Zemari D/n Adugna Fikadu (ዘማሪ ዲ/ን አዱኛ ፈቃዱ - በአንደበት ብቻ…) - New Orthodox Tewahido Mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 577

  • @ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ
    @ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህልን ቅድስት ስላሴ በቤታቸው ያፅኑህ ዘመንህን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትባርከው ጤናህን አብዝታ ታድልንልን በርታልን ወንድማችን እንኳንም ተፈትነህ አይተኸው ተመለስክልን 😍😍😍😍😍

  • @almaasyopia6924
    @almaasyopia6924 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 ปีที่แล้ว +69

    ምንኛ መታደል ንው
    በተሰበረ ልብ
    ይቅታ መጠየቅ🙏🙏🙏

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 5 ปีที่แล้ว +35

    ምነኛ መታደል ነው በተሰበረ ልብ የክርስቶስን እናት ይቅርታ መጠየቅ ዋውውውው ጸጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይህ ውድ ወንድማችን

    • @rehmatsaeed3850
      @rehmatsaeed3850 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ተዴሏል አሜን እረጀምእዴሜ ያዴልልን ፀጋዉንያብዛለት👏👏👏👏👏

    • @rehmatsaeed3850
      @rehmatsaeed3850 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ፍቅሯ ይብዛልህ መታደል😭😭😭😭

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ዝማሬ ገና የክራሩን ድምጽ ስሰማ መንፈሴ በሃሴት ይሞላል እናቴ እመቤቴ ምንኛ እረዳችው !
    እንደገና ተመልሶ ማርያም ማርያም ሲል ብንሰማው ወዘወዘን እኮ ! ሰዓሊለነ ቅድስት ፥
    አሁንም ሌሎችንም በተሰበረ ልብ ትመልስልን እና ታሳዬን ።
    እርሱ ግን ሞገስ በዛለት

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ማርያም እናቴ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว +129

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ጠላት እርርር ይበል እንኳን ተመለስክልን መዝሙሮችህ ስወድልህ እኮ

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 5 ปีที่แล้ว +4

      ዝማሬ መላክት ያሠማልን እመብርሀን በቤቶ ታፅናህ በዲሜ እግዚያብሔር ተመላሺ ልብን ይወዳል

    • @bzuneshkoshoury3285
      @bzuneshkoshoury3285 5 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @hanafikadu2143
      @hanafikadu2143 4 ปีที่แล้ว

      Ameeeennnnnnnn

    • @lemlembelatekebeda9402
      @lemlembelatekebeda9402 4 ปีที่แล้ว

      Ameeen Ameen Ameen zemari melakitan yasemlen

    • @wmariambilatenaw9707
      @wmariambilatenaw9707 3 ปีที่แล้ว

      mk ቀኝ እጅ ...👍👍👍

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላክት ያሰማልን ወድማችን።በቤቱያፅናን በእውነት ደስስስአለኝ ስሰማው በርታ ።በዝማሬ በአገልግሎትም ። እንኳን አደረሳችሁ አመቱ መድሃኒአለም የተዋህዶልጆች ።በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን።

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 ปีที่แล้ว +120

    የመላይክት ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዋስ ትሁንህ ወንድሜ እንኳን ወደ እናትህ ቤት ተመላስክ ጸጋውን ያብዛልህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወንድም

    • @trhaskalauu7472
      @trhaskalauu7472 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @frecll9925
      @frecll9925 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንን

    • @jowicell5698
      @jowicell5698 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen
      Amen
      Amen
      Zimaremelakt yasemalin wandimachiin yeagalgilot zemenunun yarazimilin fexarii bexam a'imiroyeen atsibanehubet

    • @mezmurdebter123
      @mezmurdebter123 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እውነት 😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sewunetanimut9780
    @sewunetanimut9780 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል የጥዑማን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imissyou2623
    @imissyou2623 4 ปีที่แล้ว +4

    በአንደነት ብቻ ማርያም ማርያም ማለት በህወት ካልኖርኩኝ ማርያም ማርያም ማለት አላከበርኩሽም ሐሰት ነው የሐማ በጣም የምወደው መዝሙር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
    @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 5 ปีที่แล้ว +38

    እግዚአብሔር ሌሎቹንም ይመልሳቸው እኔ መሰረቅህንም አላውቅም ይሄን የመሰለ ድምጽህን ሊያሳጣን ነበር ጠላት መመለስ ክብር አለው ግን ከልብህ ከሆነ ነው ያጽናህ በቤቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሽፍንህ ከመሰረቅ

    • @uaeuae1070
      @uaeuae1070 4 ปีที่แล้ว

      ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ ወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ወደ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት ተመለስክ በእዉነት ደስ ትላለህ

  • @mekidesm6676
    @mekidesm6676 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ እዴት ደሰ ይላል የወላዲት ቅድሰት ድግል ማሪያም ልጅ ክብር ምሰጋና ላንተ ይሁን

  • @asterethiopa8724
    @asterethiopa8724 5 ปีที่แล้ว +3

    ማረያም ማረያም ማረያም ያለ ማረያም የሰው ልጅ ህወቱ ባዶ ነው እኔስ ከአፌ አትወጣም ከናቴ ማህጸን ስወጣ ጀምሬ ወደ አፈር እስክመለስ ስጠራት እኖራለሁ ማርያም ማርያም ማርያም ማሪያም ማርያም ማርያም ማርያም ----------------------- ------------

  • @vhbb3625
    @vhbb3625 5 ปีที่แล้ว +1

    ወድመችን በቤቱ ያጵናህ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልል

  • @kokushayewndmenafaki9041
    @kokushayewndmenafaki9041 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፍቅሯና እናትነቷ አይለይህ

  • @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ
    @አፀደማርያምትዕግስትአፀደ 5 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍ ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለቸሩ አማኑኤል ይሁን ይህን ጥዑም አንደበት የያዘችውን ነፍስ ከጨለማው ሕይወት አውጥቶ ወደ ዘልዓለሙ ብርሐን ለመለሰው

  • @seadagebeye9365
    @seadagebeye9365 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነቱ ዘማሪቃለ ህይወት ያሰማል እዲሜነጤና አብዝቶ ይስልን

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 ปีที่แล้ว +2

    እዴት ደስስስስስስስስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ድምፁ አዴት ደስ ይላል እኮን ተመለስክልን እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @almasheda109
    @almasheda109 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክህት ያሰማልን አሜን

  • @markizamenalshasha3292
    @markizamenalshasha3292 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜንፈጣሪ ሆይ የልጂነት ምኞቴን አንተ አሳካልኝ ዘማሬ ነውና ፈጣሪ እባክህ ለቤትህ አቅርበኝ ውድ የተዋህዶልጆች ፆልዮልኝ

  • @jejsixidjsjsieidi8423
    @jejsixidjsjsieidi8423 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን መዝሙሮችክን በጣም ነው የምወዳቸው በርታልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @hirut8194
    @hirut8194 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድም እግዚአብሔር

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን አዱኛ ፍቃዱ እመቤቴ ከ ነልጇ በቤቱ ያጽናህ🙏🙏✟✟💒💒💒

  • @ምንገድህንምራኝ
    @ምንገድህንምራኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    በአንደበት ብቻ ማርያም ማርያም ማለት/2/
    የላይየላይ ብቻ ማርያም ማርያም ማለት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናልን

  • @ቲጂየማርያምልጃቲጂየማርያ
    @ቲጂየማርያምልጃቲጂየማርያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርክልህ ወንድሜ በጣም ነው ውስጤን የነካኚ ይኸ መዝሙርህ

  • @Rayuma-uf5cx
    @Rayuma-uf5cx หลายเดือนก่อน

    ❤በእውነት መንፈስን የሚያለመልም ዝማሬ ነው
    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን❤

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 3 ปีที่แล้ว

    ይመችህ። አንተንህ ቢዝነሱን ያወቅህበት!!!!!!ኢየሱስ ግን ከሁሉም በላይ ነው።

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 ปีที่แล้ว +21

    ጥዑም ዝማሬ ስንቴ ደጋገሜ ሰማሁት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ እመቤቴ ትባርክህ ጌታ መጨርሻህም ያሳምርልህ የኔ ወንድም 😢😢😭

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 ปีที่แล้ว

    በአንደበት ብቻ ማርያም ማርያም ማለት😢
    ከላይ የላይ ብቻ ማርያም ማርያም ማለት
    እውነት ነው የምር😢🙏

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 ปีที่แล้ว +7

    ዉይ ወንድማችን እንኳን በደህና መጣህ ወደ አባትህ ቤት ጌታ ከእቅፉ አያዉጣ በቤቱ ያፅናህ ማርማር የሚል ጥኡም ዜማ ነዉ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜንንንን 🙏🙏🙏 👏👏👏 💚💛💓💕💖💞💝💙💗 💚💛💜💜💜💜

  • @huluf1949
    @huluf1949 5 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት እንኮን ውደ ቀጣተኛዎ የተዉህዶ እምነትህ ተመለስህ
    እንድህ ናት እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እንድህ ናት ቤት ክሪስትያን የጠፊቱ ልጅችዎ የምትመልስ ክብር ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም

  • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ
    @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ 4 ปีที่แล้ว

    በእንባ የምሰማዉ መዝሙር እዉነት ወንድማች እመብርሀን ትወድሀለች ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 💒💒💒❤💛💚

  • @shop1430
    @shop1430 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ዘማሪ ኣዱኛ እንኳን መጣህልን እንወዳሃለን። በክርስቶስ ደም ወደ ተመሰረተችው ቅድስት ቤተ ክርስትያን በመመለስህ ስለኣንተ እግዚኣብሄር ኣምላካችን በታላቅ ምስጋና ክብሩ ከፍ ከፍ ይበል ፡ለጌታ እናት ለእመቤታችን ድንግል ቅድስት ማርያም ለዘመርከው መዝምር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእምባ ታጥቤ ነው መዝሙሩን የሰማሁት ። እናታችን ድንግል ማርያም ልዪ እናታችን የጌታችን የመድሃኒታችን የኣምላካችን እናት እናከብርሻለን እንወድሻለን ከመስቀሉ ስር ያገኘንሽ የፍቅር እናት በመላእክት ኣንደበት የምትመሰገኚ እኛም እናመሰግንሻለን እንዘምርልሻለን ።

  • @Dink159
    @Dink159 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።እመቤታችን ትተብቅህ በፀጋ ።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 5 ปีที่แล้ว +9

    *ውድድድድ የተዋህዶ እቁ በርታልን ዝማሪ መላእትን ያስማልን እመአምላክ በቤቱ ታፅነህችበርታ በርታ*

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
    @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @በላይገብሩ
    @በላይገብሩ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዉይ ተዋህዶ ዉድ እኮ ናት እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒✝️

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @tegistkebede2917
    @tegistkebede2917 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የሚደንቅ ድምፅ ነው ደጋግሜ እየሰማሁት ነው።ብሰማው እንደገናም ብሰማው አልጠገብ ነው ያለኝ ተባረክ።👍

  • @ruhama824
    @ruhama824 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ
    ፍቅሯ ይደርብን

  • @ሀናማርያም-ዐ1ቐ
    @ሀናማርያም-ዐ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ወደቤትህ ተመለስክ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤❤❤💙💙💙💚💚💚

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 ปีที่แล้ว

    ማሪያም እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢❤️❤️❤️

  • @grandprime1794
    @grandprime1794 5 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ መለአክት ያሰማልን ወድማችን በጣም ደስ ብሎናል

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን እመቤቴ ማርያም አትለይህ

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 ปีที่แล้ว +41

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን ወደቤቱ እግዚአብሔር መለሰክ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 ปีที่แล้ว

    እንባ የሚያፈስ ዝማሬ ድንግል ቅጠብቅልን በቤቷ

  • @ወሎየዋ-ጰ6ኘ
    @ወሎየዋ-ጰ6ኘ 3 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ የምትሆነዉ ተመርጠህ እጂ መርጠህ አይደለም ስትመርጥ እዲህነዉ የትም ብትሔድ እግዚአብሔር ከመርጠህ በይቅርታ ትመለሳለህ ተመስገን በቤቱ ያፅናህ

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መዝሙሮን እንዴት እንደወደድኩት ተባረክክክክ

  • @zewudineshdggifa2509
    @zewudineshdggifa2509 5 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት እኳን ልብህን መለሰልህ ወደ ትክክለኛው እምነትህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azmeratadese1819
    @azmeratadese1819 2 ปีที่แล้ว +1

    I can’t stop lessening this mezmure Egzabhar zimare melaiket yasemah Wendim

  • @selfokuder2926
    @selfokuder2926 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamabrha1739
    @selamabrha1739 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድሞቼን በብቱ ያፀናህ

  • @hagosmeles4645
    @hagosmeles4645 5 ปีที่แล้ว +4

    እንካን በሰላም ወደ ኡነተኛ ሃይማኖትክ ተመለስ በቤቱ ያጽናህ የእመበታችን ቅድስቲ ቅዱሳን ቅድስ ድንል ማርያ በረከትዋ ኣይለይክ ዝማሬ መላእት ያሰማልኝ ውድ ወንድማችን።

  • @loveethiopia2921
    @loveethiopia2921 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን የድንግል ልጅ የሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew ปีที่แล้ว

    በእውነት በእውነት በእውነት በቃ እየደጋገምኩት ነው እማዳምጠው ወይኔ ፀጋ 😢እግዚአብሔር ሰጥቶሃል እርሱ ይጠብቅልህ ወንድሜ 🤲
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 5 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድም ብጥም ደሴ ብሎናል የተዋህዶ ልጅች

  • @ነገምየእምዬየተዋህዶልጅነ
    @ነገምየእምዬየተዋህዶልጅነ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንኛ መታደል ነው ከጥፋት መመለሥ መዝሙሩን በእባ ነው ያደመጥኩት😭😭😭😭💞💞💞😭😭💞💞💞😭😭😭😭😭

  • @tititizu9614
    @tititizu9614 5 ปีที่แล้ว +30

    Huufff ድምፁ እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ወድማችን👏👏👏

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመነኸ ይባረክ ወንድሜ

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሀን ከዚህ በላይ ውዳሴዋን ታብዛልህ ወንድሜ

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 5 ปีที่แล้ว +7

    እህ እውነት በእንባ አይኖች ሞሉ ዘማሪ ፈጣሪ ውደ እናት ቤትህ መለሰህ

  • @haftomalem4645
    @haftomalem4645 5 ปีที่แล้ว +7

    ዝማርየ መልእክት ያሰማልን
    እንኳን ወደ ቤትክህ ተመለስክ ወንድማችን
    የእናታችን ፍቅርዋን ኣጣጥመህ ስለ ተመለስክ በጣም ደስ ይላል ካለ እርሷ ህይወት ጨለማ ነውና ወደ ብርሃንዋ ስለ ተመለስክ በድጋሜ እንኳን ደስ ኣለህ እመብርሀን በቤትዋ ታፅናህ

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ አተ ልጅ ምን መታደል ነዉ ዝማሪህ በጣም ነዉ ልቤ የሚነካዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ︎❤❤💒💒💒✝️✝️✝️🥀🤲🤲❤❤🌹💝💝

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ
    @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ 3 ปีที่แล้ว

    ስወድለት መዝሙሩን እግዚአብሔር ይመስገን ተመለሰልን👏የልጁን ፕጅን አስታውቁን

  • @mncv9098
    @mncv9098 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እማ አምላክ ትሪዳህ
    ውድ እውነት የመለሰ የድንግል ማርያም ልጅ በክብር ይመስገን አሜን

  • @birtukanadisalembirtukanad6399
    @birtukanadisalembirtukanad6399 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ....እመቤቴ አብዝታ ትባርክህ ከነልጇ ...

  • @brtuknwldmskl3110
    @brtuknwldmskl3110 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አህንም ደንግል ማአርይም ታጥበክህአሜን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ 5 ปีที่แล้ว

    አለ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ለልጅ ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hani-mf8hb
    @hani-mf8hb 5 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስሟን ጠርቸ የማልጠግባት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርየም ስሟ ለዘላለም ይንገስ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን ነው ያቀሩትንም ይመልስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏💒😍

  • @obaidabdooli9913
    @obaidabdooli9913 5 ปีที่แล้ว +3

    እእእልልልልልልልልልል ዝማር ማልእክት ያሣማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
    @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 4 ปีที่แล้ว

    እማ አምላክ ትጠብቅህ እግዚአብሄር አምላክ የማያልቀዉን ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜሜ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዝማሬ መላአክ ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሊዲያየዳ
    @ሊዲያየዳ 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ እንኳንም ወደቤቱ መለሰክ ወንድማችን እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል ዝማሬን መላእክት ያሰማልን 💖💖💖💖💖🤲👏👏👏👏✝️⛪በቤቱ ያፀናልን 💖💖💖💖

    • @messimessi8672
      @messimessi8672 5 ปีที่แล้ว

      አቤት መታደል አቤት ፀጋ በቤቱ ያፅናልን

  • @meserat1627
    @meserat1627 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንኳን ወደ ተዋህዶ መለሰህ

  • @ortodoksiiamantaaisheedhug9734
    @ortodoksiiamantaaisheedhug9734 5 ปีที่แล้ว +15

    ዝማሬ መለከት ያሰማልን ወንድማች
    *እንኳን ቸሩ መደንያለም ወደ ቤቱ በሰላም መለስ* ደስስ ብሎናል ስለ ተመሐስክልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወትያሰማልን 😭😭😭😭😭የላይ የላይ ብቻ ማርያም ማርያም ማለት

  • @ገኒየናቴናፋቂ
    @ገኒየናቴናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እስይ እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን እልልልልልልልልልልልልልልል!!!!!ዝማሬ መላእክትን ያስማን እመቤት በቤቷታፀናህ ወድምየ

  • @መሲየኢትዮጵያ
    @መሲየኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን የእዉነት እንኳን ተመለስክ ወንድማችን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @ትግስትሰይፉ
    @ትግስትሰይፉ 5 ปีที่แล้ว +15

    ውይይ ደስ ብሎኛል ወንድማችን እንኳንም ወደቤትክ ተመለስክ

  • @kalkidanyimam8188
    @kalkidanyimam8188 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት መንፈስን የሚይያድስ መዝሙር ነው በእንባ ይሚያጥብ። እግዚአብሔር በቤቱ ይፅናህ

  • @እግዚኣብሔርይመስገንእግዚ
    @እግዚኣብሔርይመስገንእግዚ 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @melkamutewelde9615
    @melkamutewelde9615 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንካን ለዚህ ኣበቃህ ተመስገን ጌታየ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ መለሰህ ከክፉ ጠብቆ በቤቱ ያፅናህ🙏

  • @alialmarri2878
    @alialmarri2878 5 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድግል እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 5 ปีที่แล้ว +21

    እንኮን ደና መጣህ ወንድማችን መሳሳት ያለ ነው መድገም ግን ሃጽያት ነው ዘመንህን በቤቱ ያጽናህ እመብርሀን ከዚህ በላይ እንድታመሰግናት የልጆ ፈቃድ ይሁንልክ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልንንን💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬመላእክትያማልንያገልግሎትዘምንህይባርክልህወድማችንበቤቱያፅናልን

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt ปีที่แล้ว

    ዝማሪየ መልአክትንያሰማልን ወንዲማችን

  • @aswadnani9115
    @aswadnani9115 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል የተፋው ሲመለስ ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን ፍጻሜህን ያሳምረው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @Love-rc1rg
    @Love-rc1rg 5 ปีที่แล้ว

    ወድሜ የህይወትቃልያሰማልን እኳን ወደህናትክቤት በሠላምተመለሥክ ሰይጣንይፈትናል እግዚአብሄር በበጎይመልሣል በንሠሃ የማይታጠብየለም እመብረሃን ቀሪዘመንክን ትባርክልክ

  • @henagataneh9322
    @henagataneh9322 5 ปีที่แล้ว

    እልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን

  • @mseswark599
    @mseswark599 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር አምላኬ ጰጋውን ያብዛለወት ውድ ወድማችን

  • @huluf1949
    @huluf1949 5 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት ለእግዚአብሔር የምስኖ የለመ እና ተመሰገን አምላኬ