መቅዲ ታመመች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #Ethiopian #nebilnur #Subscribe
    Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
    ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh
    LIFE OF ABEL - / @lifeofabell
    ABDUH - / abdujr
    MEKDIYE - / mekdiyee

ความคิดเห็น • 727

  • @abduhjr
    @abduhjr 3 ปีที่แล้ว +212

    Ante gudegna

    • @yenesayat5708
      @yenesayat5708 3 ปีที่แล้ว +8

      ነቢሎ ግን ነፍስህ አይማርም አብዱዬ ስታሳዝኑ ይጫወትባችኾል አይደል ደሞ አይዟቹ አንድ ቀን ታገኙታለችሁ እኛም እናግዛችኾለን

    • @feydutubecr7113
      @feydutubecr7113 3 ปีที่แล้ว

      አብዱ ወሬ አልፈልግም ቻናሌን ሼር አርግልኝ

    • @ali123456989
      @ali123456989 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @ruthsolomon3868
      @ruthsolomon3868 3 ปีที่แล้ว

      You guys need to prank nebil big time....loooking forward to that

    • @bedryamame304
      @bedryamame304 3 ปีที่แล้ว

      Eshi damerge

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 3 ปีที่แล้ว +96

    ኢትዮጵያዊነትን ከእናንተ ላይ አይቻለሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው ማሮች ዘርኝነት ይውደም አንድ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @nevajrgong6435
    @nevajrgong6435 3 ปีที่แล้ว +227

    ማነው እንደኔ እሮጦኮሜንትየሚያይ ሳይዋሽ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ነኝ ወላሂ

    • @sihamtube9037
      @sihamtube9037 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/3_a4-f1dCH0/w-d-xo.html ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሠብ እንሁን

    • @kisu8885
      @kisu8885 3 ปีที่แล้ว

      Ene alewu

    • @GAMETIMENahom
      @GAMETIMENahom 3 ปีที่แล้ว

      i'm the one who like the 100 one

    • @GAMETIMENahom
      @GAMETIMENahom 3 ปีที่แล้ว

      i'm the one who like the 100 one

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 3 ปีที่แล้ว +33

    ከዘር ከሀይማኖት ጽዴትያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አላህ ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @halemayasfe8232
    @halemayasfe8232 3 ปีที่แล้ว +107

    ይህ አቤል የሚባል ልጀ ግን እኔን ብቻ ነው የሜሳዝነኝ

    • @tgstidriba8396
      @tgstidriba8396 3 ปีที่แล้ว +2

      Enenm lasuna lemekdi lyusmet alegn des ylugnl

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ እኔም ነው የሚያሰሰዝነኝ የምር

    • @Yetm798
      @Yetm798 3 ปีที่แล้ว

      🤔😘

    • @lidyatedros289
      @lidyatedros289 2 ปีที่แล้ว

      Me too 🥺

    • @user-id8zr8pq6p
      @user-id8zr8pq6p 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ከኔ በላይ ስወደው➺😭😭

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በጌታ እንዴት ነው የምታምሩት ዘረኞች ሀይማኖተኞች ቢያዮ ከእናተ ብዙ ይማሩ ነበር ክፉ አይንካችሁ ወንድም እህቶቼቼ😘😘😘😘

  • @titeymbatalij4004
    @titeymbatalij4004 3 ปีที่แล้ว +27

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት 😢😢

  • @hayumtube5277
    @hayumtube5277 3 ปีที่แล้ว +17

    የናቲ አስተያየት ተመችቶቸኛል😕😕😂😂😂😂
    ኡፎ ነቢል ግን አዝግ ነክ😜

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +13

    ታድላችሁ በሀገራችሁ እንዲህ ፈታ ማለት መታደል ነው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +89

    መቅዲዬ የኔ ሳቂታ ክፉ አይንካሽ እህቴ ጥሩ ወንድሞች ጓደኞች አሉሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @theinnermeistheenemy9088
      @theinnermeistheenemy9088 3 ปีที่แล้ว

      -ይኼ አብይ ሴይጣን: th-cam.com/video/MZ67AFnMBKw/w-d-xo.html

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚለው ሁል ግዜ የሚሰጠው ኮሜት ደስ የሚል ነው እውነት ይሄ ነገር ነበር የናፈቀኝ በቃ ለሰው ጥሩ የሚመኝ♥♥

  • @sofuamohamad3696
    @sofuamohamad3696 3 ปีที่แล้ว +9

    እውይ መቅዲየ አላህ ያሽርሽ ሀያቲ ያላቺ አያምርም እወዳችኋለሁ የእውነት አሁን አሁንስ ልክ እደ ፕሮግራም ነው እምጠብቃችሁ በቃ ሱስ ሁናችሁኛል ማሮቼ ሁሌም ሠላማችሁ ብትዝ ብዝት ይበል

  • @user-hf9ie5bs1m
    @user-hf9ie5bs1m 3 ปีที่แล้ว +43

    ፍቅራችሁ ያስቀናል ኢትዮጵያዊይነትን በእናንተ ማየት ይችላል ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛላችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +10

      አሚን 🙏

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nebilnur1 😂😂😂wayine Tenkolik.

    • @kuwastar7556
      @kuwastar7556 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nebilnur1 ነቢል የፍቅር ሰዉ

    • @bikib4975
      @bikib4975 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@nebilnur1ነቢልዬ ወደድኩህ ነቢልዬወደድኩህ መሠለኝ የሆነነገር የተሠማኝነዉ

  • @geni2g919
    @geni2g919 3 ปีที่แล้ว +51

    አይዞሽ ገለቴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semra4277
    @semra4277 3 ปีที่แล้ว +8

    Abel is a whole mood!! In the middle of the argument 12:33 he's showing us the food and eating minding his business

    • @aydat7398
      @aydat7398 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @jmlvrhm
      @jmlvrhm 2 ปีที่แล้ว

      11:20
      also the other guy picking it up and eating it LMAOO

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 3 ปีที่แล้ว +17

    ብሩ ከበዛ አቶድም😂ነቢሎ የኔ አዝግ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 ปีที่แล้ว

      ቀናሁባቸዉ ወላሂ አላህ አይለያችሁ

  • @mekidesmekides9403
    @mekidesmekides9403 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤሎ አሳዘከኝ ከምር ክፉ ናቸው የማይረቡ 😃😃😃

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ልጆች ስወዳቹ አቤሎ በራስህ መኪና ዘጉብህ አይዞኝ ያለ ነው በሳቅ ገደልከኝ ነቢሎ ገለቴ ስትለው 😆😆😆😆👌👌

  • @user-xk5ev2jw9e
    @user-xk5ev2jw9e 3 ปีที่แล้ว +44

    እናንተ ግፈኞች 🤔!
    ሃራም አሳዘነኝ አቤል።😀

    • @user-ib2wh8vn5f
      @user-ib2wh8vn5f 3 ปีที่แล้ว

      እሪ እንተ ግፋኞች ሃራም አሳዘነኛ አቤሎ

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  3 ปีที่แล้ว +118

    ለ ቤቱ እዲስ ነኝ እስቲ ደምሩኝ 😅
    ►Instagram: instagram.com/nebilnur/

  • @user-hr5gx8lj5f
    @user-hr5gx8lj5f 3 ปีที่แล้ว +11

    *ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ ማን ናት የታመመች ፈጣሪ ያሽራት ግን ቦታ ለመያዝ ነው አልሰማሁም ገና*

  • @yonatansisay558
    @yonatansisay558 3 ปีที่แล้ว +7

    ውይይ የኔ ፍቅር ተቀያየረች ኮ😭
    ግን የታመመች ሳይሆን የወለደች ነው ምመስለው🙈😂

  • @user-kf5kg9dn1r
    @user-kf5kg9dn1r 3 ปีที่แล้ว +5

    ነቢሎ ገራሚ ፕራንክ ተሰርቶ ማየት የናፈቀው👍
    መቅዲዬ የኔ ጣፋጭ እብድ አይዞን እሺ😘 ፈጣሪ ይማርሽ🙏

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 ปีที่แล้ว

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/Dagl-9I97KM/w-d-xo.html

  • @rabyasayed8543
    @rabyasayed8543 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤላ ትግሥቱ ነቢሎን ፕራንክ አድርጉልን

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ነቤል ስራቹ ተኮላቹ ሁሌም ልጅነቴ ያስታውሰኛል ታድላቹ በሀገር ባይበላስ እፉ
    ፈታ ብላቹ ፈታ የምታደርጉ መቅዲ የኔ ማር ምንም አይኳሽ

    • @user-zc2ko8bw9e
      @user-zc2ko8bw9e 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዩ ውስጽ ናቸው እደ

  • @hsatkw5504
    @hsatkw5504 3 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬማ ተጫወትክባቸው የውነት በጣም ነው ምትመቹኝ በጉጉት እኮነው ምጠቡቃቹው መቅዲ ፍጣሪ ይማርሽ 🙏🙏

  • @sisaykream5529
    @sisaykream5529 3 ปีที่แล้ว +64

    ነቢል ግን ነብስክ አይማርም እነዚህ ሙትቻ ጓደኖችን እንዴት አንተን ፕራክ ማድረግ ያቅታቸዋል

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አተልጅ ስታምር ደግሞ እዳትሰድቡኝ ለማድነቅ ያህል ነዉ እህትህ በጣም ነዉ የምወድላት ፈገግታዋን

  • @user-dn4gj7zk6i
    @user-dn4gj7zk6i 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ስወዳችሁ እፍፍፍፍ ፍቅር ይሉሀል ይሄ ነው 😍😍😍😍♥️♥️♥️🤌

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ጓደኛነት እንደዚ ነዉ በጣም ደስ ይላል መቅዲዬ ፈጣራ ይማራሽ አይዞን እስኪ የነቢል ወዲጆች ሰብስከሰሪይብ አድሪጉኝ❤🙏

  • @Tube-gt3dd
    @Tube-gt3dd 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉደኞችክ ግን ታድለው አንተን የመሰለ ጉዋደኛ አላቸው😍 እብድ ነገር🙄 መቅዲዬ ፈጣሪ ይማርሽ😍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +3

    የምር ስታምሩ እኮ ነቢሎዬ ያምራል አንደኛ ነክ 😂😂😂

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 ปีที่แล้ว

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/Dagl-9I97KM/w-d-xo.html

  • @user-vp4ml7sv3m
    @user-vp4ml7sv3m 3 ปีที่แล้ว +7

    ነቢል ሣቅህ ምንዲንው የጂብ ሳቅ ነው የሚመስለው هههههههههه

  • @nemo2551
    @nemo2551 3 ปีที่แล้ว +16

    ተፈታኝ ሆኜ ይሀው ከናተጋ እጃጃላለው

    • @oshoreborn2464
      @oshoreborn2464 3 ปีที่แล้ว +2

      Tebelah be tablet new wegne wede tenat

  • @saramamo
    @saramamo 3 ปีที่แล้ว +5

    ውይ አቤልዬ አሳዘነኝ ነቢሎ ተንኮል ጥግ ድረስ ነው 240 ብር አፕሉ እውነትም ያማታል ይሄን በልታ 😅😅😅 ሁላችሁንም ውድ🥰🥰

  • @brhansisay9661
    @brhansisay9661 3 ปีที่แล้ว

    ረ በጣም ነው ምታምሩት ለኢትዮጵያ ተስፋ ናችሁ። አቦ አቦ ይመቻችሁ።

  • @azwaahmed4100
    @azwaahmed4100 3 ปีที่แล้ว +22

    አሰላ ሙአለይኩም ነቢሎ ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ቆይግን ነቢሎን ፕራክ የሚያረግ ይጥፋ ወይጉድ አብዲስ ልትገላገለው ነው ደግሞ ወዳገሩ ድርሽ እዳይል ነው ያረከው ነቢሎ ፕራክህ

  • @jovan7760
    @jovan7760 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ዝኩኒያዋ ላይ ነቢል ተመቸህኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😭

  • @rahemt7625
    @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว +6

    ማነው እንደኔ አቤል ያሳዘነው

  • @emebetmogess1268
    @emebetmogess1268 3 ปีที่แล้ว

    ነባዬ እምታስቅኑ
    እህትና ወድምናችሁ
    ሁሉንም ስራወችህን
    አይቻለሁ በጣም ደስ ይላል
    ያላችሁ መከባበር ደስይላል

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ ሰራህላቸው በመቅዲ ስም ማርያምን አውቄ ነው ስትል በሳቅ ገደልከኝ 😳😆😆😆😆😆👍👍👍👌👌

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምስኪን አቤሎ በገዛ መኪናው ግፍ ነው ብድራችሁን መለሱ

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m 3 ปีที่แล้ว +1

    እራ በጠም ነው ምተዝነኑን ደሞ እንዴት ደስስስ ትለለቹ ማሻ አላህ
    አላህ አይለየየቹ

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 3 ปีที่แล้ว +16

    ፖም 6 ፍሬ 240 ብር ወላሂ ግፍ ነው ለአምሮት እንጂ አልገዛውም

  • @tgigalhageretigray448
    @tgigalhageretigray448 3 ปีที่แล้ว

    እሄማ ኣትዎድዉም ስትል በጣም ነዉ የሳኩት ግን ፍቅራቹ ብዝት ይበላላቹ 😘😘😘

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 ปีที่แล้ว

    አቤልዬ ከልብ ነው ያዘነው ማርያምን መቅዲ ታማለች ሲለው አብዶ ግን ተጠራጥሯል❤❤❤❤❤

  • @Mr_Bereket_Asfaw
    @Mr_Bereket_Asfaw 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢልዬ ሁሌም በጉጉት ነው vloghn ማየው በርታልኝ

  • @user-fu6us5vy5f
    @user-fu6us5vy5f 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ነቢላ አዝግ ስቀህ አሳከኝ የናተን ፍቅር ላገራችንም ይስጠን

  • @bezawitgirma184
    @bezawitgirma184 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይይ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እኮ በእናንተ ውስጥ ኢትዮጵያ ን አያለሁ ምናል ሁሉም እንደናንተ ቢዋደድ 1 ቢሆን

  • @user-oq4ty9bl7r
    @user-oq4ty9bl7r 3 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን ኢክራምን ሥወዳት ማማየ ከኔበላይ እግዚአብሄር ይወደዲሺ ሁለየ አቅርባት ነቢል

  • @user-vf9xg5zc1p
    @user-vf9xg5zc1p 3 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻው ተመችቶኛል 😃😃 በልጅ አማሀኝቶ ይበላል አንጉቶ ይላል ያገሬ ሰው
    ኢትዮ ገብተን ምን አይነት ኑሮ እንደምንኖር አሰብኩት በእናንተ ፍራፍሬ መግዛት ወይ ራስ ያዞራል ወላሂ
    ጨው ጠይቁልኝ ብርጭቆ ስንት ነው ?

    • @etohabesha1268
      @etohabesha1268 3 ปีที่แล้ว

      ጨው ያሳስብሻል አንች ደግሞ ስንት ነገር እያለ

    • @user-qm2id8pq7e
      @user-qm2id8pq7e 3 ปีที่แล้ว +1

      ከአስርወርበፊት. ኢቶ. ሂጀነበር አንድ ብርጭቆ. አስር ብር. ነው.

    • @user-vf9xg5zc1p
      @user-vf9xg5zc1p 3 ปีที่แล้ว +1

      @@etohabesha1268
      የድሀ ምግብ ማጣፈጫ እሱው ነው ብየ ነው

    • @user-vf9xg5zc1p
      @user-vf9xg5zc1p 3 ปีที่แล้ว

      @@user-qm2id8pq7e በ 50 ሳንቲም ገዝተው እናቶቻችን አሳድገውን ነበር ወላሂ ይገርማል ኢትዮ እንድህ ኑሮ መጋረፉ

  • @dagmawishwaferaw6662
    @dagmawishwaferaw6662 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere befetari atente fetari aymrhm 😂 😂 😂

  • @pmabiydaily707
    @pmabiydaily707 3 ปีที่แล้ว +6

    የተከልኩት ችግኝ ውጤቱን እያየሁት ነው 😂
    አቤት ዝናብ 😂

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 3 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ አረ ታመሀል አላለም በሳቅ ሞትኩ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @aaaa3887
    @aaaa3887 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ ደሥ ትላላችሁ ወላሂ አብሽሩ በርቱ🌹

  • @cashbear5694
    @cashbear5694 3 ปีที่แล้ว +2

    The apple part temechtognal🙆🏻‍♀️🤣🤣🤣

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o 3 ปีที่แล้ว

    ወየው በመጨረሻ ተሺሏታል አላመማትም አላለም አተ ነቢል እህ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-xt4cq1vf9u
    @user-xt4cq1vf9u 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቹሁ ወላሂ ምርጥ ልጆች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍😍

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤል ሲስቅ ልቤ ድቅጥ😜😍 ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 3 ปีที่แล้ว +2

    ቁራአን በተጂዊድ መማር መቅራት የምትፈልጉ ኑ በዋትሳፕ ግሩባቺን

    • @sihamtube2943
      @sihamtube2943 3 ปีที่แล้ว +2

      በየትላግኝሽ

    • @user-yv8gg1gt8m
      @user-yv8gg1gt8m 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈለጋለሁ ግን ከዬት ነው ግርቡ

    • @user-yh3vq4uk1z
      @user-yh3vq4uk1z 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እፈልጋለሁ ግን በምን ላግኝሽ

    • @zizutube6771
      @zizutube6771 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በምን አናግኚሽ

    • @user-ps2bk1mi3b
      @user-ps2bk1mi3b 3 ปีที่แล้ว

      በምን እናግኝሺ ውዴ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 ปีที่แล้ว +6

    እደው መቸ ይሆን ነቢሎን ፕራክ የምታደርጉልኝ ሁልጊዜ እሱ እስከመቸ አዲህ ትቀጥላላችሁ😍😍😍😂😂😂

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚስኪን ነክ አቤል በእግዚአብሔር

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +4

    እናንተን ሳይ ሁሌም የኢትዮጴያ ፍቅር ያለው እናንተ ጋ ነው ፍቅር ያሸንፋል ማለት ከናንተ ጋ ነው

  • @seble5578
    @seble5578 3 ปีที่แล้ว +5

    nebil you deserve much more subscribers than most of Ethiopian youtubers.

    • @theinnermeistheenemy9088
      @theinnermeistheenemy9088 3 ปีที่แล้ว

      -ይኼ አብይ ሴይጣን: th-cam.com/video/MZ67AFnMBKw/w-d-xo.html

  • @medi3488
    @medi3488 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ነቢሎ ♦

  • @user-pt1sx6gl7l
    @user-pt1sx6gl7l 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ አቤላ እንዴት እንዳሳዘነኝ ነቢሎ አተ ግፈኛ ቢሆንም ግን ፈታ ነው ምታደርገኝ

  • @biniyam05
    @biniyam05 3 ปีที่แล้ว +1

    6:46 አንድ ኪሎ ዘይት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sanmon6443
    @sanmon6443 3 ปีที่แล้ว +1

    Even Me love mekdi She So lovely
    It lovely games so fenny Thanks all
    I miss ☔ So miss

  • @zizubintedris6984
    @zizubintedris6984 3 ปีที่แล้ว

    Ye nati erigata ye abelo fegegita ye ate keld ye abdi fkir yelele wellahi bsak dikim yaregegin new btam new miwedachihu ekenabachihualhu ❣❣❣❣

  • @user-bh4ho4ol3p
    @user-bh4ho4ol3p 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤልየ ማዓረይ አሕዚንኒ

  • @litse1916
    @litse1916 3 ปีที่แล้ว

    Nebil😂🤣😂Yemchachu feta eko new yemtdrgun 😍❤️❤️❤️

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 ปีที่แล้ว

      ይህን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/Dagl-9I97KM/w-d-xo.html

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 3 ปีที่แล้ว

    Nati ena abel betam tenadewbekal mecheresha lay fitachew 🤣🤣🤣 demom yamenum aymeslum nebil yeseraken yeste

  • @user-dp6ie9eb1q
    @user-dp6ie9eb1q 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ ስወዳችሁ እኮ ምርጥ ናችሁ ለምን ቶሎቶሎ አትመጡም ግን

  • @legessegetisa4215
    @legessegetisa4215 3 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ ወሳኝ ለህዝብ ሰቅጣጭ ኑሮ አስፈላጊ መዳኒት ።መኖርህ ያስደስተናል ቀጥልበት

  • @user-xn5jg1is5y
    @user-xn5jg1is5y 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ወላሂ በሳቅ ገደላችሁኝ ፍቅራችሁን አላህ ያርዝምላችሁ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 3 ปีที่แล้ว +3

    ነቢልን ብራክ የሚያረግ ያጥፋ ከዚህ ሁሉ ጓደኛ 😂😂😂

  • @takihaylo2617
    @takihaylo2617 3 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ናቸው ይመቻችሁ ሳቅ በጣ እወዳለሁ::

  • @fafi8217
    @fafi8217 3 ปีที่แล้ว +2

    ምን አለ ቀኑን ሙሉ እናንተን ባይ🥰🥰🥰🥰

  • @selamzizu9706
    @selamzizu9706 3 ปีที่แล้ว +15

    Nebilo ዛሬ በህልሜ ሳይህ ነበር ለካ ላይህ ነው 😍😍

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 2 ปีที่แล้ว

    ገምቼ ነበር ወይ ነቢላ ምርጥ ልጅ ሳቅህ ያስቀኛል

  • @jerryabebe3185
    @jerryabebe3185 3 ปีที่แล้ว

    Ere maryamn endant aynet godenga le hulum yiste des telalchu beka buda endlonbchu masha Allah 😍😍😍😍

  • @eritopia1095
    @eritopia1095 3 ปีที่แล้ว

    የቻይና ሩዝዋ ቀልድ አንደኛ 🤣🤣🤣🤣

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ገለቴ ዝናብ ታስመቱት ኪኪኪ አብዱ አንተ ተኮለኛ ኢትዮጲያዊነት ከናተጋ ለውባ አለች

  • @saboontuoroqueen6536
    @saboontuoroqueen6536 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እንደ ሀቤል ግን የዋህ youtuber አይቼ አላውቅ እናተግን ግፋቹ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ ታዲላ በእናንተ መጠየቋ😌🤗👏💎❤👑

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h 2 ปีที่แล้ว

    ይሄንንቤተሰብበቅርብነውመከታተልየጀመርኩትእናምማሻአላሁላቸውንምወድጃቸዋለሁ ደስትላላቹህ አይለያችሁ

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ነቢል አፕሉ ውድ የሆነ ጊዜ አቶደውም አለ ጥሎብኝ አፕል አሎድም

  • @rabeenarabi9842
    @rabeenarabi9842 3 ปีที่แล้ว

    Nebilo minew enate tetelilachu esun ymtasdebedbut gif atiferum betam nw demo ymiwdew enatenim endezaw god bless you all

  • @yonyummy3662
    @yonyummy3662 3 ปีที่แล้ว +1

    ጓደኝነታችሁ ደስ ይላል ነቢሎ:: ወዳቹሀለው♥♥♥♥

  • @marshetasmamaw4894
    @marshetasmamaw4894 3 ปีที่แล้ว

    መቅዲዬ የኔ ውድ ክፍ አይንካሽ ❤️
    ነቢሎ ግን ነብስ አይማርም እንዲ ትጫወትባቸዋለህ አቤላማ አሳዘነኝ አንተን እንደሆንክ ቆቅ ነህ አያገኙህም😂😂😂😂😂😂

    • @mercy0415
      @mercy0415 3 ปีที่แล้ว

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/Dagl-9I97KM/w-d-xo.html

  • @user-zt2sf9ew8s
    @user-zt2sf9ew8s 3 ปีที่แล้ว

    እረ ነቢሎ በቃ አተ አለፓራክ አይሆንልህም ክክክ ወላሂ አሳዘኑኝ የምር መቅዲ ኮሮና ይዞት ነው

  • @nigussieteklu1340
    @nigussieteklu1340 3 ปีที่แล้ว

    ነቢሎ ይመችህ አቦ አዝናናሀኝ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ መቅዲ ይመቻቹ ቲም ነቢሎ

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 3 ปีที่แล้ว +3

    እኛም እንወዳችኋለን አምላክ የእናንተን ፍቅር አይቶ ፍቅር ይስጠን ።የአገራችን ነገር ግራ ያጋባ ጉዳይ ሆኗል ስርክ እየእየ

  • @AbdSabry
    @AbdSabry 3 ปีที่แล้ว

    4:07 water proof ስለሆነ ነው ምንም የማይመስለው😂😂

  • @user-oz4gt9iv3h
    @user-oz4gt9iv3h 3 ปีที่แล้ว

    ሲያሳዝኑ አገላታቸው እኮ ሀሀሀሀሀ

  • @user-ps1zy2jb4v
    @user-ps1zy2jb4v 3 ปีที่แล้ว

    አይምሮችን ቀጭጯል አረ በሳቅከከከከከከከከከከከከከከ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 3 ปีที่แล้ว

    እዴበመቅዲማቀልድየለምተከባከቯት ያለሧአይሞቅምጨዋታው እግዛብሔርአምለክይማርሽመቅዲየ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ሳቁልኝ በጣም ነዉ የምታስቀኑት

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ነቢል ነብስህ አይማርም