Selam dr. Yena teyaka kezarew video gar abro ayhadm. Belela video sele enat tut wetet tekmoch negrehenal gen eske sedest wer ena kesedest wer behwala'yeminorew tekm ekul yehonal?
Thank you so much dear doctor. Have suggestion though, it’s better when we see you on the video at least for me I prefer that …anyway you are the best 👍🏽🙏
selam d/r lega 1/3month nat egwan teyeza tehdalech eraswan chela gn atadm enam dada sayhon be kitwa nw metnfakeku mn largi wey anti ga yezat lmta eyes normal nw chenkone nw please
Dokter keweledku 22 kene nw ena lge ayna enba yawerdal aynar tewat kenklfa stnesa shfashfta tetabko aynan lemeglet tchegeralech hakim bet shrop azezulat Azileb-200 setugn ena arif nw dokter
የህፃናት ሕክምና ☎️ 0984650912 ይደውሉ ለማማከር ☎️ 0964686464 ይደውሉ
Dr enamesegnalen yene lij 5weru new ke 1wer eske 4/12dres yemayakurt masmeles neberew. Ahun kumoletal gn tegodabgn ahun bemn emelsew yihon
ኣድምጪ ማልጠግበው ድምፅ ኣላቅም ተሎ ነው ሚረዳኝ ስትናገር አና ዶ/ር አናመሰግናለን ስለህፃናት ምትሰጠን ኣስፈላጊ አና ዋነኛ የሆነ ት/ት ነው በተለይ ለአናቶች አናመሰግናለን👏
Very informative as usual. But the screen saver you use is a bit difficult for eyes . Just consider it for next time
በጣም እናመሠግናለን ዶክተርየ
ትለያለህ ዶ/ር አመሰግናለሁ።
Thank you so much !! Am learning a lot but please dr can you tell us about kids flat feet and how to fix ?
Thank you so much Doctor it is such an important information for any family.
Hello Dr... please share a videos on each of a month infants development... it's crucial for first time moms
Selam doctor ketweldche samnt new tutuwa kef yale new endat yitayal
እናመሠግናለን ዶክተር
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
I wish I knew all this before…. For me it’s let the damage is done. But your video is very informative.
ዶክ ስለምትሰጠን ምክር በ እውነት ተባረክ ሌላው ያለኝ ጥያቄ ለ አራስ ልጆች ምን አይነት ሳሙና እና ቅባት ነው መጠቀም ያለብን ?
Betam Enameseginalen Doctor!
For excellent information thanks Doctor!!!
እናመሠግናለን ዶክተርዬ
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
Thank you doctor I like the information 😊
You're very welcome dear subscribe for more
በጣም እናመሰግናለን!
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
Thank u decterye for supporting of us
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
@@ብሩህkids bedenb beteseb nene
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏 ልጄ 13 ወር ሆኗታል እና ገና እቃ ይዛ መራመድ እየጀመረች ነው ዘገየች ብዬ ሀሳብ ይዞኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ
ተባረክ ዶ/ር ጥሩ እውቀት እየሰጠከን ነው።
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
አላህ ይጠብቅህ ዶክተር እናመሠግናለን ❤
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
Selam dr. Yena teyaka kezarew video gar abro ayhadm. Belela video sele enat tut wetet tekmoch negrehenal gen eske sedest wer ena kesedest wer behwala'yeminorew tekm ekul yehonal?
ምግብነቱ ከ6 ወር በዋላ በቂ አይደለም ሌሎች ትክሞቹ ግን እንዳሉ ነው
እናመስግናለን 🙏🙏
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
Thank you so much dear doctor. Have suggestion though, it’s better when we see you on the video at least for me I prefer that …anyway you are the best 👍🏽🙏
dr lemtiseten tmhrt enamesegnalen allah ewqethn ychemrlh
7 wer moltuatal gn atgelebetm mn ladrg doctor snaqomatm bedenb atqomim bchawa malete aydelem
Jegna yee honw Dr,Amazing
Thank you Dr ❤❤❤
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
❤️❤️❤️
God bless you.Dr.
y shert weha kedemo mefses bmiwoledew lije lay y edeget cheger liyasketel yechelal ? pls yehen betabraralen.
Drየ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ከክፉም ይጠብቅህ።
Thank you
Thank you dr.
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
Geta yibarkih❤❤❤❤❤❤❤
thanks so mach Dr
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
እሺ ዶክተር
selam doctor leja 1amet k3 wrua nw ena fitua lay shef blo sk angtua drs endmklat blual ebahk mn endhon ltngrgn tchelalh
selam d/r lega 1/3month nat egwan teyeza tehdalech eraswan chela gn atadm enam dada sayhon be kitwa nw metnfakeku mn largi wey anti ga yezat lmta eyes normal nw chenkone nw please
Doctor ebakeh melsegn yene lij 7 werwa new gin ategelebabtem begon bicha new yemitehonew min maderg endalbegn nigeregn ?
Enamesegnalen ❤❤❤
Thank. You
እናመሰግናለን ዶክተር
ሰላም ዶክተር ልጄ ሰባት ወር ሞላት መገላበጠ አትችልም እግሯን መርገጥ አትችልም ችግሩ ምንድነው
Selam tena stelin lije Sehunetu layi alfo alfo wuha yeqoter negr weto betal plc mindenew? 3:54
Doc lje 4 weru new angetun bedemb aychlm mndnew meftgew
ስላም ዶ/ር ልጄ ስትወለድ የእንሽርት ውሃ ጠጥታ Meconium aspiration ገጥሙዋት ነበር እና አሁን ላይ 7ወር ከ5ቀን ሆኖዋታል ግን አንገቱዋን በደንብ አልቻለችም ምን ማረግ ይኖርብናል
ተባረክ
God bless you
ዶከተር ሰላም ይብዛልክ ።
እባክህ ዛሬ ስጠብቅህ ነበር እና የእናት ጡት ታልቦ ለስንት ስዓት ይቆያል እባክዎ ?
Dokter keweledku 22 kene nw ena lge ayna enba yawerdal aynar tewat kenklfa stnesa shfashfta tetabko aynan lemeglet tchegeralech hakim bet shrop azezulat Azileb-200 setugn ena arif nw dokter
5 Wera nw agtu atechenm mn maderg echelanwe sehay lawetate
Bless u Dr
አሜን ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
ዶክተር እባክህን መልስልኝ የወንድ መንታ ልጆች እናት ነኝ ልጆቼ ሲወለድ 1.9-2.2 ነበር አሁን አምስት ወር ከ አራት ቀን ሆናቸው ኪሎዋቸው 9.30 ሆነዋል አንገታቸዉ ችለዋል ግን መገላበጥ አልጀመሩም ችግር ይኖረው ይሆን
ስለቀና መልስክ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተርየ ከሳኡድ ልጅን ልልከው ነው ኢ ት 11 ወሩ ነው ከተወለደ እናም የከብት ወተት ቢጠቀም ችግር ያመጣልን ጡቴን ነበር የሚጠባው እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
Hi sele hisanat tekmat program bibor
Edimena Tena yistik ❤nurilin
Amen Amen ❤️❤️
Enamseginalen
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
ልጄ 9ኛ ወር ጀምሮአል በደረት መሳብ አልጀመረም በደረት ስናስተኛዉ ሙከራ ቢያደርግም በደረቱ ተደፍቶ ከከወገብ በታች ባለዉ አካሉ ወደጎን ወደላይ አያለ ይወዛወዛል ደረት ለመሳብም ሙከራ አያደርግም
2ኛ ደግሞ አፍንጫዉን በጣም ያሻል ምን ሊሆን ይችላል መፍትሄዉስ ምንድን ሊሆን ይችላል
እናመሰግናለን
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
ልጄ11 ወሩ ነው ግን አይቀመጥም ግን ስኒዘው ይቆማል ምን ላድርግ
Hi Dr vitamins D eske sent gize new mensetacho
Abo tebareki ❤❤
ዶክተር በሶስተወር እንገቱን ከቻለ ከተባለዉ ወር ብዙ ነገር ቢፈጥን ችግር አለው
Lege bewolid wokte tafeno never ahun arat(4) year honotal bedeneb ayirotem menageren ayichilem men large
ስላም ዶክተር ልጄ 1አመቱዋ ነው ዳዴ አትልም መቀመጥ ብቻ እባክህ መላ በለኝ😢😢
እናመሰግናል
ስለ አሳ ዘይት ብታስረዳኝ ሀረብ ሀገር ነው ያለሁት ልልክላት ፈጌ ነው ልጀ አንድ አመት ከ6 ወር ሁኗታል
Tnx Dr.
ዶ/ ር የኔ ልጅ ከ4 አመት ቡኻላ ነው ቁም መሄድ የጀምረችው በፈጣሪ ብርታት አሁን እድሜው 12 ነው ሆኖም አቅም የላትም ትንሽ ነገር ሰነካት ቶሎ ትወድቃለች ሌላው ደሞ ማውራትም ያስቸግራታል አንደበቷ ብዙም አላስወራትም ምን ማድረግ አለብኝ እኔ የምኖረው ውጭ አገር ነው ምናልባት መፍቴ ካለ ብትነግረኝ
ዶክተር ልጄ ከተወለደ7 ወር ምልቶታል ነገር ግን አንገቱ ገና አልጠናም እባክህን ምላሽህን በፍጥነት እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ
አረ መልስስስስ
Thanksyou Dr 3:40
Enameseginalen doctor
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
Selam dr yelejoche ye kilo derejachew be werachew endet naw menawekew
ልጄ 2አመት ከ 8 ወር ነው አማርኛ ፈደል እና ABC ማንበብ እና መፃፍ ይችላል ነገር ግን በደንብ ማውራት አይችልም ዘገየ ማለት ይቻላል?
ልጄ 3አመት ከ 7 ወር ነው አማርኛ ፈደል እና ABC ማንበብ እና መፃፍ ይችላል ነገር ግን በደንብ ማውራት አይችልም ዘገየ ማለት ይቻላል?
TV ወይም ሞባይል ረጅም ሰአት ያያል??
@@genidelelegnTV ወይም ሞባይል ረጅም ሰአት ያያል??
እኔም ዶክተር 3 አመት ሊሞላው ነው ፊደሎችን ከለሮችን ቁጥር የተወሰነ ያውቃል መናገር አይችልም በፊት ለረጅም ሰዓት ስልክ ይመለከት ነበር አሁን ከልክየዋለሁ preschoolም መሄድ ከጀመረ ቆየ ምን ትመክረኛለህ ያለነው አረብ ሃገር ነው ከ 3 ቋንቋ በላይ ነው የሚሰማው ምናልባት እሱ ይሆን?
@@ብሩህkids አዎ ነገር ግን አሁን ላይ ከልክዬዋለሁ
በ9 ወሩ ምናምን እየያዘ ቆሞ ልጅ ይሄዳል
እናመሰግናለን ዶክተር፣የኔ ጥያቄ ልጄ ሲወለድ ቢጫነት ገጥሞት ለ2ቀን ፎቶቴራፒ ተደርጎለት ነበር፣ከተወለደ ዛሬ 16 ቀን ሆኖታል።ከቢጫነት ጋር ተያይዞ የሚከሰተውን ችግር ለማስቀረት ለልጄ ምን ላድርግለት?
ቶሎ ቶሎ አጥቢው:: ፀሃይ ማሞቅ ከቻልሽ አሙቂው::
ፀሀይ ማሞቅ በጣም ያስፈልገዋል
ስልክ አታነሱም ለምድን
ልጄ በደረቷ ሳደርጋት ቶሎ ይደክማታል ምን ይሻለኛል
ስለ tummy time የ ሰራሁት ሌላ ቪዲዮ አለ
Enamesegnalen
Selam doctor lije 1 ke 5 wer hone ayhedim mn ladrgi?
በአካል ብናየው መልካም ነው
Lje 4 wer limolaw 7qenatoch yqerutal Be 3weru ygelebabetal angetun meyaz chlewal 4saymolaw yhe chgr alew wey ?ሌላው ደሞ በጣም ያቀረ ሸዋለ በጣምም ይጠባል ጡቴን ቅርሻቱ ምንም ህመም አይሰማውም ግን በጣም ያቀረሻል አስገስቼው እራሱ ትንሽ ቆይቶ ያቀረሻል ማሻ አላህ ጤናማ ደስተኛእና ፈጣን ልጅ ነው ሲታይ
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
👍👍👍👍❤❤
አማሰጊናለዉ 6ወር ጨረሰለች ልጄ ግን በሆድ መሄድ አለጀመራችም ደሞ ቀጫጫ ነች
ልጄ 1 አመት ከ4 ወሯ እራሷን ችላ አትሄድም፣ ዳዴ እና ተደግፋ ነው የምትሄደው፣ በጣም አልቃሻ ናት ሲይዟት ዝም ትላለች፣ ምግብ አብዛኛውን ነገር እሺ አትልም፣ ካካ በቀን ሶስቴ አራቴ ታደርጋለች፣ ኪሎዋ ዝቅተኛ ነው፣ ምን እንዳደረግ ትመክረኛለህ.
ደርዬ እባክህ ልጄ 34ሣምንት ነው የተወለደው ጡጦ ይጠባነበር አሁን ቀነሠብኝ 5 ወርሢሞላው ምግብ ማሥጀመር አልችልም
አስጀምሪው ቢያንስ ሲሪላክስ አትክልት ነገሮችይ ካሮትና ድንች ኩሳ ቀቅለሽ ፍጭው
❤❤❤👍👍👍👍👏
4 ወር ላይ ሙሉ ለሙሉ አንገታቸው ይጠነክራል???
4 ወር ላይ አንገታቸውን በደንብ መደገፍ እና መያዝ ይቺላሉ
የ8ወር ልጅ እንቁላል ቢበላ ችግር አለው@@ብሩህkids
እናመሠግናለን ዶክተር
Thanks 😊
ቪዲዮውን like በማድረግ እና subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏
Thank you 🙏 ❤
You're very welcome 🙏 subscribe for more
You're very welcome 🙏 subscribe for more
Tanks dr
Thank U Dr.🙏🙏🙏🙏🙏
ልጄ 3አመት ከ 7 ወር ነው አማርኛ ፈደል እና ABC ማንበብ እና መፃፍ ይችላል ነገር ግን በደንብ ማውራት አይችልም ዘገየ ማለት ይቻላል?
To much TV
🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏
Thank you.
Thx D.R
Thank you 🙏