8 ሚልዮን ገዝተህ 1 ሚሊዮን ካሳ ተከፍለህ ለ ዱባይ መሬቱን ታስረክባለህ ።እያዳሜ አስተውል

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግ ሰወቺ እበካቹህ 1ሺ ከስገቡኚ በእናታቹህ እረከዱኚ🙏🙏🙏

  • @derejealemu7245
    @derejealemu7245 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤል አሁን አንተ ከምትዘግበው የቻይናም ሆነ የሶማሊላንድ ጉዳይ በላይ ሀገራችን ላይ ብዙ አጀንዳዎች እያሉ እንዳልሰማ ስለውጭ ዘገባ ብቻ ነው ስትሰራ የምትታየው እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ለሀገር ውስጥ ዘገባም ትኩረት ብትሰጥ ጥሩ ነው ።

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባሎ እሄ ቤት ግን ሙሉ ብሩ ስንት ይፈጃል ሲያምር😊

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    SELAME LE ALEMACHENE YEHONE 🙏🙏🙏

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    💚አማራዎች💛እስኪ የት ናችሁ❤ቤተሰብ እንሁን🙏

  • @DxvDxa
    @DxvDxa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሮሜ 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እንግዲህ ምን እንላለን? ሕግ ኃጢአት ነውን? አይደለም፤ ነገር ግን በሕግ ባይሆን ኃጢአትን ባላወቅሁም ነበር፤ ሕጉ፦ አትመኝ ባላለ ምኞትን ባላወቅሁም ነበርና።

    ¹⁸ በእኔ ማለት በሥጋዬ በጎ ነገር እንዳይኖር አውቃለሁና፤ ፈቃድ አለኝና፥ መልካሙን ግን ማድረግ የለኝም።

  • @TeskaTeska-p8s
    @TeskaTeska-p8s 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Selmune yamtalene❤

  • @tilahunt2986
    @tilahunt2986 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

  • @AlexAbunne-gv9pz
    @AlexAbunne-gv9pz 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Your very let

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EGEZIO MEHARENA KERESTOSE ABETOO MARENE YEKERE BELENE

  • @gemechugodana5248
    @gemechugodana5248 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bro Your voice is not good since yesterday

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘረኛቺ አላህ ሊቦና ይስጣችሁ ወላሂ 😢

  • @AmanSine-p3c
    @AmanSine-p3c 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hi Abel why show us Thailand on your nest coverage. We have nothing to do with Thailand. We have pressing issue here in ethiopia people are beheaded people are displaced sometime do something relevant. Oromos are bussy killing innocent ethiopian remember we are not enjoying the sun the sandand the beach and the beer. One ethiopia one love

  • @retadingeta7919
    @retadingeta7919 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ware bicha