እንደልፋታችን ባናገኝም የእግዚአብሔር የጸጋ በር ሲከፈት Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 228

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    አቤቱ አስበኝ ብዬ ብዬ አቅቶኛል ደከመኝ አንተ የተዘጋውን በር ክፈትልኝ

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 11 วันที่ผ่านมา +4

    ይግርማል በውስጤ ያስጨነቀኝ ነበር ከተሰደድኩ 12 ኣመት ሆነኝ ነገር ግን ይህ የምለው እጅ ላይ የለም እና ስለቀጣይ ሂወቴ ውስጤ ይናወጥ ነበር ,፡ኣሁን ግን ይህን ስብከት ሳዳምጥ መልእክቱ ለኔ እንደሆነ ሁሉንም ለጌታ ሰጥቼ ልቤን ማሳረፍ እንዳለብኝ ተማርኩ ፈጻሚ ኣድርገኝ ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

    • @ElaineTne-kj9uk
      @ElaineTne-kj9uk 9 วันที่ผ่านมา

      እይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ❤

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
    ተመልሼ የጌታን ነገር ላወራ አ1week or 2 week ቡሃላ እመጣለው😂 ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ አልቸኩል ብዬ ነው። ይህ እን ስዕለት ይሁንልኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @webet2273
    @webet2273 11 วันที่ผ่านมา

    ሰሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን ጌታዬ አምላኬ ህት ዘመኔን ሁሉ አተባርከዉልኝ እደኖርኩ ሁሌም እናገራለሁ ከቻልኩ የተወሰኑ ሰዎች እመሰክራለሁበእዉነት ይሄ ቃል እዉነት ነዉበህይወቴ ጌታዬ ባርኮኝነዉ የኖርኩት ጌታዬ ክብር ምስጋና ይድረስህ ክብሩ አባቴ ልዑሉ እግዚህአብሄር ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የያዕቆብ አምላክ ቅዱስ ህያው ታማኝ ጌታዬ የኔ አስተማሪ የአባቶቼ በረከት ትድረሰኝ በእነሱ መንገድ እንድጓዝ የመረጥከኝ የወደድከኝ ሆይ ተመስገን ጥመት ክፋት ሴራ ተንኮል ሁሉ በኢየሱስ ስም ከኔ ይራቅ ልዑል ሆይ ማደሪያህን ቀድስ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 12 วันที่ผ่านมา +3

    ትላት እያልኩ ነበር አምላክ ሆይ አንተ ምትናገረኝ ሌላ በህይወቴ እየሆነ ያለው ሌላ እያልኩ ነበር 🙏🙏🙏

  • @SamiMan-b6x
    @SamiMan-b6x 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቂለህይወት ያሰማልን የውስጤን ነው የነገሩኝ መምህር ፀጋው ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @hiwotasrat7716
    @hiwotasrat7716 11 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏♥️🙏 እግዚአብሔር አምላኬ አንተ ታውቃለህ! ክብር ምስጋና ይገባሀል🙏♥️🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ 🙏

  • @selamTruneh-n7u
    @selamTruneh-n7u 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 ሰውን በድሎ ከመጸጸት ሰው ቢበድለኝ እመርጣለሁ እግዚአብሔር ሀሉን ተመልካች ስለሆነ እሱ በመልካም አንድ ቀን ይመልሳል። ለሰው ቀና መሆን ታማኝ መሆን ይበልጣል። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 11 วันที่ผ่านมา

    መምህሬ ከወርቅም በላይ እንቁ የሆነ ትምህርት
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ለህይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽 በእውነት በልቤ ውስጥ ያለ በብዙ ሃሳብ ልቤ ያደከመኝን ሃሳብ እግዚአብሔር በቃሉ እረፍት እንዳደርግ በእርሱ እንድታመን አድርጎኝል

  • @eskedarshibru6627
    @eskedarshibru6627 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :ዛሬ ስለ እኔ ነው የተነገረው የኔንም በር ክፍትልኝ የኔ ጌታ !

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን በጣም በሚስፈልገኝ ስአት የሰማሁት ቃል ነው አመሰግናለሁ 🙏

  • @melibeli6097
    @melibeli6097 12 วันที่ผ่านมา +1

    🙏 እዉነት ነው አባታችን እኔ ምስክሩ ነኝ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @DyfdrFhdfy
    @DyfdrFhdfy 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
    ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ፀጋ ይስጥልን ክበሩልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ3ጘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዐ3ጘ 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏✝️🙏 እግዚአብሔር ከፍሎኛል እጁን አይቻለው ተመስገን 🙏

  • @tube5986
    @tube5986 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን ❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @betselot279
    @betselot279 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን! ቃለ-ህይወት ያሰማልን! መምህር ❤🙏

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 11 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏 Egziabher Yemesgen Kebru Yesfa Semu Beruck Yehun. Yesemahuten be libonaye Yestafelegn . Tebarekelen Kessis amesegenewalehu

  • @erockcel8789
    @erockcel8789 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @Jahed-h9s
    @Jahed-h9s 12 วันที่ผ่านมา

    አሚን አሚን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የመከርኝ ያፀናኝ ዋጋዬ የምትከፍለኝ ተስፍ ሰቶኛል ለሰው መመኖር ጌዜዬ ገድያለው ነገር ግን እግዚአብሔር ያውቅልኛል ይከሰኛል ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ejigneshmengasha2219
    @ejigneshmengasha2219 10 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hewot yasemalen

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🏾❤️

  • @AbebaAschalew
    @AbebaAschalew 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር የመስገን አሜን ቃለህይዎት ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤️

  • @mesi557
    @mesi557 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ይሄ የኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነዉ የኔ ስራ ስራልን ጸጋህን ከሰማይ የሆነዉን በረከትህን አምጣልኝ እኔ በአለም ብዙ ደክሜያለሁ ግን ምንም አላተረፍኩም ሰዉ ሲያበቃ እግዚአብሔር ስራዉን ይጀምራል ንጉስ ለወደደዉ ያደርግለታል ተስፋዬን አንተን አድርጌያለሁ መኖሪያ መሆንህ እንዲገባኝ ብዙ እያስተማርከኝ ነዉ በጠበበው መንገድ ሄጄ ያን ያየኽልኝን በረከቴ ጋር እንድደርስ ከገጎኔ አትራቅ ያላንተ አይሆንልኝም መድሃኒአለም አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ
    @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ❤❤❤❤❤

  • @KidistGidey
    @KidistGidey 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 11 วันที่ผ่านมา

    Ewnet new, Kesis! Be Egziabher Tsega bicha new yeminnerew.
    Ene gin metaren eketilalehu.❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን❤❤❤❤

  • @eskochman8665
    @eskochman8665 10 วันที่ผ่านมา

    Amen ቢዘገይም ጌታ ይመጣል እንወርሳለን.

  • @LemlemGebreyohannes-p4z
    @LemlemGebreyohannes-p4z 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤

  • @amanuel2727
    @amanuel2727 11 วันที่ผ่านมา

    መኖሪያዬ በሰማይ አምላክ ነዉ!

  • @biniteferi7169
    @biniteferi7169 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @marthat6031
    @marthat6031 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን 🙏🏽❤

  • @HewanMamo-t3m
    @HewanMamo-t3m 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @BizuayehuKaasa
    @BizuayehuKaasa 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 11 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen egzabher yemsegen enkon abero adersen memher 🙏🙏🙏
    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤

  • @buzuneshabara6961
    @buzuneshabara6961 11 วันที่ผ่านมา

    Ameeen Ameeen Ameeen waqayyoo goftaan sagalee jirnyaa si haa dhagesisuu ebifamii❤❤❤

  • @elsabetmesfin2681
    @elsabetmesfin2681 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ

  • @fanahaileselassie
    @fanahaileselassie 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @melattesema
    @melattesema 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zuriashbonger3802
    @zuriashbonger3802 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @EphremTesfaye-q4t
    @EphremTesfaye-q4t 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን!!! ቃለህይወት ይሰማልን!!!

  • @yohannesyitbarek1356
    @yohannesyitbarek1356 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ❤️

  • @smret5569
    @smret5569 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @askaleworku8717
    @askaleworku8717 12 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasmalin Abbatichin magisata samayati yawarisilin❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን❤❤❤

  • @mulugetadestaw3373
    @mulugetadestaw3373 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን:: እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን::

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 11 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin zemenotin yibarkilin !

  • @bettybetty4215
    @bettybetty4215 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 12 วันที่ผ่านมา

    Ameeen abatachin kale hiwet yasemalin yftun ybarkun abatachin ❤❤❤❤❤❤❤.

  • @AAa-zc9rc
    @AAa-zc9rc 10 วันที่ผ่านมา

    Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne ....... !

  • @abeymusse6048
    @abeymusse6048 11 วันที่ผ่านมา

    Amen be mogesu be bereketu yegobajej Egzabhare yemesgen, kale hiwot yasemalen

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 12 วันที่ผ่านมา +1

    Kale heyewet yasemaln memeher

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን እነዚህ አጭጭ መልክቶች እኔ እዴት እደሰሩኝ እግዚአቤሔር ይመስገን 🙏

  • @genetualehegnlakew4033
    @genetualehegnlakew4033 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይመስግን አሜን እሜን እሜን

  • @TessaWudu
    @TessaWudu 11 วันที่ผ่านมา

    AMEN MEMEHIRE KALE HEYWOIT YASEMALINE❤

  • @elinegidey2612
    @elinegidey2612 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeganAradom
    @SeganAradom 12 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @HanaAbebe-f2l
    @HanaAbebe-f2l 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን +++

  • @samrawitsamuel-u9r
    @samrawitsamuel-u9r 12 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏Egziabher Yimesgen 🙏💝🙏💕🙏💗🙏

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ. ❤️❤️🙏❤️❤️

  • @mazenpromobil5539
    @mazenpromobil5539 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @KokiGetachew-i1q
    @KokiGetachew-i1q 11 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Saba-7
    @Saba-7 12 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @ማርያምነሽሕይወቴ
    @ማርያምነሽሕይወቴ 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ስሌናTube
    @ስሌናTube 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgebreslasie1885
    @genetgebreslasie1885 12 วันที่ผ่านมา

    Amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hewotat2147
    @hewotat2147 12 วันที่ผ่านมา

    Kale hiywot yasaemalin abatachin mengeste semayat yawerslin konjo timhrt nw ❤

  • @gedamayalew
    @gedamayalew 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @NegstiHadgu
    @NegstiHadgu 11 วันที่ผ่านมา

    Tebark kess kefaye egzeabher new

  • @melkamsamuel1203
    @melkamsamuel1203 10 วันที่ผ่านมา

    Amen 14:29 14:29

  • @EpermGetachew
    @EpermGetachew 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @msc501
    @msc501 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ለህይወትን ያሰማልን

  • @SaraSara-xd8ck
    @SaraSara-xd8ck 11 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwote yasemalene 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @telela1234
    @telela1234 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏🏽

  • @rahwa138
    @rahwa138 11 วันที่ผ่านมา

    Amen amen kesis. Yehe timeret lene new

  • @Fantu-g2d
    @Fantu-g2d 12 วันที่ผ่านมา

    Qal hiywot yasemalen abatachin
    Amen Amen Amen

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን።

  • @LiyuLeta
    @LiyuLeta 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ameenn ameenn ameenn

  • @MeklitTeka-v6f
    @MeklitTeka-v6f 12 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ዛሬ እግዚአብሔር እኔን እየተናገረኝ ነበር ስራዬን ብሰራም ምንም ባላጎልም ልቤ ግን ቅንንነት ይጎለው ነበር

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 12 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 💖🙏