ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባታችን ሲስቁ ስስቅ ሲያለቅሱ ሳለቅስ በሰቀቀን ጨረስኩት ደስ የሚሉ አባት ነዎት ያሰቡትን ያሳካለዎት አባታችን ያረብ
እኔም እንዳንችዉ የኝን አባት አድራሻ እንደኔ ለማግኘት የተመኛ ማን ነዉ
↬ሁሉም ይቅር ሙስሊም ሆኖ ለአንድ አላህ ብቻ ተገዝቶ መሞት መታደል ነው።✔🥀🌼
ልብ ብርሃን አባታችንንንንን እንኳን ደህና መጣችሁ አህለን ወሰህለን ሶፊዬ የኔ መንገድ የሁላችንም ምርጫ ነው 100%በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
Allah bless you
🌻🌼🌷🌼🌻🌷🌼🌻🌷🌼🌻🌺🥀🌹😍🥰☝️☝️☝️☝️❤❤❤❤❤
አስተማሪ ፕሮግራም በጉጉት ይጠብቃሉ
ማሻላህ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከሀያት ጋር ይስጠወት ያረቢ ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲስቁ እስቃለሁ ወላሂ ረጅም እድሜ 🤲🤲🤲🤲
አሚን የኔ አባት ያአላህህህህህህህ ደስስስስስ የሚሉአባት ቢስሚላህ እረጅምእድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥወት
*👉እህቴ👈**ጉዞሽን ከጀመርሽ ተውሂድን አንግበሽ**ቁርዓን እና ሀዲስ መመሪያሽ አድርገሽ**መልካምን ከሰራሽ ለአላህ ተናንሰሽ**ለትዛዛቶቹ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ**ከሃራም እርቀሽ በሃላል ተከበሽ**ከጊዜያዊ ደስታ ልብሽን ከጠበቅሽ**ከዱንያሽ ይልቅ ከሰራሽ ላኼራሽ**ወሏሂ እህቴ ባላህ ልማልልሽ**ነገ በአላህ ፊት ተወዳጅ አንቺ ነሽ።**እናም እህታለም ፅኚ በሱና ላይ**ቀጥ ብለሽ ሂጂ አትሁኝ ወላዋይ**ነገ ባኼራ ላይ እንድትሆኝ የበላይ።!*
ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ።ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ።ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ።اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤th-cam.com/video/_p373OQ2RHg/w-d-xo.html
ሁሌም ደስስስስስስስ ይበላችሁ አባታችን አይክፋችሁ ደስ የሚሉ አባት ሲያለቅሱ እያለቀስኩ ሲስቁ እየሳቅሁ ውድድድድድ አድርጌያችሁ ነው ፕሮግራሙ ያለቀው ከክፉ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቃችሁ መጨረሻችንንም አሏህ ያሳምርልን የሁላችንንም
አሚን
አሚይ
አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
Yasinyasin7755566gy6, 75556g66gg66gy6gggg655ggg7gg756g6g55g555y6gg5iug55g66g5iyg5g6ghh6bt6iy5g 7guhggp66ğogostariagirma g76gi5go g575gpG6gygy5pgypgi5687guhggp66ğo iggp56ggğipt5p6hogos ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7yegnayolg5 iiig6hlyggy57g55pg55p5y56gpg55p5y56gpygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phlá6giiig6hlyggi6655o6ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phyg55p5y56gppgp5y6yp5gg55p5y56gppgp5y6yp5g555ypytpg5y7yyyly66ggyty65yg6hayun hojei5y6gghg6o5ig55tyhyt, 5yp55ypgg6gt55tgpy55g5gyh6i656hyu55g55ygi5ig75555gy7o g55p5y56gppgp5y6yp5g555yytg65uy56py776y5l5iytyyp6igg558y7g5yg5ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up, u767yu5yyhyypoi65yhgy, ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56giht, ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56gihty77i7gyp656yhityigy5lii7yoly5iyt 5hhipy5555uugylyhyhyiyuypyhy logo5yp55ypgg6gt55tgph55y5gyh66hp5piihhiuugglyhyh65hi, ipyi6y55yi6y5hygi6u65uhppyyylg5h6555pt5yiypuy6h5y65ipylo5yptuihy56ylei, 5yp55yphg6gt55tgph55g5gyh66hp5piihhiuugglyhyh65hihygy65ihg87y5yp55yphg6gt55tgph55g5gyh66hp5piihhiuughlyhyh65hihygy65ihg87yyo5lh6tpyy765yp55yphg6gt55tgph55g5gyh66hp5piihhiuughlyhyh65hihygy65ihg87yyophpyy6l6hyyuupytyyh7gpúltimahylt65lhy757ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56gihtissoiyyh7yuyitluypypthyyi56ii5ypyyiltyu66y6lpyyiutyupyypygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56gihtygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56gihtylytylii5yyi5i6h5hol5hy7llyii5yyi5i6h5hoyy5uhg5ii6yyypyy6g75i , i7gy55yopyph5 p6t5i5pgigpiythy557igygipgy57gy5tg ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5u, 7gigpii5gy7g5iyggyyypgigtp6tgi65yp55ypggtgg7gg67gggi5ygyg77gyg
*የኔ መንገድን በጉጉት ነው የምጠብቀው በሳምንት ሁለት ቀን ይሁንልን*
አልቅሰው አስለቀሱኝ የኔ አባት አላህ ይጠብቀዎት
Zumi አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
የኔመንገድ ምረጥ ፕሮግራም ብዙነገሬን ቀይሮልኛል ልብ ያለው እራሱን ይፍትሽበታል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
Allhume aamin
lk blshal enem bzu neger temrebetalehu lb yalw shob new ylan yagere sew
Faiza አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
9289YM የኔ ምንገድ ፐሮግራም በጣም የምውደው ና ትምህሪት ስጭ እኔ ከሙስልም በተስብ ተወልጀ የነሱን ያህል ብርታትና እማን የለኝም ስለዝህ እኔ የት ነኝ ብዪ እራስን እንደይ አርጎኛል ያለኝ አስተዪት ለህዝቤ ሙስልሙ ነው እባካችሁ አድስ ወደ ሙስልም የመጡትን እህት ና ወንድም ን እንርዳቸው ከበተስብ ከዘመድ ተሌይቶ ነው ዝምብለን አንያቸው: በተርፈ ሶፍ በጣም ጎቤዝ ፐሮግራም አቅራብ ነሽ በርች ኣላህ ይጨምርልሽ::
እንወዶታለን አባታችን እረዥም እድሜና አፊያ ልጆችዎንም ለኢስላም የሚጠቅሙ ያድርግልዎት
ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት በራሴ አላህ ሱወ ሙሉ አርጎን ፈጥሮን እኛ ግን ዲናችንን ማወቅ አቃተን አላህ ሂዳያ ይስጠኝ ያረቢ
አሚን ያረቢ እውነት ነው
የኛ ምርጦች ስወዳችሁ አላህ የጠመመውን ሁሉ ያቅናው ጀነት ይበቃናል! አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ረመዳንን በሰላም ተቀብለን በሰላም ጨርሰን ከጀሀነም ነፃ ናችሁ ከሚባሉት ባሪያወቹ ያድርገን!!እኚህ ሰው ይለያሉ እህህ ፈገግታ ለዛ ጨዋታ ለቅሶ አላህ ይጠብቀወት!!
ማሻአላህ
አህለን በጣም የሚወዴው ፐሮግራም ነው ሶፍየንም በጣም ነው የምወዳት አዴበቷ ጣፋጨ ነው መሸአላህ አላህ ይጨምረላት እህታችን 👌👌👍👍
የኔ አባት ይሄ አባት ደስ ይላል ባለፈውም ቢላል ሚድያ ላይ አይቼው ነበር አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን ይምራን
እስልምናን የሚኖሩት ሰለምቴዎች ናቸው
ትክክል
Hayat አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
የኔ መንገድ በጣም ነው የምንወዳቹ አላህ ጨምሮ ይስጣቹ ለናተም ለአጋሮቻቹም
ይህ ፕሮግራም እጅግ በጣም አስተማሪና እያንዳዳችን እራሳችን ያለንበትን ቦታ እንድናይና እንድንፈትሽ የሚያደርግ ትልቅ ሾው ነው ።ወላሂ እንደዚህ እስልምናየን ጠለቅ ብየ እንዳይና ያላህን ታአምርና ስጦታ ያየሁበት ፕሮግራም በመሆኑ አላህ ጀዛችሁን ያብዛላችሁ።
በጣም አስታማሪ ፒሮግራምናዉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ
መልካም የዋለልን ሰው ምንያህል እንወዳቸዋል ከመልካም ሰሪወች ያድርገን
ለአላሕ ብዪ እወዶታለሑ እድሜ ይስጦት
ሱበሀን አላህ አላህ የገደፈውን ማን ሊጎዳው ይችላል አሁንም መጨረሻወትን ያሣምረው የኔ አባት 😥😭
ማሻአሏህ አሏህ የሻውን ይመራል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ ሁላቸውንም ወደዚህ ውብ ወደሆነው መንገድ አቅናቸው። ሶፊዬ አቤት እርጋታሽ አላህ እውቀትን ይጨምርልሽ💜
አህለን ሶፊ አባባዬ አላህ ሙሉ ሀያቶን በደስታ ያኑሮት
ያረብ እውነተኛ ሙስሊም አድርገን ኢላሂኮ አደራህን
ማሻ አላህ ያኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኡፉፉፉ ደስስስ ስሉ
ምን አይነት ፍቅር ነው 😢ሀጂሙሀመድ ሳኒ ሀቢብ አላህ ይዘንላቸው እኔ ራሴ ሳላውቃቸው ወደድኮቸው አብሬ ነው ሳለቅስ የነበረው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ጀዛኪላህ ኸይረን ሶፊ ሚተቀርብያቹሁ ፕሮግራም አስተማሪ ናቸው በርች
ወለህ በእስልምን ስለተወለድን ለኝ ምንም አለመሰለነማ ወለህ የአለህ ይቅር በለን
አልረህማን 💚 አልረሂም 💚 ሀገራችንን ከኩፍር ያላቃት ኢንሻአላህ
በጣም ጫወታ አዋቂ ለማድመጥ የማይሰለቹ ሰዉ ናቸው ማሻ አላህ !!!
የሱበሀን አሏህ አሏህ የመራትን ልብ ማንም አይመልሳትም ያረቢቢቢቢ የኔ አባት ወላሂ ሲያለቅሱ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኡኡኡፍፍፍፍ ወላሂ ከዚህ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ ሁነው ለኢስላም ትልቅ ቦታ ስለነበራች የሚደርስባቸውን ፈተና ከምንም አልቆጠሩትም ያረህማን አሏህ ያጠነከራት ልብ እናትነታቸውን ራሱ ከኢስላም አላስበለጡም ምን ያማረ ነገር እንደሰሩ ሱበሀን አሏህ ኡኽቲ ሶፊ ጀዛኪሏህ እንደነዚህ የተደበቁ ትልቅ ትምህርት የምናገኝባቸውን ስለምታቀርቢልን
በነገራችን ላይ በዚህ ቲቪ ንፅፅር ሃይማኖት ቢጀመር ለብዙ ሰው ሂዳያ ሰበብ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ ማቅረብ ባይቻል የቀረቡትን የድሮዎችን አለም አቀፍ እየተረጎሙ ማቅረብም ቢቻል
Yes in shaa Allah
ጥሩ ሀሰብ ነውው
አጀብ ማሻ አላህ አባታችን
ሱበሀን አላህ አላህ የወደደውን ኸይር ያመላክተዋል
ማሻ አላህ በርቱ ሶፊ ማሻ አላህ ታድለሽ አላህ ኸይር ስራችንን አላህ ይቀበለን
ደስ የምሉ አበት አላህ በዱኒየም በኬራም የስደስቶት አባ ፣ሶፍ በርችልን አላህ የግዝሽ
ሲያለቅሱ ህፃን ይመስላሉ አላህ ይጠብቃቹህ በዱኒያም በአኸይራም ጀነትን አላህ ይስጥዉት አባቴ
አላህ ራጂም እድሜ ከጤና ገር ይስጦት
አበታችን አላህ የቆዮት ማሻ አላህ በጠም ደስ ይለል
Nesiba አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ማሻ አላህ ልበ ብርሀን ቀልደኛ የዋህ የሆኑ አባት አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ሶፊየ በርቺልን በሳምንት 3ጊዜ ቢሆንልን
መሸአለህ አለህ ሁለችንም በዲነችን የፅነን
አህለን ተናፋቂዎች ማሻ አላህ ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ
Amu አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
አላሁ አክበር አባታችን አላህይጠብቀውት
ማሻአላህ አደበታቼው እማይጠገብ
_አህለን ሚበሮች የኔ መገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው አይ ሂዎት ክብደቱ ፈተናዋ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም🤲🤲🌹🌹_
አይኔኔኔኔኔ ስንት ድንቅ ባሮች አሉህ ኢላሂ ከነሱ ጋር መድበን በዱንያም በአኼራም በጥበቃህም አካብልን ምክንያቱም እሱ ለኛ ትልቁ ኒዕማችን ናቸውና ያ ወዱዱ ውደዳቸው እኛንም ውደደን ያረብ
As-salamulikum all MashAllah JZK Allah kayran
አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥወት ጠንካራ አባት
መርሀበን የኔ መንገድ የመወደዉ ፕሮግራም አጅብ የሚሰኙ ሰለምቴወች ኢላሂ
አልሀምዱሊላህ አባታችን አላህ ብዙ እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁም አላህ በጥሩ ቦታ ያውልላችሁ አላህ አያቅተውም እና አይናችሁም ያብራላችሁ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህየ ጀነተል ፊርዶስ ከሚወዱት አላህየ ያገናኝዎት ሀቂቃ ምርጥ አባት የአላህ ባሪያ።ሶፊየ ጀዛኪላሁ ኸይር ማማ
🌺اللهمَّﷺ🌸صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌷وَبَارِكﷺْ🌻علىﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌻🌺🌷اللهمَّﷺ🌹صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌺وَبَارِكﷺْ🌻علىﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌹🌺🌺 ሰሉ አለነቢ ያኡመተኢሰላም🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አባታችን አላህ ያኑሮት. እና ደግሞ አስታየት አለኝ በፕሮግራሙ ላይ እሱም ማስታወቂያ በጣም ይበዛል ስለዝህ ትንሽ ይቀነስ. ምክንያቱም ትንሽ እንደይሰለች ብዬ ነው. ሶፊ ደግሞ አንቺ ገና ታአምር ትሰሪያለሽ ድንቅ እህታችን ነሽ በርቺ ብዙ ነገር የመስራት ብቃት አለሽ !!
አበተችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልኝ
Hikma አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለምአሚን ያረብ እሮስንም አላህይጠብቆትሶፊ ታድለሽ የስው መውደድ ስቶሻል
አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት አባቴ ሶፊታድለሽ እነዚህ የመሰሉ አባትጋ መዋል አላህ ይጠብቅሽ አሚንንንን
ማሻአላህ ፈሱበሀነክ ልዩ አባት ናቸው እዱኒያዊ/ አኼራዊ እውቀት ሀቢቢ ረቢ ሰቷቸዋል!
መሸ አለህ አለህ ራጅም እድሜ ይጠቹሁ አባበ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ የአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱ
አልኸምዱሊላህ አላህ አክበረ ላአይላህ ኢለላህ መሀመድ እረሱለላህ
zulfa አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ሱባሀንአሏህ አሏህ እዴሜናጤና ይስጠውትያርብ
እባካችሁ ሼር አድርጉ
ሱብሀነል መሊከልቁዱስ እኛ አይን እያለን ኒእማዉንን አላወቅነዉም አሏህ የልብብርሀን የሰጣቸዉ አባት
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጠዎት አባቴዋ ይህ ፕሮግራም እኛን እራሳችን እንድንፈትሽ በጣም ጥንካሬ ሁኖናል ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሶፊይም መታደል ነዉ ከእደዚህ አይነት አሊሞች ጋር ማሳለፍ አላህ በያለንበት ሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን ።
ያአላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው
*ኢስላም በሰዎች አይመዘንም ሰዎች ግን በኢስላም ይመዘናሉ የእኔ መንገድ ብዙ ተምሬበታለሁ ብዙ ነገር አውቄበታለሁ እራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል*
ማሸአላህ ደስ የሚሉ አባት ናቸው ሶፊ በረች ማሸአላህ
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላቹአሚንንንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
May Allah give you health and long life with happens yene Abat!!!!
ደስ ያምሉ አባት ማሻ አላህአላህ ረጂም እድሜ ከጤና ይስጦት
ያረብ ዚይድኒ ኢልም
🌹ተውበት🌹 አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ማሊክ ኢብኑ ዲናር ረሂመሁሏህ እንዲህ ሲሉ ታሪካቸውን ያጫውቱናል ሂወቴን የጀመርኩት በመጥፎ ነገር እና አላህን በማመፅ ነበር በከባድ ወንጀል ውስጥ የተዘፈኩ ሰካራም ነበርኩ ሰወች እራሱ ከበደሌ ብዛት ይርቁኝ ነበር ከእለታት አንድ ቀን ሂወቴን በትክክል መኖር ናፈቀኝ እና አግብቼ ልጅ መውለድን አሰብኩ ከዛም አገባሁ አላህ አንዲት ሴት ልጂን ረዘቀኝ ስሙዋንም ፋጡማ ብየ ሰየምኩዋት በጣም ትልቅ ፍቅር ነበረኝ ለሱዋ ፋጡማ ሁለት አመት እንደሆናትም መጠጥ እቤት ውስጥ ስጠጣ ትመጣና የምጠጣበትን ኩባያ ገፍትራ ከኔ ታርቀው ነበር ከዛም ሶስት አመት እንደሆናት ወደ አኼራ ሄደች በጣም አዘንኩ ከበፊቱ የባሰ ሆንኩ መጠጥን መጠጣት አበዛው ከሙእሚኖች ጋር የነበረው ሶብር እኔጋ ስላልነበረ ሀዘኔንና የደረሰብኝን መከራ መቁዋቁዋም አቃተኝ ከዛም አንድ ቀን በደንብ የተለየ መጠጥ መጠጣት እና በጣም ለመስከር አሰብኩ እና አዳሬን መጠጥ ስጠጣ አደርኩ በመሀልም ትንሽ እንቅልፍ ወሰድ አደረገኝ እና ይሄንን ህልም አየሁ ህልሙም የውመል ቂያማን በአይኔ አየሁት ሰማዩ ጨለመ ፀሀዩዋ ጠቆረች በሀሩ በሙሉ ወደ እሳት ተቀየረ መሬት ተንቀጠቀጠች ተሰነጣጠቀች ከዛም አንድ ትልቅ ሀይለኛ የሆነ እባብ አፉን ከፍቶ ያሩዋሩጠኝ ጀመር እኔም በፍረሀት መሮጥ ጀመርኩ ከዛ አንድ ሽማግሌ ደካማ ሰው አገኜሁ እየተንቀጠቀጥኩ እባክህ አድነኝ አልኩት እሱም ልጄ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እንደምታየኝ ልረዳህ አልችልም ነገር ግን በዚህ በኩን ያለ ፍጥነትህን ተጠቅመህ ሩጥ አለኝ እኔም መሮጤን ቀጠልኩ እባቡም እየተከተለኝ ነበር ከዛም እየሮጥኩ እያለ ከፊት ለፊቴ የሚያስደነግጥ ነገር ተመለከትኩ.....ይቀጥላል ደከመኝ ታሪኩን መጨረስ ከፈለጋችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ አዳምጡት ይሄንና የመሳሰሉት አሳዛኝ እና መሳጭ ኢስላማዊ አስተማሪ ታሪኮችን አዳምጡ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹የአኼራ እህታችሁ🌹🌺
አሰላሙ ✋ አሌኩም ✋ ወራህመቱላሂ ✋ ወበረካቱሁ ✋ ሶፊ ብሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ሀገራችን ከኩፍር እየትላቀቀች ነው
እረ ያረቢ አይናችን ደና ሁኖ ቁረአን አልገራልን በሏል እንደዚህ ደሞ አላህ የልብ በርሀንን ሰቷቸዉ ቀርአንን ሀፍዘዋል ማሽአላህ ❤ ኢላሂ ለኛም አግራልን😢😢 ዱአ አርጉልኝ
አሜን ያረብ አላህ ረጅም እድሜ ይወፍቆት አላህ ኸይሩን ሥራሽን ይዉደድልሽ ሶፊዬ በርቱልን ሜንበሮች
አሜን ሰይሆን አሚን በይ
ማሻአላህ ሶፊ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው አላህ ይጨምርልሽ
ማሽአላህ ደስ ሲሉ አባየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤☝
አሰላሙ አሌይኩም ሱብሐነአላህ አባታችን አላህ ሱብሐናሁ ወታአላ በጀናቱል ፉርዶወሰ ያሰደሰታቹህ አሚን (ሶፊዬ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ኸይር ጀዛእሸን ይክፈልሸ አሚን)
አበተችን አለህ ረጅም እድሜ ይስጦት
የኔ ውድ አባት እልቤ ገቡ ሱበሀነአሏህ ከአየሆወት ቀን ጀምሮ ሁሌ አስታውሰወታለሁ አሏህዬ በእዝነቱ ልባቸውን ያብራላቸው ያረብብብ እኛንም ቁረአንን አግራልን የኔ መንገድ ፕሮግራም ጀዛኪሏሁ ኸይራ ስወዳችሁ
zuzu አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሶፊቲ ቆንጆ ስወድሽ አላህ ይጠብቅልን ያረብ🌺🌺🌺🌺🌺
Ahlen sofina abatachen programıu betan Arif neber Masha Allah engdachen rejim edmena tena
አባታችን አላህ አይናችሁን አላህ ያብራላችሁ
ماشاء الله ماشاء الله تبرك لله
ሱበሀንአላህ አባታችንእረዥምእድሜከጤናጋር ተመኝሁላችሁ
ማሽአላህ ጀዛከላኩም ከይርን አባታችን አላህ እርጂም እድሚ እመኛለው የልብ ብርሀን ያላቸው አባት
ኡፍ ሲያዛዝኑ በአላህ
ጀዛኩም አላህ ኸይር የኔአባት አላህ በጣም አስለቀሱኝ
ያአላሀ ራህመት ኒኢማክ ሰፊ ነው ሱበሀነላ
አልሀምዱሊላህአላኒያእመተልኢስላም💐💐🌺💖💖💖
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሡበሀን አላህ
ጠንካራ አባት ረጅም እድሜ 😢
እድሜና አፊያ ጤና አባታችን አላህ ይጠብቅዎት
Ya rehman ewnetem yeleb berhan
አባታችን አይነ በሲር ናቸው ልበል
አሜን
አባታችን ሲስቁ ስስቅ ሲያለቅሱ ሳለቅስ በሰቀቀን ጨረስኩት ደስ የሚሉ አባት ነዎት ያሰቡትን ያሳካለዎት አባታችን ያረብ
እኔም እንዳንችዉ የኝን አባት አድራሻ እንደኔ ለማግኘት የተመኛ ማን ነዉ
↬ሁሉም ይቅር ሙስሊም ሆኖ ለአንድ አላህ ብቻ ተገዝቶ መሞት መታደል ነው።✔🥀🌼
ልብ ብርሃን አባታችንንንንን እንኳን ደህና መጣችሁ
አህለን ወሰህለን ሶፊዬ
የኔ መንገድ የሁላችንም ምርጫ ነው 100%
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
Allah bless you
🌻🌼🌷🌼🌻🌷🌼🌻🌷🌼🌻🌺🥀🌹😍🥰☝️☝️☝️☝️❤❤❤❤❤
አስተማሪ ፕሮግራም በጉጉት ይጠብቃሉ
ማሻላህ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከሀያት ጋር ይስጠወት ያረቢ ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲስቁ እስቃለሁ ወላሂ ረጅም እድሜ 🤲🤲🤲🤲
አሚን የኔ አባት ያአላህህህህህህህ ደስስስስስ የሚሉአባት ቢስሚላህ እረጅምእድሜ ከጤና ጋ አላህ ይስጥወት
*👉እህቴ👈*
*ጉዞሽን ከጀመርሽ ተውሂድን አንግበሽ*
*ቁርዓን እና ሀዲስ መመሪያሽ አድርገሽ*
*መልካምን ከሰራሽ ለአላህ ተናንሰሽ*
*ለትዛዛቶቹ እጅ እግርሽን ሰጥተሽ*
*ከሃራም እርቀሽ በሃላል ተከበሽ*
*ከጊዜያዊ ደስታ ልብሽን ከጠበቅሽ*
*ከዱንያሽ ይልቅ ከሰራሽ ላኼራሽ*
*ወሏሂ እህቴ ባላህ ልማልልሽ*
*ነገ በአላህ ፊት ተወዳጅ አንቺ ነሽ።*
*እናም እህታለም ፅኚ በሱና ላይ*
*ቀጥ ብለሽ ሂጂ አትሁኝ ወላዋይ*
*ነገ ባኼራ ላይ እንድትሆኝ የበላይ።!*
ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣
መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ።
ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣
የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ።
ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣
አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ።
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤
th-cam.com/video/_p373OQ2RHg/w-d-xo.html
ሁሌም ደስስስስስስስ ይበላችሁ አባታችን አይክፋችሁ ደስ የሚሉ አባት ሲያለቅሱ እያለቀስኩ ሲስቁ እየሳቅሁ ውድድድድድ አድርጌያችሁ ነው ፕሮግራሙ ያለቀው ከክፉ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቃችሁ መጨረሻችንንም አሏህ ያሳምርልን የሁላችንንም
አሚን
አሚይ
አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
Yasin
yasin
7
7555
6
6gy6
,
75556g66gg6
6gy6gggg655ggg7gg756g
6g55g555y6gg5iug55g66g5
iyg5g6
ghh6bt
6iy5
g 7guhggp66ğo
gostaria
girma g
76gi5go g
5
75gp
G6g
ygy5pgypgi568
7guhggp66ğo
iggp56ggğipt5p6
hogos ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7
yegna
yolg5
iiig6hlyggy57
g55pg55p5y56gp
g55p5y56gp
ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5ph
lá
6giiig6hlyggi6655o6
ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phy
g55p5y56gppgp5y6yp5g
g55p5y56gppgp5y6yp5g555yp
ytpg5y7yyyly66g
gyty65yg6
hayun hoje
i5y6gghg6o5ig55tyhyt
, 5yp55ypgg6gt55tgpy55g5gyh
6i656hyu55g55ygi5ig75555gy7o g55p5y56gppgp5y6yp5g555yytg65uy56py776y5l5i
ytyyp6ig
g558y7g5yg5
ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up
, u767yu5yy
hyypo
i65yhgy
, ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56giht
, ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56giht
y77i7gyp656yhityigy
5lii7yoly5iyt
5hhipy555
5uugylyhyhyiyuypyhy logo
5yp55ypgg6gt55tgph55y5gyh66hp5piihhiuugglyhyh65hi
, ipyi6y55yi6y
5hygi6u
65uhppyyylg5h6555pt5yiypuy6h
5y65ipylo5yptu
ihy56y
lei
, 5yp55yphg6gt55tgph55g5gyh66hp5piihhiuugglyhyh65hihygy65ihg87y
5yp55yphg6gt55tgph55g5gyh66hp5piihhiuughlyhyh65hihygy65ihg87yyo
5lh6tpyy76
5yp55yphg6gt55tgph55g5gyh66hp5piihhiuughlyhyh65hihygy65ihg87yyop
hpyy6l6hyyuupytyyh7gp
última
hylt65
lhy757
ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56giht
isso
iyyh7yuyitluypypt
hyyi5
6ii5ypyyiltyu66
y6lpyyiuty
upyyp
ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56giht
ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5utyyy5up75l56giht
ylyt
ylii5yyi5i6h5hol5hy7lly
ii5yyi5i6h5ho
yy5uhg5ii
6yyypyy
6g75i , i7gy55yopyph5 p6t5i5pgigpiythy557igygipgy5
7gy5tg ygy5pgypgi568giyyggp5p75ui5lyg56ig7gopg5phytpg5u
, 7gigpii5gy7g5iyggyyypgigtp6tgi6
5yp55ypgg
tg
g
7
g
g67gggi5ygyg77g
yg
*የኔ መንገድን በጉጉት ነው የምጠብቀው በሳምንት ሁለት ቀን ይሁንልን*
አልቅሰው አስለቀሱኝ የኔ አባት አላህ ይጠብቀዎት
Zumi አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
የኔመንገድ ምረጥ ፕሮግራም ብዙነገሬን ቀይሮልኛል ልብ ያለው እራሱን ይፍትሽበታል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
Allhume aamin
lk blshal enem bzu neger temrebetalehu lb yalw shob new ylan yagere sew
Faiza አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
9289YM የኔ ምንገድ ፐሮግራም በጣም የምውደው ና ትምህሪት ስጭ እኔ ከሙስልም በተስብ ተወልጀ የነሱን ያህል ብርታትና እማን የለኝም ስለዝህ እኔ የት ነኝ ብዪ እራስን እንደይ አርጎኛል ያለኝ አስተዪት ለህዝቤ ሙስልሙ ነው እባካችሁ አድስ ወደ ሙስልም የመጡትን እህት ና ወንድም ን እንርዳቸው ከበተስብ ከዘመድ ተሌይቶ ነው ዝምብለን አንያቸው: በተርፈ ሶፍ በጣም ጎቤዝ ፐሮግራም አቅራብ ነሽ በርች ኣላህ ይጨምርልሽ::
እንወዶታለን አባታችን እረዥም እድሜና አፊያ ልጆችዎንም ለኢስላም የሚጠቅሙ ያድርግልዎት
ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት በራሴ አላህ ሱወ ሙሉ አርጎን ፈጥሮን እኛ ግን ዲናችንን ማወቅ አቃተን አላህ ሂዳያ ይስጠኝ ያረቢ
አሚን ያረቢ እውነት ነው
የኛ ምርጦች ስወዳችሁ አላህ የጠመመውን ሁሉ ያቅናው ጀነት ይበቃናል! አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ረመዳንን በሰላም ተቀብለን በሰላም ጨርሰን ከጀሀነም ነፃ ናችሁ ከሚባሉት ባሪያወቹ ያድርገን!!እኚህ ሰው ይለያሉ እህህ ፈገግታ ለዛ ጨዋታ ለቅሶ አላህ ይጠብቀወት!!
ማሻአላህ
አህለን በጣም የሚወዴው ፐሮግራም ነው ሶፍየንም በጣም ነው የምወዳት አዴበቷ ጣፋጨ ነው መሸአላህ አላህ ይጨምረላት እህታችን 👌👌👍👍
የኔ አባት ይሄ አባት ደስ ይላል ባለፈውም ቢላል ሚድያ ላይ አይቼው ነበር አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን ይምራን
እስልምናን የሚኖሩት ሰለምቴዎች ናቸው
ትክክል
Hayat አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
የኔ መንገድ በጣም ነው የምንወዳቹ አላህ ጨምሮ ይስጣቹ ለናተም ለአጋሮቻቹም
ይህ ፕሮግራም እጅግ በጣም አስተማሪና እያንዳዳችን እራሳችን ያለንበትን ቦታ እንድናይና እንድንፈትሽ የሚያደርግ ትልቅ ሾው ነው ።ወላሂ እንደዚህ እስልምናየን ጠለቅ ብየ እንዳይና ያላህን ታአምርና ስጦታ ያየሁበት ፕሮግራም በመሆኑ አላህ ጀዛችሁን ያብዛላችሁ።
በጣም አስታማሪ ፒሮግራምናዉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ
መልካም የዋለልን ሰው ምንያህል እንወዳቸዋል ከመልካም ሰሪወች ያድርገን
ለአላሕ ብዪ እወዶታለሑ እድሜ ይስጦት
ሱበሀን አላህ አላህ የገደፈውን ማን ሊጎዳው ይችላል አሁንም መጨረሻወትን ያሣምረው የኔ አባት 😥😭
ማሻአሏህ አሏህ የሻውን ይመራል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ ሁላቸውንም ወደዚህ ውብ ወደሆነው መንገድ አቅናቸው። ሶፊዬ አቤት እርጋታሽ አላህ እውቀትን ይጨምርልሽ💜
አህለን ሶፊ አባባዬ አላህ ሙሉ ሀያቶን በደስታ ያኑሮት
ያረብ እውነተኛ ሙስሊም አድርገን ኢላሂኮ አደራህን
ማሻ አላህ ያኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኡፉፉፉ ደስስስ ስሉ
ምን አይነት ፍቅር ነው 😢ሀጂሙሀመድ ሳኒ ሀቢብ አላህ ይዘንላቸው እኔ ራሴ ሳላውቃቸው ወደድኮቸው አብሬ ነው ሳለቅስ የነበረው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ጀዛኪላህ ኸይረን ሶፊ ሚተቀርብያቹሁ ፕሮግራም አስተማሪ ናቸው በርች
አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ወለህ በእስልምን ስለተወለድን ለኝ ምንም አለመሰለነማ ወለህ የአለህ ይቅር በለን
አልረህማን 💚 አልረሂም 💚 ሀገራችንን ከኩፍር ያላቃት ኢንሻአላህ
በጣም ጫወታ አዋቂ ለማድመጥ የማይሰለቹ ሰዉ ናቸው ማሻ አላህ !!!
የሱበሀን አሏህ አሏህ የመራትን ልብ ማንም አይመልሳትም ያረቢቢቢቢ የኔ አባት ወላሂ ሲያለቅሱ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኡኡኡፍፍፍፍ ወላሂ ከዚህ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ ሁነው ለኢስላም ትልቅ ቦታ ስለነበራች የሚደርስባቸውን ፈተና ከምንም አልቆጠሩትም ያረህማን አሏህ ያጠነከራት ልብ እናትነታቸውን ራሱ ከኢስላም አላስበለጡም ምን ያማረ ነገር እንደሰሩ ሱበሀን አሏህ
ኡኽቲ ሶፊ ጀዛኪሏህ እንደነዚህ የተደበቁ ትልቅ ትምህርት የምናገኝባቸውን ስለምታቀርቢልን
በነገራችን ላይ በዚህ ቲቪ ንፅፅር ሃይማኖት ቢጀመር ለብዙ ሰው ሂዳያ ሰበብ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ
ማቅረብ ባይቻል የቀረቡትን የድሮዎችን አለም አቀፍ እየተረጎሙ ማቅረብም ቢቻል
Yes in shaa Allah
ጥሩ ሀሰብ ነውው
አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
አጀብ ማሻ አላህ አባታችን
ሱበሀን አላህ አላህ የወደደውን ኸይር ያመላክተዋል
ማሻ አላህ በርቱ ሶፊ ማሻ አላህ ታድለሽ አላህ ኸይር ስራችንን አላህ ይቀበለን
ደስ የምሉ አበት አላህ በዱኒየም በኬራም የስደስቶት አባ ፣ሶፍ በርችልን አላህ የግዝሽ
ሲያለቅሱ ህፃን ይመስላሉ አላህ ይጠብቃቹህ በዱኒያም በአኸይራም ጀነትን አላህ ይስጥዉት አባቴ
አላህ ራጂም እድሜ ከጤና ገር ይስጦት
አበታችን አላህ የቆዮት ማሻ አላህ በጠም ደስ ይለል
Nesiba አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ማሻ አላህ ልበ ብርሀን ቀልደኛ የዋህ የሆኑ አባት አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ሶፊየ በርቺልን በሳምንት 3ጊዜ ቢሆንልን
መሸአለህ አለህ ሁለችንም በዲነችን የፅነን
አህለን ተናፋቂዎች ማሻ አላህ ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ
Amu አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
አላሁ አክበር አባታችን አላህይጠብቀውት
ማሻአላህ አደበታቼው እማይጠገብ
_አህለን ሚበሮች የኔ መገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው አይ ሂዎት ክብደቱ ፈተናዋ ብቻ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም🤲🤲🌹🌹_
አይኔኔኔኔኔ ስንት ድንቅ ባሮች አሉህ ኢላሂ ከነሱ ጋር መድበን በዱንያም በአኼራም በጥበቃህም አካብልን ምክንያቱም እሱ ለኛ ትልቁ ኒዕማችን ናቸውና ያ ወዱዱ ውደዳቸው እኛንም ውደደን ያረብ
As-salamulikum all MashAllah JZK Allah kayran
አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥወት ጠንካራ አባት
መርሀበን የኔ መንገድ የመወደዉ ፕሮግራም አጅብ የሚሰኙ ሰለምቴወች ኢላሂ
አልሀምዱሊላህ አባታችን አላህ ብዙ እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁም አላህ በጥሩ ቦታ ያውልላችሁ አላህ አያቅተውም እና አይናችሁም ያብራላችሁ
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህየ ጀነተል ፊርዶስ ከሚወዱት አላህየ ያገናኝዎት ሀቂቃ ምርጥ አባት የአላህ ባሪያ።
ሶፊየ ጀዛኪላሁ ኸይር ማማ
🌺اللهمَّﷺ🌸صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌷وَبَارِكﷺْ🌻علىﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌻🌺🌷اللهمَّﷺ🌹صَلِّﷺ🌺وَسَـــلِّمْﷺ🌺وَبَارِكﷺْ🌻علىﷺنَبِيِّنَـــا🌸ﷺمُحمَّدﷺ-🌹🌺🌺 ሰሉ አለነቢ ያኡመተኢሰላም🇪🇹🇪🇹
ማሻ አላህ አባታችን አላህ ያኑሮት. እና ደግሞ አስታየት አለኝ በፕሮግራሙ ላይ እሱም ማስታወቂያ በጣም ይበዛል ስለዝህ ትንሽ ይቀነስ. ምክንያቱም ትንሽ እንደይሰለች ብዬ ነው. ሶፊ ደግሞ አንቺ ገና ታአምር ትሰሪያለሽ ድንቅ እህታችን ነሽ በርቺ ብዙ ነገር የመስራት ብቃት አለሽ !!
አበተችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልኝ
Hikma አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
አሚን ያረብ እሮስንም አላህይጠብቆት
ሶፊ ታድለሽ የስው መውደድ ስቶሻል
አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት አባቴ ሶፊታድለሽ እነዚህ የመሰሉ አባትጋ መዋል አላህ ይጠብቅሽ አሚንንንን
ማሻአላህ ፈሱበሀነክ ልዩ አባት ናቸው እዱኒያዊ/ አኼራዊ እውቀት ሀቢቢ ረቢ ሰቷቸዋል!
መሸ አለህ አለህ ራጅም እድሜ ይጠቹሁ አባበ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ የአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱ
አልኸምዱሊላህ አላህ አክበረ ላአይላህ ኢለላህ መሀመድ እረሱለላህ
zulfa አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ሱባሀንአሏህ አሏህ እዴሜናጤና ይስጠውትያርብ
እባካችሁ ሼር አድርጉ
ሱብሀነል መሊከልቁዱስ እኛ አይን እያለን ኒእማዉንን አላወቅነዉም አሏህ የልብብርሀን የሰጣቸዉ አባት
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ይስጠዎት አባቴዋ ይህ ፕሮግራም እኛን እራሳችን እንድንፈትሽ በጣም ጥንካሬ ሁኖናል ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሶፊይም መታደል ነዉ ከእደዚህ አይነት አሊሞች ጋር ማሳለፍ አላህ በያለንበት ሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን ።
ያአላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው
*ኢስላም በሰዎች አይመዘንም ሰዎች ግን በኢስላም ይመዘናሉ የእኔ መንገድ ብዙ ተምሬበታለሁ ብዙ ነገር አውቄበታለሁ እራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል*
ማሸአላህ ደስ የሚሉ አባት ናቸው
ሶፊ በረች ማሸአላህ
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላቹ
አሚንንንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
May Allah give you health and long life with happens yene Abat!!!!
ደስ ያምሉ አባት ማሻ አላህ
አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ይስጦት
ያረብ ዚይድኒ ኢልም
🌹ተውበት🌹
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች
ማሊክ ኢብኑ ዲናር ረሂመሁሏህ እንዲህ ሲሉ ታሪካቸውን ያጫውቱናል ሂወቴን የጀመርኩት በመጥፎ ነገር እና አላህን በማመፅ ነበር በከባድ ወንጀል ውስጥ የተዘፈኩ ሰካራም ነበርኩ ሰወች እራሱ ከበደሌ ብዛት ይርቁኝ ነበር ከእለታት አንድ ቀን ሂወቴን በትክክል መኖር ናፈቀኝ እና አግብቼ ልጅ መውለድን አሰብኩ ከዛም አገባሁ አላህ አንዲት ሴት ልጂን ረዘቀኝ ስሙዋንም ፋጡማ ብየ ሰየምኩዋት በጣም ትልቅ ፍቅር ነበረኝ ለሱዋ ፋጡማ ሁለት አመት እንደሆናትም መጠጥ እቤት ውስጥ ስጠጣ ትመጣና የምጠጣበትን ኩባያ ገፍትራ ከኔ ታርቀው ነበር ከዛም ሶስት አመት እንደሆናት ወደ አኼራ ሄደች በጣም አዘንኩ ከበፊቱ የባሰ ሆንኩ መጠጥን መጠጣት አበዛው ከሙእሚኖች ጋር የነበረው ሶብር እኔጋ ስላልነበረ ሀዘኔንና የደረሰብኝን መከራ መቁዋቁዋም አቃተኝ ከዛም አንድ ቀን በደንብ የተለየ መጠጥ መጠጣት እና በጣም ለመስከር አሰብኩ እና አዳሬን መጠጥ ስጠጣ አደርኩ በመሀልም ትንሽ እንቅልፍ ወሰድ አደረገኝ እና ይሄንን ህልም አየሁ ህልሙም የውመል ቂያማን በአይኔ አየሁት ሰማዩ ጨለመ ፀሀዩዋ ጠቆረች በሀሩ በሙሉ ወደ እሳት ተቀየረ መሬት ተንቀጠቀጠች ተሰነጣጠቀች ከዛም አንድ ትልቅ ሀይለኛ የሆነ እባብ አፉን ከፍቶ ያሩዋሩጠኝ ጀመር እኔም በፍረሀት መሮጥ ጀመርኩ ከዛ አንድ ሽማግሌ ደካማ ሰው አገኜሁ እየተንቀጠቀጥኩ እባክህ አድነኝ አልኩት እሱም ልጄ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ እንደምታየኝ ልረዳህ አልችልም ነገር ግን በዚህ በኩን ያለ ፍጥነትህን ተጠቅመህ ሩጥ አለኝ እኔም መሮጤን ቀጠልኩ እባቡም እየተከተለኝ ነበር ከዛም እየሮጥኩ እያለ ከፊት ለፊቴ የሚያስደነግጥ ነገር ተመለከትኩ.....ይቀጥላል
ደከመኝ ታሪኩን መጨረስ ከፈለጋችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ አዳምጡት ይሄንና የመሳሰሉት አሳዛኝ እና መሳጭ ኢስላማዊ አስተማሪ ታሪኮችን አዳምጡ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹የአኼራ እህታችሁ🌹🌺
አሰላሙ ✋ አሌኩም ✋ ወራህመቱላሂ ✋ ወበረካቱሁ ✋ ሶፊ ብሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ሀገራችን ከኩፍር እየትላቀቀች ነው
እረ ያረቢ አይናችን ደና ሁኖ ቁረአን አልገራልን በሏል እንደዚህ ደሞ አላህ የልብ በርሀንን ሰቷቸዉ ቀርአንን ሀፍዘዋል ማሽአላህ ❤ ኢላሂ ለኛም አግራልን😢😢 ዱአ አርጉልኝ
አሜን ያረብ አላህ ረጅም እድሜ ይወፍቆት አላህ ኸይሩን ሥራሽን ይዉደድልሽ ሶፊዬ በርቱልን ሜንበሮች
አሜን ሰይሆን አሚን በይ
ማሻአላህ ሶፊ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው አላህ ይጨምርልሽ
ማሽአላህ ደስ ሲሉ አባየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤☝
አሰላሙ አሌይኩም ሱብሐነአላህ አባታችን አላህ ሱብሐናሁ ወታአላ በጀናቱል ፉርዶወሰ ያሰደሰታቹህ አሚን (ሶፊዬ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ ኸይር ጀዛእሸን ይክፈልሸ አሚን)
አበተችን አለህ ረጅም እድሜ ይስጦት
የኔ ውድ አባት እልቤ ገቡ ሱበሀነአሏህ ከአየሆወት ቀን ጀምሮ ሁሌ አስታውሰወታለሁ አሏህዬ በእዝነቱ ልባቸውን ያብራላቸው ያረብብብ እኛንም ቁረአንን አግራልን የኔ መንገድ ፕሮግራም ጀዛኪሏሁ ኸይራ ስወዳችሁ
zuzu አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሶፊቲ ቆንጆ ስወድሽ አላህ ይጠብቅልን ያረብ🌺🌺🌺🌺🌺
Ahlen sofina abatachen programıu betan Arif neber Masha Allah engdachen rejim edmena tena
አባታችን አላህ አይናችሁን አላህ ያብራላችሁ
ماشاء الله ماشاء الله تبرك لله
ሱበሀንአላህ አባታችንእረዥምእድሜከጤናጋር ተመኝሁላችሁ
ማሽአላህ ጀዛከላኩም ከይርን አባታችን አላህ እርጂም እድሚ እመኛለው የልብ ብርሀን ያላቸው አባት
ኡፍ ሲያዛዝኑ በአላህ
ጀዛኩም አላህ ኸይር የኔአባት አላህ በጣም አስለቀሱኝ
ያአላሀ ራህመት ኒኢማክ ሰፊ ነው ሱበሀነላ
አልሀምዱሊላህ
አላኒያእመተል
ኢስላም💐💐🌺💖💖💖
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሡበሀን አላህ
ጠንካራ አባት ረጅም እድሜ 😢
እድሜና አፊያ ጤና አባታችን አላህ ይጠብቅዎት
Ya rehman ewnetem yeleb berhan
አባታችን አይነ በሲር ናቸው ልበል
አሜን