ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ጀግና ምርጥ ሠው ሙባዬ🔥 ሶፊዬ❤❤❤
🎉🎉🎉💋💋💋
አንችራሱ ወላሂ ስወድሸኮ። አልሚነቴ❤
ወይኔ አችልች ስወድሽ በህድሽበት መልካምነገርነው የምትጥፈው❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ወድም ስጦታ አይሰጥም ያለው ማነው አታካብጂ ሁሉም አፍቅሮ አጥቷል ህይወት ይቀጥላል ስታናድድ የምትሉ😢
ሶፊ እወድሻለሁ በጣም ግን አንድ ምክር ልንገርሺ አች የምትወጂውን ሳይሆን የሚወድሺን ተቀበይው ሙባ ቆጆ ነው በጣም አብራችሁ ስሩ ግዜ ስጭው የምትሉ 🎉🎉❤
እኮ እረ ተቀበይው
በትክክል ✅✅✅✅
ገና ልጅ ይመስላል
❤❤❤
ትክክል ወላሂ
ፈገግታው ደስ የሚል ልጂ ነው ሶፊ አትጃጃይ ❤❤❤😊😊
ፍቅሩን ትቀበለዉ የምትሉ ላይክ
ልጁ ረገ የለ ይመስለል አክለቁ የምረል እደዝ ከሆነ🌹👌
በምን አወቃችሁ ልቡን😎
እኔ ሳቁ ነው ሚመቸኝ ሶፊም ትውደደው
በሠው ሂወት አትግቡ ሀላስ እራሷ ታቃለች😢
ግዴታ ነው
ግን እኮ ስጦታ አይመለስም እቢ አይባልም አይናቅም ሶፊ ምን ሆነሽ ነው
ወላሂ ሶፊየ በናትሽ ተቀበይው ወላሂ ምርጥ ልጅነው አያምልጥሽ አምሳያሽን አጊተሸዋል አይለፍሽ የምትሉ😢😢😢😢😢❤❤❤
እኮ
ግን ትንሽ ነዉ እሱ ገናነዉኮ🎉🎉
@SxB-gz3mt አር ከዚህ በላይ
ሶፊ ምንአስበሽነው ስጦታ አልፈልግምአይባልም ለሞራኑአትጨነቂምዴ አካበድሽ. ሌሎቹወዶችላይትለጠፊያለሽ ለሱ አትካኝትያለሽ ጉዲ
ሶፊ ፕራክ ልታረጊው ነው ብዬ አስባለሁ ሲቀጥል ደግሞ ነገ በሙባ ቤት እንጠብቃለን ❤❤❤🎉🎉🎉
እንጠብቃለን
አረ ሰገጥ ለሰዉ ልጅ ክቢረ ይለትም ስጦተ አይነቅም ትጀጀለለች
@@ኡሙፉአድቲዩብ በጣም ወላሂ አሳዘነኝ ሙባኮ የዋህ ነው
ደምሩኞ🎉
@maryamdawood5052 ደምሬሻለሁ
ዋው ደስይላል ሶፊዬ ሙባዬ ትቀበልሀለች ግዜስጣትአብረሀትሁን
በቃ ሀላል ሁኑ ከምር ታምራላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰💗
😊😊😊😊😊😊😅
መቼ ትሰማለች አላህ እኮ ትዳር ከመጣላቹ አታቅማሙ ብሎ እነሱ ግን ማፊ ፋይዳ
ደረቅ ነገር ነች ጥሩ አይወድላትም ሲጀመር ይህ ልጅ ትንሽ ጉረኛ ይመስለኛልጅ ከቶፊቅ መቶ በመቶ ይሻላል ማፍቀር ብርቅ ነዉዴ ስንት ጀግና እህቶች አሉ በስደት ልባቸው ስብርብስ ያለ
@allall8995 እኮ በተደጋጋሚ በአደባባይ አልፈልግሺም የተባለች ሴት ሁሉን ነገር አራግፋ ትታ የተሻለች ጂግና ስትሆን እንጂ ሁሌ ስለዚያ ሰው ማላዝን ሲበዛ ያስጠላል ከዚያኛው ይህ በደንብ ይሻላል ኮስተር ያለ ወንድ ይመስላል ከሚወዳት ወንድ ጋር ሀላል ሆና ብትኖር ይሻላት ንበር ግን😏😏😏
ሶፊየ በፈጣሪሽ ተይ ልጁን ተቀበይው የሚወድሽ ወንድ መቼም አይገዳሽም ሙቢ ጥሩልጅ ይመስላል እድሁ ስረዳው እባክሽ ከፈጣሪ የተላከልሽ ውድ ስጦታሽነው አያምልጥሽ የምትሉ ላይክ አድርጉ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፍዬ ታራጂዉ❤❤🎉🎉
ሶፊ በሀላል ይሁን እምትሉ እስኪ ላይክ❤❤❤
ቶሎ ቶሎ ስሩልን የምትሉ እና እንወዳችዋለሁ❤❤❤
በጣም
Huuuuuudddd
እፍሙባአሳዘነኚ አያምርምደሲል ሶፍ ተቀበይ ስጦታኮ ምንምጋ አያገናኚዉም😢😢😢😢
ተረጅው የሚል ኮመንት ቤቱን አጨናንቆታል በርቱ ጉዞ ወደ ፊት ሶፊዬ ባትጠቀሚውም ይነስም ይብዛ የሰው ስጦታ እቢ አይባልም
በትክክል
ስጦታ ወንድም አይስጥም እንዴ ምን ሆነሽ ነዉ ሶፊ😮😮😮
አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤
ተይ ሦፊ ለሠው ልጅ ክብር ይኑርሽ ሥጦታውን ተቀበይ
ጂል አትሁኚ የሰው ስጦታ አይገፋም ለሰው ስሚት ክብር ይኑርሽ😏😏😏😏😏
በትክክል 😮
በጣም ነው የተናደድኩባት 😢
@صافيه-و4ث በጣም ወላሂ እኔስ ብትይ ሁ ከሁሉም በላይ ለሰው ልጅ ክብር ያስፈልጋል።😏
❤❤❤❤
@@abezashgemechu1679የምር ያስደብራል ወላሂ
ሶፊ ለሚቀጥለው ቨዶዩ ስጦታውን ተቀብላ እንይ የምትሉ👍
ኧሯ ሶፊ ተጃጃልሽብኝ እዴት ስጦታ አትቀበይምምምም😢😢😢😢
እኮ መረዳት አለባት
ደምሪኝ🎉
ሥጦታ ውን መቀበልአለብሺ የምር ይደብራል
ሙባዬ ያታግባር ሰው ጉዞ ወዳ ፊት ሙባዬ ጃግና ሶፉዬ ሂወት ይቃጥለል ከግዲ አብራቹ ኑልን ሁሌም ያምትሉ ለይክ🎉🎉🎉🎉 ❤🎉🎉🎉🎉❤S&M❤
አወን የተገባር ሰውነው
ሱሴ የኔ ዘዋሪ😂😂❤❤
Betam
😂😂😊😊@@ራቢአዩቱብ
በፈጠረሽ ይበቃሻል ሶፊየ አታስጨንቂው ልጁ 😢የሰው ስጦታ እምቢ አይባልም😮
ሶፊያ ሼም ነው ስጦታዬን ተቀበሌ ስጦታ ፍቅርን ይጨምራል እንጂ ፍቅርን አይቀንስም ሙቤ ና ሶፊ ያምራሉ የምትሉ 😊🎉❤
ሶፊየ ይኸን የመሰለ ሸበላ እዳያመልጥሽ ለምቀኝም ብለሽ ዲብን አርጊቸዉ የኔ ቆጆወች ስታምሩ🎉🎉
አደኛ ነኝ ሦፊን ትቀበለው የምትሉ❤ሙባየ ተሥፋ እዳቆርጥ🎉
ምድነዉ ስጦታዉ
የሀበሻ ቀሚሥ@@Hereya-zz7ji
❤❤❤❤❤
አንች ሲጀመር ለሰዉ ልጅ ክብር ይኖርሺ ወላሂ እወድሺ ነበር አሁን ግን ልጠላሺ ነዉ😢😢😢
እኔም አሥጠላቾኝሚሥኪኑን ጎዳችው የተውፊቅፍቅርአለቀቃትም መሠል😂ጅል በያት
ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል
ጎበዝጠንከርበይ እህታሙቤአታስከፉው እህቴሁሉምስውአይደለም
ስለላህአለይሂ ወሰላም❤❤
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
صل الله عليه وسلم❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ሶፊየ ስጦታ እቢ አይባልም ተቀበይው በርግጥ እረዳሻለሁ አብራችሁ ስሩ በቀጣይ ለብሳችሁ በሱ ቤት ኑልን
አማና ሶፍዬ ሙባ ጥሩ ልጅ ነው የትንሽ ትልቅ ነው አታስከፍው ሙባችን ❤❤❤❤
ስጦታ እቢ አይባልም ሶፊየ ትንሽም ቢሆን ስጦታ እቢ አይባልም ውዴ ተቀበይ
ሶፍዬ የኔ ዉድ ተረጂዉ አተ ደሞ እዳጎዳት አማና 😢😢😢ሶፉ ልቧ ሞኝ ነዉ❤
የኔቄመሞች
በጣም ትገርሚያለሽ ስጦታ አይገፍም አካባጂ😏😏😏
ክብረቢሥ ሥለሆነች ነዉጅ ቶፊቅ ብላ ልትሞትነዉ😂😂😂😂
እረ ሶፊ እደት ስጦታ ትመልሻለሽ ወላሂ ታሳዝኛለሽ😮
ኧረ ስታስጠሊ የሠዉ ስጦታ አይናቅም ጂል😊
ዛሬ ፈረታነው
ሶፊየ ተረጂዉ የምር ጀርጋዳ ቆጆ ልጂ ነዉ🎉🎉🎉🎉
በናትሽ እደው በአላህ ይሁንብሽ ትክክለኛ አፍቃሪነው በጣም ደስ የምል ልጅነው ተቀበይው ሶፍ በአላህ
ሶፊ ኧረ ተይ አታሥቀይሚው ደግሞ ሥጦታ አይመለሥም ተቀበይው ሙባየ ደግጣ ሥላልጠበቀች ተረጋጋ አይዞህ የኔ የዋህ
አይ ሶፊያ አትሞላቀቂ ስርአት ይኑርሽ😮😮😮በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
ክክክክ😂😂😂😂 ሴት እኮ የሚወደንን አንወድም ችግራችን እህ ነው 😅😅 አትነፍርቅብን
ደምሪኝ
@@medinaseid-n6i በጣም ምንችግር አለው ብትቀበለው
እዉነትሽ❤
ሁሌም አብረው ይስሩ የምትሉ👈💪👍
የኔ ልዬዎች ሙባዬ & ሶፊዬ አሏህ በሀላል ያጣምራችሁ 🎉🎉ሶፊ ይህወት እኛ በፈቀድናት ብቻ የምትጓዝ አይደለችም አንዳንድ ግዜም ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አልሃምዱሊላህ በይ ከሙባ ጋ ያገናኝሽ አሏህ በምክኒያት ነው እና ያለፈውን ነገር እርሽና ህይወትሽን ቀጥይ።
ሶፊዬ ተጋቡ ከሙባ ጋር የምር አፍቃሪ ነው❤
እረ ተረጋጉ አሷንም አትጫኗት እሱም ገና ጎረምሳ ነው እሷ ፍቅር አስኪዛት ጓደኛ ይሁኑ እሱም ይብሰል በደንብ
ምን ችግር አለው ብትቀበይው ስጦታ አይመለስም ባላገር ይመስል
ናትእባክሾጨምናለበት ተቀብላ ደሥቢለው ወይስ ተውፊቅያየኛልብላፈርታነው
ስጦታ ወንድም አይሰጥም እንዴ ምን ሆነሽ ነው
ወይኔ ሙባየ እሶጋ ስላወራ እራሡ ደስተኛነዉ ዝብሎ ሲስቅ እኔሳሱ እዴት እደሳኩ ሶፊየ ስጦታ አይናቅም ተቀበይ ደግሞ ተመልካች ወዶቹሀል ከሡ ኑር በይዉና አብራችሁ ስሩ በጣምነዉ የምታምሩት አልቃሻዋን ሶፊ ትተን ሳቂታዋ ጎደሬንና ሳቂታዉን ወሎየ ማየትነዉ የምንፈልገዉ😢
ደሞ ሙስሊም ከሆክ አሰላሙ አለይኩም በል አሺ ወድም😊
ሶፊ ግንባለገርነሽእንዴ ቀለበት ያለሽመሰለሽ እኛሴቶች የሚወደንንአንወድም
ማሻአላህ የሶፊየ አለባበስ በዚሁ ቀጥይበት የኔውድ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
በጣም ኢሺአላህ አላህ ካለ አይቀርም@@jebdb
የወሎው ቀብራራ ሙባዬ ጠንክር ተsፋ እንዳትቆርጥ 💪💪💪 ሱሱዬ ወደኋላ አትመለሽ የኔውድ ጠንካራ ሆነሽ ሂወትሽን ቀጥይ❤❤❤❤❤
ሙባዬ ከሶፊ ጉን ሁን ሁሌም ❤❤❤ እኖዳችሃለን ❤❤❤
አረ ሶፊ ተረጅዉ በጣም ቆንጅየ የሆነ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስጦታ እቢ አይባልም ላች ቦታ ለለው ሰው ማሰቡን ትተሽ. የሚወድሽን ልጂ ተቀበይ ደሞ ስጦታ በሰጠሽ ሰገጤ ነገር ነሽ
በቃ ሸገር ተገባህ አሰላምአሊኩም ማለት ቀር ሞባየ ❤❤❤❤❤❤
ሶፊዬ ምን ያህል ለክብርሽ እንደምትጨነቂ እናውቃለን ግን ዝም ብለሽ ብትቀበይው ጥሩ ነበር ግን ካንቺ በላይ ማንም አያውቅም የኔ ቆንጆ እንዳይከፋሽ ❤❤❤
ላ ሶፌያ ጥሩ አላደረግሽም ስጦታ ብትቀበይው ምንም ችግር የለውም የምር አያሳዝንሽም
ሶፊ ሙባዬን ተቀበይው አይጎዳሽም የተግባር ሰው ነው❤❤❤❤❤
ሳህ
ሶፊ ስለፍቅሩ እደፈለግሺ ስጦታ ግን አልቀበልም አይባለልም እና የኢንዲ እና የወድሞችሺ ነገር እዴት ሆን ? እንዲ ላች እንዲህ ነው ለምን ዝም አልሺ ያሳዝናል 😢 የለም ለካ ሁሉም እራሱ እስከሚሳካለት ወይም ለቀን መውጫ ነው የሚፈልገው ሰፊ በጣም እወድሺ አለሁ አከብርሺ አለሁ ግን ወድሞችሺን ዝም ማለትሺ 😢😢 በጣም አሰከፍተሺኛል የምትሉ ላይክ
ወላሂ ይደብራል ሶፊ ተቀበይው😢
አወን
ሙባ የኛ ሸበለ አቦ አትለመማጣት ህፀን እኮነህ ከሷ በለይ ይገበሀል ቆፍጠን በል😢😢🌹🌹❤❤❤❤
ሶፊ ሰዉ አክብሪ አትሞላቀቂ ስጦታዉ ተቀበይ ፍቅሩንም😂 ሞኝ ብቻ ነዉ አንድ ቦታ ቆሞ እየየዉ ዲማማ እሚለዉ በቃ ሄኖክ ሄደ ብለሽ እድልሽን አትዝጊ እሱ እሚመቸዉ ሂጃብ የማትለብስ ነዉ የኔ አለም ጂል አትሁኝ😊
❤ሳህ 😂😂
እሰኪ አለምዱሊላህ በሉ ሁሌ ችግር ላይ ናት
ሙባየ መግቢያ አሰላሙለኩም በል ሶፊየን ተከባከባት የዋህ ቅን ናት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድ እህት ከምር ግን ትልቅ ስህተት እየሰሪሽ ነው ውደ አች ከምትወጅም እሱ የሚወድሽ ይበልጣል ልቡን አትስበሬው እህቴ ከምር አንድ ሰው ሰለበደለሽ አፍቅርሽ ሰለተጎዳሽ የሚወድሽን አትጉጅ እህቴ ከልቡ ይወድሻል
ሲጦታ ብትቀበይ ችግር የለዉም ዉድ ወንድም ለህቱ ይስጣል እኮ
ስጦታ እቢ አይባልም ፕራክ መሆንአለበት ሶፌ
መሆን አለበት
አንላቀቅም ሶፊ በሙባ
@@jebdb እይዋ የምር ቅስም ይሰብራል
@habibaal4299 ነገ ጉድ እናያለን አብረው ይመጣሉ ለብሰው
ውበት ሲለካ 😘🥰M&S👌 ሙባዬ ተረጋጋ ብዙ የተጎዳች ልጂ ነች በትግስት ጠብቃት ጊዜ ስጣትኝ ሁል ጊዜ ከጎኗ ሁንላት ሶፊዬ የኔ ጠንካ ራጀግና ሴት😘🥰ወይኔ ደግሞ ስጦታው ሲያምር🥰🥰👌
እ ቀሽቴ ❤❤እኔ የማደቃቸው ሰዎች ነው እዴ እምታደቂው ዪመችሽ💪💪🥰💞🫶🫶💕❤️❤️🩹❤️🩹🩷S&M🫶🥰💞💕💕❤️🩹
Awo
የኔ አሥታዊይ ምርጥየ ሀሳብ ነዉ የኮመሽዉ
@@Zad-k6h የኔ ቆንጆ🥰😘 ቀናሽደ😁💪
@@FedilaRedwan-ny2um 😘🥰
ሶፊ እወድሻለው. በጣም ግን አንድ ምክር ለምከርሽ አች የምትወጂውን. ሳይሆኒ. የምወድሽን ተቀበይው ሙባ ቆጆ ነው በጣም ይወድሻል አብራቹሁ ስሩ ግዜም ስጭው የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሶፊ እደኔ የሚወደሽ የለም 😢 ግን ዛሬ ተሳሳሽ ለምን አትቀበይም ጉድ አሰሚምደ የበፊቱን ተይው የአላህ😮😮😮😮
ምንም ቢሆን ስጦታ አይመለስም ሶፊዬ ስጦታዉን ተቀበይዉ የምትሉ 👍👍
በአሏህ ሠላምታ ይጀምር የምትሉ
ማሻአላህ አላህ ያጣምራቺሁ ያረብ
ተጣመሩ ሶፊየ ሙባምርጥልጂነው❤❤❤❤
ትክክል ወላሂ ይለያል
ሶፊዬ የኔጀግና ለሙባ ጊዜ ሰጥው ይጠቅምሻል በጣም ጥሩ ልጂነው ጉዞ ወደፊት
ሶፈ አላህ ከመጥፈ ነገር ይጠብቅሺ
ሶፈ እወድሸለው❤❤ ግን ስጦታው ተቀበይው❤❤🎉ሁሌም ሰቅልኝ
ሶፍየ የኔውድ የሚወድሽ የሚያከብርሽን አግቢው ያጠነክርሻል ወላሂ እኔ ያገባሁት በጣም የሚያከብረኝ ሰው አግብቸ ወልጃለሁ የኔውድ 🎉🎉
አስጮህሽኚ የምሰሚኚያክል ሳወራ እናወድም ስጦታ አይሰጥም አስጮህሽኚየምሰሚኚያክልሳወራእናወድምስጦታአይሰጥምያለዉማነዉ 😢
የምር ሶፊ ሥላቺ ጉዳአይ በጣም ነበረ ምጨነቀው የተወሠነ ታሪክሽ ከኔጋር ይመሣሠላል ካጠገብሽ በሖክ ብኤ ተመኝቼ አቃለው አሁን ግን ሙባ ምርጥ ሠው ነው ደስ ብሎኛል ካጠገብሽ ሥለሆነ
በጣም ታናድጃለሽ ስጦታ እቢ አይባልም
ሙባ አሰላሙአለይኩም በልአላህ ስጀምር እደም ድነው
ኧረ ሶፊ ተቀበይዉ ❤❤ሲቀጥል ደሞ ታምራላችሁ ሂወት ይቀጥላል አብራችሁ ስሩ ፍቅሩን ተቀበይዉ❤❤❤
ኧር ሶፊዬ ተቀበይው ሀራም ነው በጣም ልትመኪበት የምትችይው ወንድ ነው ደስ የሚል ልጅ ሂወት እኮ ይቀጥላል እሺ እህቴ ሞኝ አትሁኝ እውነት🎉🎉
ሶፊየ ይቆጭሻል የሄልጅ ካለፈሽ አትግፊ ተቀበይ ስጦታውንም ተቀበይ😊😊
ስጦታውን ለምን አትቀበይም ሶፊ ስጦታውን ተቀበልሽ ማለት እኮ ፍቅሩን ተቀበልሽ አይደለም 🥺
ኮመቶች ተረጋጉ በሶም አትፍረዱ ገና ናትእኮ ሙባየ እዳትቀየማት ያሳለፈችዉን ተኛ አተ ታቃለህ ተሥፊ እዳቆርጥ ምርጥ ወድም ሁነህ ቅረባት እናም ነገሬች በሂደት በራሳቸዉግዜ ይሳካሉ❤የኔ ዉድ ኮመቶች አረጋጉት እዳለ ወርዳችሁባታል ምንም አላጠፊችም ለሥጦታዉም አመሥግናለች ወይአታቁ ወይ ለሠዉ ሥሜት አትጠነቀቁ ምን ሁነንነዉግን
ልጅ ነት ሞኝነት ምን አደርገዋለሁ ካልደርስ አገባሁኝ ስደርስ ፈታሁኝ ሂወት ይቀጥላል😊
እኔም😢
አረ ሶፉ ሲጦተውን ቢትቀበይ ምንአሌ 😮😮😢😢❤
ውይ ሶፊና ሙባ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
ይህን ይመሰል ልጅ
ሶፊ ወንድም ስጦታ አይሰጥም እንዴ ምን አለተቀብለሽው ደስ ቢለው
ወአልኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ መሸአለህ ሙባ አክለቅክ እረገተክ የምረል 🌹👌🌹👌ሶፊ ሁልም ሰቅ ፈከ በይ
የኔ ውድ እህት ሶፊዬ ጀግና ጠንካራ ነሽ አይዞሽ በርች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ፍራ ነገር ነሽ እደት ስጦታ እቢ ይባላል ምን ትመስላለች
ማማየ እሦ የተረዳችበት ሌላነው ፍቅር ሢሊ ሥለነበር ያንን አሥቦ መሥሎት ይሆናል
ቀላል ፋራ ነች የተጃጃለች ምን ችግር አለው ብትቀበለው
ዛሬ ፈትህ ለሙባ
@@Manba-k8f አበባ የሠጣት አስመሰለችውኮ
ቀላል ፍራ ነች ጅልም ነች😂
እደ ስጦታ ተቀበይ❤❤ሙባሚስኪንነው
ዉዉዉይይይይይይ ዉበት ሲለካ M&S በኒህ ነዉ ልካ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷🌷
የሚወደንን ትተን የምንወደውን እየተከተልን ነው ዋጋ እየከፈልን ያለነው ፍቅሩን ተቀበይቅ ምርጥ ልጅ ነው❤
ኧረ ሶፊ ክብር ይኑርሽ ለሰው😩😩
ስጦታውን ተቀበይው

የኔ ልዬዎች ሙባዬ & ሶፊዬ አሏህ በሀላል ያጣምራችሁ 🎉🎉
ሶፊ ይህወት እኛ በፈቀድናት ብቻ የምትጓዝ አይደለችም አንዳንድ ግዜም ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አልሃምዱሊላህ በይ ከሙባ ጋ ያገናኝሽ አሏህ በምክኒያት ነው እና ያለፈውን ነገር እርሽና ህይወትሽን ቀጥይ።