ከ60 በላይ ፊልሞች ሰርቻለሁ..... ተዋናይ ...ኮሜድያን ባቡጂ ጌታቸው እጅጉ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • "ዋናዎቹ ሌቦች ሲያገኙኝ ሌባ እየመሰልኳቸው አይሰርቁኝም" * bit.ly/3rn19Uf ጭንቅሎ
    'ያገባኋት አብሮ አደጌን ነው' bit.ly/3aMzPZw እግርኳስ ተጫዋች ጋቶች ፖኖም
    ከ60 በላይ ፊልሞች ሰርቻለሁ..... አርቲስት ባቡጂ ጌታቸው እጅጉ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +299

    የእውነት ሊደነቅ የሚገባው አርቲስት
    በጣም ይገርማል ሳላደንቀው አላልፍም 💚💚💚🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +2

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @bisratbisrat8661
      @bisratbisrat8661 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/ju8lE4CisCw/w-d-xo.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 ปีที่แล้ว +1

      😂አዝግ የሆነ ቪዲዮ 😂
      ፈታ ማለት ለምፈልጉ አዲስ የtik tok አድክሞች የሰሩት ቪዲዮ ይሄዉላችሁ፤ አይታችሁ subscribe አድርጉልኝ!
      th-cam.com/video/EJcd86dFYiw/w-d-xo.html

    • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
      @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Goodthing1009 እኛ ሰላም ፈላጊ ነን የምታወሩትን ነገር አሰተውሉ ከፈለጋችሁ ደግሞ 💛💚❤ ።

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 3 ปีที่แล้ว

      ጉድ እኮ ነው ፡፡
      ስልክ በመሬት የሚስብት ልጅች #Prank
      th-cam.com/video/tELUb8L4cHo/w-d-xo.html

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 3 ปีที่แล้ว +735

    ያልተደነቀ አርቲስት ! underrated Actor! እስኪ ባቡጂን የምትወዱ like ግጩኝ! 👏👏👏

    • @tazebewelisa4423
      @tazebewelisa4423 3 ปีที่แล้ว +1

      👏

    • @alemayehugirma9194
      @alemayehugirma9194 3 ปีที่แล้ว +4

      What is the use of like. Can't get dollar

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      @@alemayehugirma9194 th-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      @@tazebewelisa4423 th-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +521

    መቼም የኛ ነገር ክብር ለሚገባው ማክበር ብዙም ልምዱ የለንም በጣም ልትከበር የሚገባህ ትልቅ አርቲስት ነህ

    • @mahimemaryamlej2295
      @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว +8

      ልክ ነሽ

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 3 ปีที่แล้ว +2

      Betekekel jegena new ye ewnet 👍👍👍👍

    • @vvc9039
      @vvc9039 3 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍👍👍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
      @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም💚💛❤🙏🙏

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว +394

    ዛሬኮ የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል በዓል ነው
    ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃችን አንተነህ ከክፉ ሁሉ ስውረን አሜን---

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 3 ปีที่แล้ว +35

    የምትገርም ድንቅ አርቲሰት ጠንካራ ሰው መከበር ያለበት ትልቅ አርቲሰት ሰው ማንነቱን እንዲህ በኩራት ደስ በሚል አገላለፅ ሲያሰተምር እንዴት ደስ ይላል💪ጀግናየ ብየሀለሁ።

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 ปีที่แล้ว +144

    ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እስኪ አክብሮት እንስጠው

  • @kassahungebrehiwot4035
    @kassahungebrehiwot4035 3 ปีที่แล้ว +140

    እንዲህ እግሩን ታሞ እያነከሰ😭😭😭😭
    ልደትዬ ልደትዬን🙏በደህነቱ ሳይሸማቀቅ በድህነቱ ያላፈረ አርቲስት ! እኔ ሳየዉ ከጁ መፅሐፉ ይዞ ነዉ ሰፈር ዉስጥ! ,ሰዉ በሰዉነቱ
    ማይከበርበት ሀገር ልደትዬ የልቦናህን ትሙላልህ::

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

    • @woinehabesha619
      @woinehabesha619 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 ปีที่แล้ว

      😂አዝግ የሆነ ቪዲዮ 😂
      ፈታ ማለት ለምፈልጉ አዲስ የtik tok አድክሞች የሰሩት ቪዲዮ ይሄዉላችሁ፤ አይታችሁ subscribe አድርጉልኝ!
      th-cam.com/video/EJcd86dFYiw/w-d-xo.html

    • @ethioaddis154
      @ethioaddis154 3 ปีที่แล้ว

      የሳሮን አየልኝ ያልተጠበቀ ቪዲዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ th-cam.com/video/Fic53YYE__w/w-d-xo.html

    • @zhabesha863
      @zhabesha863 3 ปีที่แล้ว

      5 በጣም ጠቃሚ ቦርጭማጥፊያ ምክሮች th-cam.com/video/SRbvneCPLyQ/w-d-xo.html

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 3 ปีที่แล้ว +10

    በቀልድ ውስጥ ትልቅ ቁምነገር ማስተላለፍ የምትችል ምርጥ የጥበብ ሰው! ረጅም እድሜ በብዙ የሕይወት ፈተና ውስጥ ያለፈ ምርጥ ወጣት የጥበብ ሰው🙏💚💛❤️🙏

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 ปีที่แล้ว +136

    የኔ ማር ልደትዬ ትጠብቅህ ሸገሮች እኮ ጉራ የለ ውሽት የለ የመጨረሻ ነው የምትመቹት በርታ ወንድሜ

    • @bisratbisrat8661
      @bisratbisrat8661 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ju8lE4CisCw/w-d-xo.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 ปีที่แล้ว

      😂አዝግ የሆነ ቪዲዮ 😂
      ፈታ ማለት ለምፈልጉ አዲስ የtik tok አድክሞች የሰሩት ቪዲዮ ይሄዉላችሁ፤ አይታችሁ subscribe አድርጉልኝ!
      th-cam.com/video/EJcd86dFYiw/w-d-xo.html

    • @ethioaddis154
      @ethioaddis154 3 ปีที่แล้ว

      የሳሮን አየልኝ ያልተጠበቀ ቪዲዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ th-cam.com/video/Fic53YYE__w/w-d-xo.html

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 ปีที่แล้ว +32

    ወላሂ ኢትዮጽያ ላይ ክብር ለሚገባቸዉ ክብር አይሰጡም🙏ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ😘

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 ปีที่แล้ว +383

    ባቡጃን የሚል ላይክ ላይክ ያድርግ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +2

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      @Koyrua Multimedia th-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      @@Atwima th-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html

    • @maneman8128
      @maneman8128 3 ปีที่แล้ว

      ወሎቲቢ

    • @ethioaddis154
      @ethioaddis154 3 ปีที่แล้ว

      የሳሮን አየልኝ ያልተጠበቀ ቪዲዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ th-cam.com/video/Fic53YYE__w/w-d-xo.html

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 3 ปีที่แล้ว +449

    ዛሬ ስመኘው የነበረው ነገር ደረሰልኝ እስኪ እናንተንም እንደኔ የልባችሁ መልካም ነገር ምትሉት ሁሉ ይድረስላችሁ ደሞ ሰብስክራይብ አድረጉልኝ 1ኬ ልግባበት
    👍🙏

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 3 ปีที่แล้ว +130

    ወይኔ እዬን ጣፋጭ ልጅ ግን እንደኔ ሚወደው አለ የኔ ማርርር

    • @millateshome926
      @millateshome926 3 ปีที่แล้ว +1

      Enens atojignm ende😂😭😂

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተስብ እንሁን

    • @mebratyetewabech2560
      @mebratyetewabech2560 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/s3unrARVSFQ/w-d-xo.htmlለስደተኞች ብቻ

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 3 ปีที่แล้ว +1

      Yene mar yemilewin gabziw!

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

  • @fatyafatya2037
    @fatyafatya2037 3 ปีที่แล้ว +64

    አረ ሰይፍ ክፍል ሁለት ጨዎታው አይጠገብም ድጋሚ ይቅረብ

    • @ethioaddis154
      @ethioaddis154 3 ปีที่แล้ว

      የሳሮን አየልኝ ያልተጠበቀ ቪዲዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ th-cam.com/video/Fic53YYE__w/w-d-xo.html

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 3 ปีที่แล้ว +28

    እውነት ለማናገር ይህን ልጅ ከቀልድ ውጭ አላውቀውም አይ ሰው ለካ ብዙ ነገር አለው

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 3 ปีที่แล้ว +22

    ባለሙያ ለመሆን የድሀልጅ ብቻ መሆን ነው የሚጠበቅብህ በጣም ተመቸችኝ ይመችህ ብሮ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 หลายเดือนก่อน +3

    ያልተነገረልህ አርቲስት ባቡጂ ያሳዝናል መታመምህን ሳይነግሩን ባልደረቦችህ ሞትህን አረዱን 💔💔
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር ያጽናቸው ለቤተሰቦችህ 💔💔

  • @sentsent7090
    @sentsent7090 3 ปีที่แล้ว +59

    አንደኛ ነህ ምረጥና አራዳ ሁሌም ህይወትን አቅልሎ ነው ምኖረው የገንዘብና የተንደላቀቀ ኑሮ ከጀርባው ያለውን እድፍ እያየን ነው💚💛❤

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +38

    ኢሄ ልጅ እዴት እደምወደው ቀልዱ በተለይ ደሥ ይለኛል አድናቂህ ነኝ

    • @zebu4271
      @zebu4271 3 ปีที่แล้ว

      የቲዬ እሺ 😘

  • @habibakemal62
    @habibakemal62 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደምወደው እንደማደንቀው ክብር ለሚገባቸው ክብር እንስጥ 👏👏👏👏👌❤️❤️🇪🇹

    • @hayatnasseryuti1095
      @hayatnasseryuti1095 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰላም በቲክቶክ ምታውቁኝ የቲ ወይም የትናየት ታዬ ነኝ በዩቱብ መጥቻለው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว +11

    ውይኔ በጣም ደስ እሚል ልጅ ስውድክ እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምረው ፈታ አረገኝ

  • @ህይወት-ሰ2ጀ
    @ህይወት-ሰ2ጀ 3 ปีที่แล้ว +166

    😀ልደትዬ ስትል ዮኒ ማኛ ነው ትዝ ያለኝ ለካ ከሰፈራቺሁ ነው ግልጽነትና ቀልድ
    ይገርማል እንደዚህ አልጠበኩትም

    • @mebratyetewabech2560
      @mebratyetewabech2560 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/s3unrARVSFQ/w-d-xo.html ለስደተኛ መታየት ያለበት

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 ปีที่แล้ว +1

      ልደትዬ እያሉ ሲሳደቡ የሚውሉ ሰይጣኖች

    • @elubekalu1413
      @elubekalu1413 3 ปีที่แล้ว

      የልደታ ሰፈር ልጆች እንዲህ ነው ምንምለው

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 ปีที่แล้ว

      😂አዝግ የሆነ ቪዲዮ 😂
      ፈታ ማለት ለምፈልጉ አዲስ የtik tok አድክሞች የሰሩት ቪዲዮ ይሄዉላችሁ፤ አይታችሁ subscribe አድርጉልኝ!
      th-cam.com/video/EJcd86dFYiw/w-d-xo.html

  • @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
    @ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 3 ปีที่แล้ว +62

    ውይ ሠይፉ ይመችህ እንደዚህ ያልተወራላቸውን ብቅ አድርጋቸው እንጂ በነካ እጅህ #እድልን አቅርብልን🙄

  • @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ
    @ፍቅርነውመገዴ-ፈ1ፈ 3 ปีที่แล้ว +104

    ባቡጂ በጣም ጀግና አድናቂው ነኚ😍👈

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን

    • @mebratyetewabech2560
      @mebratyetewabech2560 3 ปีที่แล้ว

      ለስደተኞች ብቻth-cam.com/video/s3unrARVSFQ/w-d-xo.html

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

  • @fikreamlaksharl9111
    @fikreamlaksharl9111 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ጸዳ ያለ ልጅ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የአዲስ አበባ ልጅ ይግደለኝ 🥰😍🥰😍👍

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 3 ปีที่แล้ว +33

    እንደኔ ባቡጂ በመቅረቡ ደስ ያለው like

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 3 ปีที่แล้ว +22

    ለመጀመሪያ ጊዜ ከሐሰት የፀዳ አርቲስት
    👏👏👏
    በርታ!!!!!

  • @raheledemsie8455
    @raheledemsie8455 3 ปีที่แล้ว +15

    ሊደነቅ የሚገባው አርቲስት:: በጣም ልትከበር የሚገባህ ትልቅ አርቲስት ነህ
    !!

  • @bazenhaile7742
    @bazenhaile7742 3 ปีที่แล้ว +20

    It's sad, REAL and TRUE actors won't get enough money and respect they deserve! Getachew, you're a legend!!! and We love you!!!

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว +28

    ስሙንም አላቀእም ነበር ግን የፊልም ቅመም ነክ ቀልድህ ምናምን ይመቸኛል ጎበዝ በርታ

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 ปีที่แล้ว +106

    ይገርማል 1 ፊልም ሰርተው ሀገር ይያዝልኝ ይላሉ በተለይ ሴቶች በዛ ላይ እውቀት ነፃ ናቸው አንተ ትርጉም ሁሉ ትሰራለህ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

    • @nathankebede3809
      @nathankebede3809 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zTebiXMAX60/w-d-xo.html...

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      @@Atwima th-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html. ውዶች ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም እኔም አረጋለሁ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html

    • @hanaalemseged573
      @hanaalemseged573 3 ปีที่แล้ว

      🙏🏾🙌🏾🙌🏾

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 3 ปีที่แล้ว +57

    ይሄን ልጅ ስወደው በጣም ነው ሚመቸኝ

    • @mebratyetewabech2560
      @mebratyetewabech2560 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/s3unrARVSFQ/w-d-xo.html ለስደተኞች ብቻ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

  • @emuyutub7705
    @emuyutub7705 3 ปีที่แล้ว +82

    ለምን አይሸለምም ግን

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

  • @FjbfFjggy
    @FjbfFjggy หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ፣ይማር፣ባቡጂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mihratuheloro9407
    @mihratuheloro9407 3 ปีที่แล้ว +63

    ወይኔ አጥንቶ ስወዶ እኮ በጣም ይመቸኛል 👌

    • @mebratyetewabech2560
      @mebratyetewabech2560 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/s3unrARVSFQ/w-d-xo.html ለስደተኞች ብቻ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የምወደው አርቲስት
    💞💞
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ጌችዪ
    ባቡጂዪ💓

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +52

    ውጭ ሀገር ብሆን ምን ያህል ታዋቂ ነበረ ይገርማል

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +24

    😂😂😂የፋዘር ነገር አስቆኛል የታለህ አንተ ያሳልኩት እኔነኝ 😂😂😂😂😂👌

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +41

    ውይ ደስ ስስ ሲል የልደታ ልጆች እኮ
    ፍቅር ናቸው

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @dureti742
      @dureti742 3 ปีที่แล้ว

      Y sheger ljoche fikere nchewu ewente

    • @Black-LionBL
      @Black-LionBL 3 ปีที่แล้ว

      ወሬ ።የልደት ልጂ፣የኮልፌ ልጅ_________መንተባተብ

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +9

    የሰፈሬ ልጅ የልደታ ልጅ እኮ አንደኛ ነን በርታ እግዚአብሔር ይረዳ❤🙏

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
    @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 3 ปีที่แล้ว +91

    እሚገርመው አሁንም እኮ ሲያወራ ቀረፃ ላይ ያለ ነው የሚመስለው ሰው እንዴት ይመንክ

    • @halenhalen7978
      @halenhalen7978 3 ปีที่แล้ว +1

      Iwenthin new emslal

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ😀

    • @eyosyasmelka8193
      @eyosyasmelka8193 3 ปีที่แล้ว +1

      ena men lay new beyaa😁😁 JK

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว

      @@Atwima አሜንንን
      ግን ኢቶብህ ልገባ ብዬ አላስገባ አለኝ ስብስክራይብ ላርግህ ነበር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ነው የምልህ ሁሌም በጣም የምንወድህ ነህ ዛሬ ደግሞ ከፍቅሩም ከአክብሮቱም ተቋደስልን : ማንነታችንን እየረሳን ነው የጠፋነው:: ለአንተና ለአርቲስት ትዕግስት ግርማ ያለንን አክብሮት በድጋሜ ልግለፅልህ: ተባረክ እመብርሀን አትራቅህ::

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +16

    ኪኪ ሲያወራም ያስቃል
    ቀጮ
    ከመፀሃፍ ጋ ስትታገል ነው ለካ
    ብቅ የማትለው ሶ ጎበዝ ነክ ።

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

  • @FanoMedia27
    @FanoMedia27 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ ግን እንዴት መሞቱን አልዘገብክም!? ባቡጂ ጀግና አርቲስት ነፍስ ይማር😢

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 3 ปีที่แล้ว +61

    fb ላይ መነጋገሪያ መሆንህ ሳይ ዋናው ወሬ ለመስማት ሳልሰበር በመጣሁ😃😃😃

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

      Men adergo

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 3 ปีที่แล้ว

      እኔምምን

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    አረቄ እየጠጣህ እንዴት ስጋ ይኑርህ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @imme2644
    @imme2644 3 ปีที่แล้ว +5

    እንደተባለው እኔም አውርጀ ነበር እማይህ እውነቴን ነው የሌሎችን ያክል ክብር አልሰጥህም ምክንያቱም ሁሌም አንዳይነት ባህሪ ነው እምትይዘው or ተንጀላጅለህ ነው እምትሰራው እውነት ነው ሁላችንም ከላይ ነው እምናየው ይቅርታ

  • @lulsegadbahiru7107
    @lulsegadbahiru7107 3 ปีที่แล้ว +2

    የስልኩ ወግ ለቀልድ ነዉ ወይስ አጋጣሚ የአሌክስ አብርሃምን የአባዬ ሥልክን ነዉ የተረከዉ! በተረፈ ለኔ በጣም የምታዝናናኝ አርቲሰትና፣ ስራዎችህን ሁሉ በጣም የምወድ ነኝ!

  • @tadilatibebu2485
    @tadilatibebu2485 3 ปีที่แล้ว +80

    60 ፌልሞች ሰርተህ ብዙም ታዋቂ አድለህም ይገርማል በርታ ደሞ ግልፅ ነህ ስሟን እስከ አባቶ ዱቅ ክክክክ

    • @mebratyetewabech2560
      @mebratyetewabech2560 3 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkይገርማልth-cam.com/video/s3unrARVSFQ/w-d-xo.html

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 3 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ሽልማት እራሱ አልሰጡትም ግን ጎበዝ ትዋኝ ነው

    • @tadilatibebu2485
      @tadilatibebu2485 3 ปีที่แล้ว +6

      @@weynitubesubscribe305 እኮ ይገርማ በጣም በቁንጂና ነው እኮ ሚሸልሙት በሰራ ሳይሆን አንዳንዴ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

    • @peacock_12
      @peacock_12 3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ የአሌክስ አብርሃምን የአባዬ ስልክና ባዮሎጂ ነዉ የራሱ ታሪክ አርጎ ያወራዉ ሃሃሃሃ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +52

    እንካን ለቅድስ ሚካሒል አደረሳቹህ

    • @desithadesitha9909
      @desithadesitha9909 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @filifikir4263
      @filifikir4263 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @ረውዛመሀሙድ
    @ረውዛመሀሙድ 3 ปีที่แล้ว +6

    የውነት ሠው ነህ እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe......

  • @zeritumoges1600
    @zeritumoges1600 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር ባቡጂ

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +151

    እንደኔ ከfb አጀንዳ መሆኑን አይቶ የመጣ?

    • @mekdiyeakiyalij
      @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ማርያምን🤣🤣🤣

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe...

    • @solomonassefa7759
      @solomonassefa7759 3 ปีที่แล้ว +1

      አይገርምም ፌስቡክ መንደር ውዝግብ አይቸ ነው የመጣሁት

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mekdiyeakiyalij th-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 ปีที่แล้ว

      @@solomonassefa7759 ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘth-cam.com/video/xFtlZjHph-E/w-d-xo.html

  • @እኛውእንዋደድጎበዝ
    @እኛውእንዋደድጎበዝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ እኔ የመጀመሪያ ቀን ከት/ቤት ጓደኛዬን ጣና ጋር ቀጥሬአት ተገናኝተን የምንሄድበት ቦታ ጠፍቶብን የመገናኛ ታክሲ ውይይት ውስጥ ገብተን ወደ መገናኛ መገናኛ ደርሰን ከታክሲ ስንወርድ ኮተቤ የሚል ታክሲ ውስጥ ገባን ኮተቤ መጨረሻ ፌርማታ እስክንወርድ ድረስ ምንም አላዋራንም ከዛ ኮረብታ የሚባል ሆቴል እዛ ገባን

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 3 ปีที่แล้ว +26

    አይ አለማወቅ ሐለሌ ዱርዬ ይመስለኝ ነበር ብቻ ደስ ብሎኛል የበለጠ እደግ አቦ

  • @tsgitesfaya8306
    @tsgitesfaya8306 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአእግዛብሄር ይሄን ልጅ ደግማችሁ አቅርቡት በፈጣሪ

  • @ሉሊትየሙለር
    @ሉሊትየሙለር 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወድ አርቲስት ነህ ፈጣሪ እድሜውን ከጤና ይስጥ በጣም አድናቅክ ነኝ

    • @SusuHabeshawit19
      @SusuHabeshawit19 หลายเดือนก่อน

      @@ሉሊትየሙለር 😢😢

  • @getachewbelay8801
    @getachewbelay8801 3 ปีที่แล้ว +1

    wow እስካሁን ከቀረቡት አርቲስቶች የተደሰትኩበት እና ትምህርት ያገኘሁበት ቃለመጠየቅ ነበር ይመችህ ባቡጂ ያራድዬ ልጅ፤ ሰይፋ ወደፊትም ረዳት ተዋናይ ሆነዉ ግን አቅም ያለቸዉ ሰዋችን አቅርብልን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +21

    ሸገር ላይ ብልወለድ ይቆጨኝ ነበር ባቡጂ ይመችክ ያራዳ ልጅ 🙏😘😘😘💝🔥

  • @samigebretsadk4623
    @samigebretsadk4623 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንደኛ ነህ ባቡጂ ❤❤❤❤❤ 1000 ጊዜ ኢንተርቪዉ ብታደርግም ምንም ኣትሰለች ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotmengistu1439
    @hiwotmengistu1439 3 ปีที่แล้ว +25

    አባ ክፍል 2 እራሱ ቢቀጥል ጨዋታው ይመስጣል

  • @wba2639
    @wba2639 3 ปีที่แล้ว +12

    ግልፀኙነቱ እደት እንደ ተመቸኝ ዋውውው አንደኛ ከዝ በሀላ ግን ካራክተር ቀይረህ ስራ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

  • @wintawinta1385
    @wintawinta1385 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አድናቂክ ነኝ ባቡጅ የምርጦች ምርጥ 👍👍👍

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው እሱ ያለበት ፊልም ደጋግሜ ነው ማየው

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 ปีที่แล้ว +27

    ሠይፍሻ በናትህ ፀጉርህን አስተክልልሀለው እድለወርቅን እና መሠረት አቅርብልን እስኪ የምትስማሙ 👍👍👍👍

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you seyfusha ....you invite this funny Guy....please appreciate him......your admire

  • @dengelmaryam8346
    @dengelmaryam8346 3 ปีที่แล้ว +8

    I wonder what took sefu so long to invite him so far? he is a great artist.

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ አንድ ፊልም ሠርተዉ ልታይ ልታይ በሚሉበት ግዜ አንተ ግን እተርቢ እንኳን ተደርገህ እንኳን ዛሬ አይሁህ ምርጥ ልጅ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለሚገባው ክብር ይገባው የህን ሁሉ ነገር ሰርተህ ነው እስከዛራ ድረስ እንደት አለወቅንህም
    ልደት ስትል እንዴት ደስ እንደለኝ
    እመቤቴ ማራያም እርጀም እድሜና ጤና ትስጥክ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ማደንቀው ልጅ እስማርት የሚመቸኝ ልጅ የሱ ፊልም አያመልጠኝም ስወደው 1ኛ

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 3 ปีที่แล้ว +8

    ልደትዬ እድሜ ትስጥህ ...አጠራርህ ሲጣፍጥ

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ልጅ ነው ማንነቱን ማይረሳ ግልፅ ግልፅዋን የሚያወራ አቦ ባቡጂ ክፉ አይንካህ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው በሳቅ ክክክክክክ ይገርማል የድሮፍቅር ይሽላል የሁን ፍቅር ውሸትነው

    • @liyutube5836
      @liyutube5836 3 ปีที่แล้ว

      እስቲ ጎራ በይ

    • @ወርቅነሽምትኩ
      @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว

      @@liyutube5836 እሺ ይመጡ

    • @liyutube5836
      @liyutube5836 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ወርቅነሽምትኩ እሺ ሰብስክራይብ አርጊ

  • @abiassefa
    @abiassefa หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ ይማር ባቡጂ😢

  • @cr7boom377
    @cr7boom377 3 ปีที่แล้ว +8

    this guy is bloody legend.

  • @getmanful
    @getmanful 3 ปีที่แล้ว +13

    ለካ ዋናው አርቲስት ተደብቆ ነው የከረመው! ነማስቴ ባቡጄ

  • @tsnatishsh4256
    @tsnatishsh4256 3 ปีที่แล้ว +5

    የምሩን ነው የሚያወራ ወጣትኮነው እሚመስለው የሚያወራው ታሪክ ግን ያያቶቻችንን ግዜ ነው

    • @GoteTube
      @GoteTube 3 ปีที่แล้ว

      እንግዳ ነይ ቤተስብ እንሁን

  • @gashawamare7510
    @gashawamare7510 3 ปีที่แล้ว

    ጣፋጭ ጣፋጭ የእውነት ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ሰይፍሻ እሁድ ይናፍቀኛል እንደዚህ አይነት ሰዎችን ማቅረብ ይልመድብህ

  • @rda6481
    @rda6481 3 ปีที่แล้ว +8

    እርግጠኛ ነኝ በጣም ብዙ መፅሀፍ እንዳነበበ ነገር ግን 14ሺ ብዙ ነው:: በሳምንት እንክዋን 3 ቢጨርስ 14ሺ ለመጨረስ 89 አመት ይፈጅበታል

    • @j.9775
      @j.9775 3 ปีที่แล้ว

      ውሸቱነው በቀን አድ መፅሀፍኮማለት ነው በሱድሜ

    • @selamawitasfaw8531
      @selamawitasfaw8531 3 ปีที่แล้ว

      ላይብረሪ ነዉ የተወለደው😂

    • @j.9775
      @j.9775 3 ปีที่แล้ว

      @@selamawitasfaw8531 😂😂😂

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 3 ปีที่แล้ว +2

    ባቡጃ የህንድ ፊልም የምወደው ባንተትርጉም ሳየው ነው 😂😂😂የምር ያልተወራልህ ምርጥ አክተር ብልህ አላጋነንኩም በርታልኝ

  • @susums1376
    @susums1376 3 ปีที่แล้ว +20

    የበለጠ ወደድኩት😂😂😂😂😍😍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe......

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ ይሄ ልጅ በፍቅር ነው የምወደው የምር ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ

  • @Woman544
    @Woman544 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰይፉ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክ

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ይሄ ልጅ😍😍😍የሆን አሳዛኝ ነገር ነው😊

  • @hilarygetachew973
    @hilarygetachew973 3 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርመው የስልኩ ታሪክ ስም ተቀየረ እንጂ ሙሉ የአሌክስ አብረሀም ዶክተር አሸብር ላይ ያለ ታሪክ ነው ገርሞኛል

  • @MekonnenBogale-e5u
    @MekonnenBogale-e5u หลายเดือนก่อน +1

    ነብስ ይማር ወንድሜ በጣም የዋህ ልጅ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bettytube2
    @bettytube2 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌች እውነቱን ነው የዛሬውን አያርገው እና ፎዴ ጫት እየቃምን እናይ ነበር አይ ጊዜ እንጀራ ሆነና ተበታተንን ከአገሬ ከወጣው እንደቀልድ 21 ዓመት ሞላኝ ዛሬስ እነጌችን ሳይ አገሬ ናፈቀኝ እንድገባ ጸሉይልኝ

    • @bettytube2
      @bettytube2 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatnasseryuti1095 እውነትን ልንገርሽ እንዳንቺ የሚያስጠላኝ የለም

    • @bettytube2
      @bettytube2 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatnasseryuti1095 የምታውቁኝ ስትይ ትንሽ እንኳን አታፍሪም ወረኛ ጋጥ ወጥ ባለጌ ቤተሰብ አሰዳቢ

  • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
    @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 3 ปีที่แล้ว +14

    ድምቀቴ ነው ስወድክ አንተ ካለክ ሳቅ አለ ባቡጂ

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 3 ปีที่แล้ว +16

    ግልጵነትህ ይመቻል ያራዳ ልጅ እንደዚህ ነው

  • @tariku1112
    @tariku1112 หลายเดือนก่อน +2

    ነብስ ይማር

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 3 ปีที่แล้ว +4

    የልደታ ልጆች ፍቅር እኮ ናችሁ ❤️❤️

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ደሞ ጌችዬ ልበልህና በጣም የምትገርም ስጦታ ያለህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያራዳ ልጅ ነህ

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 3 ปีที่แล้ว +6

    ትዉስታዬን አመታክብኝ ናዝሬት ዓምሮ ኬክቤት
    በታም ጎበዝ ነክ 90ዎቹ ተመልሰዉ ቢመቱ በምን እድል

  • @Sport_365
    @Sport_365 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰላም ሰላም
    🔥የስፖርታዊ መረጃዎችን በየለቱ ይከታተሉ እናመሰግናለን

    • @abodube7886
      @abodube7886 3 ปีที่แล้ว +2

      ገራሚ ትንተናውች ሚታይበት ቱብ ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      ከሁሉም አስቀድሜ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ። ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን፡፡በብሀር፣ብዘር መለያየት ፍጽሞ ይጥፋ፡፡ ሰላም፣ዕድገት፣መተሳሰብየቀና አመልካከት ይስፈ th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html subscribe....

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ እዴት እዳሳከኝ በተለይ የመጀመሪያው ፊልም ኡሁኡሁ ፊልም እስከዛ ነው 60 የሞላው ክክክ

  • @agtuber2482
    @agtuber2482 3 ปีที่แล้ว

    በሰረአቸው ፊልሞች መካከል በጣም ደስ የሚሉ ገፀ በአሪ አስተማሪ ናቸው በርታ

  • @siedjemal7949
    @siedjemal7949 3 ปีที่แล้ว +7

    በህንደኛ እየተርጎመ የሰራው ፌልም እርዕሱ ምንድ ነው

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 3 ปีที่แล้ว +1

    14,000 መጽሐፍ ።
    1 ዓመት = 365 ቀናት
    14000፥365=38.3
    ስለዚህ ላለፉት 38 ዓመታት በቀን አንድ (1) መጽሐፍ ያነብ ነበር ማለት ነው!!! ዋዉ ?????

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 ปีที่แล้ว +5

    በቃ ያራዳ ልጅ እንዲህ ነው ሁሉን መስሎ መኖር ነው ፡፡ የዛሬን አያርገውና ፡በጨዋው ኢትዮጵያዊ ህዝብ መሀል ነው ያደከው ፡ያውም ልደታ ፡እዮኝ እዮኝ የለ ፡ካለክ ትካፈላለክ ከሌለህ የለህም ፡ሁሉን መስለህ ትኖራለክ ፡እንደውም ፡ግማሽ የናዝሬት እርፍናም አለብክ ፡ይመችክ ወንድሜ ፡ሌላው ማለት የፈለኩት ፡በጣም ያሳዘነኝ ነገር ፡እንዴት ሰው በገዛ ወገኑ ላይ ፡ያውም አንድን አርቲስትን ፡መፀሀፈ አነበበ ብሎ ማብጠልጠል ፡እንደው ምን አይነት ጉዶች ነን ፡የተረገምን ፡ክፍዋች ፡ለምን አነበበ ነው? ወይስ እንደሌሎቹ ፡ቆንጨራ እና ገጀራ ፡ስዬ ሰው ነው ማጫርሰው ይበላቹ ፡በዘር እና በፖለቲካ የሰከረ ትውልድ እንዴት ፡ይሄ ይገባዋልክብር ለሚገባው ፡ክብር የማንሰጥ ፡ማዋረድ ፡መግደል ማጥፋት ፡በቃ ይህ ሆነ ፡ዘመናችን ፡?በጣም አዝኛለሁ በውነቱ ፡መሀበራዊ ሚድያ ላይመነጋገሪያ ፡በመሆኑ ፡አንድ ሰው ስላነበበ የተወቀሰበት ምክንያት አልገባኝም ፡ለምን 20,ሺ አያነብም ፡ ለነገሩ ልጁ ያራዳ ልጅ ነው አይሰማቹም ፡ገና ብዙ ይቀረናል ፡ወንድሜ ባቡጂ ፡በርታ ፡ቃላት የለኝም ፡ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ፡

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ባቢጂ ወንድማችን እንወድሀለን አድናቂ ነን ሰይፍሸ እናመሠግናለን ባቡጂ አመጣህለን