ፍጥጫው ክፍል ሁለት ከውብአለም ከድር ጋር 4 June 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4.2K

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 2 ปีที่แล้ว +30

    ስፊያ እኔም 10 ዓመት በፔንጤ እምነት ዉሰጥ ነበርኩ ግን በዙ መሰናክል በዙ ነገር ማጣት ግን ድንግል ማርያም የጌታን እናት ስቀበል በእውነት እውነትም ኦርቶዶክስ በርከት እረዴት በቤቴ ገባ እነም ጤናዬ ውሉ ነገር ተቀየረ ማን እደ ኦርቶዶክስ የለም

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 2 ปีที่แล้ว +56

    በእውነት ውብአለም አንደበተ ርቱዕ ጀግና ጋዜጠኛ ነኝ ተብዬውን ቀጥ ያደረግሽ ምርጥና ውድ ልጅ ነሽ በርቺልን ወደፊትም እናት ኦርቶዶክስን እንደምታገለግዪ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @BiniamYemane-g2l
      @BiniamYemane-g2l 4 หลายเดือนก่อน

      Ewnetwan new eyesus chechtwal

  • @mulushewashefferaw5930
    @mulushewashefferaw5930 2 ปีที่แล้ว +16

    እህቴ በረቺ እግዚአብሔር እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁነ ተርዳሽ እኛ ሞኝ አይደለንም ብሎ ይመካል ጌታ ከሁለታችሁ ማን ጋር እንዳለ ያስታውቃል ተራ ጥያቂ ነው ከክርስቲያን ይህን አይነት ስድብ ጥያቂ ከሱ አይጠበቅም በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው

  • @keberomtube1386
    @keberomtube1386 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ ልምከር አትናደድ ሲቀጥል ሰው ካጠፈ ያጠፈውን መምከር እንጂ እከለ የኔ ግሩፕ ነኝ አልናገረውም አይባልም አትንጫጫ በጣም የሚታይ የምታወራውን ነገር በሙሉ አንተ ላይ ይታያል አይዞህ

  • @mulutesfaye1184
    @mulutesfaye1184 2 ปีที่แล้ว +59

    አመብርሃን ትርዳሽ አሱዋን የያዘ ሰዉ ጠፍቶ አይቀርም የግዛብሔር አናት ናት አይዞሽ ወደ ቀጥተ ኝዋ ሃይማኖት ነው የመጣሺው 🙏🙏🙏

    • @mezmurtv3591
      @mezmurtv3591 2 ปีที่แล้ว +1

      Ke sew buzu attebuk ke egzabher enji ylal

  • @alemgebrsenbet371
    @alemgebrsenbet371 2 ปีที่แล้ว +34

    በጣም ይገርማል ሲጀመር በስነስራት አልጠየካትም እንግዳህን አክብር ሲቀጥል ተናደሀል Respect የሚባል ነገር አለ

    • @mezmurtv3591
      @mezmurtv3591 2 ปีที่แล้ว

      Ewnetu slenegerat new wey gud

    • @tumoroabagada323
      @tumoroabagada323 2 ปีที่แล้ว

      Sofi, please try to change your attitude, your action is totally not Good just try to fixe it

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 2 ปีที่แล้ว

      Kbr lmigebaw sew new eshi lbr miyasfelgew

  • @kelemuahaile7330
    @kelemuahaile7330 2 ปีที่แล้ว +7

    ሶፊ በጣም ታሳዝናለህ የጴንጤንነውር የተገለጠውን ለመሸፋፈን ትሞክራለህ ታሳዝናለህ አንቺን ጌታ ይባርክሽ ከዚህ ዱርዬ ጋር አትከራከሪ

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታአሳዝናለህ ሶፊ አውን አንተ የእግዛብሔር ሰው ነህ ? ያውም ፓስተር እርካሽ ነህ ንግግርህ ስርአት የለለህ ደደብ ነህ ለይትባረክ ክብር ስትጨነቅ ለልጅቱ ክብር አለማሰብህ ያአሳዝናል ።

  • @tiyabekele8908
    @tiyabekele8908 2 ปีที่แล้ว +67

    አንድ የተሳሳተችው ነገር የለም ሁሉም እውነት ነው የተናገረችው ይትባረክ እና ሚዜዎቹ ዳሳቸውን አላየህም እኛ መጀመሪያ እራሳችንን እንመርምር ብቻ ጌታ ፅናቱን ይስጠን ብዙዎቹ አሰናካይ ናቸው ወደ መንግስቱ የሚያመጡ ሳይሆን የሚያሰናክሉ በዝተዋል

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว +53

    She is really a great speaker...jegna nesh .do not afraid anything ...they want to make you down ...keep going girl ....proud of you .The almighty GOD is with you .

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 ปีที่แล้ว +61

    ፕሮተስታንት እኛ ራሳችን እንመለከት ቤታችን እንፈትሽ እግዚአብሔር በእሷ ሆኖ እየተናገረን ነው ብዙ እንባ ብዙ ማጭበርበር ብዙ ውንብድና በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ገብቷል ጣታችን ልጅቷ ላይ አንቀስር ለጥፋታችን መሸፈኛ ጥቅስ አንፈልግ ልጅቷ በቀሰረችው ጣት ራሳችን እንመልከት ልክ ናት
    ብዙ ጉድ አለ እቤታችን ውስጥ እግዚአብሔር ቤቱን ያጠራል እህህህህ ምህረቱ ይብዛልን ለምድኑት እንቅፋት ሆነናል
    ውስጧ ተጉድቷል ኢየሱስን ከልብ እንደምትወድ ስታወራ የምትጨነቀው ጭንቋ ይናገራል እግዚአብሔር እረኛው ይምራሽ ይጠብቅሽ የትም ሁኒ ከኢየሱስ ጋር እንድትጣበቂ ፀጋው ይርዳሽ የበቀል መናፍስት አያግኝሽ

    • @wubalemkedirofficial4547
      @wubalemkedirofficial4547 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈረድብኃል ነው፣ድሮም ሲጀመር ሐይማኖቱ ሰውን ሲያጠምዱ ኦርቶዶክሶችን እየተቹ በደካማ ጎናችን ነበር

    • @ejaraadugna574
      @ejaraadugna574 2 ปีที่แล้ว

      👏👏👏👏👏

    • @adaneudesa2136
      @adaneudesa2136 2 ปีที่แล้ว

      ክፍት አፍ ነሽ

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 ปีที่แล้ว

      @@adaneudesa2136 በጣም ያሳፍራል ፣መንፈሳዊ ሆነን ቃላቶቻችን የአጋንንት ሆናል፣ይቅርታ ልትጠይቃት ይገባሐል ፣የተናገረችውን መዝን ፈትን እውነት ይሄንን ብለህ ውስጣችሁን መመልከት መጀመር ሲገባህ፣ ሰው ፍጹም እንደሆነ አድርገህ ማየት ለነገ ጉዳቱ ለራስ ነው፣ከክርስቶስ ጋር የነበረውን አስቆሮቱ ይሁዳ ን ሁሌ ጊዜ በቤተክርስትያን ውስጥ ማሰብ ነው፣ ለዚህም ነው ሰው በዛሬ በሆነ አይመካ የነገውን አያቅምና መውደቅ መነሳት ያለ ነው፣ሰውን ለንስሐ ማድረስ የሁላችን ድርሻ ነው ፣የልብ መሻት ክርስትያን ሁላችን እንደቀደሙ አባቶች አንድ ሆነን አንድ ልብ አንድ ሃሳብ የምንይዝበት ዘመን የኔ የኔ የሌለበት እሱ አምላክችን ብቻ ያለበት እሱ እያልን የምንጔዝበት፣ይመጣይሆንን?????? ናፍቆቴ እሱ ነው፣አመሰግናለሁ፣ሁሉን በቅንነት እንመልከት

  • @bahirdarena2226
    @bahirdarena2226 2 ปีที่แล้ว +43

    እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልን!!!ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ አገልግሎትሽ የተባረከ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ያሰብሽውን ያሳካልሽ።

    • @yirgamesfin3935
      @yirgamesfin3935 2 ปีที่แล้ว

      she leaves Jesus Christ, go to the gods

    • @MeLIA-2016
      @MeLIA-2016 9 หลายเดือนก่อน

      ante rasih izih min litsera metah,

  • @mahletamahleta8170
    @mahletamahleta8170 2 ปีที่แล้ว +31

    ፓስተር ሶፎንያስ በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ ያሳየው ባህርይ ለሴቶች ያለውን ንቀት ያሳበቀ ነው:: በጣም አሳፋሪ ነው:: ፓስተር ሆይ እባክህን እራስህን ገምግም!

    • @Global519
      @Global519 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እንዴት እንደሚያያት ሁላ ያሳፍራል:: እሱም በጣም እየሻፈደባት ነው

    • @saronmekonen904
      @saronmekonen904 2 ปีที่แล้ว

      መጮህና ማውራት ስለቻለ ንቀቱን በማን አለብኝነት ይታያል እግዚአብሔር ይፈውስህ እህቴን ግን በርቺ።

    • @hiwot8579
      @hiwot8579 2 ปีที่แล้ว +1

      እሷም አቃጥላዋለች ግን እሱ በጣም አበዛው እውነትም አስተያየቱ እራሱ ይደብራል

  • @ristechnology9024
    @ristechnology9024 2 ปีที่แล้ว +93

    ንቀት በተሞላበት interview ነው ሶፊ እጅግ በጣም ትህትና የጎደለህ ሰው ነህ.

    • @tigistgirma548
      @tigistgirma548 2 ปีที่แล้ว +4

      exactly not fair dula newe eko yekerewe

    • @MT-my2iv
      @MT-my2iv 2 ปีที่แล้ว +2

      እየጠየቃት ሳይሆን እየተከራከራት ነበር

    • @helendenekew4592
      @helendenekew4592 2 ปีที่แล้ว

      Yeah I never seen pentecostal like him in mylife . He is so arrogant. He has to grow up and learn to act a Christian first. I am very disappointed. Is Jesus teach him like that?. Jesus teach us to be like him . He is from Devil. Sorry to say that but so disappointed

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +5

      ጋዘጠኛዉ ጋጠ - ወጥ ነህ

    • @sara1985.
      @sara1985. ปีที่แล้ว

      ተናዶ ነው ወደ ኦርቶዶክስ ስለ ተመለሰች በጣም ነው የሚናዱት ወደ ኦርቶዱክስ ስትመለሺ

  • @Blue-21
    @Blue-21 2 ปีที่แล้ว +312

    ሶፊ ግን ንግግርህ በጣም ንቀትና ብስጭት የተሞላ ነው …በሰላም ነው አደሌሎች እግዳወች ለምን አታከብራትም I feel sorry for you ወድምየ

    • @lilytesfa7389
      @lilytesfa7389 2 ปีที่แล้ว +16

      ጥላው ስለሄደች ተበዘሳጨ ሆኦ

    • @abelseyoum5965
      @abelseyoum5965 2 ปีที่แล้ว +2

      Elayu lay yalew Seytan (aganet)new endezi yemuyadergew

    • @fereats2351
      @fereats2351 2 ปีที่แล้ว +11

      በትክክል እኔም ይሄን አይቻለሁ በእውነት እኔ እስዋን ብሆን ኖሮ ጥየው ነበር የምሄደው ጥላቻህን ፊትለፊት በቁጣ ጭምር እየገለፅክ ነው አዝናለሁ ልቦና ይስጥህ ተረጋጋ።

    • @djwakandaafromix9860
      @djwakandaafromix9860 2 ปีที่แล้ว +10

      ተናዶ ነዋ ደም ስሩ ተገታትሮ ሲንተባተብ አታይውም እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እውንት እኮ ያናዳል

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว +3

      👍👍👍

  • @helz9637
    @helz9637 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው ምን እንደዚህ ለዘማሪው ይትባረክ ቋሚ ጠበቃ ነኝ አልክ ስሙ ተጠራ አልተጠራ ትክክለኛ አብሯት ያሳለፈውን ታሪክ ለምንድነው ይቅርታ የምትጠይቀው እውነታውን ምንም ብትደብቀው እውነት ነው ሀይማኖትህን እንደዚህ በማለት የምትገነባ ከመሰለህ ተሳስተሀል ምንም አይነት ስነምግባር የለህም ቅንጣት ያክል ትህትና በአጠግብህ አላለፈም ሰውን ለመጠየቅ እድሉን ስላገኘህ ብቻ እንደዚህ አትፎልል

  • @yegatabarya3864
    @yegatabarya3864 2 ปีที่แล้ว +4

    ዮዲት ጉዲት ብዬሻለሁ ውይ ሶፊ ትእግስትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም፣ አንቺ እንኳን በግዜ እግዚአብሄር ከቤቱ ጠርጎ አስወጣሽ ያኪ

  • @adonayittilahun5374
    @adonayittilahun5374 2 ปีที่แล้ว +40

    እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልን!!!ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ አገልግሎትሽ የተባረከ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ያሰብሽውን ያሳካልሽ።
    ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት የብርሃን እናት የፍቅር እናት ታማልደናለች!!!
    አንተም ፈጣሪ ልቦናህን አብርቶልህ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንድትቀላቀለን እንፀልያለን።

    • @kaliyagetaliji8007
      @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +1

      ራእይ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ እርሱ ደግሞ በቍጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቍጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቀያል።
      ¹¹ የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም።
      ¹² የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው።

    • @makitube7411
      @makitube7411 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት እኮ ነው የምትናገረው ..እመብርሃን ትባርክሽ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 ปีที่แล้ว +51

    ጀግና ነሽ ሶፊን አፉን አስያዠሽው። እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን።

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว

      💪💪

    • @didimamo9835
      @didimamo9835 2 ปีที่แล้ว

      Zim bila yale fre semtleflef selchetaw eko new minim ke mayawk sew gar memelales tirf yelewem leza new zim yalew

    • @betelehemtadele3348
      @betelehemtadele3348 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህች ሴት ድሮም ጌታን አምና የዳነች ሳትሆን የአጋንንቱ ዓለም በማመሳስል ያስቀመጣትና በመጨረሻም ስም ለማጥፋት የሚጠቀምባት ሴት ናት እንደ እርሷ ያሉ ብዙ አስመሳዮች አሉ የሚያሳዝነው ግን በጌታ አምነው የዳኑ ሰዎች እንደነዚህ ያሉ መሰሪ ሰዎችን ለይተው አለማወቃቸው ነው
    ይህች ሴት በትክክል ጌታን አምና የዳነችና እግዚአብሔር በእርሷ የሚሰራ ቢሆን ኖሮ የትኛውም ማዕበልና አውሎ ንፈስ ሊያናውጣት ሊያነቃንቃት አይችልም ነበር ምክንያቱም ክርስቶስ የሰጠን ህይወትን ነው ይህ ህይወት ደግሞ ለዘላለም የማይለወጥ ነው

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 ปีที่แล้ว +26

    Proud of you Wubalem...because the issue is not only about religion It is also about womens power and right .your story is about for those woman who can not defend themselves from harrassement confidently .....GOD is watching everything ( you are really telling the truth that is why everybody beliving and respecting you) ......what a great explanation 👏👏👏👏👏

    • @keyethio830
      @keyethio830 2 ปีที่แล้ว

      Exactly 💯 💯 💯

  • @tadiosgirta2651
    @tadiosgirta2651 2 ปีที่แล้ว +26

    ፓ/ር ሶፊ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በእግዚአብሔር ቃል መሞገት መጀመርህ በጣም ደስ ይላል። በውባለም ዙሪያ ነቢይ ሱራፌል ዘርፉን እንደምንም ፈልገህ ብታገኘውና ብታቀርበው እውነታውን ሕዝብ እንዲያውቀው ይረዳልና ብታረገው መልካም ይመስለኛል።

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว

      ብስለት፣ስክነት እና በእውቀት መሞገት ብዙ ይቀረዋል።የልጅቱ የመናገር ችሎታ የሚደነቅ ነው። ዋሽታ እንኳን ማሳመን የሚትችል ትመስለኛለች።🙏🙏🙏🙏

    • @ማክቤል-ጨ9ጘ
      @ማክቤል-ጨ9ጘ 2 ปีที่แล้ว

      እውሸት ነው ልትዪ ነው እኔ እራሱ ስት ነገር አይቻለው ውሸታም ሁላ አስመሳይ ስት ኮየር ሚገለግሉ ቺክ ነፍቻለው ለማንም አትናገር ይላሉ ይሰጥካል አለቀ

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว

      @@ማክቤል-ጨ9ጘ ዋሽታለች እያልኩ አልነበረም።የመናገር ችሎታዋን ማድነቄ ነበር።አንቴ ደግሞ አገኘሁ ብለህ ሁሉን መሸጎርህን አልወደድኩልህም።🤔🤔🤔🤔

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 2 ปีที่แล้ว +44

    እኔ ግን ልቤ በጣም ተነካ, ምክኒያቱም አንድም እንኳ በፍቅር እና በበጎ ለመመለስ ያሰበ ሰውን አላይም እህቴ ባንደበቷም ተናገረች ማንም ሊአቀናትም ሊአበረታትም የወጣ የለም ግን ለፍርድ ሁሉም ተሰለፉባት, እባካችሁ ሰው አትስበሩ ሰው ከስህተቱ እራሱ ይማር ብትችሉ በቅንነት ምከሩ ገስፁ ግን አትፍረዱ. እናንተ አይደላችሁም አፅዳቂ ህይወት ሰጭ ወይም የሚነሳ ፈራጅ ወዘተ እባካችሁ እንማር ኢየሱስ ቢሆን ምን ያደርግ ነበር, ለምን የሰውን ህይወት ለክፉ ለመስጠት እንፈጥናለን, ጌታ ይቅር ይበለን ምንም ምለውን አጥቻለሁ

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว

      ሳላደንቅሽ አላልፍም።🙏🙏🙏🙏

    • @buzuayehugudeta6491
      @buzuayehugudeta6491 2 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ በሳፋ ስትዘፈዘፊ ብትውይና ብታድሪ ምንም አትለወጭም ደስ ወደ ሚል ወደ ጨለማው አለም ተጉዘሻል መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ መጣሽ ቀረሽ ጉዳያችን አይደለም እብድ መጣ ቀረ ምን ይቀርብናል

  • @meriamgirma5200
    @meriamgirma5200 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት ጀግናነሽ የሚሉሽን አትስሚ ተሳሳትሽ ካሉሽ የቱ ጋር እንደተሳሳትሽ አስቢ ከዛ ከሚዲያ እራቂ ከዛ ወደ እግዚአብሔር ፀልይ ማስተዋልን የሚሰጥ አምላክ ይመራሻል ስለ ነብያት ወይም ስለ ቤተክርስቲያን ሀጢያት እሱን ለእግዚአብሔር ተይዉ እሱ ራሱ ቤቱን የሚያፀዳበት ጊዜ ደርሶሀል አሁን ስለራስሽ ፀልይ ይየንን መክርሻለሁ

  • @ferhiwotbekalu1656
    @ferhiwotbekalu1656 2 ปีที่แล้ว +23

    ቆንጆ ነሽ ይቃጠሉ ውይ ደስ ስትይ ተባረኪ

  • @liorlior342
    @liorlior342 2 ปีที่แล้ว +25

    አቤት መልስ ቃላት የለኝም የኔ ጀግና, እንዳንቺ አይነት ሴቶች ያብዛልን 😘😘😘😘

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +103

    ስለ አለባበስ ዙሪያ የተናገረችው በጣም ትክክል ነው ለእግዚአብሔር ቤት ክብር ይኑር አለባበስ ይስተካከል ጴንጤዎች ጋ

    • @destamekonnen7020
      @destamekonnen7020 2 ปีที่แล้ว +3

      Esua ahun teru alebabes new yelebesechew malete new?

    • @helinamekonnen4691
      @helinamekonnen4691 2 ปีที่แล้ว +1

      Ante sew nw ende emtketlew eraseken lmn atayem weyem atayem ende wegen eytgbaban enji

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +2

      👌👌👌

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 2 ปีที่แล้ว +2

      እሄንም ስለተረዳሽ ጥሩ ነው እህቴ

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 2 ปีที่แล้ว +1

      @@destamekonnen7020 yihe eko new chigerachiuh minew eyadametachiuh enji church wust alebabese yisetekakel new yalechew ende minew tedefenachiuh

  • @maedadam7768
    @maedadam7768 2 ปีที่แล้ว +8

    girl you are smart. i love your confidence

  • @maikofernandez
    @maikofernandez 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሰማል ባለወንጌሎች 😀 እግዚአብሔር የሰላም የእርጋታ አምላክ ነው የሁከት አምላክ አይደለም በቅዱስ አብያተክርስቲያናት ሁሉ እንደዚህ ነው thx ውብአለም For z Witness

  • @leetbezawork3000
    @leetbezawork3000 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ክርስቶስ በደሙ ወደ መሰረታት ቅድስት ቤተክርስቲያን መጣሽ እህታችን ለሁሉም ጊዜ አለው ለመናገርም ለማገልገልም በተሰበረ ልብ ለመገሰፅም እባክሽ ስጋ አላፊ ነው ነብስ ግን ዘላለማዊት ናት ጠንቃቄ ያስፈልጋታል ከማንበብ ጥበበኛ እና አስተዋይ መሆን ይቻላል ከትህትና የእውቀት ሀብታም መሆን ይቻላል ሳታነቢ አትናገሪ ሳታውቂ አዋቂ አትምሰይ ልብሽን ለትሁቱ እረኛ በትህትና ሳታዝገዚ ስለ ፀጋ አታውሪ የመጣሽባት ቤት እደማህሌቷ ቅኔ ያለው እውነት ያላት ናት ጌጧም ትህትና ነው ኦርቶዶክስ መሆን ማለት ሁሌ ወደሰፋ እና ወደጥልቅ እውነት መሸጋገር ማለት ነው እና ትንሽ ትሁት ሁኚ እውነተኛ ፀጋ ፈጣሪ እዲያድልሽ

  • @ማራናታ-ጸ4የ
    @ማራናታ-ጸ4የ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ ሴት አይዞሽ የወደቀም ይነሳል የሳተም ይመለሳል የዋህ እና ግልጽ ነገር ነሽ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው

  • @dawitkingcr7736
    @dawitkingcr7736 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ ገን ለምን ትክክለኛው ወንጌል አትሰራም

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 2 ปีที่แล้ว +13

    የመጨርሻ የተናገርችው በጣም ትኽክል ነች ብዙ ነገርም ሃቅነት ኣላት ጌታ ይባርክሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ የድሮ ጴንጠ ይምጣልን ማራናታ ጌታ የሱስ ሆይ ተሎ ና።

    • @dariart586
      @dariart586 2 ปีที่แล้ว

      ማሪያም ተማልዳለች ስለሚለው ነገርስ????

  • @temesgentesfaye9778
    @temesgentesfaye9778 2 ปีที่แล้ว +53

    እንኳን አንቺ ሶፊም ሁላችንም ብንሄድ እግዚአብሔር ክብሩ አይጉልበትም። ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን። 🙏🙏 እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ዛሬም ብትመለሺ አሱ ይቀበልሻል።

    • @jesusismylord6569
      @jesusismylord6569 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንን።💯✅

    • @tsosenataddesse986
      @tsosenataddesse986 2 ปีที่แล้ว +3

      እሷ እኮ ቀዳማዊ እና ሙሉ ወደ ሆነው ቤቱ እግዚአብሔር እከነሰራዊቱ ወደ ሚታወቅበት እና የሚከበርበት ተቀላቅላለች። ሁሉንም መርምሩ ትክክለኛውን ያዙ አይደለ የሚለው።

    • @mesfinbadeg7418
      @mesfinbadeg7418 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ እራሱ መዳን ከፈለክ ወደቀደመችው ቤት ብትመለስ ይሻልሀል

    • @footballman5580
      @footballman5580 2 ปีที่แล้ว

      Awo aygoletebetem meknyatum wedketetegnawa menged selehedech

    • @meronbetre9364
      @meronbetre9364 2 ปีที่แล้ว

      ምንድ ነው አንተ ልተበዳት አስበክ ነው

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 2 ปีที่แล้ว +185

    ማንም ሰው በእግዚአብሔር ቃል ይናገር .... ስሜታዊ አትሁኑ ሰዎች ....እባካችሁ አትሳደቡ ማንም ሰው የራሱን ምርጫ ይመርጣል ብንችል እንፀልይላት 🙏

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @newassong7494
      @newassong7494 2 ปีที่แล้ว

      Ytbarkshe

    • @tilahunmussa2092
      @tilahunmussa2092 2 ปีที่แล้ว +3

      ሶፎንያስ እንደ አስተያየትተቀበልው ጥያቄክ personal ነው የመሰለብክ እሷ መጣች ቀረች ለነብሷ ነው እንጂ ለኦርቶዶክስ እንዳልሆነ አንተም ታውቀዋለህ ስለዚህ የሆነ የመጠየቅ ብቃቱ የየለህም እመነኝ ቀጥታ የግለሰብ ነገር ነው ያደረከው ያውም ሰምተ ሳታይ አይከብድም

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ሰው አገኘሁ በአመክንዮ የሚናገር።ሰው ሁሉ collective Ego defend በማድረግ ተጠምዷል፥ ቤቱን እንደመፈተሽ።የሐይማኖቶች dogma እንዳለ ሆኖ የተናገረችሁ ግብረ ገብ ጎደሎነት ና ማን አለብኝነት እንደተንሰራፋ ጤናማ ጰንጤው የሚጠፋው አይመስለኝም።ቤተክርስቲያን ታድሣ ብዙ ነጋዴዎችንና ሰቃጮችን መግለጥ ካልጀመረች መከራዋ ብዙ ይሆናል።ልጅቱ st.Virgin Mary & Saints,Angels እንደ ኢየሱስ አገልግሎት intercede(ያማልዳሉ) ማለቷን መ/ቅዱሳዊ ባለመሆኑ ባልቀበለውም ሌሎች ነገሮች ላይ ግለ-ህስ መውሰዱ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም።።።።።።።ሰላም ቆዩ።

    • @betelkibru4621
      @betelkibru4621 2 ปีที่แล้ว

      Wow min alebet endezih bitasbi yibekalin neber kiristos mastewal yichemirilish/hi

  • @elizabethbirhanu7418
    @elizabethbirhanu7418 2 ปีที่แล้ว +1

    ይትባረክ እንኳን ከጉድ አወጣ ይታደጋል ያድናል ያስመልጣል ጌታ ከአስመሳዮች የበግ ለምድ ለብሰው በበጎች መካከል ተሰውረው ያሉትን ተኩላዎችን ይገልጣቸዋል ለቤቱ የሚቀና አምላክ ነው

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 2 ปีที่แล้ว +29

    ወይ ውባለም ጠያቂውን አፉን አስከፈትሽው ጎበዝ ከስህተትሽ መማረሽ መልካም ነው ከባለፈው ያሁኑ ኢንተርቪሽ ለመመለስሽ በቂ ምላሽ ሆኖናሕ የእመብሃን ምልጃ የቅዱሳን ፀሎት የክርስቶስ ቸርነት አይለይሽ እህቴ እንኳን ወደ ቀደመችው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣስ🙏✝️❤

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 2 ปีที่แล้ว

      Eyesusn mamen shtet hono.ayawkm wde

  • @fawazagha2569
    @fawazagha2569 2 ปีที่แล้ว +15

    ውብዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ቀሪ የአገልግሎት ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ጋዜጠኛው ግን በጣም ይቀረዋል የሆነ በስርዓት ጥያቄህን ብጠይቅ ንቀት አለበት አንተንም ፈጣሪ አመልህን ያስተካክለው ውብዬ God bless you 🙏

    • @dawitabebe223
      @dawitabebe223 2 ปีที่แล้ว

      He is right and he asked good question okay lesson again

    • @fawazagha2569
      @fawazagha2569 2 ปีที่แล้ว

      @@dawitabebe223 😂😂አይደል

  • @akliluabebe2790
    @akliluabebe2790 2 ปีที่แล้ว +13

    ክክክክክክ ወይ ይትባረክ!!! እንግዲህ እየደወለች ራሷ እየተዋወቅች ነው የፍቅር ጥያቄ የሚትጠይቀው!!! ከዛ እዛ ቤት ያለ ዝሙት ትላለች!🤣😂🤣😂

  • @fissihagashawbeza2534
    @fissihagashawbeza2534 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽ። ገና ዛሬ ነው ያወቅሁሽ። በዝማሬ የምታገለግይ ከሆነ በግሌ ልስጥሽ እሞክራለሁ። በርቺ። ድንግል ማርያም ትርዳሽ። እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 2 ปีที่แล้ว +51

    Orthodox is the true church of Christ Jesus!!! Welcome back sister

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 2 ปีที่แล้ว +3

      የእናንተ ሀይማኖት የኋላቀር ተረት ያለበት የደብተራ ሐሰት ትርክት ያለበት ነው ለመጠጥና አሼሼ ገዳሜ ነው ሰው ኦርቶ የሚሆነው በአብዛኛው

    • @henokendalew4141
      @henokendalew4141 2 ปีที่แล้ว +2

      @@basildetino6842 ለመሆኑ እንዴትስ ቻልክ እቺን ቅድስት ቤተክርስቲያን ለመሳደብ ልቦና ይስጥህ፣ ይሄ እኮ የናንተ ትርክት ሃሰት ድራማ ስራ ነው እስኪ የተረዳሀውን ተናገር ለነገሩ ምን ይገባሀል?

    • @mazaba1274
      @mazaba1274 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀይማኖት ሳይሆን የጎደላት ልጅቷ ሂወት ነዉ !! የሀይማኖት ተከታይ ቁጥር ማብዛት ጥቅሙ ?? እራሷ ቀረባት እንጂ !!

    • @ቢኒ-ጨ7ዀ
      @ቢኒ-ጨ7ዀ 2 ปีที่แล้ว

      ዮሐንስ 1 (John)
      12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤

    • @ወሎየዋአማራ
      @ወሎየዋአማራ 2 ปีที่แล้ว +2

      ​@@basildetino6842 እና 30 አመት ያልሞላው የናንተየጭፈራ ሀይማኖት ይሻላል

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 2 ปีที่แล้ว +41

    እግዚአብሔር ይባርክሽ, ይጠብቅሽ. ከሚድያ ራቂ ፈተና ልበዛብሽ ይችላል ያፅናሽ ፀልይ

  • @kiyafikru3312
    @kiyafikru3312 2 ปีที่แล้ว +19

    ጠያቂ ከልቡ ነው የ ተናደደው 😂 ውብ አለም በ እግዚአብሔር የተመረጠ ወደ ተከበረ እምነት በ ሰላም መጣሽ ደሞ ጀግና ነሽ 🥰

    • @tinbitdaniel6342
      @tinbitdaniel6342 2 ปีที่แล้ว +2

      Awo tenadoal ateyayku mnem sereat yelwum yenetan biyay en teklhaymanot endat interview endemiyadergu sereatachwu yeha mnem sereat yelwum

    • @meseretdebebe9579
      @meseretdebebe9579 2 ปีที่แล้ว

      ማየት የምትፈልገውን ስለምታይ እንጂ ፊቷ እስኪቀላ ድረስ የተናደደችው እሷ ናት እሱ ሁሉንም ኢንተርቪ ሲያደርግ እንደዚህ ነው ፕሮቴስታንቶችንም ጭምር። እውነተኛ ከሆንክ ሌሎቹን ኢንተርቪዎቹን አይተህ ፍረድ።ዋናው ነገር ግን የተመረጠ ሰው እንጂ የተመረጠ ና የተከበረ እምነትና ሀይማኖት የለም።በጅምላ ምርጫ የለም ።የፍርድ ቀን አንተ ሀይማኖትህ ጴንጤ ነወ?ወይስ ኦርቶዶክስ ነህ?ተብለህ አትጠየቅም።ስምህ በህይወት መዝገብ ላይ አለ ወይ ነው ጥያቄው።እምነት የግል ነው።

    • @kiyafikru3312
      @kiyafikru3312 2 ปีที่แล้ว +2

      @@meseretdebebe9579አለ ወንድሜ የተመረጠ እግዚአብሔር ሚከበርበት ስርዓት ያለው አለ አምልኮ በስርአት ዝማሬ በ ስርአት አስተምሮቱ ስርአት ፆሙ ፀሎቱ ስርአት ሁሉም ከ አመት አመት ለ እግዚአብሔር ሳታቆም ምስጋና ምታቀርብ ኦርቶዶክስ ብቻ ነች እና እዚ ሃይማኖት መመረጥ አያስፈልግም

  • @samtec8708
    @samtec8708 2 ปีที่แล้ว +11

    አይኔን ከፍተሽልኛልና ጌታ ይባርክሽ እህቴ ፤ በራስህ ሚዲያ በዝረራ ጣለችህ ፓስተር ሃይል ለመጠቀም ሞከርክ እንጂ እውነት እንደሌላችሁ ተገለጸልኝ
    በቃ እኔም ከዛሬ ወዲያ ትክክለኛ ወደሆነችው ወደኦርቶዶክስ ልመለስ ለራሴ ቃል ገባሁ ።

    • @sifenkore8567
      @sifenkore8567 2 ปีที่แล้ว +1

      Elelllelele bedesta enkebelkaln wendem

    • @kikiermiy5715
      @kikiermiy5715 2 ปีที่แล้ว +1

      የእመቤቴ ልጅ አግዛብሄር ይርዳህ

    • @keberomtube1386
      @keberomtube1386 2 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል

  • @kefyalewmarkos8350
    @kefyalewmarkos8350 2 ปีที่แล้ว +131

    ሶፊ በናትህ ነብይ ሱራፌልን አቅርበው እና እውነታውን ጠይቅልን🙏

  • @mimit.r7236
    @mimit.r7236 2 ปีที่แล้ว +48

    መድኋኒአለም በግዜ እረድቶሻል እግዚአብሄር ይመስገን
    ጀግና ነሽ እህቴ

  • @betre405
    @betre405 2 ปีที่แล้ว +16

    ተባረኪ ውባለም እውነት ገብቶሻል የመጣሽው የ 500 አመት ታሪክ ወዳለው በተቃውሞ በተመሰረተ ሀይማኖት ሳይሆን ወደ እውነተኛዋ 2000 አመት በላይ ባስቆጠረችው ሀዋርያት ወደ መሰረቷት ቤተ ክርስቲያን ነው 🙏🙏🙏

    • @haymi-Ju3Hz7
      @haymi-Ju3Hz7 2 ปีที่แล้ว

      በዘመን ብዛት ከሆነ ምታምነው.. የ አይሁድን እምነት ተከተል

  • @የክርስቶስ-ለ2ሐ
    @የክርስቶስ-ለ2ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ስርዓት በሌለው መንገድ ነው የምትጠይቃት በጣም ያሳዝናል ስትታይ ትልቅ ሰው ትመስላለህ ክብረቢስ

  • @ቤተሳይዳመዝሙር
    @ቤተሳይዳመዝሙር 2 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ እባክሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በእነዚህ ሰዎች ጥያቄ ባትጠየቂ ደስ ይለኛል በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ጋዜጠኛው በጣም ተናድዋል አረ ድራማ

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 ปีที่แล้ว +15

    ውባለምዬ መድሃኒአለም ይጠብቅሽ ።ድንግል ማርያም ከ ጎንሽ ትቁምልሽ በርቺ ለሚሰድቡሽ ሰዎች ቦታ አትስጪ ያስተማሯቸው ይህን ስለሆነ ምንም አይሰማሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነው።

    • @amina.0011
      @amina.0011 2 ปีที่แล้ว

      ወይ ዘበት ነው ማርያም 😂😂😂

    • @tinbitdaniel6342
      @tinbitdaniel6342 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewunt new embata tabertate

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 2 ปีที่แล้ว +8

    እማምላክ ትርዳሽ ወድ እህታችን እኛ እንወድሻለን በርቺልኝ

  • @DawitGirma-vs2ni
    @DawitGirma-vs2ni 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ወደ ቅድስት በተክርስቲያን እርቶዶክስ ተዋሕዶ መጣሽልን ወደአባቴ ወደቀድሞቤቴ እመለሳለው እንደልጁ ሳልሇን እንደባርያዉ ሆኜ አድራለው ለሌሎችም እንዳቺ ይግለፀላቸው

  • @ናታል
    @ናታል 2 ปีที่แล้ว +29

    ክርስትና መመረጥነው እህቴ ከአባቶች ትማህርት ውሰጂ ፀሎትም አድርጊ እመብርሀን ትርዳሽ

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว

      Erredachsti eko ..yihi memereti newu

  • @alextsegaye5717
    @alextsegaye5717 2 ปีที่แล้ว +56

    በአለባበስ ዙሪያ የተናገረችው እጅግ በጣም ትክክል ነው ብዙዎቹ በአለባበስ ልቅ ናችሁ

    • @haymi-Ju3Hz7
      @haymi-Ju3Hz7 2 ปีที่แล้ว

      የናንተ ከቤተክርስቲያን ውጪ እንዴት ናቹ በዚ ልትመፃደቁ አትሞክሩ???..........ወደ ጴንጤው ሲመጣ የ ቤተክርስቲያን እና ከዛ ውጭ ብለው ስለማይለዩ ነው እንጂ ሁሉም አንድ ነው።።። እና አሁን ደሞ በብዛት እየተስተካከለ መጥቱዋል ጴንጤው በቤተክርስቲያን

    • @sifenkore8567
      @sifenkore8567 2 ปีที่แล้ว +2

      @@haymi-Ju3Hz7 hahaha 🤣🤣😂😂 mejemeriya yetselot betachun akberu atzlelubet zm belachu pasterochu nebeyatochu rasu dale lemayet melk lemayet new enkuan litselu ensun eyau new medrekachun akberu alech cake 🍰 telekalku enante mnm hasab yelm beka eko demo biyans ye tselot betun akberu

    • @azeb2686
      @azeb2686 ปีที่แล้ว

      @@haymi-Ju3Hz7 ያወራችው መድረኩላይ ቤተ እምነታችሁ ውስጥ የምታደርጉትን ነው::

  • @genetsisaye5447
    @genetsisaye5447 2 ปีที่แล้ว +30

    Your confident can tell a lot .you stand for the truth ,thank you ,you are a great lady

  • @gudayefeleke7365
    @gudayefeleke7365 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተያየቱና አንዳንድ የሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ንቀቱን በግላጭ ያሳያል የዚህን ሰው በርካታ ፕሮግራሞችን አይቻለው ውባለምን treat ያደረገበት መንገድ ከአንድ የሃይማኖት ሰው የሚጠበቅ አይደለም ሰው በመሆኗ ብቻ ልትከበር ይገባታል ባይ ነኝ

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว +202

    ነብይ ሱራፌል እና ዘማሪ ይትባረክ ይቅረቡልን 😍😍😍🙏🙏🙏

    • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
      @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +4

      ለምን 🙄🙄

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 2 ปีที่แล้ว

      መስፍንም ይቅረብ

    • @danielbekele7458
      @danielbekele7458 2 ปีที่แล้ว +16

      She doesn't deserve all this attention eko..lemn ayitewatim echin lij..metsihaf kidusin enkuan anbiba yemitawuk atimeslim eko

    • @danielbekele7458
      @danielbekele7458 2 ปีที่แล้ว +3

      She doesn't deserve all this attention eko..lemn ayitewatim echin lij..metsihaf kidusin enkuan anbiba yemitawuk atimeslim eko

    • @newassong7494
      @newassong7494 2 ปีที่แล้ว +1

      Negrnnga.zmby

  • @abrhamejigu6059
    @abrhamejigu6059 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ዉድ መልስሽ እዴት ደስ እደሚል እግዚአብሔር ዪጠብቅሽ ወደቤቱ ዬጠራሽ አምላክ ይክበር ይመስገን 🤔

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 ปีที่แล้ว +43

    እኛ በኢየሱሰ ክርስቶስ አምነን የእግዚአብሔር ልጆች የሆንን እንደ እግዚአብሔር ቃል እውነት እንድንኖር ፀጋው ይበዛልን። ወንጌል ያሻንፉል!

  • @azebyoung9539
    @azebyoung9539 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ዘመን ነዉ የደርሰነዉ ጥያቄ የምትጠይቀዉ ሰዉዬ ጌታን ከእንደገና ተቀበል በመሰርቱ የተጋበዘቸዉ ልጅ የተሰማት በነፃነት እንድትገልፀ እድሉን አልሰጠሀትም ንቀት በተሞላዉ ንግግር ማድረግህ እኔ እንደከርሰቴን አፈሬብሀለዉ በነገራችን ላይ ልጅቶ ስለቤተክርስቲያን አገልጋይ የተናገቸዉ እዉነት ነዉ ወንድሜ እራሰህን ፈትሸ እኔና አንተ የተጠራነዉ ከርሰቶሰን እንድንመሰል እንጂ አለምን እንድንመሰል አይደለም።

  • @movicomp304
    @movicomp304 2 ปีที่แล้ว +6

    እርግጥ ነው እሷ ብዙ ይቀራታል ግን እሱ ብዙ ሊወዛግባት ጥረት አድርጓል። እሷ ግን ከምንም አልቆጠረችውም ። በቃላት ሊጥላት ብዙ ጥሮአል ግን አልቻላትም ። ድንግል ማርያም በምልጃዋ በእውቀትና በትህትና ትምራሽ እህቴ ። በአገልግሎት ያፅናሽ ።

  • @hirutanegash8251
    @hirutanegash8251 2 ปีที่แล้ว +15

    አንተ ግን በውነት አስተማሪ ከሆንክ ምልከታህን እንኳን መለስ ብለህ ቪዲዮህን ተመልከተው ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ጌታችን መድሓኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንኳን ህዝቡን ገዳዮቹን በፍቅር ነበር የሚያናግራቸው አንተ ግን አስተያየትህ አጠያየቅህ በንቀት ነበር ምንም አትቀንስባትም ልብይስጣችሁ እህቴ ውብ አለም በርቺ በቤቱ ያፅናሸ አሜን!

  • @alemselamenideg9562
    @alemselamenideg9562 2 ปีที่แล้ว +23

    ድፍረቷን አደንቃለሁ ዘርፌም ብትሆን እራሷን ትይ አለባበሷ የድሮው ይሻላል አንተም ጠያቂው ማንም ተሳዳቢ የጠየቀውን ሁሉ እንደ ቁም ነገር እየቆጠርክ አታዋክባት የሴት ልጅ ክብር ይኑርህ

    • @helinamekonnen4691
      @helinamekonnen4691 2 ปีที่แล้ว +4

      እዉነት ነዉ ጋዜጠኛዉ አጠያየቁ መጀመርያ ላይ ጥሩ ነበር አሁን ግን የጅል ሆነ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @kalmama9990
      @kalmama9990 2 ปีที่แล้ว

      enatu ye programun alaman enley yhe ye feminist program adelm mehaym anhun enji gud eko nw

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 ปีที่แล้ว

    ውባለምዬ እህቴ አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ አማላጃችን ድንግል ማርያም ትርዳሽ ትጠብቅሽ።እውነትን አፍረጥረጥሻል።ነብይ የሚባሉ ከንቱዎችን ጉዳቸውን አፈነዳሽው።እራስሽን ጠብቂ የእኔ ቆንጆ እህቴ። ሶፎንያስ ግን ለምን ይናደዳል?

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 2 ปีที่แล้ว +9

    አይ ፕሮቴስታንቶች የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የታወረ ልቦናችሁን ያብራላችሁ!

  • @jemalawel9843
    @jemalawel9843 2 ปีที่แล้ว +20

    ውብአለም እንኳን ወደ ቀድሞሽ አማናዊት ቤትሽ ተመለሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ አብርቶልሻልና ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው።

    • @habenhager1418
      @habenhager1418 2 ปีที่แล้ว

      sijemer nggra enkan ende pente aydelem 1 qal ke metshaf qidus wnkuan menshin atadergn ke EWQET NETSA NAT SLE BAL BICHA NEW HULU NGGRA

  • @asnaketkl4943
    @asnaketkl4943 2 ปีที่แล้ว +31

    Wow I love her confident and can give a well explanation for each question

    • @senatesfaye985
      @senatesfaye985 2 ปีที่แล้ว

      Atbeko teyakh ye enatun moth....🤣🤣🤣🤣

    • @meronbetre9364
      @meronbetre9364 2 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ሶፊ የመንደር ወሬ ሰብስበ ከመጠየቅ በፊት መረጃ መሰብሰብ አለብ ዝም ብለክ አጠይቅ

    • @mekedssimon2306
      @mekedssimon2306 2 ปีที่แล้ว

      ቀሚስ የለበሰች አጋንንት ።እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልሽ።

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl ปีที่แล้ว +1

    Wubalem I love your confidence you’re amazing you’re so honest

  • @Mali-hr2zz
    @Mali-hr2zz 2 ปีที่แล้ว +46

    በእውነት የድሮ ፕሮቴሥታንቶች በጣም ጨዋ ነበሩ ያሁኖቹ እግዚኦ ነው የሚያሥብለው

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 2 ปีที่แล้ว

      ይቺ ሴሰኛ ናት እንቢ ስላሏት ነውአፍቅራ ተቃጠለች ሀይማኖት የግል ነው መረጋጋች እንኳን አይታይባትም አይኪዋ በጣም ዝቅ ያለና አይምሮዋ መታከም አለባት ፡፡

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Mimimimi-tq8cz አረ አንቺ ተመርመሪ

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว

      ገንዘብ ማሳደድ ብቻ

  • @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ
    @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ 2 ปีที่แล้ว +29

    እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ የምሳደቡም ልቦና ይስጣቸዉ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @mesefenkasa8277
    @mesefenkasa8277 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣሽ ወደ እውነተኛው እየሱስ መጣሽ ሲስ ጋዜጠኛው ሲበሳጭ ደስ አለኝ

  • @selamawitkindie6901
    @selamawitkindie6901 2 ปีที่แล้ว +9

    የእኔ እህት በመጀመሪያ እንኳን ወደ ተዋህዶ ደህና መጣሽ፡፡ሲቀጥል ብዙ አባቶች አሉ ስለእመቤታችን አውርተው /ተናግረው የማይጠገቡ ስለዚህ በደንብ ተማሪ ጠይቂ ማወቅ የምትፈልጊውን የኔ እህት እመቤቴ ትጠብቅሽ!!!!!!!

  • @ኤልሻዳይ-ሠ8አ
    @ኤልሻዳይ-ሠ8አ 2 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር እንኳን ከዚህ አጥፊ ድርጅት ገላገለሽ እህቴ ውባለም በርች እኛ የተዋህዶ ልጆች ከጎንሽ ነን

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 2 ปีที่แล้ว +2

      ኢየሱስ ብቻ አዳኝ ይልቁኑ ሙታን አማልክቶች እንደማያድኑሽ ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱሱን ከፍቶ በማንበብ ነው ተረተረት እየተነገራቹሁ እስከመቼ ነው?? ደፍተራዎቹ እስከ መቼ ነው በመተት ሚያሳስሩት ?? ይፍታ ብሎ ኢየሱስ ይፍታቹሁ
      ኢየሱስ ያድናል!!

    • @ኤልሻዳይ-ሠ8አ
      @ኤልሻዳይ-ሠ8አ 2 ปีที่แล้ว

      መፃፍ ቅዱስ ባላነብ ኖሮ እንዳንች መናፍቅ እሆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቼ ልጅ ነኝ ሃይሜኖቴን በደንብ አስተምረውኛል

    • @banchiamlakgebrhiwot6748
      @banchiamlakgebrhiwot6748 2 ปีที่แล้ว

      ጀግናነሽ ቀጥይ

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤልሻዳይ-ሠ8አ በግል ነው መፅሐፍ ቅዱስ ሚነበበው እውነት ከዛ ማን እንደሆነ መናፍቅ ታገኝው ነበር. 😊 ደፍተራው እኮ ህዝቡን በመተት አሳስረው እነሱ ብቻ እንዲደመጡ ህዝቡ ያሳዝናል እነሱ ሚነግራቸውን ብቻ እያደመጡ ህዝቡ እኮ ተገዳ 😔
      ሀይማኖት አያድንም ኢየሱስ ያድናል !!
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኤልሻዳይ-ሠ8አ የአባቶች ልጅ ከመሆን የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ይበልጣል
      “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12
      ጊዜው እየመራሸ ነው እህቴ የመዳን ቀን አሁን ነው እንዲህ ይላል ቃሉ
      “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
      - 2ኛ ቆሮ 6፥2
      🏃‍♀️ 🏃‍♂️ 🏃‍♂️ 🏃‍♂️

  • @melkamsew1.4.36
    @melkamsew1.4.36 2 ปีที่แล้ว +7

    ፓስተር ሶፊ ጥሩ ቃለመጠይቅ አድርገሃል ተባረክ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ🙏❤️
    አፌ ቁርጥ ይበል የኔ ሀቀኛ 🙏🏾👌👍
    You are a very strong woman. I’m so proud of you. 😇😘❤️💋🇪🇹

  • @bemnettina2000
    @bemnettina2000 2 ปีที่แล้ว +158

    እየሱስን ማንም መጣ ምንም ሄደ እየሱስ እየሱስን ነዉ

    • @malefeyatube3852
      @malefeyatube3852 2 ปีที่แล้ว +3

      አዎ መንፈሱ ነው እሱ ጊዜውን ጠብቆ ይግለጥላችሁ የተያዘ ሰው እያየ አያይም

    • @elatube4539
      @elatube4539 2 ปีที่แล้ว

      “እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።”
      - 2ኛ ቆሮ 5፥20 የክርስቶስ እናት ቀርቶ የትኛውም ቅዱስ ያማልዳል። ዴቭ ይህን ጥቅስ አንብብ። ቅዱሳን እንደሚማልዱ ቀጥተኛ ጥቅስ ነው። ቅዱሳን ያማልዳሉ። እህቴ ተባረኪ።

    • @newassong7494
      @newassong7494 2 ปีที่แล้ว

      Yenant.ychalmaw.eysus

    • @burteermias5069
      @burteermias5069 2 ปีที่แล้ว +5

      @@elatube4539 እሽ አሁን በህይወት አሉ እነዚህ ቅዱሳን

    • @jesus-kr5vo
      @jesus-kr5vo 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 2 ปีที่แล้ว +39

    እመቤታችንን የሚቀበል የሚሰጠው ሰው እንደ ዪሐንስ በክርስቶስ የሚወደድ የሚመረጥ ሰው ክርስቶስ እመቤታችንን እናቱን የሚሰጠው እንደ ዪሐንስ በጣም ለሚወደው ሰው ነው

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +2

      እመቤታችንን የምንወዳት በምክንያት ነው

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 2 ปีที่แล้ว +58

    ልጅቷ ነፃ መውጣት አለባት እረ ተጨንቃለች

    • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
      @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል or ገዳም ትህድ

    • @elatube4539
      @elatube4539 2 ปีที่แล้ว

      “እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።”
      - 2ኛ ቆሮ 5፥20 የክርስቶስ እናት ቀርቶ የትኛውም ቅዱስ ያማልዳል። ዴቭ ይህን ጥቅስ አንብብ። ቅዱሳን እንደሚማልዱ ቀጥተኛ ጥቅስ ነው። ቅዱሳን ያማልዳሉ። እህቴ ተባረኪ።

    • @dawaersado7273
      @dawaersado7273 2 ปีที่แล้ว

      batam bagi nat

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁን ይኸ ወሬ ነዉ? የሰዉን የግል ህይወት እዚህ ቀርበህ የምትዘበዝበዉ? ያሳፍራል።በዚህ እምነት ዉስጥ ለምትቅበዘበዙ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ።

    • @solomonassefa6621
      @solomonassefa6621 2 ปีที่แล้ว

      ሙሉ ለሙሉ እውነቷን ነው።

  • @beti1923
    @beti1923 2 ปีที่แล้ว +8

    የኛ የ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አባቶች አንድ የእምነቱ ተከታይ ሰው ሀይማኖት ሲቀይር ልጄ መድሀኒያለም ልብህን ይመልሰው ይላሉ ምክንያቱም እኛ የድግል ማርያም ልጆች ሀይማኖታችን ልባችን ላይ እንጅ አፋችን ላይ ይዘን አንዞርም እስኪ ሶፊ ከኛ አባቶች ትምህርት ውሰድ አለማወቅ ሀጥያት አደለም ።

  • @henokroba7714
    @henokroba7714 2 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ እረዳሽ መናፍቅ የወከባ እምነት መሆኑ ግልጽ ነው አንዱም ጋዜጠኛው ማሳያነው ጥያቄዎቹ ሁሉ በወከባ የተሞሉ ናቸው አንቺ ግን ጀግና ነሽ እውነቱን ከመናገር ወደዋላ እንዳትይ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 ปีที่แล้ว +32

    ጎበዝ ናት በራሱ ሚዲያ ዘርረዋለች

    • @sarahailmariam823
      @sarahailmariam823 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +1

      ዲያቢሎስ አሸንፎ አያዉቅም ከነጭፍሮቹ ወደጥልቁ መንኳኳት ነዉ መጨረሻው

    • @tgtube4876
      @tgtube4876 2 ปีที่แล้ว +1

      የፔጤ ችግሩ ፀዳቂውም አፅዳቂውም እራሱ ፒጤ መሆኑነው።

    • @etalemtamrat
      @etalemtamrat 2 ปีที่แล้ว

      የቀረበውን ጥያቄ አቀረበላት።

  • @ወልደገብርኤል-አ4ተ
    @ወልደገብርኤል-አ4ተ 2 ปีที่แล้ว +19

    እህቴ እግዚአብሔር ይወድሻል ወደ ትክክለኛው መንገድ አስገብቶሻል አሁንም በቤቱ ያጽናሽ ግን ብዙ የሚቀርሽ ነገር አለና ወደ አደባባይ ከመውጣትሽ በፊት ኦርቶዶክስን እባክሽ በደንብ እወቂያት

    • @globalphones6181
      @globalphones6181 2 ปีที่แล้ว

      በእውነት እዳትፈር አስደስተሽኛል እውነትሽን ነው አይዞሽ እዳትፈሪ እመብረሐን ትርዳሽ

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ምክር ነው እመብርሀን ትርዳሽ

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው በጣም የሰይጣን መንፈስ አለበት ።የኔ እህት እውነት እልሻለሁኝ በጣም ጀግና ነሽ ቅጥል ነው ያለው ተባረኪ።

  • @fek
    @fek 2 ปีที่แล้ว +53

    እውነት እሚናገር አይፈራም አያስብም ..ጥያቄውን በትክክል እየመለሰች በሙሉ ኮንፊደንስ ነው እውነትን የያዘ እዲነው እሚጋፈጠው...ፕሮቴስታንት እውነትን እየመረራችሁም ቢሆን ተቀበሉትና ስርአቱን ለማስተካከል ሞክሩ እውነት የነገራችሁን ከማሳደድ ።

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል አሁን እሷን ለምጣል የሚደረግ ሆን ተብሎ ሰው የማጥፋት አጀንዳ ነው እኔ እሷን ብሆን ብቻዋን ሆና መረጋጋት ነው የነበረባት።

    • @mahletkebede4879
      @mahletkebede4879 2 ปีที่แล้ว

      Yemtnagerew ewnet aydelem ene yhe hullu amet church wist snor yalayehutn new yemitnagerew sitet yalebet bota keneberech esun mastekakel new endetebalew achberbariwoch ynoralu ya malet gin protestant bemulu endeza new malet aydelem ene belijnete betachn yetekerayech set bet mto lidefrat yemokere ye medhanialem church kes be polis endasyaznew astawsalew keza tenesch ye Orthodox abatoch sesegnoch nachew eminetu stet new malet echilalew? Alchilim ye eminet meseret tera alubaltawoch sayhonu metshaf kdusawi ewnetoch nachew yehch ehtachin bemehedua aznalew mejemeriam algebatm getayen emamesegnew beyekenu betam bzuwochn wede menegstu eyafelese silehone new esti be elhim bihon betachu yalewn metshaf kidus anbibut

    • @mbb.y2540
      @mbb.y2540 2 ปีที่แล้ว

      ስውን አይተሽ መጣሽ ሰዉ ስላጣሽ ሄደሻል፡ስለዚህ አይንሽን ወደ እ/ር እድርጊ፡፡

  • @meseretmulugata1057
    @meseretmulugata1057 2 ปีที่แล้ว +83

    ውድ እህቴ እንካን ደና መጣሽ ግን አስተውይ ኦርቶዶክስ መሆን እና ማመን ይለያያል ካባቶች እግር ስር ወድቀሽ ተማሪ ገና ነሽ

    • @amina.0011
      @amina.0011 2 ปีที่แล้ว +7

      በሰማይ አንድ መንገድ ነው ያለው እሱም ጌታ ኢየሱስ ነው አራባ አራት መንገድ የለም የወጣቸው ከየት ነበረ የምመለከው ኢየሱስ ብቻ ነው እንደ ኦሮቶዶክስ በሰው እጅ በተሰራው በእጅ ስራዎች አይሰግዱም ገባሽ

    • @sajo132
      @sajo132 2 ปีที่แล้ว +2

      @@amina.0011 beka awkeshi moteshal sijemer eyesus kirstosn metsebkew orthodox tewahido becha nat kewket netsa neshi tastawkiyaleshi metsehaf kidusn enkowan metkedu yeyesus teketayoche tasazenalachu betam

    • @amina.0011
      @amina.0011 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sajo132 አይተናል ስትሰብኩ ኢየሱስን ምድረ ጣኦት ሁላ የምን ስብከት ነው ደግሞም ጰንጤዎች ባይኑሩ ሰጣን ልያቃቸው ነበረ

    • @sajo132
      @sajo132 2 ปีที่แล้ว +1

      @@amina.0011 ahun nw meselegni pro yehonshiw eyesusn mataki yesu tekawami esti anbibi fresh selehonshi ዘፀ 24:12
      ዘፀ 25:21
      ዘፀ 26:34
      2ኛ ቆሮ 6:16 yaw christian kehonsh gin amesyegnim
      ኢሳ3:3

    • @jesusismylord6569
      @jesusismylord6569 2 ปีที่แล้ว +5

      አዎ ትማር ለየትም አለበሰለችም ከኦሮቶዶክስም ደከማ ጎኑን ይዛ ወዴ እስልምና ትመለሳለች

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 2 ปีที่แล้ว +18

    አይዞሽ እህቴ ጌታ ይጠብቅሽ ጥያቄዎችን አትመልሺ የማይረባ ጥያቄ ሶፊ የማይመጥንህ ጥያቄ ነው አንተም አስተውል እንጂ

  • @bereketweldu1070
    @bereketweldu1070 ปีที่แล้ว

    Web Alem
    I appreciate you for your smartness &Your strog stand. Keep going all your effectivness.

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 2 ปีที่แล้ว +33

    .... ፅናትን የሚሰጥ መንፈስ ቅዱስ ነው ....ውባለም አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ የእንደገና አምላክ ነው .. በሰዎች ግርግር እና ወሬ ዘመንሽን አታስበይው ....

    • @ruthjohn584
      @ruthjohn584 2 ปีที่แล้ว

      Geta yibarekh or yibareksh I’m praying for her too

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว

      ግማታሞች እኮ ናቹ አዳራሽ ለመጨፈር አትመጣም ቅጥል በሉ

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 ปีที่แล้ว

      @@user-letsub12121 አይምሰልሽ ትመልሳለች ደግሙ አትሳደቢ ጌታ እየሱስን ነዉ የሚያመልኮ ግማታም ብለሽ ሰትሳደቤ አታፋሬም እደዉ ሁሉን ትተሽ ድንግል ማርያምን እናቴ ናት እያልሽ እሱን ብታክበሬ ብትሰግጅላት ሰዉ ስትሳደቤ ኤሱን ያሰክብራታል ብለሽ ታሰቢያለሽ ተዋህዶ አይሳደብም ግን አንድ አንድ ሰዎች ልብ ይሰጣቹሁ

    • @girumtedfayeabreham1955
      @girumtedfayeabreham1955 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-letsub12121 እህቴ አቤት ስድብሽ የሚገርም ነዉ ኦርቶዶክስ ስድብ ነዉ እንዴ የሚያስተምረዉ እባክሽ ቢያንስ በረከሰ ስድብ ሀይማኖትሽን አታስነቅፊ መፅሐፍ የደከመ ቢኖር አበርቱት እንጂ ስደቡት አይልም ጌታ ይርዳሽ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 ปีที่แล้ว +11

    ውብየ የኔ እህት እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ ቀደመችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትሽ እነዝህ የመጨረሻው ዘመን የሀሳዊ መስህ ምንገድ ጠራግዎች ባለቀ ዘመን የመጡ የበግልምድ ለብሰው በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ቃሉ ሌቦች ሰራቶኛች ድንግልማርያምን የምያዋርዱ ቅዱሳንን የምሳደቡ ወራዶች የሰይጣን 👹ልጆች

  • @yoha9614
    @yoha9614 ปีที่แล้ว +1

    Wubalem
    I'm proud of you, you are articulate....you helped me to stay in my religion,Orthodox

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 ปีที่แล้ว +23

    መድሃኔአለም ይርዳሽ ትህትናሽ ደስ ይላል።እውነት መንፈስቅዱስ የስርአት አምላክ ነው፡እየሱስ በአፍ ብቻ ሳይሆን በህይወት መገለጥ አለበት፡በአፍ ብቻ እየሱስ እያሉ በተግባር ባዶ መሆን ጥቅም የለውም።

  • @nononononono3721
    @nononononono3721 2 ปีที่แล้ว +19

    ውብዬ እንኳን ወደ እውነተኛዋ እና ወደ ቀጥተኛዋ እምነት እግዚአብሔር ልቦናሽን መለሰልሽ

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 2 ปีที่แล้ว

      አፍቅራ እንቢ ስላላት ነው እዚ ህፃናት እንዳትደፍር ቆሻሻ ናት

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 ปีที่แล้ว +1

      ዩሀንስ ወንጌል 1:12, ለተቀበሉት ሁሉ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዝያብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል:: ሁሉም የእግዝያብሄር ፍጡር ቢሆኑም በልጁ የማያምን ግን የእግዝያብሄር ልጆች አይደሉም:: ጆሮ ያለው ይስማ!!

    • @peace-4all587
      @peace-4all587 2 ปีที่แล้ว

      ይልቁኑ ጊዜው እየመሸ ነው ከተረተረት ትምርት ከመማር ከጣኦቶች ሙታን አማልክቶች ከማምለክ ሚመለጠው ነፃ ሚያወጣው የእግዚአብሔርን ቃል በግል በማንበብ ነው. !! 😊
      እውነት መንገድ ኢየሱስ ነው
      “ኢየሱስም እንዲህ አለ ፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12
      ስለዚህ ኢየሱስ ያድናል!!!!

    • @zed8788
      @zed8788 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet kirstos new ::

    • @eyerusalemwoldemedhin1849
      @eyerusalemwoldemedhin1849 2 ปีที่แล้ว +2

      ይህን ልጅ በጣም አከብረው ነበር ግን ተራ የሰፈር ወሬ እንትና እንዲህ አለሽ ብሎ ከcomment ጥያቄ መጠየቁ ያሳፍራል

  • @amensebsibe4365
    @amensebsibe4365 2 ปีที่แล้ว +20

    ጠንክሪ ጎልምሽ! ገና የእርኩሳት መናፍስቱን አለም ታንጫጪያለሽ።ምልክቱንም እያየን ነው።ድንግል ታበርታሽ።በዚህ ውይይት ግልጥ ሆኖ የሚታይ ነገር ቢኖር መናፍቃኑ ለእውነተኛው ጌታ ሳይሆን ለራሳቸው ክብር ቀናይ መሆናቸው
    ን ነው።አምላክ ልቦና ይስጣቸው።

    • @anteyeshalom7825
      @anteyeshalom7825 2 ปีที่แล้ว

      ማሪያም ሞታለች

    • @habenhager1418
      @habenhager1418 2 ปีที่แล้ว

      sijemer nggra enkan ende pente aydelem 1 qal ke metshaf qidus wnkuan menshin atadergn ke EWQET NETSA NAT SLE BAL BICHA NEW HULU NGGRA

    • @sifenkore8567
      @sifenkore8567 2 ปีที่แล้ว

      @@anteyeshalom7825 ere antes bekumk motelal
      Esuas betmot amlakua lijwa new lantes??

  • @selam5099
    @selam5099 ปีที่แล้ว

    አቤት መልስ ትችያለሽ ውብዬ ተፃፎ የምታቢ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አንቺን የጠራ ሌሎችንም ይትራቸው ስለሁሉም ነገር ልኡ ል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @tesfayetadessie5758
    @tesfayetadessie5758 2 ปีที่แล้ว +50

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

    • @netsanetadamu1697
      @netsanetadamu1697 2 ปีที่แล้ว

      Yehn becha new yemtawkew dedeb

    • @awokemarye4711
      @awokemarye4711 2 ปีที่แล้ว +3

      የሚነግሯችሁን መስማት ያቃታችሁ ምን አይነቱ ሰይጣን ቢይዛችሁ ነው?
      በሮሜ 8፡34 ስትጠይቁ ነበር ተመለሰላችሁ ምክኛቱም አላዋጣችሁ ስላለ ነው።
      እኔ የሚገርመኝ ነገር እራሱ አምላክ ፈረጅ እራሱም ደግሞ አማላጅ ያደረግከው ምን ያክል ልብህ ቢጠፋብህ ነው?
      በእግዚአብሄር ስም እባካችሁ አስተውሉ እኔ ለእናንተ ጥቅስ አልሰጣችሁም ምክኛቱም መጽሀፉን ተሸክሞ መጓዝ እና ማንበብ ስለሚለያዩ
      ኧረ ትንሽ አስተውሉ ተመለሱ በኋለኛይቱ ቀን ከፊቱ መቆም አትችሉም። አልረታም በማለት ክህደትን አትዝሩ። ደግሞም ቅድስት ድንግል ማርያም አታማልድም ትላላችሁ መች ጣዕሟን አያችሁትና ነው። አምላክ ያደረባት፣ የእግዚአብሄር መላክ ደስ ይበልሽ ያላት ጻድቅ በምትሆን በቅድስት ኤልሳቤጥ ምስጋና የደረሳት፣ አንተ ማን ነህ አፍህን በእርሷ የምትከፍት?

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክህ ይህን አባባል ለአህዛብ በለው፣ይህን ቃል ሐዋርያቱ ያሉት ለአይሁድ ነው ምክንያቱም ክርስቶስን ሳይቀበሉ ኦርቱን እምልኮት ይዘው ለመቀጠል ስለወደዱ፣እኛ ኦርቶዶክሶችማ ይህን ካሉ የሐዋርያት ልጆች ነን ፣መጽሐፍ ቅዱስን ማን ተቀብሎ ነው ከሐዋርያት???

    • @abdumarsil2495
      @abdumarsil2495 2 ปีที่แล้ว +1

      አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይነቃም።
      እኔ እንዳየውት ሆን ብላ ነው እግዚያቤር ልቦና ይስጥሽ

    • @hanabogale286
      @hanabogale286 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ ቃል ለአይሁድ የተባለ ቃል ነው ፣እነሱ በኦሪቱን ይዘው ከ እግዚአብሔር እንዳሉና ሐዋርያትን ስህተትኞች እንደሆኑ ሲፈርዱባቸው፣ዛሬም እናንተ ና አይሁድ እንዲሁ ናችሁ እውነቱን ትታችሁ የህስተት መንገድ ይዛችሁ ቆማችሁ የምትሟገቱ

  • @meron7534
    @meron7534 2 ปีที่แล้ว +13

    መናፍቆች ተማሩ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት በይቅርታ ያምናል መናፍቁ ጠያቂው በንቀት ይቅርታ በይ ሲላት በተደጋጋሚ ይቅርታ ጠየቀች እህቴ እንኳን ከመናፍቅ አዳራሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምና በሰላም አወጣችሽ

    • @mesayasfaw6303
      @mesayasfaw6303 2 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ማለት በብዙ መፅሀፍ ቅዱስን የማያነብ የማያውቅ ደንቆሮ ማሃይማን ምዕመናን ማለት ነው ባዶ

    • @tinbitdaniel6342
      @tinbitdaniel6342 2 ปีที่แล้ว

      Gen teyakiwu mndenewu Shigeru beged temlshi eko new neketu demo

    • @idid7773
      @idid7773 2 ปีที่แล้ว +1

      የኛ መናፍቅ እስቲ ካዳራሽና ከማርያም ራስ ወርደሽ ትራስሽ ስር ያለውን መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ይቅርታ አዋቂ ስለሆንሽ ነው እምትሳደቢው?

    • @meron7534
      @meron7534 2 ปีที่แล้ว

      @@idid7773 ሲጀመር መናፍቅ አይደለሁም

  • @seblegashaw5555
    @seblegashaw5555 2 ปีที่แล้ว +16

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም እንከን ወደ ቤቱ መለሰሽ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ ለሚሳደቡት ለሚናገሩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አንቺ ግን እውነቱን ነው የተናገርሽው

  • @natiyemaryamlij4629
    @natiyemaryamlij4629 2 ปีที่แล้ว +7

    ከዚህ ጋር እኮ ማዉራት ድንጋይ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ማለት ነዉ እህታችን።ማህይም ፖስተር ። የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ። ክብር ለ እመቤታችን

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 2 ปีที่แล้ว +28

    እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናሽ።

    • @fadheela3605
      @fadheela3605 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ያፀናታል ተንፈራግጣ ትሄዳለች😣

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 ปีที่แล้ว

      እሷ የምትፀና አይደለችም ይቅር ይበልሽ