ታሪኩ ጋንካሲ ዲሽታ ጊና በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ ||Tariku Dishta gina

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @bementmoges6567
    @bementmoges6567 2 ปีที่แล้ว +2

    3:00 😥

  • @fitawerarimekonnin5267
    @fitawerarimekonnin5267 2 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብህ ፕሮፌሽናል ይመስላል 👌 በርታ ጃል ብለንሃል

  • @bementmoges6567
    @bementmoges6567 2 ปีที่แล้ว +2

    😂 የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይገርማል። አብርሼ ስትሰራ ጥንቃቄ አድርግ። ምንም እንኳ ጌቾን ዋቢ አድርገህ ብትሰራም ሌሎች ዘጋቢዎች ምን አሉ ብለህ ለማጣራት ሞክር። ኢዲሽኑ ግን ፕሮፌሽናል ይመስላል።

    • @mikiman7344
      @mikiman7344 2 ปีที่แล้ว

      የኛ ፖለቲካ ያስጠላልኮ። ቢቀርብህ እያልኩት ነው። ሌላ ፕሮግራሞች ቢሰራልን?

  • @abrahamberihun6036
    @abrahamberihun6036 2 ปีที่แล้ว +2

    ያላዩት ወሬ ያው ሃሜት ነው😍 ቼክ ፋክቶችና የኔታዎች ውሸት ነው እያሉ ነው። ውሸት በሆነ 😓

    • @Aphrodite7
      @Aphrodite7  2 ปีที่แล้ว

      ምናልባት በዋስ ተፈቶስ ቢሆን? የዕምነት ክህደት ቢሆንስ? ፋክቱ ግን ሸገን የተባለ የአጥፊ ቡድን ይዞ መሠማራቱ ነው። የአካባቢውን ነዋሪዎች ጠይቆ ማረጋገጥ ይቻላል።

  • @Aphrodite7
    @Aphrodite7  2 ปีที่แล้ว +2

    ታሪኩ ጉድ ይስራን? th-cam.com/video/cVS58vnyi54/w-d-xo.html

    • @mikiman7344
      @mikiman7344 2 ปีที่แล้ว +1

      የኢትዮ ፖለቲካ ያስጠላል። አንተ ቢቀርብህስ

    • @fitawerarimekonnin5267
      @fitawerarimekonnin5267 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂🤦‍♂️