ልጄ እና ገንዘብ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham
  • ตลก

ความคิดเห็น • 181

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  ปีที่แล้ว +59

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 ปีที่แล้ว +5

      ይሄ ልጅ ዶንኪ ቲዪብ ላይ እንዲቀርብ ብታረግ በይበልጥ ታዋቂ እንዲሆን

    • @seadeworku
      @seadeworku ปีที่แล้ว +3

      ግን ይህን ልጅ ከሽቱ ጋር ቢቀርብ

    • @ኡምዩስራቱዩብ
      @ኡምዩስራቱዩብ ปีที่แล้ว +2

      @@seadeworku ስ

    • @abubekeribrahim9901
      @abubekeribrahim9901 ปีที่แล้ว +2

      🤣😂🤣🤣🤣😂😂😂😂uuut7ut6ut6uf

    • @KiruKegna
      @KiruKegna ปีที่แล้ว +1

      Donkey tube Please submit it

  • @ema1409
    @ema1409 ปีที่แล้ว +143

    ማነዉ ይሄን ልጂ እንደኔ የሚወደዉ😊🥰🥰❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +38

    ይሄ ❤ቅመም የሆነ ልጅ እሼ ላይ ይቅረብልን የሚል 🙋‍♀️ናቲዬ ይቺን ኮሜንት እያት pls ❤🙏

  • @ዝምታበቂነው
    @ዝምታበቂነው ปีที่แล้ว +33

    የፈላው አድናቂ 👍

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ ปีที่แล้ว +22

    ለምን ድንቅ ልጆች አታቀርበውም እሔንን ልጅ ፋስት ነው👍😍

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 ปีที่แล้ว +8

    ናቲ ለምን ድንቅ ልጆች ለይ የማታቀረበዉ? ስንቴ እንነናገረ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅር የሆነ ህፃን ልጅ ❤❤❤❤❤❤

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ ปีที่แล้ว +17

    አይ ናቲ ሰሞኑን ተስፋ አትቁረጡ ብለህ እኛን እየሰበከን አንተ እራስህ ተስፋ ትቆርጣለህ 😅😅 አይዞህ 🤣🤣 ልጁ ግን ጎበዝ ነው ❤

  • @almaz3602
    @almaz3602 ปีที่แล้ว +8

    ይህ ድንቅ ልጅ ድንቅ ልጆች ላይ ይቅረብ የምትሉት በ Like

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 ปีที่แล้ว +14

    ይሄን ልጅ ምወድበትን ለመግለጽ ቃላት አጣሁለት ቅመም ፣ ማጣፈጫ ኧረ አጣሁህ ቃላት አንተን ለመግለፅ ❤️🙏❤️🙏

  • @semiethiotub
    @semiethiotub ปีที่แล้ว +9

    ያልፍልኛል ብላችሁ እንደኔ የተሰሰደዳችሁ የእረፍት እንጄራ ይስጣችሁ
    በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @yirgalemsolonon
    @yirgalemsolonon ปีที่แล้ว +11

    ናቲሻ ምርጦች ናችሁ እያዝናናችሁ ቁምነገር አስጨብ ጦችሁናል ዋው ከልቤ ወድጄዋለሁ ስራችሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DT-01
    @DT-01 ปีที่แล้ว +2

    ፊልም ሰትሰሩ እራሰ ማጥፋት ለልጆች እያሰተመራርክ መሆኑን ታውቃለህ ግን

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 ปีที่แล้ว +6

    ናትዬ የዛሬው በጣም ቁምነገርና አዝናኝ ነገሮችን የያዘ ነው። በዚሁ ቀጥል።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +7

    ጣፋጭዬ 💝💝💝💝መጣ ስወደው እኮ የኔ ጌታ ❤💝እድግ በልልኝ 💝❤

  • @ba7359
    @ba7359 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ናቲ ይህን ልጅ የት አገኝህው የሚጥም ይደግ ይመንገድልህ በጣም ነው የሚመቸኝ ለቁም ነገር ይብቃልህ ጭውውታቹም ይመቸኛል

  • @ያብስራዩቲዩብ
    @ያብስራዩቲዩብ ปีที่แล้ว +6

    ይህን ህፃን ሰወደው እኮ ምናለ ደቂቃውን እረዘም በታደረጉት

  • @zenayacoob3641
    @zenayacoob3641 ปีที่แล้ว +4

    ኤሄ ልጅ ደወ ዶንሆንክ ዩትብ ይህቅረብልኝ በነት ነት የእዉነት በጣምነዉ ደስ ይምለኝ ልጅነዉ የተስመመቹ በለክ አሰዉቁን👍👍

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว +10

    ህፃኑን ስወድው ናቲ ኮሜዲ

  • @טיגיסטבלאי-ח6צ
    @טיגיסטבלאי-ח6צ ปีที่แล้ว +1

    ድራማው ደስ ይላል ግን ገመድ ምናምን እያልክ ለህፃናቶች ይህን መንፈስ አታጋባባቸው በናትህ ብዙ ትምህርት እያለ

  • @emanda1366
    @emanda1366 ปีที่แล้ว +11

    This kid is wonderful and smart. 👍🙏❤

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ይህ ልጂ ሥወደው ሥቁ ልጂ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል አላለቀን ቀጣይ

  • @mikitube9
    @mikitube9 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ቅመም ልጅ ብቻ ሳይሆን አቅራቢው ናቲም ትልቅ ምስጋና ይገባዋል ለማንኛውም ሁለታችሁም ኮሚክ ናቹ ፈላው ደሞ በርታ 👍👍👍

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር የሆነ ልጅ ስወደው

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ

  • @meronhailu452
    @meronhailu452 ปีที่แล้ว +1

    ቁም ነገር ያለው ቀልድ ቢሆንም ለልጁ የአይምሮ ጤንነት ራስን ስለማጥፋ አብሮ እንዲቀልድ ማሳተፍ ግን ትክክል አይመስለኝም:: ጨዋታው እድሜን ያገናዘበ ቢሆን ብዬ አሳስባለሁ::

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm ปีที่แล้ว +2

    ልጁ ግን ጣፋጭ ነው ❤❤❤❤😂😂😂😂😊😊😊🥰🥰🥰

  • @hayat161
    @hayat161 ปีที่แล้ว +2

    አረ የዚህን ልጅ እድል አትዝጋበት እሸቱጋ አቅርበው!

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 ปีที่แล้ว +2

    ናቲየ በናትህ እሸቱጋ አቅርቅልን ማር የሆነልጅ ❤❤❤ ስወደው

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +4

    ኸይር ዉቀት ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌹🌻

    • @wishjoni6447
      @wishjoni6447 ปีที่แล้ว

      Shun ye he ke haymanot gar men yegenagna new😂😂😂😂

  • @eliasisak1322
    @eliasisak1322 3 หลายเดือนก่อน

    ካንተ ሁልጊዜም ቢሆን የሚያምረው አለባበስህ ብቻ ነው!! ቀልድህ የጠነዛ መሆኑን አውቀህ ራስህን ብታጠፋ ጥሩ ነበር!!

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ አባየ ጠቀቅ በል አላለም የልጅ ጥሬ በእውነት ክክክክ ሆዴን ነው ያሳመመኝ በሳቅ

  • @getueyob5894
    @getueyob5894 ปีที่แล้ว +1

    Am reading through the messages 😬

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 ปีที่แล้ว +1

    ናቲዬ በጣም ነው የምወድህ ግን ተከራይ ነህ እንዴ ሁልግዜ ስለክራይ ነው የምታነሳው???????

  • @manuelcj
    @manuelcj ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ናቲ የሰውነት እንቅስቃሴ ስራ

  • @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ
    @እየሱስያድናል-ሐ8ዘ ปีที่แล้ว +1

    ናቲሻ ይመች ምሠራቸው ነገሮች ሁሉ ምርጥ ናቸው ግን ደቂቃው አጭር ሆነ ብታስረዝመው

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 ปีที่แล้ว +2

    ናቲና ይሄ ጩጬ ስወዳቸው የሳቄ ምንጭ

  • @sabiamboo
    @sabiamboo ปีที่แล้ว +2

    አረ ናቲ እሼቱ ጋር ይቅረብህ

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 ปีที่แล้ว +1

    Yihe lij yelij arogit new

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 ปีที่แล้ว +2

    I love this Boy , please
    do with hem🥰😘😍

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️♥️♥️♥️

  • @wsaseesa2314
    @wsaseesa2314 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @asfc7228
      @asfc7228 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጣፋጭ ይህንን ልጅ ስወደው😘

    • @semiethiotub
      @semiethiotub ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ

  • @Kaleabe25
    @Kaleabe25 ปีที่แล้ว +3

    I can't stop laughing 😂 It's so funny and entertaining.

  • @zelalem590
    @zelalem590 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @almuhussen8523
    @almuhussen8523 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አንተ ልዩ የሆንክ ሰው!!! አንተ ዘርህ ይብዛልን ብዙ ውለድ ።

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 ปีที่แล้ว

    Absolutely wrong to participate with this kid this drama

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 ปีที่แล้ว +1

    እውውውውይይይይ የአንተን ቀልድ አይቶ የማይስቅ የለም።😂😂😂😂

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 ปีที่แล้ว

    Please don't teach for the next generation about death kind bad stuff

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 ปีที่แล้ว +2

    ቅመም የሆነ ልጅ።

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 ปีที่แล้ว +1

    Wey Natieya wedaw aysku honbehe aydel 🤣🤣🤣🤣❤

  • @natnaeldesta2447
    @natnaeldesta2447 ปีที่แล้ว +2

    Natiye temechegnalek😂😂😂

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችን ሰላምይሁን🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj ปีที่แล้ว +1

    Leju My.God.blessed wowowow
    all tebarekuu

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 ปีที่แล้ว +1

    ናቲና ይሄ ጩጬ ልጅ ስወዳቸው የሳቄ ምንጭ

  • @nurukassaw7726
    @nurukassaw7726 ปีที่แล้ว +1

    Dink lijoch lay yikreblin

  • @NBonly
    @NBonly ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ትንሺ ልጂ አረ በፊልም እንዬዉ

  • @tecnoa1053
    @tecnoa1053 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ጩጬው በጣም ነው ምወደው ግን የራሰህ ልጅ ነው በናትህ ዶንኪ የትዮብ ወይም ሰየፉ ላይ አቅርበው

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ 😍

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 ปีที่แล้ว

    ኧረ ህፃን ነው የምታሠሩትን ህወቁ።

  • @AfomiyaHailu-ft2jo
    @AfomiyaHailu-ft2jo 6 หลายเดือนก่อน

    Edig bel yene konjo mirt tewanay

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘመን መሐን የትነሽ ያሥብላል

  • @demi-wm3dk
    @demi-wm3dk หลายเดือนก่อน

    Ka fiteee zorbaLiLinge😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ 😍😍😍እናት እንድው ደስ ስትልሁ❤️

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነው ፈታ ነው ምታረጉኝ

  • @AhilSeid-v5h
    @AhilSeid-v5h 2 หลายเดือนก่อน

    ቤቢ በአፍ ህ ነው የተነፈሥከው

  • @danielabraham7491
    @danielabraham7491 ปีที่แล้ว +1

    🙏👑♥️🙏🌹🌹🌹🙏

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 ปีที่แล้ว +1

    Weyyyyyyyyyy Yena Fekre Edege Bale

  • @BetelhemGebre
    @BetelhemGebre ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነው ልጅ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ ปีที่แล้ว +1

    አባባ፡ማሙሽ፡እዴት፡እደምወደዉ

  • @lemlemle60
    @lemlemle60 ปีที่แล้ว

    Nati is a perfect comedian

  • @Aisha-pf3zx
    @Aisha-pf3zx ปีที่แล้ว +1

    Selam nati

  • @alemkassa9956
    @alemkassa9956 ปีที่แล้ว +1

    ዊ ህፃኑን❤

  • @birkeawoke3116
    @birkeawoke3116 ปีที่แล้ว +2

    💖💖💖🙏🙏

  • @joeskyas
    @joeskyas ปีที่แล้ว

    Nati man yemechachu kumeneger yalew new ewenet lemenager ahone yalenebeten geza new bagebabu yaseredaken lemigebaw sew malet new

  • @birukjr456
    @birukjr456 ปีที่แล้ว

    ልጁ ትክክል ነው
    ለምን ራስን ታጠፋለህ ራስን ማጥፋት ኮ መጥፎ ነው

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 ปีที่แล้ว +1

    ናቲ በርታ

  • @SeasaSs
    @SeasaSs ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍♥️❤️

  • @Sarasarasar9
    @Sarasarasar9 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሲያስቅ

  • @selamtadese1671
    @selamtadese1671 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎበዝ ልጅ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว

    🖐🖐👍👍👍👍👍👍

  • @hope2633cu
    @hope2633cu ปีที่แล้ว +1

    Welcome Nati vs Falawa

  • @Weyinshetgetahun
    @Weyinshetgetahun 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ጩጨ

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 ปีที่แล้ว

    ለምን ይሄ ጎበዝ ልጅ, ወደ E tv ቢገባ ጥሩ ነው❤👍🏽🥰

  • @princead1239
    @princead1239 ปีที่แล้ว

    እነእንትና ሰፈር ርካሽ ቤት አለ እዛ ሄደህ ተከራይ

  • @misrakgirma2185
    @misrakgirma2185 ปีที่แล้ว +1

    Stop it.

  • @saniasania7449
    @saniasania7449 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @BemnetFekra-u3y
    @BemnetFekra-u3y ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 ปีที่แล้ว

    😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 ปีที่แล้ว +1

    የሳቄ ምጭ😂😂😂

  • @nejibtaha6389
    @nejibtaha6389 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @shewayebekele7393
    @shewayebekele7393 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ 0:36

  • @COMCell-h5h
    @COMCell-h5h 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣

  • @DawitTagese-j1p
    @DawitTagese-j1p 2 หลายเดือนก่อน

    Natia'''betam"""mwedh