በአረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ብር አታሎ የወሰደው ግለሰብ እየተፈለገ ነው… || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 52

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +13

    የመዳም ቅመሞች ብር ምትበሉ እሳት ይሁንባቹ ባለጌ የሰው ላብ ለዛውም አየር ምግቡ የሰዎቹ ጩኽት ሲያመን ህመማችን ችለን ቤት ተዘግቶብን በናፍቆት ተገብግበን ልጅነታችን መስዋት አድርገን ምናመጣው ብር አፈር ያስበላቹ እኔ በልተውኝ አይደልም ግን የእህቶቼ ህመም ህመሜ ነው 😢😢😢😢 እሮቤል ታሳዝናለክ ባልጌ እግዚአብሔር የስራክን ይስጥክ ለዚች ከንቱ አለም የሰውን ቅስም መስበር የሰው ህይወት አጨልመክ የት ለመድርስ😢😢😢😢

    • @rahelakilelu4994
      @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +3

      ቆይ ግን እኛስ ሁሌ መሸወድ አለ እንዴ ቆይ ብራችሁን በባንክ ልካችሁ ስትመጡ ስራውን ህይወቱም ይደርሳል ምነው ከሌላው ስህተት ብንማር በእውነት ከኛምኮ ችግር አለብን

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว

      @@rahelakilelu4994 እህቴ ልክ ነሽ ይህ በጥቁር ገበያ ተብዬ ተልኮ ከመበላት በባንክ ትንሽም ቢሆን ይሻላል ግን እነሱ ለፖስፑርት ለማደሻም ብለዋል ብቻ ሲስተማቸው ብዙ ነው ሀበሻ ሆኖ የሀበሻ ጠንቅ ለዛውም በስደት

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል ปีที่แล้ว +7

    አቤት በስቱ እንበደል እኛ የሒወት ቅመሞች ነን ግን የኛን ሒወት የሚያመሣቁሉት መብዛታቸዉ።✍️

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭እናመሠገናለን ሴፉሻ🙏

  • @Shega_Podcast_Media
    @Shega_Podcast_Media ปีที่แล้ว +6

    እጅግ ብዙ ወገኖች እየተበሉ ነው። የሀገራችን ሚድያ የአረብ ሀገር ወገኖችን ያገለለ ነው። ለእርዳታ ብቻ ብር ለመሰብሰብ ነው የሚፈለጉት።

  • @Sariy177
    @Sariy177 ปีที่แล้ว +2

    የስደት እህቶች በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡ❤

    • @tintinalbaloushi728
      @tintinalbaloushi728 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አይዞ አችሁ እህቶችአይጠቀምም መስሎትነው እጅ

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 11 หลายเดือนก่อน

    you right brother betem sew yzerewn yachedal

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว

    ስይፍየ ምርጥ ሰው

  • @senaa9947
    @senaa9947 ปีที่แล้ว +7

    ምን ድነው አንዷ ጋዜጠኛ የምገለፍጠው ቀም ነገር ሲወራና ቀልድ ሲወራ ለዪ የሆንሽ ዱዝ

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

      Sayfuu lek naat satochun
      Ke buna bat naw enda metamatewchaw

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

      Asafari nchaw
      Satocheh syfuu

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

      Geberaa gaab yaLtamaruu

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቃል የለኝም እንዴት ሰርተን
    እንደምናምጣት እህችን ብር😢

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +1

    ስወች,ምን በልተን እንሙት!
    ሳይሆን ምን ጡሩ ስርተን እንሙት!
    ብለን እናስብ!🙏🏾✌🏽🕊️

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 ปีที่แล้ว +3

    ደምሩኝ አደኛነኝ እኔው የመዳም ቅመምነኝ ፈጣሪ ወቶከመቅረት ይጠብቀን እባካች የመዳም ቅመምን አትበዱሉን ተውውውውው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      እሺ መልካምነት ለራስ ነው በርቺ❤❤❤

    • @Ahmed11119
      @Ahmed11119 ปีที่แล้ว

      @@ZorishMenjeta አመሰግናለሁ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      @@Ahmed11119 ምንም አይደል የኔ ውድ ሰብስክራይፕ አድርጓት እናድርጋት ሁሉም ተያይዞ ቢያድግ መልካም ነው

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol ปีที่แล้ว +3

    ለትንሹም ለትልቁም ዩቱዩበረ እኛን የማዳም ቅመሞችን ካላነሳችሁ አይደምቅም እሺ ሰይፉ ብራችንን አስመልስልን 😂😂😂😂😂😂

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ አቅርብልን ዩትበር ፀጉር ረጅም
    ሃብ ሚዲያ አቅርብል
    የንስር አይን እነዚህ ጥበበኖች አቅርብልን

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ ከቶ ምነው ወንዶቹ የኛ ስደተኞች ገንዘብ ይጣፍጣቸዋል ቲሽ😊

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 11 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮ዉውውውውውውውውውውይ ጌታየ ገንዘቤን ለጅብ አታርግብኝ😢

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ ปีที่แล้ว

    *እኛ ሁሉ በሆደነን እኛ ማለት በጣም ጠካራ እደሻማ እየቀለጥን ለሰው የምናበራ ጀግናወችነን ታመን ለቤተሰብ ደህናነን የምንል ጠዳካሮችነን ውድ እህቶቸ እገዘባችሁላይ ትኩረት አድርጉ ማንም መጥቶ የሚያጭበረብረን የዋህ አንሁን እኛን ሸውዶ የሚበላ ሰውግን ብር ሳይሆን እሳትነው የበላው።*

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩነው ለላላው መማሪያ ይሆናል

  • @Saralove563
    @Saralove563 ปีที่แล้ว

    Ende ene sidet yalachum yagere lijoch selamach yibza ayizohachu ❤️

  • @AdmiringPlayfulPuppy-vu9xh
    @AdmiringPlayfulPuppy-vu9xh ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 ปีที่แล้ว

    Ayzoshe ehtea.

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ምሥሉ የመልወልያዋ ነገር 😅😅😅

  • @harmoneymedia6938
    @harmoneymedia6938 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር ውስጥ ሄሎ ታክሲ የሚባል ድርጅት 60000 ብር አስከፋሎን ብራችንን በልቶ ይኸው ሶስት ዓመቱ ምንም መፋትሄ የለም

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 ปีที่แล้ว

    እኔኮ የምለው " ቤተሰብ ለህክምና ብርላኩ ሲባሉ ኡኡ አገር ይያዝ ብለው ስልክ ይዘጋሉ ' ወንዶቹ ላኩ ካሏችሁ ደቂቃ አይወስድባችሁም" እባካችሁ እህቶቼ ከፋም ለማም ቤተሰብ ኮ የበሉትን በልተው የተወሰነም ቢሆን ያስቀምጣሉ እነዚህ ኮ ሚስት / ሴት ነው የሚገዙበት እና ያገሬ ልጆች አስቡበት .

  • @MeseretMeseret-ly8jm
    @MeseretMeseret-ly8jm ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 ปีที่แล้ว

    ☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @Saraha2459
    @Saraha2459 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 ปีที่แล้ว

    ቱ ውርደት😢😢😢ይድፋክ

  • @awetbirhane
    @awetbirhane ปีที่แล้ว

    አይ ሮቤል ዱባይን አተራምሰክ ጠፋክ🤭ብር የምትልኩ ልጆች ግን ቅድሚያ ብሩን ሳያስገቡ ለምን እንደምትሰጡ ግራ ይገባኛል

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 ปีที่แล้ว +1

    ሌብነት ነዉ ለምን አትሉም ????ደሞ አያስቅም

  • @Saralove563
    @Saralove563 ปีที่แล้ว

    Ye robel guday seifu gara derese 😲

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j ปีที่แล้ว

    ይሄ ልጅ በቲክ ቶክ ቀርቦ አለሁ ታገሱኝ ችግር ውስጥ ሆኜ ነው ብሏል ።

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 ปีที่แล้ว

    ቆይ ያልገባኝ ነገር ባለ መሀተቡ ብሎ የሠዉ ገንዘብ መብላት ይፈቀዳልደ? ለክርስተና ተከታዮች ነዉ ጥያቄየ አላህ ሆይ አንተ ፊትጂ እሰዉ ፊት አታቅርበኝ የሠዉም ቅ አታስነካኝ

  • @aynababahuesan
    @aynababahuesan ปีที่แล้ว

    robal blmhtbun new aydal

  • @teg22345
    @teg22345 ปีที่แล้ว

    Genezbun tetkemobetal kezh behula atagegutem, egziyaber yeserawen yesetew

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 ปีที่แล้ว

    እሚገርምነው፣ያስነጥሰው

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 11 หลายเดือนก่อน

    Binyamin kohon usa gebtol

  • @דסהירדאו
    @דסהירדאו ปีที่แล้ว

    እንዲህ የዋህ ናቸው አዋጠው ነዋ የላኩት

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 ปีที่แล้ว

    አሄሩ ዘመን

  • @Iehdf
    @Iehdf ปีที่แล้ว

    መወልወያዉ የኔ አይነት ነዉ ክክክክ

    • @Tube-xn3xm
      @Tube-xn3xm ปีที่แล้ว

      ሰርቀውሽ እደሆነ እደ ብሩ😂😂😂😂

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 11 หลายเดือนก่อน

    endflgutche naw zurfu lol

  • @Westgate_6
    @Westgate_6 ปีที่แล้ว

    Lij Bini mibalew lij meyaz alebet

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢