በመብራት ተፈልጋ የማትገኘዉ የአፍቃሪዋ ሴት እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • The most amazing love story.#Ethiopia #እርቅ_ማእድ #Sami_Studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    Especially women learn today's history! The most amazing love story of a lover who can't be found.
    It used to be said that a girl would marry the man she loved. But now I have changed my mind. A girl should marry the one she loves. I broke up my marriage because I want to live!
    በተለይ ሴቶች የዛሬዉን ታሪክ ተማሩበት!
    ድሮ ድሮ ሴት ልጅ የምታፈቅረዉን ወንድ ታግባ ይባል ነበር።
    አሁን አሁን ግን እኔ ይሄን ሀሳቤን ቀይሬያለሁ። ሴት ልጅ ማግባት ያለባት የሚወዳትን ነዉ። እኔ በህይወት መኖር ስለምፈልግ ጋብቻዬን አፍርሼያለሁ! የእርቅ ማእድ
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 446

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  ปีที่แล้ว +71

    በተለይ ሴቶች የዛሬዉን ታሪክ ተማሩበት!
    በመብራት ተፈልጋ የማትገኘዉ የአፍቃሪዋ ሴት እጅግ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ
    ድሮ ድሮ ሴት ልጅ የምታፈቅረዉን ወንድ ታግባ ይባል ነበር።
    አሁን አሁን ግን እኔ ይሄን ሀሳቤን ቀይሬያለሁ። ሴት ልጅ ማግባት ያለባት የሚወዳትን ነዉ። እኔ በህይወት መኖር ስለምፈልግ ጋብቻዬን አፍርሼያለሁ! የእርቅ ማእድ

    • @senigi530
      @senigi530 ปีที่แล้ว +17

      ሁሌም የምለው ወንድ ልጅ እንደእናት መንከባከብ አይገባም ሚስት እንደሚስት ነው
      መሆን ያለባት በጣም ታዝቤያለሁ ሴቶች ኮስታራ ሁኑ

    • @mahi007.
      @mahi007. ปีที่แล้ว

      Betam serayan tya new yadmtkwat ufaa setwera desstl &tgst wey 🙈🙈🙈

    • @tululomey8702
      @tululomey8702 ปีที่แล้ว +1

      እንደስዋ እፍቅረን የተጎድን ከመብዛታችን የተነሳ አደለም በመብራት

    • @adotyoutube7190
      @adotyoutube7190 ปีที่แล้ว +3

      ​@@senigi530ትክክል አረ ማይረቡ ናቸው ወንዶች እነሱን ከመንከባከብ ራሴን አልከባከብም እንዴ ወንድ ሊጅ ተንከባከብሽውም አልተከባከብሽውም መሄዱ አይቀርም የዘመኑ ወንዶች ባህሪ ነው

    • @solafabio2121
      @solafabio2121 11 หลายเดือนก่อน +1

      sami ene alehu yichen lij yefelegechu adrge lanurat
      fikadegna KEHONECH baklel lagbat

  • @hiwot6050
    @hiwot6050 ปีที่แล้ว +65

    ጥሩ ሚስት ጥሩ ባል አታገኝም ጥሩ ባለም እንደዛው የኔን ታሪክ እየሰማው ነው የምሰለኝ እውነት 😢

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጣል መገፋት መልካም ነው

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 ปีที่แล้ว +25

    እንደ ወንድ ልጅ ግን ክብረቢስ አለ?? ክብር አይወድላቸውም እኮ ሰቀቀናሞች ውሸታሞች ሁሌ ደሞ ኮ መጨረሻቸው አይምርም

    • @MOHAANDARA4076
      @MOHAANDARA4076 ปีที่แล้ว

      Ayebalem ! Lenegeresh leket yenurew , abatesh eko wened new seketel hulum wened is not the same !!!¹

    • @deribewbaynesagne7068
      @deribewbaynesagne7068 11 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ቀይመሥመር አለፍሽ በፍጱም አይባልም።

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 10 หลายเดือนก่อน

      የዘሩት ስለምያጭድ ነዋ

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 ปีที่แล้ว +21

    ይቅርታ በተለይ አሁን ወንድም ይሁን ሴት የሚያከብራቸውን ሰው አይወዱም በተለይ ወንዶች ትዳሬን ቤቴን የምትል የምትደክም ሴት በፍጹም አይወዱም በዛ ላይ ጥፋቱን ወደሴቷ ለማድረግ የሚሄዱበት ጥግ ይገርማል

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 ปีที่แล้ว +24

    ሲጀመር እኮ እሱ ለመነጋገር እድል አይሰጣትም የተረገመ እሱ ሌላ ህይወት በድብቅ አለው ማለትነው አይ ወንዶች በሰው እንደምትጫወቱ ፍርድ ከላይ

    • @teklemariamsurafel3268
      @teklemariamsurafel3268 ปีที่แล้ว

      Yenante koshasha siwur sira man benegeresh.....birr yayech seyina siga yaye wusha andi nachew....

  • @yeshigeday6299
    @yeshigeday6299 ปีที่แล้ว +16

    አይዞሽ እህቴ እኔና አንች አንድ አይነት ህይወት አሳልፈናል ግን እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ልጆቼ ትምህርት ጨርሰው እፎይ ብዬ እውነተኛ ባል አግብቼ በደስታ እኖራለሁ እግዚአብሔር ይካስሽ እላለሁ ከአሜሪካ ሜሪላንድ ❤

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 ปีที่แล้ว +53

    ልጀሸን ራሰሸ እሳድጊ ማሬ ብእዮሃ ሚድያ ትቅርብ እምትሉ የት ናቹ ፊትዋ ማየት እንፍልገቐልን ። ❤❤❤ እይዞሸ ማሬ ሁሉም ያልፍል

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv ปีที่แล้ว +38

    እዉነት ነው ሴት ልጅ የወደደችውን ሳይሆን የወደዳትን ነው ማግባት አለባት ትክክክክክል

  • @anwarahmed11197
    @anwarahmed11197 ปีที่แล้ว +51

    አንቺ ማለት እኔ ነሽ እያዳመጥኩሽ እኔ የማወራው ያህል ነው የተሰማኝ ፈጣሪ ምስክሬ አንቺ እኔ ነሽ😭😭😭ብዙ ጊዜ ጥሩ ልብ ያላቸው ሰዎች ንፁህ አፍቃሪ ሁሁሁሁሁሌ እንደተጎዳ ነው 😭😭😭😭

    • @hanafetsum5939
      @hanafetsum5939 ปีที่แล้ว +1

      Ayezoshe egzabhre edlebshe yesteshe betme nwe yaznkute sesmwe edesa kehona tarekshe

    • @etalembekele8143
      @etalembekele8143 ปีที่แล้ว +6

      እኔ ብዙ የማዉቀዉ ሴቶች አሉ በአብዛኛዉ ወንዶች የምትከባከበዉን ሴት ትቶ የምታሰቃየዉ ሴት ጋር ነዉ የሚሄደዉ

    • @anwarahmed11197
      @anwarahmed11197 ปีที่แล้ว +1

      @@hanafetsum5939 አሚን ውዴ🤲😘😔

    • @Rahelethiopia489
      @Rahelethiopia489 ปีที่แล้ว +1

      🥹🥹🥹🥹🥹

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว

      ​@@etalembekele8143ልጅ የሚለውን ወደ ግራ አንብቢው እና ችግራቸው ይግባሻል እንደዛ ስለሆኑ ነው

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ปีที่แล้ว +96

    በዚህ ያላለፈ ግን ማን አለ😢😢😢😢. ወይ ወንዶችዬ መቼም ለናንተ የተዘጋጀው እሳት በሰማይ ይታየኛል ነብሳቹ አይማርም እንዳስለቀሳችሁን ታለቅሳላቹ😢

    • @G-44-t9b
      @G-44-t9b ปีที่แล้ว +4

      እኛን ያስለቀሳችሁንስ እሳት ይጠብቃቹህ ይሆን?

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว +6

      @@G-44-t9b የናንተ ይበዛል ከሴቶቹ ተበዳይ ከሆንክ እሳት የለብክም😃😵

    • @G-44-t9b
      @G-44-t9b ปีที่แล้ว

      @@peacelove4778
      ደሃ ሆኘባት እየወደድኳት ወደተሻለ ሄደች ቻው አለችኝ ለምኘም አልተሳካ
      አለም የከዳኝ መሰለኝ በጣም ተጎዳሁ
      አሁን ታሪክ ተቀይሮ መርጣ ከሄደችው ህይወት በብዙ የተሻለ እየኖርኩነው
      የሆነቀን ጭራሽ ወዳለሁበት ወሰደኝ አለችኝ
      ከዛን ቀን በኋላ በእጥፍ ጠላኋት

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @hawastars3005
      @hawastars3005 ปีที่แล้ว +1

      Ameeeeeeeeeeeeeeeen

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 ปีที่แล้ว +20

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ መልካም ሰዉ ይሰጥሻል ❤❤❤

  • @yezbalemfenta4956
    @yezbalemfenta4956 ปีที่แล้ว +23

    ወንዶች ሴቶችን የሚፈልጓቸው ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ነው ስለዚህ ሴቶች ተጠንቀቁ።

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m ปีที่แล้ว +16

    በጣም ብዙ ትዳር በተለይ ሴቶች ላይ ብዙ ችግር አለ ስለማይወጣና ስለሚታፈን ነው እንጂ ብዙ ሴት ልጆቿን እያለች ነው እንጂ ደስተኛ ሆነው የሚኖሩ በጣም ጥቂቶች ናቸው

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet 26 วันที่ผ่านมา

      ሴት ልጅ ውስብስብ ናት።የራሷ ሀሣብ የላትም። የጓደኛ ሀሣብ ሰምታ ትዳሯን ልትመራ ትፈልጋለች። ይህ ጉዳይ ትዳርን አደጋ ላይ ይጥላል።

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 ปีที่แล้ว +78

    የኛ ዎንዶች እኮ ሲፍቀሩ መከራ ሲጥሉ መከራ ናችው 😢😢😢 ።

    • @wegf6808
      @wegf6808 ปีที่แล้ว +1

      ሴቱም ያው ነው ሁለቱም ጋ ነው ያለው ጋጠወጥንቱ ይሄ ደሞ የሚመጣው ካለማወቅ ነው

    • @yirgaalem8626
      @yirgaalem8626 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትምህርት ቤት ኣናታቸውላይ ቢሰራ እንኳን ምንም ኣይገባሸውም

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣👌👌👌👌100%

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 11 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክክክክበጣም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน

      Ere enen yemitafekir tefach

  • @FahmiyaRa
    @FahmiyaRa ปีที่แล้ว +56

    በፈጠራቹ ይችን ልጅ የኔ በረከት ትሆን ዘንድ እርዱኝ ።በርግጥ ወፍራም ብር ባይኖረኝም ጠብደል ልብ ኣለኝ ።እግራን እያጠብኩላት ለኑሮ።እግዚያብሄር ይጠብቅሽ ኣባትም ሆኖ ይንከባከብሽ።

    • @እማማኦርቶዶክስ
      @እማማኦርቶዶክስ ปีที่แล้ว +7

      እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለተኛዋ እሷ ነኝ 😢😢😢 ግን ማፍቀር አንድ ሳይድ ብቻ ይጎዳል አብሶ ሴቶች ከወደድን በቃ ውድድድነው 😢😢 ግን ጉዳታችን ይበልጣልእፍፍፍፍፍፍ ሴቶች በደላችን ግን አለመታደላችን😢❤ልቤ ሶስት ግዜ ተሰብሮ በውሸታምልብ እፍፍፍፍፍ አሁን ማንን ልመን😢

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว +3

      ፈጣሪ ያድልህ የልብህን እውነታ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว

      ​@@እማማኦርቶዶክስአይዞሽ ውዴ ያንቺ ነገር ሳይጀመር ቀድመሽ እይጨርሽ ነው የተችግርሺው!! በ ፈጣሪ እጆች ከተሰሩ የሚፈራርሱ ነገሮች የሉም እኛ እይቸኮልን የማይሆን ነገር ውስጥ ይግባኝ ነው እንጂ አሱ ይምረጥልሽ ተረጋጊ እማ አይዞሽ ጠብቂ እራስሺን በሥራ ቢዚ አድርጊው!! እሱ ሰርቶ አስከሚጨርስለሽ ድረስ ስለምንም አታስቢ አንቺ ስትተይው ያንቺን ነገር ፈጣሪ ይሰራዋል

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs 11 หลายเดือนก่อน

      በቃ እሺ አታስብ እኔ አለዉልሕ😍

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs 11 หลายเดือนก่อน

      @user-PM4tAn 1 jw 2h . 1mo ago በተክሊል / በቁርባን የማግባት ፈላጎት ካለሕ እኔ አለዉልሕ 😊

  • @mbariso
    @mbariso ปีที่แล้ว +13

    ይሄ ባል ሳይሆን ብልፅግና አባት ሳይሆን እበት ወንድ ሳይሆን ዉርደት ነዉ

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍፍ ቆንጆ እኔ ነኝ ባንቺ ፋንታ ያመመህኝ አንቺስ ዳንሽ ተመስገን ነው በእውነት ደስስ አለኝ በፈጣሪ የሚጀመረ እንጂ አበቃ የሚባል ነገር የለም!! ሁሌ አዲስ ነገር አለ ውዴ!! ያንቺም ነገር ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም!! ፈጣሪ ፅናትሽን ለመፈተን ነው ፈታኝ ያዘዘው!! በፈተናሽም በቃ ያልሺውም አንቺ ሳትሆኝ ፈጣሪሽ እራሱ ነው በቃ ያለው እና አሁን ነው ገና ሂወት የምትጀምሪው!! እመኚኝ የሚገርም ሂወት ይኖርሻል በእውነት እኔንም በ እንባ ሲቃ አስነባሺኝ የልጅነት ሕልምሽ እና አንቺ ይሆንሺው ብጭራሽ አልተገናኘም!! አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ የባከኑ ዘመኖቺን በበረከት ያካክሳል

    • @mabellemd4462
      @mabellemd4462 ปีที่แล้ว +2

      እግዛብሔር ይባርክሽ ቃላት አጠቃቀምሽ በጣም ደስ ይላል😢

    • @ashenafizeleke54
      @ashenafizeleke54 ปีที่แล้ว

      L

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +14

    አንቺ ጥሩ ሚስት ነበርሽ ካንቺ የሚጠበቀውን አድርገሻል ህይወት ይቀጥላል እሽ እኔም አልፌበታለሁ

    • @Lillydxb-h1p
      @Lillydxb-h1p ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ሀይዞሽ ሀንቺ ጎበዝ ነሽ ቶሎ ወሥነሻል ህኔ ሦስት ልጅ ወልጄ ሀሁንም ሀለሁበት

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 ปีที่แล้ว +11

    ሂወት ይቀጥላል ማማዬ ከዚህም በላይ እኜ ደርሶብኛል ሳይተወዋወቁ መውለድ ልጅ ያለ እናት ያለ አባት ፍቅር እንዲያድጉ የምናደርጋቸው የእኛ ድክመት ነው ግን ከዚህ ሰቀቀን ያልደረሰባችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ቢያስ በደንብ ሳትተዋወቁ አትውለዱ በእኛ ይብቃ ❤❤❤

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 ปีที่แล้ว +7

    ወንዶችዬ ይቅርታ😌 አብዛኛው የሀበሻ ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር የላቸውም : የሀበሻ ሴት ሚስት ብቻ ሳትሆን እናትም :እህትም ናት :: እኔ የምኖረው ስንት የተለያየ ዜጋ ተከባብሮ የሚኖርባት Dubai ነው እናምየሌላ ሀገር ዜጋ ዝቅተኛ ስራ የሚሰራ ለምሳሌ መንገድ ጠረጋ ሊሆን ይችላል ግን ሚስቱን እዚህም ይሁን ሀገሩ ላይ ወርቅ አልብሶ ንግስት 👑አድርጎ ያኖራታል የኛ ወንዶች በተቃራኒው ወይ እሱ ቁጭ ብሎ ሰርተሽ አምጪ ይላታል ወይም ገንዘቧንም ሴትነቷንም ተጠቅሞባት ይርቃታል 😢ወይም እየደበደባት :እያንቋሸሻት ይኖራል የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል ህመሙ ከባድ ነው😭☝️

    • @ZebibaMahmud
      @ZebibaMahmud 2 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ ብሎ በዝርዝር ማስረዳት😂😂😂😂😂የኛ አገር ወንዶች ነብሳቸው አይማርም

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 ปีที่แล้ว +12

    ያለፈ ሂወቴን ይመስላል ወላሂ እደዚህ ሲያሰቃየኝ ነበር በራስ መተማመን እስካጣ

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 ปีที่แล้ว +8

    አይዞሽ እህቴ ፈላጊ ና ተፈላላጊ ስለማይገናኝ ነው እጂ ምርጥር የዋህ ትሁት ሚስት ነበርሽ እግዚአብሔር መልካም ነው የልብሽን አይቶ ይክስሻል

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 ปีที่แล้ว +20

    ይህን ታሪክ ማዳመጥ በራሱ ከባድ ነው

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት ปีที่แล้ว +8

    ስራ አጥቼ በላ አልበላ ምናአገባኝ እባክሽ እርሽው ልጅሽን አሳድጊ ጥርግ ይበል

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 ปีที่แล้ว +15

    እኔም ይህንን ስሜት በደንብ experiance አድርጌዋለሁ። በጣም ያማል ወላሂ። እንኳንም ወለድሽ የኔ እናት አብሽሪ

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 ปีที่แล้ว +19

    ባሎች ስታከብሪያቸው እላይ ሰቀሉኝ ይላሉ አይዞሽ እህቴ

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 ปีที่แล้ว +17

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይሄ ሁሉ ላይፋ የሁላችንም ያለፋንበት ነው ግን ተሰብረሽ እንኳን አልቀረሽ ለልጅሽ ጠካራ እናት መሆን አለብሽ በርች 😢😢

    • @abebechwedajo328
      @abebechwedajo328 ปีที่แล้ว

      Ayzoshi aehita bezhanu bat yal new wed hual atby

  • @Gene-kg1or
    @Gene-kg1or ปีที่แล้ว +10

    ልጅሽን አንቺ አሳድጊ

  • @YeMaryam-c9o
    @YeMaryam-c9o 11 หลายเดือนก่อน +2

    25አመት የኖርኩት ህይወት ነው አንቺስ ወሰንሽ እኔ አልወሰንከም አራት ልጆች አሉኝ ለእነሱ ስል እየኖርኩ ነው

    • @mikaelT-c6y
      @mikaelT-c6y 11 หลายเดือนก่อน

      አብዛኛው ሴቶች በዚህ ውስጥ እየኖርን ነው እግዛብሔር ይርዳ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg ปีที่แล้ว +5

    አይዛሺ ፈጣሪ ምክንያት አለው ሁሉ ለበጎ ነው ነገ የተሻለ ቀን ሲመጣ ዛሬ ያለቀሺበትን ነገር ለራስሺ ገርምሺ ትሰቂያለሺ የሰአት ጉዳይ ነው አይዛሺ የኔ ቆንጃ

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio ปีที่แล้ว +9

    እኔ እኮ ትዳርን የምፈራ ለዚህ ነው በስደት ደክሜ አግብቼም ድክም የምል ንው የሚመስለኝ😢😢😢

  • @tarikukebu9680
    @tarikukebu9680 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ እኔ እንደዚች አይነት ሴት ነው የምፈልገው ጌታን ሚሰት ነሸ የእወነት ወይኔ ምናለ የኔ በሆነሸ ብይ ተመኝሁሸ ጌታ እንዳንቺ አይነቷን ሴት ይሰጠኝ እኔም ባል ለመሆን ያብቃኝ ፆሎቴ ነው ግጣሜ የተ ነሸ ከሰደት ሰመለሰ እጠብቅሻለሁ ይተ ነሸ ሚሰት ለመሆን ዝግጁ ነሸ

    • @سعادهامام-ط1و
      @سعادهامام-ط1و ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከ ቀልደህ ሙተሀል

    • @እማማኦርቶዶክስ
      @እማማኦርቶዶክስ ปีที่แล้ว

      ከሆንክ ሚስት አለች ግን ባል አኮኑም እመብምቴን ከስንትአንድጅ😢 ምርጥ ባልከሆንክ ምርጥ ሴት ሞልታለች😊😢

    • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
      @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz ปีที่แล้ว

      ስጀመር የዘመኑ ወንድ ከባድ ነው ህመም ብቻ😭🖤💔

  • @tigistaffine2546
    @tigistaffine2546 ปีที่แล้ว +5

    He might have narccistic traits. Learn more about it, it can help you to heal!

  • @زهرهمحمد-ج9ش
    @زهرهمحمد-ج9ش ปีที่แล้ว +4

    እህቴ በጣም አደቅሺ አለሁ ይሄ ተመሳሳይ አይነት ህይወት በሚውዱት ባል ከማጠብቂው በላይ ልትጎጂ ትችያለሺ ያሳለፍሺውን እሱ ጋር ለመኖር ልቆጪሺ አይገባም ወደፍት ፍጣር ጡሩ ይገጥምሻል አብሺሁ እራስሺን አርጋግትሺ ወደፍት ላለው ህይወትሺ ትምህርት ይሆኑሻል ህይወት ይቀጠላል እርግፍ አርገሺ ከህይወትሺ አውጪው ላች ያልጠቀመ እንደውም ተለውጠሺ ማሳየት ነው ያለብሺ እኔም እንዳች የሶስተኛ ወገን ተጨምሮ ትዳርችን ፍርሶ በጣም ተጎድች ነበር አንድ ልጂ ወልደናል ሁሉንም እርግፍ አርጌ ትች ወደራሴ ተመልሼ እጡሩ ደርጃ ላይ ደርሻለሁ እንደውም ደስ በሚል ሁኔታ ህልሜን ማሳካት ችያለሁ

  • @ዙዙየሚኒሊክልጅጎንደርዉስ
    @ዙዙየሚኒሊክልጅጎንደርዉስ ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ሚስት ጥሩ ባል አታገኘም ወንዶች እባካቹሁ ልብ ይኑራቹሁ ዙዙ ነኘ ከድባይ ሰምታቹሀል ወንዶች

    • @Magmatic23246
      @Magmatic23246 ปีที่แล้ว

      ኣዎ ሰምተናል ክክክክ

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወንዶች ፍቅራቸዉ ሲያልቅ እንደሚቀየሩ ግልፅ ነዉ።ለነሱ ሙሉ ልብ መስጠት አያስፈልግም።

  • @marvin-g7032
    @marvin-g7032 ปีที่แล้ว +11

    ብዝውን ጌዜ የስው ልጅ ሜሳሳተው የማይወደውን ስው ለመውደድ ሲያስገድድ ነው :: በአንድ ሳይድ ፍቅር ሆሌም መከራ አለው :: ቢያንስ ለ እኩል መጠጋጋት አለበት :: ድል ለፍኖ ፍቅር የሜያውቀው ❤❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +4

    ለምንድነው ግን ጥሩ ሴቶች ጥሩ ወንድ የማይገጥመን 😥😥የኔ ቆንጆ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አምላክ ለአንች ያለውን ይሰጥሻል

  • @bettymirach2473
    @bettymirach2473 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ሴቶች ትዳርን እንደስኬት ይቆጥሩታል ያጋባቸው ልጅ እንጂ መጀመርያ አምነውበት ተነጋግረው አይደለም የእሷም ጥፋት አለበት የእሱ ብቻ አደለም በእሱ ጥፋት እሷ ይቅርታ ማለት የለባትም ይሄ ግንኑነት ወደ ትዳር ያድጋል አያድግም ማለት ነበረባት እኔ እሷ ነች ጥፋተኛ ባይ ነኝ ቸኮለች ለምን የዚህን ያህል ተለማመጠችው እራሱ አምኖበት መምጣት ነበረበት በግድ የኔ ሁን ነው የሚመስለው እራሷን ማዳመጥ ነበረባት በራሷ ደስተኛ መሆን በራሷ መተማመን እኔ የታየኝ የእሷ ችግር ነው የሚታየኝ የእሱን ደግሞ አልሰማንም ብቻ ለሁሉም ነገር መቸኮል ጥሩ አደለም ለሴትም ለወንድም

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 ปีที่แล้ว +5

    ያልገባኝ ነገር ልጅሽን ለምን ስጠሽ??

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz ปีที่แล้ว +3

    እብድ ያፈረሰውን ትዳር ስጠኝ ይባላል አንቺን የመሰለች ሚስት አትገኝም የተገፋሽ ነሽ ወደፊት እግዝአብሔር ይክስሻል አይዞሽ

  • @romedacoffee8268
    @romedacoffee8268 ปีที่แล้ว +3

    የስው ወሬ ፍራቻ ነው እኛ ሴቶች ሁልጊዜ ግራ የተጋባ ህይወት ውስጥ የምንገባው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +11

    እግዜአብሄር ከንደዚህ ያለ ትዳር ይስውርን በስመአብ😢😢

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ ปีที่แล้ว +4

    መጠርጠር አይከፋም " ሉጢ " ይሆን ???😮😮😮

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት ปีที่แล้ว +4

    ፊቱ አቅርቢ ጥርግ አድርጌ ብልት ኮረት ይብላ

  • @misrakryko2217
    @misrakryko2217 ปีที่แล้ว +3

    የሪሴን ታሪክ ነው የመሰለኝ ይሀው አምስት ልጆች ይዜ አራቱን ትምህርት ልኬ አንዶን ይዜ ብቻዬን እድሜ ለሱ አጋዝ የለኝም ገንዘብ ሳላጣ ኢወት ከባድ ነው በጣም ደክሞኛል

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሺ፡ፈጣሪ፡ይርዳሺ

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 ปีที่แล้ว +4

    የኞ ወንዶች ስትወልጂ ፈላጊ የሌለሺ የት ትሄዳለች ምን ታመጣለች የሚል አስተሳሰብ አላቸው ግን እኞ ሴቶች መጠንከር አለብን ሴሜታችን እንዳይጎዳ ከተጎዳን ደግሞ ለመነሳት መጣር አለብን አይዞሺ እህቴ የኔን ታሪክ ብነግርሺ ደግሞ እንዴት አለፍሺው ትያለሺ ጸሎት አርጊ የምትረጋጊበትን ነገር መፈለግ መጠንከር አለብሺ ግድ ይላል።😢

  • @meqdesmengste2329
    @meqdesmengste2329 ปีที่แล้ว +6

    እውነት አስተምሮኛል በጣም እናመሰግናለን❤

  • @LiyaTeshome-z8z
    @LiyaTeshome-z8z ปีที่แล้ว +2

    ወዶ ላይሆን ይችላል ፀበል መጠመቅ አለበት አንቺም ፀልይ እዉነት ወዶ አይደለም

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 ปีที่แล้ว +2

    ወዲ ልጂን መለማመጥ እደምጣፍ ርገጠኝ ተረማመዲብኝ ማለት ነው ወዲልጂን ምሐል ውስጥ ማዲረግ እጂ ስትከባከቡትም ይቀላል ሴቶቺ ተጠንቁ????

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም መልካምና የዋህ ተፈጥሮ አላት ግን ሁልግዜ ችግሩ ሴቶች ልጅ እርግዝና ከፍተኛዉ የተፈጥሮ ድክመታችሁ ነዉ ለጥቃት ያጋል ጣችኋል ከማርገዛችሁ በፊት ግዜ ስቱ ለመተዋወቅ በቁጣ በንዴት ባለመግባባት ወቅት እንዴት ነዉ የሚፈታዉ እንዴት ነዉ ኮሚኒኬት የሚያረግሽ ማወቅ አለብሽ ቢቻል 1አመት 2 አመት አብሮ መኖር አለዚያ የሰዉ እዉነተኛ ፀባይ ሊታወቅ አይችልም ከመቁሰላችሁ ስሜታችሁ ሞራላችሁ ራእያችሁ ተስፋችሁ ከመሰበሩ በፊት በቂ ጥንቃቄና ግንዛቤ ለመያዝ ሞክሩ ካልሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርባችሁ የማታቁትን ሰዉ ከነ አጉል ፀባዩ ጠማማ ፀባዩ ተሸክማችሁ ለመኖር አትድከሙ እላለሁ

  • @ZizuJemal-d5i
    @ZizuJemal-d5i 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በጣም ነው ያዘንኩት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እኔ 6 ኣመታትን የተቃጠልኩትን ሂወቴን ነው ያውራሽው ኣሁን ግን ነፃ ነኝ ከዛ ጨለማ ተገላግያለሁኝ ኣይዛሽ ጠንካራ መሆን ኣለብሽ

  • @MartaTilahun-p1v
    @MartaTilahun-p1v ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እ/ር መልካም ነው በካሣ ይመጣል በርቺ ጠንካራ ሁኚ።

  • @HirutHiru-v6w
    @HirutHiru-v6w ปีที่แล้ว +6

    እውይ እውይ ልጄ ምን ዓይነት ፍቅር ነው
    በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Ethiopia-m4m
    @Ethiopia-m4m ปีที่แล้ว +3

    ማር የሆነች ልጅ ናት አይዞሽ እገዚአብሔር የተሻለውን አዘጋጅቶልሽ ነው

  • @tizitayohannes428
    @tizitayohannes428 ปีที่แล้ว +6

    Every women need to know her worth marriage Is not a place for a women to be servant for her husband it’s a place to build new family and to support each other as a couple so every women need to respect themselves specially when it comes to a relationship

  • @eskadmasbirahanu9318
    @eskadmasbirahanu9318 ปีที่แล้ว +3

    ወድነቴን ጠላሁት አቦ የድግል ማሪያም ልጅ ይክስሻል አይዝሺ በርቺ

  • @alemtsheaygashaw5857
    @alemtsheaygashaw5857 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የዘፈንሽለት ሊከዳ ይችላል ስለውበቱ ብትዘፍኚ ከ10 20 አመታት በኴላ አይኖርም ግን ለዘላለም ወዶ የማይጠላ ውበቱ የማያረጅ ለሱ ብቻ ዘምሩ የተዘፈነለት ወይም የተዘፈነላት እንዲህ ነው ፀልይጌታ የልብ ሀዘንን ይፈውሳል በቅንነት ተረድት ተባረኪ

  • @hiwotmekonenn9033
    @hiwotmekonenn9033 ปีที่แล้ว +2

    የራሴን ታሪክ ባንቺ ድምፅ ሰማሁት እግዚኦ ይሄን ሁሉ ከባድ ታሪክ አሳልፊያለሁ እኔ ብቻ ነበር በዚህ ምድር ላይ እንዲህ አይነት ነገር የገጠመኝ ብዬ የማስበው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህቴ ገጠመኝ ስሚ በይቱብ ተከታተዬ የሴጣን ስራ ነዉያየጥላ መንፈስ ነዉ ከዉጪ ሴት ለምዶዋል መቾ በመቶ

  • @nejatSai88
    @nejatSai88 ปีที่แล้ว +2

    አለምሠገድዬ በእዮሃም በጣም ነው የምወድህ

  • @tgestTafese
    @tgestTafese ปีที่แล้ว +1

    አይገርምም የኔም ህይወት እንዳንቺ ነበር እራሱ አጥፍቶ አንቺ ይቅርታ ጠይቂኝ ሌላው ማውራት ሰለሚችል በእሱ ጥፋት እኔ ተጠያቂ ነኝ

  • @siedmohammed9325
    @siedmohammed9325 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ታርክ ነው ጠንካራ ና ትግስተኛ ነሽ ሴት ልጅ እናት ናት አህት ናት በደንብ መንከባከብ ግዴታችን ነው አይዞሽ

  • @hagernacooking8237
    @hagernacooking8237 ปีที่แล้ว +2

    Narcissistic man the are not changing take care you self sister

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር. ለሁላችንም ልቤችን ይመልስንል እኔም. እንደዚህ በይሆንም በወንድ ተጓዳቻለው ነገር ግን የባስ አለ በስደት እኔም ሁሌም እያደምጥኩ ነው በእራቅ ማዕድ የተፅነንው ያለሁንት

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 ปีที่แล้ว +2

    አደኛዉ ልጅ በጣም ትናገራለህ ለመሰማት ለማሰጨረሰ ሞክር ፣

  • @betelhemseyoum7298
    @betelhemseyoum7298 ปีที่แล้ว +4

    She is an amaizing young women she would of been an amaizing counselor am impressed the way she talk express things ❤❤❤

  • @temesgenteshome8015
    @temesgenteshome8015 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት መልካም ሠው ነች፤ አምልጣዋለች፤ ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሺ። መልካምነትሺ ይከፍልሻል።

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 ปีที่แล้ว +2

    ቡላ ፋት ከአጠገቤ ሂድ ብትይው ኳስሷ ነበር ሚቀረው
    ደግሞ ለሆድ አዳሪ ለወንድ!!!

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 ปีที่แล้ว +3

    ሰውየው የ666 ተከታይ ይሆናል

  • @ShimelisTessma
    @ShimelisTessma ปีที่แล้ว +1

    እንደአጠቃለይ ንግግር ስመለከው አባባላችሁ ትክክል ይመስለኛል እሳም የተጎደች የተጎዳች ትመስለኛለች ነገር ግን ለሾሆ ማጣፈጫ ብቻ እንዳይሆን ጭውውታችዉ አብዛኛው ግዜ ይሆናል የሚባል የአገራችን ባላዊ ችግር እንዳይሆን እጠራጠራለው ሌላው ደግሞ የእሱንም ችግር አቅርባችው ማዎራት አለባችው ምክንያቱም ሰዎች አብዛኛውን ዉሸታሞች ነው

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      ይሄ የኔም አሳብ ነው እሱም ቢቀርብ ለመፍረድ ከበደኝ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe ปีที่แล้ว +1

    ኮመንት ሰጪዎች ላይ የታዘብኩት ነገር ለልጂትዋ በማዘን ይሁን ወይንም እውቀት በማነስ ለልጂትዋ በማዘን ይሁን እኔ እንጃ ብቻ ግራ የሚያጋባ ነው ወንዶች በአንዴ መጨፍለቅ እኔ አልስማማም አባቴን ወንድሞቼን ባለቤቴን በዛ ውስጥ አሰብኩኝ ለምን አልኩኝ በአንድ ግለሰብ ጥፋት ሁሉም ወንዶች መውቀጥ ተገቢ አይመስለኝም በኔ እይታ እህታችን ጎበዝ ነሽ በዚህ መከራ ማለፍሽ ለበጎ ነው አይዞሽ ስንበድል ድስ ሌለን ይገባል ብቻ እኛ በዳዮች አለመሆናችን ድስ ሊለን ይገባል አይዞሽ በርቺ ነገም ሌላ ቀን አለሽና በርቺ እህታለም🥰

  • @IeoulSamket-dg7ot
    @IeoulSamket-dg7ot ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ አድራሻዋን ልትሰጡኝ ትችላላችሁ?? ?

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 26 วันที่ผ่านมา

    የዚቺ አይነት ሚስት ተፈልጋ ፐአትገኚም ይቺ ሚስት ብቻ አደለቺም እናት እህት ብዙነገር ጭምር ናት አላህ ሰላሙን ጤናዋን ሀብትም ጭምር ይስጣት አላህ ከሷጋይሁን ስልኳን ባገኚው አወራትነበር ባላወራትም የለመለመ ኑሮ አላህ ይስጣት

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 26 วันที่ผ่านมา

    ወንዶች እኔ ልምከራችሁ የምትወዳችሁን ብቻ አግቡ።እኔ የምትወደኝን ትቼ የምወዳትን አግብቼ ትዳሬ ችግር ውስጥ ነው።

  • @nigistboricho3718
    @nigistboricho3718 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እህቴ እግዚአብሔር አቆመሽ እንጂ ታርኬን ነው የተናገርሽው እና አይዞሽ እግዚአብሔር ይካስሽ ደግሞም ይክስሽሻል፡፡።።።እወድሻለሁ

  • @wirohode506
    @wirohode506 ปีที่แล้ว +2

    ke baleterikewa beltalewu beye asebalewu min waga alewu

  • @nanilegesse1922
    @nanilegesse1922 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጓደኛዬ ሁሉም ነገር ከዛሬ ነገ በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር የተሻለ ይሆናል በርቺልኝ። ❤❤❤

  • @zelalemzergaw5178
    @zelalemzergaw5178 6 หลายเดือนก่อน

    ያንችእይወት የኔም ነዉ ግን አይዎንም ባላካብድ ገንች የኔ እይወት ይበልጣል ግን አልወለድኩለትም እኔ ገና 14አመቴነበር ያፈቀርኩትእኔም እንዳች ነበር ያደኩት ለዛዉም ለኔ ብቻ የምትኖር አረብአገር እየሰራች ለራሳ ሳትኖር ለኔ የምትኖር ገን አንድ ነገር አስቤላት እንካን አላቅም ለማይረባ ሰዉ አዉንላይ ዉኛሳ ስበዉ በጣም ብዙነገር ነዉ ያበላሸዉት ገንአዉንላይ ዉኜ ሳየዉ ለበጎነዉ አዉንላይ የሶስት ልጆች እናት ነኝ በጣም ቆንጆዉች አይገልፀዉም በጣሞ የሚያገብረኝ የሚያፈቅረኝ የማሳሳልኝ የመሳሳለት ባል አባት ሰጠኝ ለበጎነው እንኳን በአጭር ተቋጨ አንች የሚገበሽ ሰላልዉነነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እማማኦርቶዶክስ
    @እማማኦርቶዶክስ ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ልቤ ተሰብሮ ደግሜ ማመን ከበደኝ 😢😢 እኔ በቃ የዋህ ሰውን ማመን አልሰለችም በቃ ግን ጉዳቴ በዛውልክነው ግን ግን እኔ ባል ነው እምፈልግ ፍቅረኛ አልፋልግም ወንድ ሞልቶል ግን ባል እግዚአብሔር የባረከው ወደ ፈጣሪው እሚቀርብ በቃ ግን በውሸታም ሰው የተጎዳ ልብ እውነተኛውን ማመን ከባድነው 😢እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይሆናል ሁሉም ብየ ቁጭብያለሁ ስደትና መዳም ሁሌ አንዳይነት ስራ ሰልችቶኛል እፍፍፍፍ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤😊😮😮

  • @fevenmulu7454
    @fevenmulu7454 9 หลายเดือนก่อน

    መገፋትን experience ያረገ ሰው ቁስሉን ሸፍኖ ይኖራል ኣይድንም ግን እግዚኣብሔር በደልን ይቅር የምትይበት ኣቅም ይስጥሽ ይስጠን ምናልባት ያኔ ጠባሳው ይደበዝዝ ይሆናል ሴት መሆን ግን ከባድ ነው

  • @tsionbelete
    @tsionbelete 10 หลายเดือนก่อน

    አንች የኔ copy ነሽ እህቴ እኔ በየዋህነት የራሴን እናገራለሁ የሱን አንዴ ጠይቄ አልደግምም ለምን ኦሱ የሚጨነቅብኝ ይመስለኛል ከልክ በላይ ወደዋሉ እሱም እንደሚወደኝ ነዉ የሚነግረኝ ግን አንዳንዴ እኔ ማዉራት የፈለኳቸዉን ነገር እሱ እንዲመልስልኝ የምፈልገዉ ነገር ይለያያል እኔ በደስታ ስደዉል እሱ ቁጡ ሆኑ ይጠብቀኛል ተስፋ ሲኖረኝ እሱ ተስፋ ይቆርጣል 6አመት ሞላን ትዳርን አስበን ነበር በዚህ አመት ግን የሀገራችን ጉዳይ እንድንራራቅ አደረገን አሁን እሱ በበረሀ እኔ በከተማ ነን 😢😢😢😢እና ልቤ ተሰበረ እሱ ስንት ከባባድ ፈተናዎችን አልፈን አሁንም ሌላ ፈተና ሆነብኝ ስኝቱን ላዉራዉ😢😢😢 አንድላይ እንኳን ለመሆን ባንችል ቆርጦ መለየትም ትልቅ ነገር ነዉ አላማ የሌለዉን ሰዉ ወዶ መሰቃት መከራ ነዉ😢

  • @mekrekibret8047
    @mekrekibret8047 11 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ወንድ እንደዚህ አይደለም ሁሉም ሴትም እንዳንቺ እይንት ስላልሆነ በትዳር ተቋም ላይ መፍረድ እውቀት አይደለም ትዳር በግለሰቦች እይፈረድም

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 ปีที่แล้ว

    እኔ ባሌጋ የተጋባነው ብዙ ነገር አሳልፊ እኔም አብሪው ሁኛነው
    አብር መሁን ከጀመርን 4 ወር ነው
    ሳላሰበው ተቀየር እኔ ስራ እሱም ስራ ነው በወር ነው እምንገናኘው
    እና ተቀየር አይደውለልኝም
    ለምድነው ሰለው ስራ ነው እሚለኝ
    እኔ አድቀን ሳልደውልለት ከቀርሁ
    ለምን አልደወልሽም ብሎ ይቆጣን
    ፈራሁ ምከሩኝ እስኪ

  • @feven1919
    @feven1919 11 หลายเดือนก่อน

    የእውነት እኔ መውጣት ሳልችል ቀርቼ አንቺ ወተሽ ምታወሪልኝ ነው የመሰለኝ አንዳንዴ በ እሪሌሽን ሺፕ ውስጥ መኮራረፍ መልመድ በጣም ጥሩ ነው የኔ ችግር እሱ ነው እስፔሻሊ ሌላ ሌላ አገር ስለምንኖር አኩርፎ ሁለት ደቂቃ ከቆየን አያስችለኝም ለምን ክፍተት እፈጥራው ለምን ይቅርታ ብለው ምኔ ይጎዳል ቀኑን ሙሉ ከሆነማ የጠፋው በቃ ተለያየን ብዬ ሳነባ መቶ ጊዜ ስደውል ነው የምውለው የምር ይሄ ባህሪ ያላት ሴት የምትከፍለው ዋጋ በጣም ከባድ ነው እውነታው ግን እኛ ሰልችቶን ስንተዋቸው ነው እነሱ የኛ ፍቅር ሚጀምረው ይገርመኛል

  • @selamabu6229
    @selamabu6229 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ታሪክ የኔንም ታሪክ ነዉ ተመሳሳይነት አለዉ የሚለየዉ እኔ ወንድ ሆኜ ግን በፍቅር የተጎዳ የተሰበረ ልቡ ነዉ ያለኝ የሚገርመዉ የፍቅረ ህይወቴ ስራዪ እንድጠላዉ, እራሴን እንድጠላዉ አርጋኛለች ። ከኔ ቡዙ ታሪኬን ባወራዉ ሰው ይማርበታል

  • @demoze7895
    @demoze7895 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እልሻለው ይህ በኔ ቦታ ሆነሽ የኔን ታሪክ የተረክሽልኝ ነው የመሰለኝ ዛሬም እዚ ህይወት ውስጥ ነኝ ለሱ ብዬ ቤተሰቦቼን ካድኩ ዛሬ ግን መሄጃው መግቢያ ቀዳዳ ጠፍቶኝኛል ቤተሰቦቼም አይኔን ማየት አይፈልጉም ግን ቆንጅዬ ልጅ አለችኝ ህይወቴ መጨረሻ ምን እንደሆነ መዳኔያለም አዋቂ ነው

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 ปีที่แล้ว +21

    This is why I always tell women to be independent and know their worth. If you are self-sufficient and value yourselves you don't care much wether he damp/leave you or not. You seem caring and loving woman. I wish you a deserving life for the rest of your life.

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 ปีที่แล้ว +12

    She seems such a good girl, I am so sorry what she went through, Sometimes life is not fair when I heard a life story like hers, she trying to feed love and respect, appreciation, she got on return bitterness and rejected. I wish her the best!!!🙏🙏🙏

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 ปีที่แล้ว +2

    ምስኪን የሆንሽ ልጅ goes around comes around እሱም የእጅን ያገኛል አንቺም እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽን ይስጥሻል ታሪክሽ አመመኝ it’s reminded me who I used to be many years ago I promise you you will get over him just stay strong, just take it as a good lesson you will become a strong lady 😢😢😢❤

  • @OLAb2024
    @OLAb2024 5 หลายเดือนก่อน

    አለምዬ ይህ የባሎች ጉዳይ እኮ ከባድነው ። ለምሳሌ እኔ እንደዚህች ልጅ በሰራተኞችእና በቤተሰቦቹ ፊት እንደተዋረድኩ ነው ።ስለዚህ እህቴ በርቺ ሁሉን ነገር በትግስት እለፊ ነገ ሌላ ቀን ነውና

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 ปีที่แล้ว +1

    ሆሆሆ ወጥሽ አይጣፍጥም ? ሰርቶ ማይበላ 😎አንዳንድ ሰዎች ክብር አይወድላቸውም 😢 ድሮም ወንዶች ጣል ጣል ምታረጋቸውን ሴት ሚያከብሩ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ስታሳዝን አይዞሽ ብርቱነሽ በርቺ ❤❤😢 እናም አለምየ ወድሜ ትለያለህ በጣም የተደበቀ ምስጥሬን ልነግርህ ፈለኩ ለማንም አውርቸው አላቅም ከአላህ ውጪ ግን አሁን ያተን ምክር ፈለኩት😢😢😭

  • @jsvsidhs4587
    @jsvsidhs4587 ปีที่แล้ว +1

    በጥም ይገሩማን የኔው ባል ነው ይመሰላ ወለሂ ሁሉም ከኔጋ ተመሰሳያ ነው እኔም አሁን ይለሁበት ተይም እደችው ነው መፁፈም አልቸልኩም እኔ 1አድ ልጁ አለኝ እሰከ አሁን ለልጁ ብየ ነበሩ አሁንገን በቀኝ ብየለሁ አላህ የተሸለውን ይምረጡልን እህቴ በረች ሁሌም ጠንከራሁኔ እኔ በሰው አገር ብቸያ ነኝ ምን ሰው ይለኞ ልጁንም ሀገሩ ልኬለሁ ዋና ልጁነበረ አልሃምዱሊላህ ለሁሉምነገረ አልፈን

  • @mekdesgorfe259
    @mekdesgorfe259 26 วันที่ผ่านมา

    ዉይ ስታሳዝን አይ አለመታደል ሰኞና ገበያ አልተገናኘም

  • @etalembekele8143
    @etalembekele8143 ปีที่แล้ว +1

    ወንዶች በተፈጥሮቸዉ የሚያዝንላቸዉን ሴት አይወድም

  • @MeskeremMamo-z4n
    @MeskeremMamo-z4n ปีที่แล้ว +1

    Ene 18 amete new gn Ewunet libe new yetsebrewu Betam mikebd life new yasalefchiwu fetari yikasish Ehte lijshinim fetari yitebklish Egnanim kezi hiwet yitebken

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 ปีที่แล้ว +1

    የብዙዎቻችን ታሪክ ተመሳሳይ ነው። ምንቴ which is and so ን አስወጣው እባክህን አማርኛ ብቻ ይሁን?

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናቸዋለን አንቺም እግዚአብሔር ይርዳሽ