ባልሽን ብር ልስጥና በዱርየ ላስገድልልሽ😥😥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 68

  • @AaA-r3r3k
    @AaA-r3r3k 11 วันที่ผ่านมา +11

    ሰው እያመረረ ነው ወደ ጀሀነም የሸይጧንን መንገድ እየተከተለ አለች አንድት እህቴ እድሑ የሰው መጨካከን ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ሱበሀን አላሕ እስኪ እንተዛዘን ወደ አላህ እንመለስ ፣ 🎉🎉

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 11 วันที่ผ่านมา +6

    ግን ሶፊ ቀይ መስመር እያለፍሽ ነው ሰው ሲያዝንልሽ እወቂ እራስሽ አፍሽን ሚድያ እየከፈትሽ ሰው ምን ይበል በቃ ትወጂዋለሽ አትቅደርደሪ ግቢ ከቤትሽ ሰው ወንጀል አንችም እሱም አታስገቡ በቃ ሰው ከእናተ ምን እንማር በዛ ሆ
    ሰው ስለባልሽ ምንም ይበልሽ ምን እያመጣሽ አታውሪ
    ሲቀጥል ስለባል ሀቅ ብዙ ታቂያለሽ ብትለያዩም ብዙ አይወራ እንኳን ሳትለያዩ ሶብር ይኑርሽ ውዷ

  • @Fugg-q9r
    @Fugg-q9r 11 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ሁሌም ነው የምከታተልሽ ላይክም አረግሻለሁ አይዞሽ ያልፋል እህቴ

    • @HHh-ux6wd
      @HHh-ux6wd 11 วันที่ผ่านมา +1

      እህት እኔም ሥብሥክራይብ።ላይክ አረጊኝ

  • @skettube4149
    @skettube4149 11 วันที่ผ่านมา +2

    ላሃውለ ወላ ቁወተኢላ ቢላህ😢 ሀስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ሚንኩም😢

  • @urcell1875
    @urcell1875 11 วันที่ผ่านมา +2

    አረ የሚወራዉን እወቂ ዋ አንዲ ነገር ቢሆን ባች ነዉ የሚመሀኘዉ 😢

  • @አልሀምዱሊላህ3
    @አልሀምዱሊላህ3 11 วันที่ผ่านมา +8

    ታዳ ይህን እሶ አዝናም ይሁን ሌላ ነገር አስባ አችስ ምን አስወራሺ ሜዳላይ እስቲ አይዲያ ቀይሪ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 11 วันที่ผ่านมา +1

      የልጇአባት እኮነው እደት እደዚህ ትላታለች ሲቀጥል አብረው የኖሩ ባሏነው
      ያሳዝናል ሰውግን እነዚህ ልጆች ተጣሉእጂ መቸተለያዩ አልተፋቱ ነገአላህካለ ትመለስ ይሆናል ውደቤቷ
      ልጇንየቲም አድርጋ ታሳድግነውደ የምትላት

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@wynitomohy1775በህይወታቸው ተስፋ የቆረጠ ሰው ነውኮ የሰውን ቤትን ለማጨለም የሚገፋፉት መቸም አዝውላት አይደለም ክፍ ምክር የሚመክሩት

  • @Ksa-sl3ox
    @Ksa-sl3ox 11 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ሶፊ ሚስኪን ነፈር ነሽ ሚድያ ላይ የማይወራ አታውሪ ሰድቂኝ 😂😂ያለውም የልጅቶንም😢😢

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 11 วันที่ผ่านมา

    ያአሏህ ማፊአደብ ሶፊ

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 9 วันที่ผ่านมา

    ሲኖሩ ለጠቅ ሲወጡ መጠቅ አለች እናቴ አችን መካታተል አቁሚያለሁ ዛሬ ገባሁ. እኛ ልጅ አለን ከባላችን ተለያይተን. ልጄን እያሳደኩ ነው ልጀ. 8. አመቷ. አባቷን አታውቀውም. አያውቃትም. ልጀ ብሎ ልብስኳን አይገዛላትም. ስለዞ. የሱ ክብሩ ማረጉ ሞገሱ. ይቀርበት እጅ. ምንም አይጎልብንም እኔም ልጀም ነገ አድጋ. ግን ለቁም ነገር ስደርስ. እደሚያፍር እደሚሸማቀቅ ስለሚገባኝ ምንም አይመስለኝም. ጀግና ሴት. ሁሌም እኝኝ እሮሮ ባሌ. ወጭ አልሰጠኝ ብሎ. ልጁን ክዶ ልጁን. ሳይጠይቅ. ልጁን. ልጁን. ወልዶ ጣለ. አትልም. አች ግን ሁሌም የልጅሽን አባት እያነሳሽ ማብጠልጠል. ማሳነስ ዝቅ ማድረግ. ይሄ. ተገቢ አይደለም. በሀላል. አድ ቀን ላደርሽው. ባልሽ. ክብር እኳን አለው አደለም ልጅ ወልዶልሽ. ሁሌም የምታነሻቸው ሀሳቦችሽ. ለሚድያ ፍጆታ ካልሆነ ስህተት ላይ ነሽ. ።ቢጠይቅ ለራሱ ባይጠይቅ ለራሱ. ያገራችን ህግ እራሱ. ልጁን ያሳድግ ብለሽ. ብጠይቂ. አይ. ከሰባት አመት በሃላ ነው የሚልሽ ምክንያቱም ልጆቹ ነፍስ ሲያቁ. ምርጫቸውን ስለሚጠይቅ ህጉ. ።

  • @hawaALiWal
    @hawaALiWal 11 วันที่ผ่านมา +3

    አኡዙቢሏህ እኔ አእምለው ሸይጧኑም ዩቱብ መጠቀም ጀመረ እደ እጅማ ሠው የሆነ ሠው እድህ አአይጨክኒም ሡበሀን አላህ

    • @Neima703
      @Neima703 11 วันที่ผ่านมา

      በጣም ያስብላል

    • @Rhama-e9y
      @Rhama-e9y 11 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር የማን ሑኖ የሸይጣን ነዉኮ

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ 10 วันที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @hawlltomar6162
    @hawlltomar6162 11 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረአላህንፍሪ የልጂሺአባትነው ነገየሆነ ነገርቢገጥመው ባችነው ሚሳበበው ርእሱን ቀይሪ ሚወራ እወቂ

  • @hayuye
    @hayuye 11 วันที่ผ่านมา +2

    አኡዙቢላህ ከሷ እንዴዛ ከማለት አንች ወዴ ሚዲያ ማውራትሽ እረ ግን እህቶች አስቡ አጂብ መቼ ልጨርሽ ነው በዝህ አይነት ምሳር አያያዝሽ ዴህና ጎረምሳ መስለሻል እኔ ዴሞ በውስጥ መስመር አንዲ የሚዲያ ተጠቃሚ አላወራም

  • @Ansha-jw9zf
    @Ansha-jw9zf 11 วันที่ผ่านมา

    ሀራም ባልሽን ብዙአሳልፋቹሁ ቀሽምነሽ እንተዋወቃለንንን😂😂😂😂

  • @የቅቤ
    @የቅቤ 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወአሊኩምሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሑ የኔዉድ እናበረታታሻል ግን በቃ ለአሏህ ሥጭዉ ወላሒ ገና18አመቴ ኒካአሥሬ ለቤ የተሠበረ አሑንድረስ ሌላ ትዳርኮ ብየዝ የሡጠባሣ ሥላለቀቀኝ መሥማማት አልቻልኩም አሏህግንይዘገያልጅ ፍርድ ይሰጣል በቃ ይሔንምልሽ ያልታመመየለም አሏህ ከዘነላቸዉ ሢቀሩ ተይዉና በሌላ ነገር ሥሪ እህቶችሽ እንጉዳሽ ምንቢሗን ባልሽነዉ ለአሏህ ሠተሽተይዉ ሥለሱ አታዉሪ በተረፈ አሏል ያበርታሽ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሀስቢላህ አለይሁም የልጅሺ አባት ነው ሲሆን ዱአ አርጊ ማረግ ነው ያለብሺ ሲጀመር ብትባይ እኮ ሚዲያ ላይ ማውጣት የለብሺም

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 11 วันที่ผ่านมา +2

    ደግየ ጐርምሳ መስለሻል🎉.

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 วันที่ผ่านมา

      የጫካ ሽፍታ ነውዲ¡¡¡¡😂😂😂😂😂

    • @AminaAli-z6b
      @AminaAli-z6b 11 วันที่ผ่านมา

      አይኮሜት

    • @AminaAli-z6b
      @AminaAli-z6b 11 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክ

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 10 วันที่ผ่านมา

    ቱቱ

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 11 วันที่ผ่านมา

    ነይ የኔን አስገድይልኝ 😂😂

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 11 วันที่ผ่านมา

    _ላኢላሀኢለላህ_

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 11 วันที่ผ่านมา +2

    እ አኡዙቢላህ ሰው ተጨካክኗን

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 11 วันที่ผ่านมา

      ደመርኩሺመልሺ

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 10 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮ውሸትወደትመትይመራል,ውሸትአታውሪ

  • @ssss-t2b
    @ssss-t2b 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdhdhBdnf
    @JdhdhBdnf 11 วันที่ผ่านมา

    መሻ አላህ

  • @newid5082
    @newid5082 11 วันที่ผ่านมา

    ሀስቢን አላህ ወኒአመል ወኪል

  • @Gghj-ls6kf
    @Gghj-ls6kf 11 วันที่ผ่านมา

    እደው ሶፊያ አላህን ፍሬ ስለባልሽ አታውሪ እንኳን ሚድያ ላይ ለቤተሠብም ቢሆን ሁሉን አይወራም በቃ ታርቁ ተስማሙ ካልሆና ተለያዩ ክላስ አግብቶ መለያየት በነተ አልተጀመረ ሁሌም እኝኝኝኝ አኡዙቢላህ

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 11 วันที่ผ่านมา

    መገደል የነበረበት የፈታሁት ባሌ ነበርወይኔ

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 11 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @ZemZemZinabu
    @ZemZemZinabu 11 วันที่ผ่านมา

    አረ ኡሙሂራ ከወደድሽው ያለው ነገር ችለሽ እሱጋ ተቀመጭ ግን ስለ ምታፈቅርው ነው ሁሌ ስለሱ ምታወርው ካልሆነ ምታወርውና ማታወርው ለይተሽ እወቅ እደዛ ማለትሽ ራሱ ላችም ለስዋም ትልቅ ወጀልነው በቃ ሁሌ ነገር ነው ስራሽ ያአሏህ

  • @melektube
    @melektube 11 วันที่ผ่านมา

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ እንዴት እንደዚህ ዐይነት እርእስወሬም ይዘሽ እንዳትመጪ የዛሬውስህተትነው የሰራሽው ልጂቷን በዛው ብሎክ አድርገሽ መለያየት ሲገሽ እርእሱን ቀይሪ ቆርጠሽ አውጪ ቢድዬውን

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 11 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ስሰባልሽ ሁለተኛ ብታወሪ ላይክ አላረግም እርስት ስታረጊው ነውየሚጨቀው አለዛማ የወደድሽው ፍቅሩ ያልቆረጠልሽ ይመስለዋል

  • @skettube4149
    @skettube4149 11 วันที่ผ่านมา

    ትክክል እሱው አላህ እንደት እንደሚበቀል ያውቃል እኛ ልንሶብር ይገባል

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 11 วันที่ผ่านมา +2

    ኤረ እርእስሽ ቀይሪ አያምርም.የባል ስም አታንሽ

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 11 วันที่ผ่านมา

    ታረቂ ከባልሽጋ ነገር ግን ልጅሽን በፍፁም እንዳትሰጪ ጥርስሽን ነክሰሽ አሳድጊ በሰራተኛ እጅ ማደግ የለባትም ልጅሽ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 11 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ቆይ አንች እራሱ ቺግር አለቀሰ ሁለየም ስለባልሽ ነው እምታወሪው ሰለቼን እኮ በቃ ሂወት ይቀጥላል ሌላ እርዕስ አውጫና ስሪ በየ ቪዶው እሱ ነው እርዕስሽ ለዛ ነው

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 11 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ አላዳምጥሽም ኮሜቱን ሣይ የማይወራ ነው ይላየፈል ሁሉም ኮሜት በቃ አላዳምጥሽ እርእሡ ግን ትክክል አደለሽም ላች አዝነው ባወሩሽ ላች ራሡ ጥሩ አደለም የሆነ ነገር ቢሆን ባች ነው የሚሞሀኘው ቪዲዮሽን አጥፊ አኡዙቢላህ

  • @Rhama-e9y
    @Rhama-e9y 11 วันที่ผ่านมา

    መጨፈር ይሻላል ካች መለፋለፋ ችሎታል ቤቱ

  • @Haww1992
    @Haww1992 11 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀን አሏህ እረ እርሱ ምድ ነዉ አኡዙቢሏህ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 11 วันที่ผ่านมา

    እረ የዛሬዉ መርጠቢያ ሀሀሀሀ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 11 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
    አኡዙቢላ ሰውግን ምንያክልጨካኝነው ቱ አለይኪ እዲህያልሺውልጂ ምንትጠቀማለችእሱንአስገድላ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 11 วันที่ผ่านมา

    እረ፣አይባልም፣እባካችሁ፣ተው፣እዲት፣እይባልም፣እባካችሁ

  • @ነኝእሙፈይሰል
    @ነኝእሙፈይሰል 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heyattube8847
    @heyattube8847 11 วันที่ผ่านมา

    አህለን

  • @seadi5
    @seadi5 11 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላሂ መጭው እረመዳንነው
    አወፍተባባሉ
    አመት ሞላሽስለባልሽ ሀሜትሀሜትሀሜት አኡዙቢሂ አኡዙቢላሂ ከለግሽመታረቅ ካልፈለግሽደሞ ተለያይተሽ የሰውስም አለማሳት በምሀላችሁእኮልጅአላችሁ
    አላህን ፊሪ የለበሽው ልብስማንነትሽክፋትሽእዳይታወቅመሰለኝ አንድ ኒቃቢስት አላህ ከከለከለው ነገርሁሉ መቆጠብ አለባት ደጋግሞ ደጋግሞ የሰው ስም ማንሳት በየቀኑ ሀሜት
    ከትላልቅ ወንጀሎች ነውእሚመደው
    አኡዙቢላሂ አላህ ይቅር ይበልሽ
    አሞሽምከሆነ አላህያሽርሽ

  • @Neima703
    @Neima703 11 วันที่ผ่านมา

    ወረበል ካእባ በጣም ወረዲሽ በጣም አስጠላሽ አሁን ይሄ ወሬ ነው ብለሽ ምኒቱ መሙላት ነሽ ምን አደረገሽ ነይ ወደ ትዳርሽ ብሎሻል ምን አስወራሽ ይኸንን አኡዙቢላሂምንእንቲ

  • @alhamdulilah-df7he
    @alhamdulilah-df7he 11 วันที่ผ่านมา

    أعوذ بالله

  • @ziytuna2961
    @ziytuna2961 11 วันที่ผ่านมา

    Haram nager lay like baraka yelwom .Halal bsree ena tinish bikafalishe baraka nawo .Kabalishe taraqina abrachu suq or business seru. Bala tidar negn gen anche betam sebratagna baye balaye malfe albishe .Qes blachu tamakakru .

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረተውግን የምንጋባው እኮ እህልውሃችን እስከሚደርስ ወይም አላህየቀደረልንን ያክልነው አይደል መለያየት ልክበኛግዜ የተጀመረ አረግነውእኮ እስኪተለያይቶ ልጆቻችን በፍቅር እያሳደግን ለሌሎቹም አራያ እንሁን ምንድነው ይሄንያክል ደሞአች በላይሽላይ እኳ አላገባብሽ ባጋጣሚነው ወተሽየቀረሽው ኧረስቶች አሉ እህቴዋ በሞቀቤታቸውላይ ሌላሴቶችን እያመጡ የልጆቻቸው እናቶች በጥፊ በርግጫ ብለው የሚያስወጡ አፈቅርሃለሁ ለሁለት እኳ ልደር እየተባሉ አላቅልሽም የሚሉ አለመኛነሽ አች የኔውድ አጀዳቀይሪሪሪሪሪ ኡኡኡኡኡኡ ኩርርርርርርር ኧረ

    • @umijenetitube4002
      @umijenetitube4002 11 วันที่ผ่านมา

      በጣም እሷም ወሬ አጠግብ እሱም አንዳቸውም አይሻሉ

    • @Rhama-e9y
      @Rhama-e9y 11 วันที่ผ่านมา +1

      ሲጀመር ባልዮዉን በቅርብ እርቀት አቀዉ አለሑ ሚሥኪን ነዉ

  • @hayatabate3621
    @hayatabate3621 11 วันที่ผ่านมา

    እደው ይች ልጀ እጭ ለይቱብ ብላ መንቶልቶል

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 11 วันที่ผ่านมา

    አዳዲስ ይቶበሮቺ እንደማመር ያደጉትን ከመለማመጥ ደምሩኝ እመልሳለሁ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 11 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የራስሽ ዘዴ ነው ማንም ባልሽን ላስገድልልሽ አይልሽም አትዋሽ

    • @umijenetitube4002
      @umijenetitube4002 11 วันที่ผ่านมา +1

      እድራራነው እደዚህ አሏት እሷ እቢ አለች ብሎ ፍቅሩው መች ወጣላት