በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 225

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን የምስጋና ትምህርት እንድሰማ ያደረከኝ አምላክ አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን አባት እንድአውቃቸው ስለ ፈቀድክልኝ ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤✅✅✅✅✅

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw หลายเดือนก่อน +4

    መታዘዝ ከሚቃጠል መስዕዋት ይበልጣል አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ምስጋና ጠላታችን በኛላይ ሀይል እንዳይኖረው ያደርገዋል በውነትም እኔ ማዳም ቤት ሁኘ ብዙ ተሰቃየሁ እያልኩ አለቅስ ነበር ግን እግዛብሔር እያነጠረኝ እንደሆነ እየገባኝ መጣ ክርስትያንነኝ እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @YesAye-b6u
    @YesAye-b6u หลายเดือนก่อน +4

    ተመስገን መድሀተኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ

  • @MeseretZewdie-nl7os
    @MeseretZewdie-nl7os 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር የማስተማር ጥበብን ጨምሮ ይስጥልን !!! ሁሌ የእርሶ ትምህርት ምክራዊ ነው አለም ላይ ያለንን ሕይወት ፈጣሪ በሚወደው መልኩ እንድንኖረው የሚመሩን መልካም አባት❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቸሩ መዳኒተዓለም አባቴ ሆይ ስለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 19 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 16 วันที่ผ่านมา +1

    የምስጋና ጉልበት መከራዬን አልፌበታለሁ ትምህርቱ ለኔ ይመስላል

  • @TirisetGebremedin
    @TirisetGebremedin 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @Nahom2013
    @Nahom2013 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን👏💒🤲አሜን🤲

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት ቃላት የለኝም መዝሙርክ ስብከትህ ልብ የሚያረሰርስ ነው

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላኬ የምስጋና ልቤን በደንብ ክፈትልኝ አንተ የተመሰገንክ ምስጉን ነህና ቀሲስ እኔም በዛ በሰባኪ አይነት መንገድ አልፌ ነበር በስደት ያሳደኳት ልጄን ሳጣ ለምን እኔን ይህ ሁሉ ፈተና ሃዘን እያልኩ ፈተናውስጥ ገብቼ ነበር እግዚአብሔር ግን ትልቅ አምላክ ነው እሱ አይሳሳትም ተመስገን አንተ ያልከው ይሁን ማለት ጀመርኩ ያበረታኝ ከሃዘኔ እንድፈወስ ያደረገ ጌታ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 16 วันที่ผ่านมา

      የኔ ታሪክ ይመስላል ። እኔም በምስጋና ነው የልጄን ሞት የገፋሁት ።

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 ปีที่แล้ว +3

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልኝ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪዬ የተማርኩትን መልካም ትህርትን በልቦናዬ አሳድርብኝ በእምነቴ ፅናትንና ጥንካሬን አስተምረኝ አባቴ መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misrakadane9601
    @misrakadane9601 19 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ልጅ እያለሁ አመስጋኝ እንደነበርኩ ዛሬ ገባኝ ስለመፈጠሬ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዳክስ ስለሆንኩ በቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ ስለመሆኔ ሰለተወለድኩባት ቤትም አመሰግነው ነበር ዛሬ ዝለት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 ปีที่แล้ว +15

    በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም አቤቱ ጌታ ሆይ ክበርልኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች ይሄን ስብከት የምሰማው ከለሊቱ 12 ሰዓት ነው ቤ ኢትዮጵያ ሰዓት 6 ሰዓት ልብስ እየተኮስኮ ነው እዴት እደተባረኩበት ለመግለፅ በቃል ይከብደኛል ብቻ መምህራችን ዘመንሁ ይባረክ በርሷ ትምህርት ሕይወቴ ለምልማለች 🙏አሜን አሜን አሜን

  • @tigibelay7276
    @tigibelay7276 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን እኔም በዚ በምስጋና ስአት ተባርኬአለሁ የታመሙት እህቶቼ ድነውልኛል አመስግኑልኝ ተመስገን ተመስገን አባቴ

  • @tsigeredaroseykassa9461
    @tsigeredaroseykassa9461 3 ปีที่แล้ว +3

    ልዑል እግዚአብሔር ለዘለዓም የተመሰገነ ይሁን።

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህ

  • @UNESCOTreasures
    @UNESCOTreasures 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦ አሽዬ እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፣ በአንተ አንደበት አድሮ እንዲ ስላስተማረኝ ይክበር። ከውስጤ የሆነ ሸክም ሲቀል ተሰማኝ

  • @JookoLine
    @JookoLine 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ አሁንም ተመስገን እንደናንተ አይነት መምህራን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ይባርክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @demozedemoze5035
    @demozedemoze5035 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ፀጋውን ያብዛላወት አባታችን

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ትምህርት ደግሜ ሰማሁት እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በህይወቴ እንድለማመደው ይርዳኝ አንተም በፀሎትህ አስበኝ አሜን ክብርና ምስጋና ለእሱ ለመድሃኔዓለም ይሁንልን ስለአስተማርከን እናመሰግነዋለን
    መምህር አብዝቶ ይባርክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +1

    የምስቃና ልብ ይስጠን መድኃኔያለም❤ መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
    በእዉነት ነዉ ምላቹ ወገኖቸ እንደዝች ሳምንት ተደስቸ አላቅም ህያዉ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ ስት ነገር በጀ እያለ የምፈልገዉን እየተመቻቸልኝ ሙሉ ደስታ ኑሮኝ አያቅም እግዚአብሔር ያልሰጠኝ ነገር የለም ፀሎት በምቆምበት ጌዜ ሁሌ ስጠኝ ነዉ
    እሱም ይሰጠኛል ምስጋና ግን በሚሰጠኝ ቁጥር አላመሰግንም ነበር እቺ ሰሞን ግን በእዉነት ልዩ ናት
    እግዚአብሔር መጨረሻየን ያሳምረዉ ዘንድ አስቡኝ በፀሎታችሁ አመተ ማሪያም እያላቹሁ ወገኖቸ
    መምህሬ በእዉነት በጣም ነዉ ማመሰግነው
    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 ปีที่แล้ว +2

    በዛህ ስብከት ተምሬበታለሁ ከአመት በሗላ ብሰማው የእግዚአብሔር ቃል ሂሌ አዲስነው ተባረክ ቄስስ ።

  • @adeyfeyyisa-q9c
    @adeyfeyyisa-q9c ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃላህውትን ያሰማልን መምህራችን እግዝአበሔ አምላክ ዘመናቹን ይበርክልን🙏🙏🙏🙏

  • @saraaman5807
    @saraaman5807 3 ปีที่แล้ว +13

    ይህን እንድሰማ ለፈቀድክልኝ አምላክ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን። አሜን አሜን አሜን!!!

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የምናልፍበትን ሁኔታ ያውቃል
    አፌን በምስጋና እንዲሞላው ምስጋናዬ እንዳልተው ይርዳኝ
    ጥልቅ ትምህርት ነው
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!

  • @mahisoli4651
    @mahisoli4651 3 วันที่ผ่านมา

    ለአምላኬ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው እርሶን የመሠለ መምህር ስለሰጠን::

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 16 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen 🙏 Egezaber masegen Egezaber masegen Egezaber masegen ❤

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw หลายเดือนก่อน +1

    መከራ አንድ ሰው ሳያምን ሲወድቅ ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 วันที่ผ่านมา

    በስመዓብ ቀሲስ እኔስ የተደረገልኝ እንዴዬት ብዙ ነው ተመስገን ሁሌም ተመስገን❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yetmesgen yihun sel mayinger setotaw hulum ❤️🙏⛪🤲👏🙏❤️⛪

  • @bbjjbbjj6533
    @bbjjbbjj6533 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ምህረተክርስቶስ
    @ምህረተክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት ስለምታደርግልኝና ስላደረክልኝ ሁሉ ስምህ ይባረክ አባቴ

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen 🙏 kale hewet yasmaln memhrachn egthiyabher amlak yekber ytemsegen yhun yalsu man aln Amen 🙏🙏🙏

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏ተመሥገን አምላኬ

  • @linaandersson-qo8me
    @linaandersson-qo8me หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen egzabiher yetemesegene yuhun Amen ❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Egziabher yakberot abate Kal hiwoten yasemalegn fetari ❤️🙏👏⛪🤲❤️🙏🙇

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 หลายเดือนก่อน

    Yene astemar abati fetari yebarkwot 🙏🙏🙏

  • @sasahutefera2563
    @sasahutefera2563 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
    @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 ปีที่แล้ว +1

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛም የሰማነው በልባችን ይፃፍልን ድንቅ ትምህርት ነወ እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ እንድማር የረዳኝ ጌታዬ ይመስገን

    • @dinkineshalemayehu9893
      @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏 እግዘብሔር ያስተማረን የመከረን ስሙ የተባረከ ይሁን🙏 እግዘብሔር ደረገልንም ወደፊትም በሚያረግልን ሁሉ የተመሠገነ ይሁን 🙏እርሶንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @berhanhailu594
    @berhanhailu594 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ egzabiher yemacgan egzaber yectot Amen Amen amen ❤❤❤Merci

  • @mesi557
    @mesi557 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር 👏👏👏❤💚❤️አሜን አሜን አሜን🤲

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

    በሀዘኔ ጊዜ የገፋሁት በምስጋና ነው ❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይመስገን። ስሙ ክብሬ ሞገሴ ነውና።❤❤❤

  • @tegsetnadew886
    @tegsetnadew886 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen edemana tana yesetelege
    abatacen kesese ashenafe
    Ere bemesganam behewta deseyemele neger fetarey eysayege new besametate wesete
    AMELKACHEN seladergelenem selaletedergelenem fetare yemesgen zelalem aleme temesegen amen 🙏

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 kale eywete yasemalne memerache

  • @LiuelsegedAbugela
    @LiuelsegedAbugela หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 17 วันที่ผ่านมา

    Amen AMEN Amen ❤️ ❤️ ❤️

  • @lidyateklay9468
    @lidyateklay9468 9 หลายเดือนก่อน

    amennnnnnnnnnnnn temesgen abat hoy lsmh kbr msgana yhun amen❤❤❤❤

  • @TehayMiteku
    @TehayMiteku หลายเดือนก่อน

    እኔን የሚዋጋኝ መንፈስ እደወደኩ በደሌን ብቻ እስብነው የሚያገኝ አሁግን አግዛብሔርን እዳመሰግን እስከመጨረሻው ይዳኝ ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 ปีที่แล้ว

    Sila Hullum Nager Egzihaber yimsgen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️💕💕💕💒💒💒

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዉት ያሰማን ምንገሰት ሰማይ ያዉረሰን

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 ปีที่แล้ว

    Kal hewote yasmalne bedma betana yakuylign ❤❤❤❤

  • @TigistSharew
    @TigistSharew หลายเดือนก่อน

    ❤አሜንአባታቻን።ኑሩልን

  • @sebleworku9734
    @sebleworku9734 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abate libonachinen fetari yabralen tsegawen yiderblot yagelglot zemenoten yibarkew beselotot asbugn abate Atsede maryam🙏🏽

  • @seblemulat7699
    @seblemulat7699 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhrachn zemenkn yibarkign 🙏

  • @demisrefisa8092
    @demisrefisa8092 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 3 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ጌታዬ ያክልኝ ለመዘርዘር ቦታ አይበቃኝም እዉነቴን ነዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @semarasemara2238
    @semarasemara2238 4 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏🏾 kalhiwot yasemalen

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 หลายเดือนก่อน

    ተመስጌን የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 ปีที่แล้ว

    Get hoye amesgenh zend mekegnate bezu new temesgan🙏🤲👏❤️❤️❤️🙇🙇🙇🙇

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🎉👏👏👏❤

  • @LemlemHameti
    @LemlemHameti 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤amne amne amne

  • @weneshetrefresh1069
    @weneshetrefresh1069 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @Zara-k5j
    @Zara-k5j 3 หลายเดือนก่อน

    bewunet memrachin kale hiwet yasemalin amen

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE หลายเดือนก่อน

    Amen amen kaleheweot Yasmine

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤""አሜን አሜን አሜን ያሥተማረን ❤አምላክ❤ክብርና ምስጋና ይድረሰው ❤❤❤

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan หลายเดือนก่อน

    ተመሰገን አምላኬ❤

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን።

  • @FantoshTamir
    @FantoshTamir 6 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @kassechtesfaye8773
    @kassechtesfaye8773 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🙏🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለ ፈቀድክልኝ ስለ አዘጋጀሃኝ ክቡር መስጋና ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን #ተመስገን#

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @Tsage-r6b
    @Tsage-r6b หลายเดือนก่อน

    ልእልእግዚአብሔር ይመሰገን ይሁን።

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 3 หลายเดือนก่อน

    በረከትህ ይደርብን መምሕሬ

  • @weyniwasihun3256
    @weyniwasihun3256 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንአሜንንንአሜንንንፀጋይጨመር

  • @saraamerga8134
    @saraamerga8134 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen memherachn kalhewt ysemaln 🤲🙏🙏🙏.

  • @4_good_only
    @4_good_only หลายเดือนก่อน

    Kali hewot yasemalen 🤲

  • @fasikahailu2168
    @fasikahailu2168 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @friehiwottassew9004
    @friehiwottassew9004 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይስጥልን ቀሲስ

  • @banchayehugebito2241
    @banchayehugebito2241 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎት ያሰማልን

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ቃለህይዎት ያሠማልን ኑርልን የእኛን ኑሩ በምሥጋና እንድንባርክ እንዳሥተማርከን ቤተሠብክ የተባረከ ይሁንልክ💕💕💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼ተመሥገን አምላኬ

  • @abac3684
    @abac3684 3 ปีที่แล้ว

    🙏 amen 🙏🙏🙏🙏 egzabher yibarkot betam yekebedegnn neger new egzabher yemekeregn egzabher yimesgen 🙏🙏🙏

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you and your family 🙏

  • @penael181
    @penael181 3 ปีที่แล้ว

    Betari amlak tsegawn be ewnet yabzaleh tiyakewoche mesel eyagegnu nw.....ye agelglot gizeh yarzmew ewnet

  • @biniteferi7169
    @biniteferi7169 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንቃለህወትንያሰማልን

  • @tigistaraya3624
    @tigistaraya3624 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwet yasemaln

  • @alemzerfabateaddisu5501
    @alemzerfabateaddisu5501 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amene kleywte ysmnle

  • @hulubersuhone3421
    @hulubersuhone3421 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale hiwet yasemaln memhrachn edmena tena abzto yistln yagelglot zemenkn yibarklgn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 Egziabeher Amlakachen kebru yesfa Semu Beruck yehun kessis Tebarekelen memherachen yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen