ሰክሬ ኤልዱን ጉድ አረኳት(Prank)/I got drunk and made my wife angry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 640

  • @ሱሱነኝየቡቴዋሥደትያደከመ
    @ሱሱነኝየቡቴዋሥደትያደከመ 10 หลายเดือนก่อน +269

    የአብሬሽና የሩታየደሥታ ቀን ናፈቀኝ አብሬሽ የሩታ ፍቅር ሚቀበልበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢 Ⓐ💞Ⓡ አላህ አንድ ያድርጋቹ

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso 10 หลายเดือนก่อน +72

    ትወና እራሱ ይበቃል 👍 እግዚአብሔር በልጂ በሀብት ይባርካቸው🙏

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 หลายเดือนก่อน +85

    ጀግና ባል ለሚስቱ አለኝታ ነዉ
    ኢልዱየ የየየየየኔ የዋህ ረጅም አመት ከጤና ጋር ኑሩ😢

  • @yenantw21
    @yenantw21 10 หลายเดือนก่อน +54

    ስካርን አክት ማድረግ በጣም ከባድ ነው አንተ ግን ጀግና ነህ።🤣🤣🤣

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 10 หลายเดือนก่อน +35

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 10 หลายเดือนก่อน

      allahoma sale weseleme ala nabeyena mahamed e

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 10 หลายเดือนก่อน +39

    በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 10 หลายเดือนก่อน +53

    ፍቅርቹ ያስቃነል ስዎዳቹ እኮ ዳግዬ በሰቅ ገደከኝ ዘርማ ሞኩኝ 😂😂😂😂

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m 10 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ባል አስተዋይ ነክ መልካም ልጆችይስጣችሁ

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 10 หลายเดือนก่อน +14

    ደሰ የምትሉ ጥዶች እግዚኣብሔር ብፍቅርን ብጤናን ያብዛላችሁ🤲❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 หลายเดือนก่อน +19

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጉዴ በሳቅ ገደልከኝ ዳዬ ስታምሩ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤😂😂

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 10 หลายเดือนก่อน +9

    ደስ የምትሉ ጥዶች እግዚአብሔር ፍቅርን ጤናን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 10 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ በጣም ነው ያሳቄኝ ይባስ ደሞ የእሷ ሳቅ አሳቄኝ በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ የፋቅር አምላክ ፊቅር ያብዛላችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 10 หลายเดือนก่อน +24

    ስወዳቹ እኮ ወይ ዳዬ ጉድ ሰራሀት ኤልዱዬ 😁😁😁😘😘❤❤😍❤❤❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 10 หลายเดือนก่อน +13

    😂😂😂😂😂😂 ሞቀኝ ሢላት ውሃ አምጥታ ችልሥ አረገችበት

    • @ፍቅርማማአ
      @ፍቅርማማአ 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 10 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግና ነሽ ከእንቅልፉ ቀሰቀሽው ይመችሽ ❤

  • @የኤርሚያስልጆች
    @የኤርሚያስልጆች 10 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂በሳቅ 🎉የኔ ሙሉ ሴት ያብርሽ እህት አለባለስሽ ሲያምር

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 10 หลายเดือนก่อน +17

    ስዎዳችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እግዚአብሔር ፍቅር ይስታችሁ 🤔

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኤልዱዬ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ብዝት ይበልልኝ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 หลายเดือนก่อน +7

    ውይ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ የጋሽዬ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤ አይ ዳጊዬ አድ ጆግ ውሀ ተከለበሰብህ😁😂😂ይባስ ያሳቀኝ የኤልዱ ሳቅ ነው 😂😂😂😁😁

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልዱየ ታድለሽ እንደዚ እሚከባከበኝ ባል በሰጠኝ ፍጣሪ❤😂😂

  • @ነጀት-ጸ8ዐ
    @ነጀት-ጸ8ዐ 10 หลายเดือนก่อน +15

    ኢነትኒ ሰዪ ሩጬ ያምማጠውስ ነጋሪ። ወለሂ በጠምነው ምዉደቹ❤❤❤❤❤❤

  • @mita7976
    @mita7976 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ አይለያችሁ 🥰🥰🥰

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 10 หลายเดือนก่อน +18

    ፍቅረ የሆናቸሁ ሠዉቸ ሠወዳቸሁ❤❤❤

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዞች ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በርቱ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 หลายเดือนก่อน +12

    የመልስ ምት በርቱልን እዳታቋርጡ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 10 หลายเดือนก่อน +7

    ዳየ ፍቅራችሁ ደስስስ ይላል ❤❤ኤልዱየ ቻይው❤😂😂😂😂

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 10 หลายเดือนก่อน +10

    የፍቅር ኣምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ዳዬ ይመችህ በሳቅ ገደልከኝ ኤልዱዬ ፈታ አረጋችሁኝ ወሀ ስደፋበት የተነሳው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 10 หลายเดือนก่อน +12

    በሳቅቅ😂😂😂😂😂 ምን ሆነህ ነው 😂ሞቀኝ ይላታል ጭራሽ ወኃ😂😂😂😂 አር ወየው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅር ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 5 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትይ እርጋታሺ የኔልዩ ሴት

  • @ማሚTube
    @ማሚTube 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኒ በሳቅ እውነት እዳተ ያለ የትዳር አጋር ይስጣችሁ የመዳም ቅመሞች

  • @zone8505
    @zone8505 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ደሞ ጨት እየቀምሽ ፖረንክ አድርጊው

    • @mrx7631
      @mrx7631 10 หลายเดือนก่อน

      እዳ😂😂😂😂

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 10 หลายเดือนก่อน

    የምር ጎበዝ ተዋናይ ነህ ምርጥ ብራንክ ትወና ጎበዝ

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያሁነት አንተ ጀግና ነህ ስጀመረ መጠጥ መንም አይጠቅምም ትክክል ነው አንደኛ 💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሔረ ፍቅራቹህን ይጨምረላቹህ ❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 10 หลายเดือนก่อน +7

    ዳዬ ቆሠልኩ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @youtube3789
    @youtube3789 10 หลายเดือนก่อน +8

    እንካን ስላም መጣችሁ ውዶች❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ምንድነው 🤔🤔🤔ካለ ፕሮግራሜ አሳቃቹኝ እኮ 😢😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 10 หลายเดือนก่อน +1

    መጠጥ መጠጣት መዝናናት ሳይሆን ገንዘብንም እራስንም ጥሎ መዝረክረክ ነው ጥሩ መልእክት አስተላልፋችኃል እናመሰግናለን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ በሳቅ ሞቱኩ ❤❤❤❤ሰታምሩ ❤❤❤❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤የማሮች ስወዳችሁ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥጥንዶቺ ሰወዳቺሁ ያብርሽእህትዴረባባየ❤❤❤❤❤❤

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 10 หลายเดือนก่อน +2

    ታገቢኛለሽ አላለም😂😂😂

  • @mekids7842
    @mekids7842 10 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ❤❤❤ውዶች ❤❤❤ ስወዳቹሁ እነ ሸጋ❤❤❤❤

  • @AishaBibi-z2j
    @AishaBibi-z2j 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ

  • @Werk-k7h
    @Werk-k7h 10 หลายเดือนก่อน

    እግዜያብሄር የባርከዉ ትዳርእደዜህነዉ

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist789 10 หลายเดือนก่อน

    አይለያችሁ ዳጊ የፕራኩ መጨረሻ ትልቅ መልዕክት ስላለው እናመሰግናለን የኔም ባል አይጠጣም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 9 หลายเดือนก่อน

    የተረጋጉ ደስ ሲሉ

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 9 หลายเดือนก่อน

    በልጅ ይባርካችሁ ውዱች

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 10 หลายเดือนก่อน

    Fiqar yaa hinachew bal ena mist nachew❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @BellyenshShawel
    @BellyenshShawel 9 หลายเดือนก่อน

    ያበደ ነዉ ትወና አንደኛ

  • @adan1376
    @adan1376 10 หลายเดือนก่อน

    አረ ኮሚቱች ምን ልበላችሁ እኝክ 💃💃💃እሩታ እሩታ አትበሉብኝ ከነገ ዛሬየ ከፍቅር ጋ ታርቀው አያቸዋለሁ እያልኩ ልጅን ከማይፈልገው ሰው ጋ አትገፋፍት 💪💪💪💪

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 10 หลายเดือนก่อน +3

    ትወናህ የለለነዉ😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @eexx5392
    @eexx5392 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ግን በጣም ነው የሳኩት 😂😂😂😂😂😂

  • @mohamdm8547
    @mohamdm8547 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚሲኪን❤❤❤

  • @SaamSa-o4d
    @SaamSa-o4d 10 หลายเดือนก่อน

    ተሣካልህወድ

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤የኔ ቅን ሴት ነሽ ከልብሽ የወንድምሽን ደስታ ባንቺ ብርታት ተመለሰ አብርሽ እህትና ወንድም ጓደኛ አሉህ❤❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አሥተማሪ ቤተሠቦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaCaty
    @FatumaCaty 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዬ ደሰ ሰተሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 10 หลายเดือนก่อน

    Weyne daye serakilati atebechik😂😂😂

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ኤልዱ ደህና ነህ ግን ሃሃሃሃሃሃሃሃ
    እራሱን መልሰሽ ፕራንክ አደረግሽዉ

  • @FatumaCaty
    @FatumaCaty 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዬ ደሰ ሰተሉ❤❤❤❤❤❤❤❤ 15:03

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 10 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂 ይመቻቹ ተምራላቹ በርቱ

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh 10 หลายเดือนก่อน

    አንድኛ ነህ👍👍👍😀😀😂😂😂😂😂😂😂😂😂💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤በጣም ደስትላላቹ ፈጣሪ ይባርካቹ ኡነት ነው ሰካራም በሂወቱ ውስጥ ሰላም ኣይነረውም❤🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 หลายเดือนก่อน

    የተንቢ ብድር በምድር ታመምኩ ብለሽ የጠራሽው መልስ ነው ግን አስተማሪ ፕራንክ ነው እርቦሃል ብሎ የሚጋብዝ የለም መጠጥ እንጠጣ በርቱ እንዳትኮራረፋ የስራችሁ እንድ አካል ነው ፕራንክ አይዲያ ከሌሎችም ውሰድ ከዛ የራሳችሁን ጨምሩ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልዱዬ ያላት አማራጭ ውሀው መድፋት ነው😂😂😂😂😂😂

  • @ensratube
    @ensratube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዳዬ😂😂😂😂😂ጎበዝ አሪፍ ትወና

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 10 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂አንተራሥህ ፕራክ ተደረክ😂😂

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 ፈታ የሚያደርግ ፕራንክ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 10 หลายเดือนก่อน +5

    የዛሬዉ ይለያል😂😂😂😂😂

  • @Samsh-y9v
    @Samsh-y9v 7 หลายเดือนก่อน

    0:04 0:04

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል መጠጥ ኪሥን ያጥባል እጂ ጥሩ አደለም አሥካሪ መጠጥ ለሂወት ፀር ነው

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 10 หลายเดือนก่อน

    Tebarekuu 😊

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 10 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂 ይመችህ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 10 หลายเดือนก่อน

    እደት ነው ደስ እንግልት በማሪያም

  • @Betisha-k
    @Betisha-k 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሚር አዝናናቹኝ😂 ደስ ስትሉ😅

  • @hay5360
    @hay5360 10 หลายเดือนก่อน +14

    አለ መሳቅ አይቻልም አይ ዳጊ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እንዴት እደሳኩ ወይኔ ነፈርኩኝ

  • @alhamdulillah6264
    @alhamdulillah6264 10 หลายเดือนก่อน +1

    ታገቢኛለሽ ወየዉ በሣቅሞኩ😂😂😂😂

  • @GrmaneshGebre-t5d
    @GrmaneshGebre-t5d 8 หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ ማለት እንደዛ ነው ብራቮ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 หลายเดือนก่อน +2

    ስዎዳችሁ😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እግዚአብሔር አምልክ ፍቅርችሁ ይበዛልች

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና አፈራፈራት ምርጥ ትወና ትችላለክ

  • @zenebeh
    @zenebeh 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልዱዬ ትናፍቁናላቹቶሎቶሎኑ ደሞ ይችላል የምሪ ደሞሽሣቅሽአሥቆኛል

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 10 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwwwwwwww faxarin 1 nah asemaselaw👍👍👍💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️

  • @Mareyam21-q5q
    @Mareyam21-q5q 10 หลายเดือนก่อน +2

    ታገቢኛለሽ በስካር ስወዳቹ😊😊😊

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 10 หลายเดือนก่อน

    ብድር በምድር ዳዬ ጎበዝ ኤልድ የመልሰ ምት እንጠብቃለን አትጥፊ ቶሎቶሎ ሥሪ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 10 หลายเดือนก่อน

    ታገቢኛለሽ ወይ አላለም ክክክክ

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሆዴ ቆሰል ስወዳችሁ❤❤❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @ZahraZahra-q9s
    @ZahraZahra-q9s 10 หลายเดือนก่อน

    Hoden Eskayamengi new yesakut

  • @Burti-m5m
    @Burti-m5m 10 หลายเดือนก่อน

    hhhhhhh asaqachino ye miriii woha aldafachimiii hhhhhh

  • @MeM-nh2zi
    @MeM-nh2zi 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ውዴች

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 10 หลายเดือนก่อน

    ናይስ ወላሒ ችለኸበታል

  • @SukiteJamal
    @SukiteJamal 5 หลายเดือนก่อน

    .ደዬ መልከም ሰው

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ትችላለህ የምር ሰራህላት😂

  • @AminaSid-fn7qm
    @AminaSid-fn7qm 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ፍቅራችሁንያብዛላችሁ

  • @werkeyeBekele
    @werkeyeBekele 9 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ስወዳችሁ

  • @misrach2350
    @misrach2350 9 หลายเดือนก่อน

    እልዱየኔፀባይሰናይ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 10 หลายเดือนก่อน +4

    like like አርጉላቸው❤❤