Ethiopia : ከፒያሳ ቦሌ ሙሉ ፊልም - KEPIASSA BOLE NEW ETHIOPIAN FULL MOVIE 2021 KEPIASSA BOLE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 337

  • @jemalahmed4864
    @jemalahmed4864 3 ปีที่แล้ว +27

    ጩባዉ ሰፈራችንን ስላስተዋወክልን እናመሰግናለን ጩቢቲ የፒያሳልጅ ለሚወደዉ ይሞታል ቴንኪዉ 👍👍👍🤛🤛🤛👍👍👍🙏🙏🙏👌👌👌

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ปีที่แล้ว +24

    ምርጥ ፊልም አዝናኝ አስተማሪ ፊልም ኢትዬጵያዊያ አርቲስቶቻችን ውድድድድድድድድድድድድድ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በርቱልን እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 3 ปีที่แล้ว +57

    አሪፍ ፊልም ነው ጩቢቲን ያላችሁ በላይክ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልምነዉ ብዙ ነገር አካታቹ ነዉ የሰራችሁት ደሀ ቤት ፍቅር አለ ደሀ ሰፈር መተሳሰብ መረዳዳት አለ እሚገርም ፊልም ነዉ አባቢ እድሜ ከጤና ጋር ፈጠሪ ይስጥዎት ምንም ሆነዉ ቢሰሩ ይችላሉ ጩቢቲ ፎቃዬ ላተ ቃላት የለኝም አተ ካለክ ፊልሙ ላይ ሳቅ አለ ፈታ አለ ከላይ ነዉ ትዛዙ ይጨምርል የኔ መልካም ፒያሳ በጣም የምወደዉ ሰፈር ነዉ 👍👍👍👌👌

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp ปีที่แล้ว

    Betam yemigrem Negeger nw chubwa yemre akbrkuke Ega kelelen bado ❤❤❤❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +60

    ሰላም አውርድልን ለኢትዮጵያችን ጌታ ሆይ
    😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @kookoo1474
      @kookoo1474 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንን

    • @lowendpc6126
      @lowendpc6126 3 ปีที่แล้ว +1

      ezi lay letseley nw enda

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lowendpc6126 መልካም ምኞት መግለፅዋ ምን ጥፋት አለው ? በሰዎች አእምሮ ላይም መልካም እየዘራችም ነው።ወይስ መሳደብ ነበረባት

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemiyamrew abo yemechachu feta aregachugn tebareku

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว +5

    ጩባው በጣም ደስ እሚል ንግግር ነው የተናገርከው መቼስ አሁን ሰሚ እንጅ አስተዋይ ጭንቅላት ጠፍታል እንጅ ትልቅ ት/ት ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +21

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል ሚሊዮን ያለበት ፊልም ይመቸኛል ❤️

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam konjo film new degmom betam astemari new yagerachinen yahunun huneta qulich argo yasaye new....amlake hoy yiker yibelen selamun yawrdlen...

  • @maqarqali7154
    @maqarqali7154 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ብታም ድሰ የሚል ፈልም ነው እናመሰግናለን

  • @rozeworknesh8118
    @rozeworknesh8118 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ከሳቅኩ ቆይቼ ነበር እናመሰግናለን

    • @rozeworknesh8118
      @rozeworknesh8118 3 ปีที่แล้ว

      Someone የዩቱብ ቻናልህን ሊንክ በኮሜንቴ ስር አስቀምጥልኝ

  • @ሄሉፍቅር
    @ሄሉፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፊልምነው ፒያሳዬዬ ናፍቀሽኛል
    ማነው እደኔሀገሩ የናፈቀው ሀገራችንን ሰላምያርግልን ምናለበት የበፊቱ ድባብ ቢመለስ
    ብቻሳስበው ስለሀገሬ ሁሌም አለቅሳለው
    አሁንላይ እየሆነስላለው ነገር የሚታየውሁሉነገር
    ፍቅርጠፋ መተሳሰብ ጠፋ 😭😭😭ሀገሬ የበፊቱሰላምና ፍቅርሽ ይመለስልኝ ሀገርምይናፍቃል
    ያለውየበፊቱድባብ ሳስብ ይናፍቀኛል

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว +8

    ይመቻቹ ምርጥ ነው ጪቢዬ ደሞ ትለይብኛለክ እኮ 😍😍😍

  • @roboragese220
    @roboragese220 3 ปีที่แล้ว +2

    Woooow Des yel film New ye Ewunetm Bertu cubaw Adenakik negn barta 👍

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!

    • @tube0109
      @tube0109 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ፈሰ ግም

    • @istme4224
      @istme4224 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tube0109 😆😆😆

    • @selamawitambasel7147
      @selamawitambasel7147 3 ปีที่แล้ว

      @@tube0109 😂😂😂😂✌️

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 ปีที่แล้ว +1

    ጩቢቲን የሚል እስቲ ላይክ ያርግ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alruwili4900
    @alruwili4900 3 ปีที่แล้ว +81

    እውነት ያምራል አብሶ ክላሲካሉ እፍፍፍፍ አንጀት ነው የሚበላው በተጨማሬ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍትህ ለወሎ ህዝብ

    • @asfawtajames3946
      @asfawtajames3946 3 ปีที่แล้ว

      Igzhi Habeher Yemesg'en. Tenaystillin Betam Amesaganaluh'un.
      18Meskerem HIM I Crowning before 2ndNovember👑🤩

    • @Davext
      @Davext 3 ปีที่แล้ว

      Arae yedbrale classiclu

    • @BanteyirgaTesfaye
      @BanteyirgaTesfaye 4 หลายเดือนก่อน

      ክላሲካሉን የትም ላገኘው አልቻልኩም። እባካችሁ በተለይ የፊልሙ አስራ ሁለተኛ ደቂቃ ላይ ልጅቷ በስልክ ስታወራ ከጀርባ የነበረው ሙዚቃ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ላገኘው አልቻልኩም። እባካችሁ የክላሲካሉን ስም እና የማገኝበትን ሁኔታ ንገሩኝ

  • @Getamesay-w8i
    @Getamesay-w8i 10 หลายเดือนก่อน

    ኪነጥበብ ከህዝብ አብርካ የወጣች የህዝብ ሀብትና ልሳን ነች...ለፈጣሪዋ ህዝብ ድምጽ ሆና ያየሁት አሁን ነው...ኪነጥበብ ሞታ እንዳልጠፋች የሚያሳይ..በአዲሱ ትውልድ ተስፋ እንድናደርግ የንጋት ጭላንጭል ያየንበት..የትውልዱን ውስጣዊ ተስፋ የሚያሳይ ትልቅ መልእክት ያለው ቆንጆ ፊልም ነው.. ጎበዞች ናችሁ በርቱ....

  • @appuae6948
    @appuae6948 3 ปีที่แล้ว +5

    በስመ ዳስፖራ እየተባለ ስቶቹ ሴቶች ተታለዋን እውነት ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ዳስፖራ ነን የምትሉ ገደል ግቡ ቆሻሾች

  • @ትጂየድግልልጅ
    @ትጂየድግልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ይምራል ምርጥ ፊልም ነው እኔ ውልም ድስብሎኝ የማየው ሚሊዬ ይለበትነው በጣም ምርጥ ዬነው ሚሎ አንደኛ

  • @sarakwt323
    @sarakwt323 3 ปีที่แล้ว +9

    ሀገሪ አሀን ካለችበት መከራና ችግር ወታ ሰላም እረሀብ መፈናቀል ሁለም አልፎ ሀገሪ ማየት ናፈቀኝ ፈጣሪይ ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም አርጋት

  • @hshsjhhs170
    @hshsjhhs170 3 ปีที่แล้ว +9

    ጩቢት ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል እሲ ማነው እደኔ ጩባውን የሚወድ

  • @diswayyy9298
    @diswayyy9298 3 ปีที่แล้ว +6

    ጩቢቲ ሁሌም አንደኛ 🙏🏾🙏🏾

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp ปีที่แล้ว

    Chubety yfkr sw ❤❤❤❤ Sefrachinen selastewawekln Thanks bgebdyw❤❤❤❤❤

  • @hananyaabyiashikabachineng8103
    @hananyaabyiashikabachineng8103 3 ปีที่แล้ว +2

    Enat hagre Ethiopia selamshi yibeza🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kalkidanzewedu3444
    @kalkidanzewedu3444 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ...❤❤❤

  • @jesus.is.my.everything6495
    @jesus.is.my.everything6495 2 ปีที่แล้ว

    በጣም. ድሰ. ይላል 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ሚሊ በርታ ትንሽ ዘና አልኩኝ😂😂😂

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 ปีที่แล้ว +34

    ጩቢቲ..ከለ..ሁሉም.ያምራል

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዎች ምርጥ ፊልም ነው ጩባው እኮ ሲመች

  • @ethioafarson6648
    @ethioafarson6648 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow amazing. Love it.

  • @shemsuheyru9007
    @shemsuheyru9007 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩና አስተማሪ ስራ ነው ሚሊ ገና ዛሬ በእባ ታጅቤ እንዳይ አድርገኸኛል

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤❤

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 ปีที่แล้ว

    ጩባዉ ምርጥሰዉ❤❤❤❤❤

  • @wtmedia5993
    @wtmedia5993 3 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ፊልም

  • @yedesdestilahun4344
    @yedesdestilahun4344 3 ปีที่แล้ว +25

    ጩባው እንዲህ ነው የሚያምርብህ!!!አሪፍ ፊልም ነው።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ዝናቡ 😂😂😂እዘንብብካለው ክክክክክ በረዶ እሆንብካለው 😂😂😂😂ስወዳቸው ❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +8

    መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ጩባው በዘኪ ያበደነው ቀልደኛ ስትሆን ደሞ ዋው

  • @birhanuabel6886
    @birhanuabel6886 3 ปีที่แล้ว +9

    It’s a great job

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንቶቻችንን ነን እውነቱ ሳይገባን ለፍርድ የምንቸኩል ጩብቲዬ ምርጥ ሠው ነክ ምርጥ ፊልም ነው በዛ ላይ በየመሀሉ ጩብቲ የሚያስተላልፈው መለዕክቱ በጣም ከባድ ንግግር ነው ክላስቲካሉ ደግሞ አንጀት ይበላል

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው🎉

  • @znawtesema6124
    @znawtesema6124 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜሪካና ካሜሪካ የሚመጣ ሁሉ ራስ ወዳድ ለራሳቸው እንጂ ስለሰው ህሊና ክብር የላቸውም

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ማኛ ፊልም ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abenezergirma3445
    @abenezergirma3445 3 ปีที่แล้ว +3

    wow i have no word to explain my felling coze this is not only movie rather it tell 4 us many thing

  • @Ahmed-vd5ub
    @Ahmed-vd5ub 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ፊልም

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 3 ปีที่แล้ว

    Ya bezue gezzza keziii hadowee endezza noweee yemyadergutte ya bezzu miskine sattte hiwettte yebelasallll bettyammmm arifff film 🥰

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 3 ปีที่แล้ว +3

    😲😲 ዋው መሳጭ ነው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 ปีที่แล้ว

    የዘካሪያሥና የዝናቡ ክርክር እዴት ደሥእደሚል

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 3 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ፊልም ነው ግና 48:23 ላይ በአጭር ቀሚስ ከቤት ወጥታ ከመኪና ስትወርድ በጂንስ የወጣችው ነገር 😕

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว +2

    ጩቤው ይመችህ ምርጥ ስራ ነው ጎበዞች ፈታ ያደርጋል ውዶ ፒያሳችን ኑሪልን አሁንም ስወዳት እኮ ፒያሳ !!!

  • @mrbalata5621
    @mrbalata5621 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ደስ ይላል ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mohammedsultan3176
    @mohammedsultan3176 3 ปีที่แล้ว +1

    Gerami film woooooww💯💯💯💯💯

  • @አለምነሽይግለጡ
    @አለምነሽይግለጡ ปีที่แล้ว

    ዋው ጩቢቲ አሪፍነው 💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ደስ ይላል

  • @roudarouda6075
    @roudarouda6075 3 ปีที่แล้ว +18

    ፊልሙን ላይ ነበር ግን ኮሜንት የለም እሳ ኮሜንት አይቸ ፊልም ማየት ውስጤ ነው

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md 3 ปีที่แล้ว

      መከራችንን አበሉን እነዚ መሀይሞች

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ከፒያሳ ቦሌ ❤️👌100%

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እህት ደምሪኝ በቅንነት

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል በርቱልን

  • @ኤልሳቤትሰላሞን
    @ኤልሳቤትሰላሞን 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪ ወይ ቦተሊካ በጣም ተመቹኙ አባባ😘😘

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp ปีที่แล้ว

    Yemre Eyalkesku nw yayute lijenten Eyastawesku fkrachn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭gurbetnachn ulum wedbotaw bimlse beya tmgew ❤ chubaw bEwnt akbrkuke

  • @ቀኑብሸyoutube
    @ቀኑብሸyoutube 3 ปีที่แล้ว +2

    Wowu እንደኔ የተመቸዉ 👍

  • @selamsakita154
    @selamsakita154 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል

  • @fitseethio
    @fitseethio 3 ปีที่แล้ว +3

    በስልክ ነው እንዴ የቀረፃቹት ? 😏

  • @wintanhubekiya9892
    @wintanhubekiya9892 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif film new

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመናገር በኢትዮጵያ ውሰጥ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አሰተማሪ ፊልም ሲሰራ ይህ ፊልም በአለም ላይ መታየት አለበት ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያ ቴሌብዥን ላይ መታየት አለበት ትልቅ አኩሪ ፊልም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰራ በዚህ ፊልም ያልተማረ ኢትዮጵያዊ መቼም አይገባውም ማለት ነው ይህ ፊልም በሴቶቻችን በልጆቻችን የሚደረገውን ነው ያሳዩን እወነት ሁሌም አይታመንም ሌባ ብቻ ነው በዚህ አለም ላይ የሚታመን ሴት ተከበረ ሴት ማለት እናታችን ማለት ነው

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 3 ปีที่แล้ว +7

    ጩቢቲ ያለበት ይመቸናል ❤️👍

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤

  • @rtabedawi8396
    @rtabedawi8396 3 ปีที่แล้ว +4

    amazing !!!

  • @ተዋህዶእምነቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእምነቴየዘላለምቤቴ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ምርጥ ትምህርት በርቱ ጩባው ጀግና

  • @selamethiopia3282
    @selamethiopia3282 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለምስኪን ወገኔ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795
    @ethiopiaethiopiaaddis6795 3 ปีที่แล้ว

    ከፒያሳ ቦሌ ……. ከቢያሳ ቦሌ .... 😭😭😭😭 ሚለው ደስ ያላቹ like 👍 አርጉ 🥰🥰👍

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 the video .
    I wish you have wonderful night to mama Africa ❤️🇪🇹❤️🇪🇷.
    I have wonderful day dear American 🇺🇸❤️

  • @harontube4205
    @harontube4205 3 ปีที่แล้ว +6

    ጨብቲ አስማት አስተማሪ ነዉ

  • @bilisetube6479
    @bilisetube6479 3 ปีที่แล้ว +1

    Woooooow woooooow 👍

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 3 ปีที่แล้ว +8

    ጮቢቲ ግጥምክን ነጠላ ዜማ አርገው አተ ብቻ ዝፈን እኮ 😂😂😘😘

  • @honeychannel6903
    @honeychannel6903 2 ปีที่แล้ว

    Amazing movie

  • @geremawbelachew1591
    @geremawbelachew1591 3 ปีที่แล้ว +1

    Ww.baxmi.yamrili.tankyou

  • @samiyahussen1120
    @samiyahussen1120 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አዲስ አበባ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ሄሉፍቅር
    @ሄሉፍቅር 3 ปีที่แล้ว +2

    ሼባው ጩባው ያሉበትፊልም ስወደው

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 3 ปีที่แล้ว +6

    ራማ ሚዲያ ግን ተሻገርን የት አደረሳቹሁት

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ሁሌ የማስበውን ንው የጠየቅሽው በጣም ጥሩ ስው ንው እመቤቴ ትጠብቀው👏🏽

  • @yaredtefera7218
    @yaredtefera7218 3 ปีที่แล้ว +2

    I like the background classical

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ፊልም ነው🤟

  • @martitenekr9207
    @martitenekr9207 3 ปีที่แล้ว

    Betam des mil film

  • @kokicofeearsenal8939
    @kokicofeearsenal8939 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ኣሪፍ መለከት ነው😊

  • @ፍቅርተአርሴማ
    @ፍቅርተአርሴማ 3 ปีที่แล้ว +40

    ጩባው በቃ ገጣሚ ሆነህ ቀረህ በርታ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 3 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ውድእባክሽን ደምሪኝ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን በ እግዚአብሔር

  • @ዝያዳኑርዬ
    @ዝያዳኑርዬ 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 ปีที่แล้ว +1

    በሶንም በስንት መከራነው አትሄጂም ብዬ ያስቀረዋት አላለው ውዴ አድናቂህ ነኝ

  • @አደባባይ
    @አደባባይ 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ፊልም

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +2

    ሃሪፍ ፊልም ነው

  • @ydtube5787
    @ydtube5787 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow #1

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋይኔ ሚልዬ እንዴት እንደምወድህ ብታቅልኝ 🤗

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 ปีที่แล้ว

    ዘካሪያሥ ያለህበትሁሉ ፊልም ፈታነዉ እሚያረገኝ ይመችህ

  • @TayeTadese-z3l
    @TayeTadese-z3l ปีที่แล้ว

    The best

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 ปีที่แล้ว +1

    Very Nice

  • @milikihacalu1701
    @milikihacalu1701 3 ปีที่แล้ว +24

    ነጠላ ዜማዉ ደስ ይላል ፊልሙም አሪፊ ነዉ

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 3 ปีที่แล้ว

    Betam astemari arif new

  • @selam8990
    @selam8990 3 ปีที่แล้ว

    Piassaye yne nafkot 😍😍