ስለ ትዳር እየተዝናን እንማማር ይሉናል ሸኽ ሙሀመድ ሀሚዲን በኳታር ያቀርቡት ምርጥ ዝግጅት እንዳያመልጣችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 361

  • @جمال-ك8د
    @جمال-ك8د 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሼኸ መሀመድ ሀሚድ ሀፈዘኩሙላህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤👍

  • @fadiyafadiya3917
    @fadiyafadiya3917 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ሀይር ኡስተዝ አላህ ረጅም እድሜ አላህ የቆያችሁ

  • @anshamuhaba2743
    @anshamuhaba2743 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምስላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኽይር

  • @سبحاناللهالحمدالله-ض6غ
    @سبحاناللهالحمدالله-ض6غ 7 ปีที่แล้ว +81

    አልሀምዱሊላህ በማግባቴ በጣም ደስተኛ ነኝ አላህ የባሌን ሀቅ የምወጣ ያዲርገኛ እሱንም የኔን ሀቅ የሚለብቅ ያዲርገው
    ያላገባቹሁ እህትና ወንዲሞች በሀላል አግብታቹሁ ኑሩ በጣም ደስተኛ ትሆናላቹሁ አላህ ሶልሁን ይወፍቃቹሁ መስፈርት አታብዙ እህቶች 5 ወቅት ሶላት በስአቱ የሚሰግድ ከሆነ ሴቷም እንደዛው ከሆነች ሌላው ቀላል ነው አግቡ አግቡ ልባቹሁ አይወሳወስም በምኞት ጊዜያችሁን አታጥፉ የተለየ ሰው ባያቹሁ ቁጥር ይሄንን የሚመስል ባል ባገባ ይቺን የምትመስል ሚስት ባገባ እያላቹሁ
    እኔ ከማግባቴ በፊት እና አሁን ያለሁበትን ሰላም እኔ ነኝ የማውቀው ኢማኔ ሙሉ ሁኖል የተረጋጋ ሂወት ነው የምኖረው ባሌ በጣም ጥሩ ሰው ነው አሁን የምንፈልገው ልጂ መውለድ ነው አላህ ልጂ እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 7 ปีที่แล้ว +2

      አላህዬ ስደተኛ ነኝ የቤተሠቦቸን ክፉ አታሰማኝ مشاء الله

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 7 ปีที่แล้ว +4

      አላህዬ ስደተኛ ነኝ የቤተሠቦቸን ክፉ አታሰማኝ አላህ ይወፍቅሸ ለኛም አላህ ሷሊሁን ይወፋቀን ያረብብብብ

    • @jemilalove6005
      @jemilalove6005 7 ปีที่แล้ว +4

      سبحان الله الحمد الله አላሁ አክበር አስታፊሩላህ
      ማሻ አላህ እህት ደስስስስስስስ ይላል አላህ ሳሊህ ልጂ ይወፍቅሽ ያረብ

    • @emanbentmdemanbentmd9446
      @emanbentmdemanbentmd9446 7 ปีที่แล้ว +1

      سبحان الله الحمد الله አላሁ አክበር አስታፊሩላህ መሻአላህ መሻአላህ
      አላሁአክበር
      አላሁ አክበር
      አላህ ይጨምርላችሁ
      አላህ ልጅም ይስጣችሁ
      ያረብብብብ
      ኢንሻአላህ
      የኛንም አላህ ሷሊህ
      ያድርግልን
      እኛንም ሷሊህ
      ያርገን ያረብ

    • @عبدالغنيعبدالغني-م6خ
      @عبدالغنيعبدالغني-م6خ 7 ปีที่แล้ว +1

      አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂውድየአሄራእህቴእንደተንሸእኔደህናንኝአልሀምዱሊላዶወአሸንሁሉአሚንአሚንሀቢቢቲጀዛኪላሁኸይርንጀዛአአላህባለሺበትቦታእሰከባለቤትይጠብቅሀያቲምኞትሺንምአላህያሳካልሺያርብሶሊህየሆኑልጆቸንአላህይወፍቅሸሀፈዘልቁርአንየሚሆኑለሙስሊሞቸእናለኢሰላምየጠቅሙልጆቸንአላህይሰጥሺያርብአሚናትቢንትበሺርከሳውድአርቢያመድናአሰላሙአለይኩምወራህመቱለሄወበረካትሁ

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
    @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 5 ปีที่แล้ว +20

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ምኞቴ ተሳካ የዛሬ አመት የፆፍኩትን ኮመንት ሳገኝው የሆነ ነገር ተሰማኝ እሱም ያልጠበኩት ደስታ ዱአ ላደረጋችሁልኝ ሁሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር ላገባችሁ ሷልህ ልጂ ላላገባችሁ ጥሩ ትዳር ይወፍቃችሁ ልጀን አላህ ያሳድግልኝ የልጀን ሀቅ እንድወጣ ድአ አድርጉልኝ
    የቤተሰቦቸን የባሌንም ሀቅ የምጠብቅ አላህ ያድርገኝ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸህና
    ያላገባችሁ አግቡ

    • @nurnyassin6443
      @nurnyassin6443 4 ปีที่แล้ว +1

      Aminn Aminn 🤲🤲🤲

    • @Eiman-bd3nr
      @Eiman-bd3nr 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ያረብ

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ትክክለኛ ንግግር ነው አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

    • @sofiad1156
      @sofiad1156 4 ปีที่แล้ว

      ሶሎለሁ።አለሂ።ወሰልም።።ዱአአድርጉልኝ።የሼክ።እድሜውትን።አለሀ።የርልን።የረብ

  • @naif60697
    @naif60697 6 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩም፡አላህይር፡ያሼህ፡አግብተን፡አላህ፡ከስደት፡በሰላም፡እቅዳችን፡አሙአልቶ፡በሰላም፡ለአገራችን፡ያብቃን፡የባሎቻችን፡ሀቅ፡የምነወጣ፡ያድርገን፡እነሱም፡የኛን፡ሀቅሚጠብቁበት፡ኢማነና፡ረስቁን፡ይወፍቃቸው

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ሳህ ጀዛኹሙላሁ ኸይርን ያሼክ

  • @HafasBadre
    @HafasBadre 5 หลายเดือนก่อน

    ያላህ ሰምተን የምንጠቀም ያርገን ያላገባንም ሳሊሁ ኢወፍቀን ያረብ

  • @LayL793
    @LayL793 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ اللهኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቀወት

  • @jujjuj6207
    @jujjuj6207 6 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ ወደ ልብ የሚገባ ያድርግልን ይህን ደርስ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ሸኻችን

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
    @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ያሸይክ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ያቆይልን በፈገግታ ነበር ሣዳምጥ የነበረዉ በጣም ደሥ ብሎኝ ሠማሁት ዉድ እህት ወንድሞች በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያላገባችሁ አግቡ ያገባችሁ ደግሞ መልካም ትዳር አላህ ያድርግላችሁ ሧሊህ ሧሊህ ልጆችንም አላህ ይሥጣችሁ ይሥጠን

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 6 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ትክክል ነው ኡስታዝ አላህ ከሀራም ይጠብቀን ያገባችሁ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ
    ያላገባን ጥሩ ባል አላህ ይወፍቀን

  • @ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ
    @ቢንትኸይረዲንየአላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙአላህ ኸይረን ሼክ አላህ ሁላችንንም በሀቅ ላይ የፅናን

  • @Jemila-i5f
    @Jemila-i5f 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአኩም ወርህመቱላ ወበርካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኽይርን ኡስታዝ ት ት በጣም ደስ ይላል

  • @mednacbdvd1619
    @mednacbdvd1619 7 ปีที่แล้ว +7

    ኡዱ ኡሥታዜ አላህ ይሶብርህ የተሻለውን አላህ ይወፍቅህ ወላጆችህን አላህ በጀነት ያኑራቼው አሚን

  • @لاإلهإلااللهلاإلهإلاالله-ح7ه

    صلى الله عليه وسلم
    الحمدلله رب العالمين
    جزاكم الله خيرا ياشيخ

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የሼህ አላህ ይጠብቆት

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዘኩሙሏሂ ኸይር አሏህ መልካም ትደሪ ይወፍቀን አላህን የምፈራ ሀቃችንን የምጠብቅ እኛም የሱን ሀቅ የምንጠብቅ የረገን የእዝነቱ

  • @zarahmohamed3488
    @zarahmohamed3488 6 ปีที่แล้ว +1

    የሻይ አላህ እድሜያቹን አርዝሞልን የምንጠቃምበቹ የድርጋን እሸአለህ የረብብብብ ከኩፉ ነገር ሁሉ ይጠብልን የተጋቡትንም ዱኒያ ዋል አኸራቻውንም የማራ የድርግላቻው እሸአለህ መወዳተን ራህማ ፍቅር እዝነትን ይላግሰቻው እሸአለህ ለለገቡትም ለ ወንድም እሂቶቼ አለህ ይወፍቃቻው አሚንንንን አለሁም አሚንንንንንንንን

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال ปีที่แล้ว

    جيزاك الله يا شيك الله يحفظك الحم سلي وسليم الانبينا محمد

  • @kedijaahmed1414
    @kedijaahmed1414 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቆት ያ ሸኽ ለአላህ ብዬ ውድድ ነው ማረጎት አላህ ከኔ በላይ ይውደዶት አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ አላህ ይለግሶት

  • @ሀዊየባቦዋ
    @ሀዊየባቦዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    በሰማነው የምንተገብር አላህ ያርገን

  • @privateaccount3195
    @privateaccount3195 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah tekikil belehal eja gna jaheloch nen ewqet yasefelegnal wetatum gna jahel nw ewqet yansewal jezak Allah kheyran

  • @hanimashambel6074
    @hanimashambel6074 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እኛም ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @monaali6909
    @monaali6909 ปีที่แล้ว

    جزا ك الله خير

  • @MdMd-d8m3w
    @MdMd-d8m3w ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ያሸህአላህእርሜናጤናይስልንጀዛካላህኸይር

  • @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ
    @ነኢማመሀመድየሀይቅልጅ 6 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛህ አላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ ከሽር ስራወች ይጠብቀን ያሸህ አክር ዘመን ላይ ደርሰናል ማለት ይቻላል ባሁኑ ሰአት ትዳር ለመያዝ ሀይለኛ ፍትኒያ ሆኖ የሚታየን በጣም ብዙ አለን ማለት ይቻላል
    ሱበሀን አላህ እኔ ባሁኑ ሰአት ወንዶችን ማመን በጣም አቅቶኛል አላህ ኑሯችንን ያሳምርልን

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜና ጤና ሽይኽ 😍

  • @ማሪፍወሎየዋ
    @ማሪፍወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩ ኣላህ ከይር

  • @mekiyatube3034
    @mekiyatube3034 7 ปีที่แล้ว

    Seh Muhamdi Hamidin Enakanm Yagrei Sewu Honacihu Jezakum Alilah Hyren

  • @ዘኩትዩብ
    @ዘኩትዩብ 7 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ አላህ ይጣብቃቹ !!!!
    ዋላሂ በጣም ምያሳዝነው አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው በዝና እየተጨማለቁ ሌላውንም ወደዚና ይጣራሉ አላህ ከዝህ ኣፀያፊ ተግባር አለህ ይጠብቀን !!!!!!!!!!!!

    • @Saleh-lu5ps
      @Saleh-lu5ps 7 ปีที่แล้ว

      munira munira ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር

    • @RahmaRahma-ew9un
      @RahmaRahma-ew9un 5 ปีที่แล้ว

      munira munira እኔ እና እኔ! || ከዓሊ አሚን ጋር || Me and My self with Ali Amin || Part 1 B ||#MinberTube
      እውነተኛውን ማንነት ከሐሰተኛው መለየት!!
      www.nidatube.us/mobile/watch.php?vid=134d23e60
      እንደ ወርቅ የተፈተነው ባለ ወርቅ! አሳዛኝ የሕይወት ጉዞ || አትሌት ሸምሱ ሐሰን
      የእርምጃ ውድድሩ ጀግና ሸምሱ ሀሰን ለዓመታት ተረስቶ ከነበረበት ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ፋና ቲቪ ላይ በሠራው ዶክመንተሪ እንዲታወስ አድርጎታል፡፡ ይህንኑ የተመለከተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዛሬ የ25ሺህ ብር ስጦታና በርካታ ትጥቅ እንዳበረከተለት ሰምተናል፡፡ ጥሪያችን ምላሽ በማግኘቱ እናመሠግናለን፡፡ አሁንም ሸምሱ ከገባበት ማጥ የመውጣት ኃላፊነት እንወጣ፡፡
      በዚህ አጋጣሚ ሌሎች የተረሱ የስፖርት ሰዎችም እንደታወሱ ሰምተናልና እሰየው ብለናል፡፡
      www.nidatube.us/mobile/watch.php?vid=9257a1dfe

  • @afffrhfhgdf8752
    @afffrhfhgdf8752 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሸህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን እኔ በበኩሌ አላህን መፍራቱ ብቻ ነው መስፈርት አድርጌ እምፈልገው አላህ አላህ ሁላችንንም ይወፍቀን እንድሁም አላህ ላገቡትም ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ

  • @jemalseid5566
    @jemalseid5566 7 หลายเดือนก่อน

    ተሐራምአላህይጠብቀንጀማልሠይድከጅቡቲ

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ሸሀችን በሰማነው እምንተገብር ያድርገን

  • @azi1671
    @azi1671 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላህ ኡስታዝ ኢንሻ አላህ አላህ ሷሊህ ለሷሊሁ እደሚባለሁ አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @Hነኝየአላህባሪያ-l8i
    @Hነኝየአላህባሪያ-l8i 2 ปีที่แล้ว

    ጁዛኩም አላህ ኹይር

  • @uwhgs6795
    @uwhgs6795 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላህይር ኡታዜ በጣምነው የተማርንበት አሁባለንበት ግዜ የምትሉነገር ትክክልነው

    • @sameerasameera5960
      @sameerasameera5960 5 ปีที่แล้ว

      ዎለይ ኩም ስላም ጀዛ ከላህ። የባለፈውንም አላህ ይቅር ይበለን ለውደፊቱም ቀጥ ያለውን መንገዲ ይም ራን ያርብ አሚንንንን ዱአ አዲርጉ እህት ውዲ ሞች

  • @pathumma5456
    @pathumma5456 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ።ኡሥታዝጀዛከላኸይረን።አላህይጠብቅህ

  • @ameedali4274
    @ameedali4274 7 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته امين امين امين يا رب العالمين جزاك الله خير الجزاء استاذ الله يحفظك

  • @tamerali6541
    @tamerali6541 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላ ኸይር ኡስታዝ አላህ ያቆይልን ያተብ

  • @ሸምስያከድር
    @ሸምስያከድር 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከ አለህ ኸይር
    አለህ ቃጥታኛዉ መንገድ ይምራን ጡሩ ትደር አለህ ይወፍቃን

  • @zedmarehhg9390
    @zedmarehhg9390 7 ปีที่แล้ว +31

    ጀዛኩመላህ ኸይረ ሸህ ሀቂቃ ወላሂ ያሳዝናል አላህላላገባን ጥሩውን ትዳረ ይወፍቀን ላገቡትም ቤታቸው በሱና በቁረአን የደመቀ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቃቸው
    ያረብ አንተ የሚበጀውን አታሳጣን

    • @hgt9786
      @hgt9786 7 ปีที่แล้ว

      zed mare Hhg

  • @seadaeshetu6749
    @seadaeshetu6749 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ እዲሜወትን ያርዝመው ሽሀችን

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ እድሜህ ይርዘም
    ምስጥ ብየ አለቀብኝ ጀዛካላህ እኛም በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @MaryamMaryam-gw4kn
    @MaryamMaryam-gw4kn 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሽህአላህይጠብቅህ በሰማነው እምንጠቀም ያድእገን
    አጂብነው

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว

    አሚንንን ያረቢ

  • @jemalseid5566
    @jemalseid5566 7 หลายเดือนก่อน

    አላሕይጠብቀን

  • @ሩቅያቤንትኢስላም-ዀ5ነ
    @ሩቅያቤንትኢስላም-ዀ5ነ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ
    ሁሩንቲዮብ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @husniyahaseen7629
    @husniyahaseen7629 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሼሁና ጀዛኩምላህ ኸይረን
    እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይወፍቆት
    እኛንም አላህ ሷልህ የሁነው ባል አላህ ይወፍቀን ድዋ አድርጉልን

    • @ኡሙሰለይማንኡሙሱለይማን
      @ኡሙሰለይማንኡሙሱለይማን 6 ปีที่แล้ว

      ነብሰጡርሴቶችአይዟቸውወዶችስናረግዝአይወዱነምየስምትወርነብስጡርነኝያልሽውእህቴአይዞሽእኔምመከራንቀምሻለሁልክበ9ወሬነውየፈታኝከፈተናቡሀላ

  • @rabmarahmahttpsyoutu.bep4g169
    @rabmarahmahttpsyoutu.bep4g169 6 ปีที่แล้ว

    ያሼህ ጀዛከአለህ ኸይረን በስማነው ተጥቃም ያረገን

  • @emanbentmdemanbentmd9446
    @emanbentmdemanbentmd9446 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ኡስጣዙና አላህ ይጠውል ኡምርክ ያረብ

    • @emanbentmdemanbentmd9446
      @emanbentmdemanbentmd9446 7 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ
      መሻአላህ
      ሃባይቢ እሄ ካላችሁ ላኩልኝ
      ባረከላህ ፊኩም

  • @noofalsuqatri3920
    @noofalsuqatri3920 7 ปีที่แล้ว +12

    ያርብ ያላገባም ሁሉም ይዘወጅ ክሦሊህ ልጆች ጋር

  • @ndsvxhcg3982
    @ndsvxhcg3982 7 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢቢ እውስጢ ገባወላሂ ንግግርህ አላህይጠብቅህ

  • @hmdyanasro3116
    @hmdyanasro3116 7 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ።ወበረካቱ
    ማሻላህ ኡስታዙናአ አላህ ይጠብቅልን ጀዛኩም አላሆ ኸይረን

  • @ሀዊየባቦዋ
    @ሀዊየባቦዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ላገቡትም መልካም ትዳር ያርግላቸው ላላገቡትም ዘላህ ሳሊሁን ይወፋቃቸው አትን አላህ ከይር ጀዛችሁን አላህ ይክፈልሁ

  • @azi1671
    @azi1671 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አጂብ ነው ያሸህ አላህ ሂዳ፣ይስጠን

  • @seadahassen8588
    @seadahassen8588 5 ปีที่แล้ว

    ያ አላህ ጥሩ ትዳርን ስጠን
    ጀዛከላህ ኸይር ሸሁና

  • @semiramolla1295
    @semiramolla1295 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን
    አላህ ይጠዉል ኡምሪህ
    መሰሎችህንም ያብዛልን

  • @أمعمرانإنشاءاللهالخبشي
    @أمعمرانإنشاءاللهالخبشي 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ህይር ያሽኽ
    እጅግ በጣም ዴስ የሚል ት/ት ነው

  • @asunangyajimmalij6462
    @asunangyajimmalij6462 6 ปีที่แล้ว

    masha allah
    ya allah anta wafkan weldan masam
    eti wodemoch du a arguling. wod lij maelad emngalw

  • @seniyah8177
    @seniyah8177 7 ปีที่แล้ว +1

    አጂብ ነው አላህ የልብ ኢማን ይሥጠን

  • @rabimohmmed2810
    @rabimohmmed2810 7 ปีที่แล้ว

    Jezakum Allah keyir sheikh Allah afiana rejim edeme yistachihu

  • @ሀስቢየሏህወኒኢአመልወኪል
    @ሀስቢየሏህወኒኢአመልወኪል 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @asmaabdi5413
    @asmaabdi5413 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህኸይር ያሼህና አሏህ ኸይሩን ይወፍቀን

  • @የደሴልጅM
    @የደሴልጅM 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ...አላህ ይጠውል ኡምረክ ሸኽነ...

  • @እማየእሩጫየላንችውነው
    @እማየእሩጫየላንችውነው 7 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኸይር እድማና ጤና አላህ ይስጠወት እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚን

  • @saadasaed2880
    @saadasaed2880 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ። ኸይር ሽኩና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hadyalevidiah6086
    @hadyalevidiah6086 7 ปีที่แล้ว

    ሱበሀነ አሏህ አሏህ ይጠብቀን ግን በጣም አሳኩኝ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ

    • @ruquyamohammed8357
      @ruquyamohammed8357 7 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ ጀዛኩ አላህ ከይረን

  • @mednacbdvd1619
    @mednacbdvd1619 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ያበሺርህ በጀነት ያበሺረህ ኡሥታዜ

  • @محمدعبد-م8ر
    @محمدعبد-م8ر 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘኩም አለህ ኸይር ያሼህ
    አሚን ያራብ

  • @hhajjzja2535
    @hhajjzja2535 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይይ ሸህ

  • @mahdeamm8423
    @mahdeamm8423 7 ปีที่แล้ว

    ጃዛካላ ካይረን ኡስተዙነ

  • @ኢሰላምናውህወቴኢማንቢንት
    @ኢሰላምናውህወቴኢማንቢንት 7 ปีที่แล้ว

    ሟሻ አለህ ሟሻ አለህ ጀዘኩም አለህ ኸይራን ኡስተዘችን

  • @fhjxgjk4741
    @fhjxgjk4741 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ጀዛኩሙላሁ ሃይርን አላህ ይጠብቀቸው እደሁም ሃሩን ቲቪ አዘጋጅ ወድማችን ጀዛካላህ ሃይርን አላህ ይጠብቃችሁ
    ኢንሻአላህ እኝም በበኩላች በተቻለን አቅም ሃሩን ቲቪ በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ሸር በማድረግ ይህንን ኢልም እንድቀስሙ ማድረግ አለብን ኢንሻአላህ…………………

  • @saramingesto796
    @saramingesto796 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸህ በዱንያም ባኸራም

  • @laylatube6562
    @laylatube6562 7 ปีที่แล้ว

    Jezakhellah ustaze
    አላ ህ ይጠብቅልን

    • @sameerasameera5960
      @sameerasameera5960 5 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚንንንን ያርብ ላለሚንንንን

  • @saadasaadi7885
    @saadasaadi7885 4 ปีที่แล้ว

    ያላገባን ወድም እህት እኛም ሳሊህ ያርገን

  • @alizeyne4977
    @alizeyne4977 5 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛኸላሁ ኸይረን አለህ ይጠብቃቹሁ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
    ለአለህ ብዬ እወዳቹሃለው

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ለኔ ጥሩ ነው

  • @የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ
    @የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ 7 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የልባችንን መሻት አይቶ አላሁ ሷሊሁን ይወፍቀን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
    በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

    • @saadahayat6751
      @saadahayat6751 6 ปีที่แล้ว

      የሚበጀኝን አተ ታቃለህ ተወከልቱ አለሏህ

  • @የሱቢቻነኝየሰ
    @የሱቢቻነኝየሰ 7 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ኡስታዙነ እድሜነ ጤና ይስጠቹ ያራቢ ስላ ጋቢቻ ስነሳ እውናትም ያማይማለክታው ያላም ሁላችንም ይማለከታል እንሻ አላህ እኔ በጠም ላማግባት ጋግቻለው ጃዛኩም አላህ ኸይራን እንወዳቹወላን ባለቹባት ያአላህ ሱብሃነው ታአላ ጥባቃ አይላያቹ

  • @ssa9965
    @ssa9965 7 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ እድሜ የስጥሁ ከአፊያ ጋር ሸኽ ሙ/ድ ሀሚድን የሁልግዜ ምኞቴ ነው ትስለም

  • @ኡሚሀያቲእወድሻለሁ
    @ኡሚሀያቲእወድሻለሁ 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሼኽ

  • @ghhjhfg1218
    @ghhjhfg1218 7 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير يا شيخ الله يحفظك

    • @mour3253
      @mour3253 7 ปีที่แล้ว

      وعليكم السلام ورحمة
      الله وبركة ماشاءالله ةبرك الله
      جزاك الله خيرا

  • @AsdAsd-pb3sn
    @AsdAsd-pb3sn 4 ปีที่แล้ว

    ኸህ አላህ ያቆይልን

  • @አመንኝያተውነኝM
    @አመንኝያተውነኝM 7 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩመላህ ያሸከና ይጠውል ኡመረክ

  • @እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ
    @እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙሏኸይር ያሸሑና ረበናይጠብቀወት ያረብ

    • @AAa-nj2lh
      @AAa-nj2lh 7 ปีที่แล้ว

      Walykum selam warahmtulahi Wabrkathu. Jzaklah hayrn ya ustazna. Aminnn yarbeee in sha allah allah yewafkn fi ha la li lahi

  • @الوكيلالغفاراللهوكيلاللهكريم

    يا ااالله جزاكم الله خيرا الله يطول عمرك

  • @حياهنن
    @حياهنن 7 ปีที่แล้ว

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት

    • @hawaali6645
      @hawaali6645 7 ปีที่แล้ว

      mashaallah tfet eyalegn new yemadamtew

  • @ramelaramela9039
    @ramelaramela9039 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን የሼነ
    አላህ ይጠውል እሙርኩ አኛም በሰማነው ተጠቃሚዋች ያድርገን

  • @oumeiman4461
    @oumeiman4461 7 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله خيراً يا شيخ

    • @tarikjjj5465
      @tarikjjj5465 7 ปีที่แล้ว +1

      ጅዛከላህህይርንን

  • @اسماءاسماء-ث2ه9ف
    @اسماءاسماء-ث2ه9ف 7 ปีที่แล้ว +2

    ሠለላህ አሉይሂ ወሠለም ጀዛኩምአላህኸይረንጀዛ ሽሂና እናንተ በተናገራችሁትእኛበሠማነውአላህተጠቃሚአላህያድርገን ያረብአሚንን

  • @mom561
    @mom561 7 ปีที่แล้ว +1

    Jezakellah heyiren shekh allah ermewetn yarzimlin

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልያ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልያ 7 ปีที่แล้ว +22

    አሰላም አለይኩም ውድ እህቶቸና ወንድሞቸ ለሁላችንም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን እኔ አግብቻለሁ ግን ይሄ ባሌ በሆነ ባልሆነው ይጨቃጨቀኛል እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቀልቡን እንድመልስለት እኔም የ 8 ወር ነፍሰጡር ነኝ በሰላም እንድወልድ በዱአችሁ አትርሱኝ እህቶቸ

    • @seada3193
      @seada3193 7 ปีที่แล้ว +2

      Remla Love ትዳርሽን በፍቅር የተሞላ ያድርግልሽ ውድ እህቴ ሷሊህ ልጂንም በሰላም የምትወልጂ ያድርግሽ ሁቢ ለኔም ዱአ አዲርጊልኝ ገና ነኝ

    • @ያረቢመጨረሻዬንአሳም-ፀ9ፀ
      @ያረቢመጨረሻዬንአሳም-ፀ9ፀ 6 ปีที่แล้ว +1

      አብሽር ውዴ የአላህ እዝነት እናእርህራሄ አይለይሽ

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 ปีที่แล้ว +3

      ነፍሰ ጡር ከሆንሽ ስለማይታወቅሽ ነውጅ አንች ነሽ የተቀየርሽበት እኔ ባረገዝኩ ሰአት ባሌ ክፍ ነው ብየ እወነጅለው ነበር አሁን ሳስበው ያኔ አልታወቀኝምጅ እኔ ነበርኩ ጥፋተኛ

    • @dubai6964
      @dubai6964 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ አላህ እሡንም ያስተካክልልሽ አንችንም አላህ በሀያሉና በጥበቡ ጌታችን ትወልጃለሽ አላህ ካችጋር ይሁን

    • @Sa-mx6yy
      @Sa-mx6yy 5 ปีที่แล้ว +1

      እሡንም አላህ ሂድያ ይሥጠው አችንም በሠላም ተገልገይ ሣለህ ልጆችን ይወፍቃችሁ

  • @omuabdurezak3154
    @omuabdurezak3154 7 ปีที่แล้ว

    ኡስታዙነ አላህ የጠብቀወት ያረብ

  • @nwif9717
    @nwif9717 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ። ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ። አሚንንንንን ያረብብብብ

  • @rainbird7306
    @rainbird7306 6 ปีที่แล้ว

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ﷺ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء

  • @ላታህዘንኢነሏህማአናየድን
    @ላታህዘንኢነሏህማአናየድን 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ። ጀዛከአላህ ኸይር በትዳርውስጥ ነበርኩ ዱአ አድርጉልኝ እስቲ ያጀመአ አላህ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ።