🛑 ጋሽ መሀሙድ አህመድ እንባ እየተናነቃቸው በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ስለ እመቤታችን ተናገሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @yabwa
    @yabwa ปีที่แล้ว +22

    ሕማማት ትረካ 👇👇
    th-cam.com/play/PLaHOIicdErt-jI8Zl26bj7Ib0wrLM_d7a.html

  • @madinamohammad6410
    @madinamohammad6410 ปีที่แล้ว +108

    😢እናቴ ምን ይሳናት ላቺ የደረሰች ለኛም ለስደተኞች ትድረስልን እኔ ገና ስሟን ስጠራው ነው እባዬ ሚፈሰው እናቴ❤😢😢😢

    • @haymigodblessyouhaymi7435
      @haymigodblessyouhaymi7435 ปีที่แล้ว +2

      Amen ❤❤

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @adisstube625
      @adisstube625 ปีที่แล้ว +1

      Yalesa ma alen yene ene😊

    • @saraaguilar5341
      @saraaguilar5341 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነው በጣም ነው የምታማልጸው ከፈጣሪያየችን ከልጃ ከልብ ሆኖ ለጠራት ሁሉ እመቤታችን ቅጽሰት ጽንግል🙏

    • @solomonaregawi5978
      @solomonaregawi5978 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว +47

    ክብር ምስጋና ይገባታል ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว +2

      Kidist Dingel Maryam Enatachin Kiber Yegebasch🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 ปีที่แล้ว +21

    የስው ልጇ መጨረሻዬን እሳምርልን ብሎ መፀለይ እለበት መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምርልን.

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ ትጏብኘን ሁላችንንም

    • @Tesfaye-pm5hk
      @Tesfaye-pm5hk 14 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen

  • @abushmamo3737
    @abushmamo3737 ปีที่แล้ว +31

    ሁሉም ሰው ወደ ፈጣሪ ሲመለስ ደስ ይላል።

  • @selampetros4335
    @selampetros4335 ปีที่แล้ว +5

    አንተልጅ እግዜር ይባርክህ በዚህ እድሜ ጥሩ ቦታ ነዉ እምትገኘው

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว +32

    የአለም እናትእሳናት ቅድስትድግል ማሪያም የጌታዬእናት የአለምመድሀኒታችን የወለደችልን እናቴማሪያም

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby ปีที่แล้ว +22

    እመ አምላክ ምን ይሳነታል እመ ብርሃን ረዳቴ አምባ መጠጊያዬ ጥላከላዬ የጨንቀቴ ደራሽ ነሽና አመስግንሻለሁ 😢 እንኳን ለኛ የዘናጎት እንኳን ሲቸገሩ ቢጠሯት ችላ አትልም እማዬ እኔ እንችን በምን እገልፅሻለሁ ሕይወቴ ነሽ 😢❤

  • @Dink159
    @Dink159 ปีที่แล้ว +6

    የጌታችን እናት ፣የኛ እናት ፣የኛ እመቤት፣ርህርህት፣አዛኝት ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏🥰🥰🥰🥰

  • @getomengistu3628
    @getomengistu3628 ปีที่แล้ว

    ክብር ምስጋና ይገባታል ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም!!! መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምርልን!!!!

  • @lamerotwubeshet8214
    @lamerotwubeshet8214 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽዬ እኔን የኔ ጀግና አይዞህ ምንም አትሆንም የጭንቅ አማላጇ እሷ ትዳብስህ የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ጌጥ የኔ ድምቀት እመብርሀን ምን ይሳናታል ከስላሴ በታች ተአምር የምትሰራ ውለታዋ የበዛልን ድንግል እመቤቴ ትውልድ ነን እና ብጽዕት ብለን እናመስግናት!

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው የኛ እናት ጥላችን ክብራችን እናታችን ከፈጣሪ ነታች ክብር ይገባታል

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว

      ​@@eyarslaewarkneh4548 እምዬ እናታችን እኮ ልዩናት ሁሌም ከነጉድፋችን ሳይገባን ስንማፀናት አለው ልጄ ትለናች ቃል የለኝም እባዬ ይመጣል

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 ปีที่แล้ว

    የጌታችን እናት ክብር ይገባታል እግዚአብሔር አምላክ የልባችን መሻት ይሰጠናል።

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +7

    እመብርሀን ክብር ምስጋና ላቺ ይሁን የጭቅ አማላጅ🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ ปีที่แล้ว +3

    እመአምላክ ታማልድለች ውዱ መሀሙድ አህመድ፣

  • @getubest6908
    @getubest6908 ปีที่แล้ว +2

    ክብርና ምስጋና ጌታን ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን 💚💛❤️🙏

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 ปีที่แล้ว +5

    እመብርሀን ያምላክ እናት ስሞን እንኮን ጠርቸ አፍራ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤ተመስገን ያች ልጅ ስላደረግሽኝ የጭቅ አማላጅዎ እናቴ አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችው እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እኛንም ልቦና ይስጠን ልመናችን ስሚልን እማምላክ የሀገራችን ደስታ አሳይን እባክሽ እማምላክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔን ደካማ እህታችውን በፆለተችው አስቡኝ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያት ያዋርስልን🙏🙏🙏

  • @Aine2721
    @Aine2721 ปีที่แล้ว +3

    ከብርና ምስጋና ለእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤️❤️❤️❤️❤️
    ክብር ያድልልን ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ወድማችን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው ปีที่แล้ว +4

    ዳቢሎስ የቱንም ያህል ስለ እናታችን ስለ እመ አምላካ ድንግል ወላዲተ አምላክ በፍጡር አንደበት እንደተወደሰች ክብሯ ክፍ እንዳለ ለዘለአለም ትኖራለች ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን ለሃያሉ አምላካችን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @mahiderkasu7044
    @mahiderkasu7044 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እኔ እራሱ በራሴ የማውቀው የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ታምር ላጋራቹ እኔ ምቀርባት አዲት ሙስሊም እህታችን እርጉዝ ነበረች እና እኔን ሁሌ ነው እባክሽ ለማርያም ንገሪልኝ በሰላም እድገላገል ትለኛለች ሁሌ የእውነት እና ድምፅዋ ሳይሰማ ምጧ ሳይበዛ በብዛት አይደለም አልቆየችም ወዲያው በሰላም ተገላገለች እናቴ እመቤቴ ማንንም አታሳፍርም የጭንቅ አማላጂዋ ከኛ አትራቅ ፍቅሯን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠን አሜን

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤የኛ እናት ቸርቱ እመአምላክ እሷ ቸር ናት እሩሩህ ናት አዛኝ ናት ስሟል ለጠራው ሁሉ
    እንኳን ለሕማማት አደረሳችሁ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ መርያም ክብር ይገባሽ ለእኛም ከልጅሽ ዘንድ መልጃሽ አይለየን 🙏🙏🙏🙏

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤ 🙏

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 ปีที่แล้ว

    የማርያም እመብርሃን ላቺ እንደደረሰችልሽ ለኛ ትድረስልን አሜን

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ወንድሜ እንኳን አደረስን አደረስቹ የተዋህዶ ልጆች አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን 😥😥😥🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ እመቤቴ አደራ ልጀን

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የጌታየ እናቴ እመ ብርሀን❤❤❤❤

  • @amanuealgoshu2361
    @amanuealgoshu2361 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ነው በርታልን ወንድማችን ሁላችንም እያነቃህን ነው

  • @teddyyilak8466
    @teddyyilak8466 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @fhfgjg633
    @fhfgjg633 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    እመቤታችን ፈጥና ደርሽት ናት ከብር ምስጋና ለእናትና ልጅ ይሁን እንዴ እኔ የምወዳት ለእመቤቴ አለ 😢😢😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን❤ እኳን ኣደረሳችውየተዋህዶ ልጆች❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว

    ላንች የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትድረስልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @janadidha6547
    @janadidha6547 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ድንግል ማረያም ሆይ እመ ብርሃን 😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ክብር ላቺ yihuni🙏🏾🙏🏾

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 ปีที่แล้ว

    እኔም ደርሶብኛል መቼም ባለማውቅ አጠፋው ግን ሳልጠመቅ አስመልሰውኛል እግዚያብሔር ይቅርይበላቸው

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው ክብር ያለኝ ለመሐሙድ። እንኳን ለዚሕ አበቃው። እወደዋለሑ። የመቤቴ ልጅ ነው። እንኳን ለዚሕ በቃ💔💔😭

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      😂😂😂 እንደ ሙሀመድ እኮ ሀሰተኛ ነብይ እኮ ነዉ

    • @aberekebede9086
      @aberekebede9086 ปีที่แล้ว

      @@BurtiFan ahun himemat new mekeled aychalim

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      @@aberekebede9086😂😂 የኔ ዉድ

  • @kassechmulugeta8728
    @kassechmulugeta8728 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘበነ ሲያስተምሩ ዋዉ ናቸው እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን❤❤❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 4 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ቱመስገን 🙏🙏🙏

  • @ايهااايهه
    @ايهااايهه ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 ปีที่แล้ว

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለው የምዕናናበት ስምሽ ነውና ድግሌይ ላንቺ ላቅብ ምስጋና

  • @beletutesfaeyesus9328
    @beletutesfaeyesus9328 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን እወዳታለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 ปีที่แล้ว

    ክብር ይግባት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የኛ እናት ኡፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነው ድንቅ እኮ ነው ውድ ኦርቶዶክሳውያን እኔ የምላችሁ ምንም ነገር መንፍሳዊ ነገር ስሰማም ይሁን ሳይ እንባየን መቆጣጠር አልችልም ቤተክርስቲያን ውስጥ ቆሚ ራሱ እያስቀደስሁ እያለሁ እምባየ ዝም ብሎ ይፍሳል እግዚኦ ሲባል በተለይ መቋቋም አልችልም ለምን እንደሆን አላቅም እስኪ በቤቱ ፀናት ያላችሁ ታማኝ የክርስቶስ አገልጋይ የሆናችሁ እህት ውንድሞቼ ምክር ለግሱኝ ምስክርነት ይህን ትምህርት ብቻ መንፍሳዊ ነገር ከሰማሁ በእንባ ነው የምጨርሰው 😢😢😢😢😢

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ስለሰጠህ የንሰሀ እድሜ የሰጠህ አምላክ ይመስገን ጋሽ መህሙድ አህመድ የጭንቅ አማላጇ ድንግል ማርያም ምህርት ታድርግልህ

  • @genetg2956
    @genetg2956 ปีที่แล้ว +4

    ኣንቺ እመቤቴ እንደው ምን ልበልሽ ኣንቺ እሩህሩህ ሚስጥሬ ሆይ እወድሻለሁ ! ከፍ ኣደርግሻለሁ !!! ልጅሽ ኣምላካችን ኣንችን እናት ስለስጠን ምስጋና ይድረስው !!!

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ያባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ክብርና ምስጋና የእናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም ይደርሳት

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว +4

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልንአባቶቻችን፣

  • @talaage22
    @talaage22 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💔🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 ปีที่แล้ว +4

    አዛኝቷ በምልጃሸ የተማመነ አታሳፍሪም ወላዲተ አምላክ 🙏🙏🌹🌹🌹

  • @tizitakasa2358
    @tizitakasa2358 ปีที่แล้ว +1

    የጌታዬ እናት እመቤቴ ማሪያም!!!!

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 ปีที่แล้ว +1

    እናቲ እመቤቲ ላቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን በየቤታችን ትግባልን ትመጣልን በምህረተ ታስበን አደራዋን🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን እናታችን

  • @zinahfati3427
    @zinahfati3427 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ለን ስአሞት ያብቃን 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samsontemasgane9372
    @samsontemasgane9372 ปีที่แล้ว

    እርጋታሕና ማስተዋልሕ ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 ปีที่แล้ว

    CONGRATULATIONS MIRACLE CAN HAPEND CONGRATULATIONS 🎊 FAITH FAITH 💚 💛 ❤️ ABSOLUTELY BEAUTIFUL HISTORY'S LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS

  • @savmood9553
    @savmood9553 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደማችን ውድ የትዋህህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ ወድማችን የቲሌ ገራሙን እስኪሪን በዚህ አሰቅምጥልን 🤲🤲🤲

  • @farida1771
    @farida1771 ปีที่แล้ว +3

    እርሱ" " " "ስለኛ" " " "ተጠማልን
    እርሱ" " " " ስለኛ" " " "ተራበልን
    እርሱ" " " "ስለኛ" " " "ተገረፈልን
    እርሱ" " " "ስለኛ" " " "ተገፋልን
    እርሱ" " " "ስለኛ" " " "ብዙ ነገር ሆነልን
    እርሱ" " " "ስለኛ" " " "ተሰቀለልን
    እርሱ ስለኛ""ለሰጠን ፍቅር ሁሉ እናመሰግናለን
    🙏እንደምን አደራችሁ?
    🙏እንደምን አረፈዳችሁ?

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 ปีที่แล้ว +1

    አናትና ልጁ ከአፅናፍ እከአፅናፍ የተመሰገኑ ይሁኑ የአብ ስራ እግዚአብሔር ይስጥህ አገልግሎትህን ፈጣሪ ይባርክ 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 ปีที่แล้ว +1

    Egzabere yemasgen amen amen amen batama dasa yelala egzabere yemasgen lahulumu egzabere geze alee

  • @tsihonegebregziyabher5164
    @tsihonegebregziyabher5164 ปีที่แล้ว +2

    የምር ነው በጣም ደስ ይላል

  • @eyerusmanguday2669
    @eyerusmanguday2669 ปีที่แล้ว

    እኔም 2007 እንጦጦ ኪዳነ ምህረት በር ላይ ለነዳያን ሲመፀውት ባይኔ አይቸዋለሁ የብዙ ኣመት ጥያቀዬ ተመለሰልኝ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን 👍👍👍👍👍

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 ปีที่แล้ว +3

    የልጅ አረጋዊ በርታ።

  • @burte3651
    @burte3651 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እኔም ደርሶብኛል አብሶ እፃናት ሲያልቅሱ ብዙ ሚናገሩ ሰዎች አሉ

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 ปีที่แล้ว

    ህዝብ ኢትዮጵያንመዳንያለም ይጠብቅልን ክመጥብን መክራ ይስውረን

  • @talaage22
    @talaage22 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😭😭🖤☦️🙏

  • @የፍቅርዋጋውድነው
    @የፍቅርዋጋውድነው ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 ปีที่แล้ว

    ቢዘፍንም ምንም ማለት አይደለም ለዝሙት አይደለም የሚዘፍነው ዋናው እድሜና ይስጠው

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ ปีที่แล้ว

    እመብርሃን እናቴ ምን ይሳንሻል ለምስኪኑ ደራሽ ለተጠነቁ ደራሽ ለስግደተኖሽ ስንንቅ እመብርሃን እናቴ አመላጄ🙏🙏🙏🙏

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว

    Mameherochchni Wandemachn Egzibehare Yebareki

  • @tarikabyeneh6153
    @tarikabyeneh6153 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን❤

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 ปีที่แล้ว

    eseyee EGZABHARE yemsgen le NESHA edma yestot gasha Mohammed 🥰🥰🥰

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen

  • @nebatnebat5718
    @nebatnebat5718 ปีที่แล้ว

    እመብርሀንን እንዴት እምባየን እንደተናነቀኝ

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 ปีที่แล้ว

    አላህ ካቲማችንን ያሳምረዉ
    ከምንሰማዉ አላህ ይጠብቀን

  • @bkagimengesha
    @bkagimengesha ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    ❤😘

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ ปีที่แล้ว

    ጌታችን በዝች ለት ምን አረገልን💔💔💔ሀጢያታችን ደመሠሠልን😥ጌታ ሆይ እኝደሤቲቱ የምናመጣልህ ሽቶ የለንም💔💔💔አንተ ግን መሀሪ ነክ ማረን😢ይቅር በለን የጴጥሮስን እንባ አድለን🤲

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 4 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እመቤቴ ማርያም

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግንህ ክበርልን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃንን ጠርቶ ያፈረ የለም

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 ปีที่แล้ว

    how polite you are. tebarek.

  • @tigstgetachew5394
    @tigstgetachew5394 ปีที่แล้ว

    እናቴ እመቤቴ አችኮ ልዪ ነሽ

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥲🥰🥰🥲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว

    የጌታዬእናት እመቤቴ ምን ይሳንሻል

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል ปีที่แล้ว

    አይ ድንግል ማርያም ከቶ ያንችን ክብር በምንይገለፅ

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว

    Egziabher ymsgn egziabher yesetelen

  • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ
    @ዲቦራየተዋህዶተማሪ ปีที่แล้ว +3

    ኢሳይያስ 53
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።

  • @sebl4615
    @sebl4615 ปีที่แล้ว

    ህጻን ሲያለቅስብን እየገላመጡ የሚያሸማቁነንስ

  • @merieyob6828
    @merieyob6828 ปีที่แล้ว

    egzabher yemesgn embtia maryam yayena birhan ebkeshi dershlien 🙏🙏🙏

  • @lemlemasmelash-nf2fe
    @lemlemasmelash-nf2fe ปีที่แล้ว

    yabsrawudeikuanadresek❤