ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እፍፍፍፍፍ ድምፁ ሲያናድ ምናለበት ይህን የመሰለ ንግግር በጥሩ ድምፅ ብትቀርፁልን
እንዳለጌታ ከበደ ምርጥ ዝግጅት ነው። የቡናው ሲኒ ሲደረደር እየረበሻችሁ ነው ቶሎ ይቅረብ ቡናው።
Please work on sound quality.
ድምፁ ግን ምድን ነው
ድምፁን በምንድነው የቀረፃችሁት😢 Nokia?
ከሚያስደስት እና ተደጋግሞ ከማይገኝ አዲስ የሕይወት ልምድ እንዲሁም ቁምነገር ይልቅ በጨዋ ደንብ ከሦስት ጊዜ በላይ ይቅርታ የተጠየቀበት የቴክኒክ ችግር ለምን ትኩረት እንደሚደረግበት አይገባኝም።እስቲ ስለተጫነ ጆብሬ የተርጓሚነት ብቃት ብቻ ሳይሆን የመጽሐፉንም የሀገራችንንም የታሪክ እውነት ጫፍ ለመጨበጥ የሄደበትን ርቀት፣ የመረመረበትን ጥልቀት እንዲሁም የከፈለውን የጊዜ፣ የጉልበትና የገንዘብ መሥዋዕትነት እንይለት? እስቲ ስለቼኮች የልዩነት አፈታታቸውንና በድንበር ከተለያዩም በኋላ በችግር ጊዜ ስለመደራረሳቸው እናውራ?እስቲ ስለንባብ ባሕላቸው እንነጋገር? ከቁስ ይልቅ የመጽሕፍ ስጦታ የመለዋወጥ ልምዳቸውስ መልካም አይደለም?
ስለድምፁ አስተያየት የሰጠንበት ምክኒያት ከላይ አንተ የገለፅከውን "አዲስ የሕይወት ልምድ እንድሁም ቁምነገር" በደንብ ሊሰማን ባለመቻሉ ቆጭቶን ነው እንጂ ከሰዎቹም ሆነ ከብሮግራሙ ምንም ጅግር የለብንም:: የምንወደውን ዝግጅት በድምፁ ጥራት ምክኒያት መስማት ካልቻልን የድምፁን ጥራት አስተካክሉልን ማለት ምን ችግር አለው?
@@tsdeketadesse9909 እውነት ነው። ቢሆንም መስማት የቻልነውንም ጥሩ ነገር አብረን አያይዘን ብንጠቅስ ለአዘጋጆቹም የተሻለ ብርታት ሊፈጥር እንሚችልም መቼም አናጣውም። ችግሩን ብቻ ማጉላት ግን የሰውን ልፋት ዋጋ ማሳጣት መስሎ ስለተሰማኝ ነው። አይመስልህም?
የወረደ ድምፅ። ተደጋጋሚ አስተያየት ቢሰጥም ማስተካከል ያልቻለ ደካማ ቻነል ።
Poor sound 😮
አዘጋጆች ሆይ፣የእንግዳው ድምፅ ቅጂ ጥራት የሌለው መሆኑን አላስተዋላችሁም?
ወንበሩ አልተመቸውም::ተንገላታ::
ድምፁ ምንም አይሰማም።የድምፅ ጥራት ላይ በደንብ ሥሩ
Poor sound
ወንበሩ ከአቅሙ በላይ ነው 😂😂
ይህ ሰውዬ ሌሎች የጻፉትን መተርጎም እንጂ እራሱ ቢጽፍ ጥሩ አድርባይ ነው
አንተ ስንት መፅሀፍ ፅፈሀል😂
አንተ ከጻፍከው በላይ እንጀራ መቆምጠጡን ለመናገር እንጀራ በዪ መሆን አለብህ?
እፍፍፍፍፍ ድምፁ ሲያናድ ምናለበት ይህን የመሰለ ንግግር በጥሩ ድምፅ ብትቀርፁልን
እንዳለጌታ ከበደ ምርጥ ዝግጅት ነው። የቡናው ሲኒ ሲደረደር እየረበሻችሁ ነው ቶሎ ይቅረብ ቡናው።
Please work on sound quality.
ድምፁ ግን ምድን ነው
ድምፁን በምንድነው የቀረፃችሁት😢 Nokia?
ከሚያስደስት እና ተደጋግሞ ከማይገኝ አዲስ የሕይወት ልምድ እንዲሁም ቁምነገር ይልቅ በጨዋ ደንብ ከሦስት ጊዜ በላይ ይቅርታ የተጠየቀበት የቴክኒክ ችግር ለምን ትኩረት እንደሚደረግበት አይገባኝም።
እስቲ ስለተጫነ ጆብሬ የተርጓሚነት ብቃት ብቻ ሳይሆን የመጽሐፉንም የሀገራችንንም የታሪክ እውነት ጫፍ ለመጨበጥ የሄደበትን ርቀት፣ የመረመረበትን ጥልቀት እንዲሁም የከፈለውን የጊዜ፣ የጉልበትና የገንዘብ መሥዋዕትነት እንይለት?
እስቲ ስለቼኮች የልዩነት አፈታታቸውንና በድንበር ከተለያዩም በኋላ በችግር ጊዜ ስለመደራረሳቸው እናውራ?
እስቲ ስለንባብ ባሕላቸው እንነጋገር? ከቁስ ይልቅ የመጽሕፍ ስጦታ የመለዋወጥ ልምዳቸውስ መልካም አይደለም?
ስለድምፁ አስተያየት የሰጠንበት ምክኒያት ከላይ አንተ የገለፅከውን "አዲስ የሕይወት ልምድ እንድሁም ቁምነገር" በደንብ ሊሰማን ባለመቻሉ ቆጭቶን ነው እንጂ ከሰዎቹም ሆነ ከብሮግራሙ ምንም ጅግር የለብንም:: የምንወደውን ዝግጅት በድምፁ ጥራት ምክኒያት መስማት ካልቻልን የድምፁን ጥራት አስተካክሉልን ማለት ምን ችግር አለው?
@@tsdeketadesse9909 እውነት ነው። ቢሆንም መስማት የቻልነውንም ጥሩ ነገር አብረን አያይዘን ብንጠቅስ ለአዘጋጆቹም የተሻለ ብርታት ሊፈጥር እንሚችልም መቼም አናጣውም። ችግሩን ብቻ ማጉላት ግን የሰውን ልፋት ዋጋ ማሳጣት መስሎ ስለተሰማኝ ነው። አይመስልህም?
የወረደ ድምፅ። ተደጋጋሚ አስተያየት ቢሰጥም ማስተካከል ያልቻለ ደካማ ቻነል ።
Poor sound 😮
አዘጋጆች ሆይ፣
የእንግዳው ድምፅ ቅጂ ጥራት የሌለው መሆኑን አላስተዋላችሁም?