🛑 ከንስሓ በላይ የሆነ ኀጢአት አለን? II Kenseha belay yehone hatiyt alen? መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ መ/ር ቃለጽድቅ አየነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @Konemedia4
    @Konemedia4 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር🙏

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ።
    አፈዎት በእውነት ይጣፍጣልና ኢትዮጵያዊ አፈ ወርቅ ብየወታለሁ።

  • @konetube3
    @konetube3 5 หลายเดือนก่อน

    ይበል ነዉ......እንደእርስዎ ያሉ መምህራንን ያብዛልን።

  • @Koneneኮነነ
    @Koneneኮነነ 5 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን!!!!!
    እንኳን ደህና መጡልን ዉድ መምህራችን። በርቱልን!

  • @bettynebiyu9414
    @bettynebiyu9414 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ባሕረጥበባት
    @ባሕረጥበባት 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ይሕወት ያሰማልን

  • @Science_Geez
    @Science_Geez 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአማን ሠናይ ❤

  • @Amdetsion1
    @Amdetsion1 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤kalhiwot yasmalin

  • @kidanmedia2324
    @kidanmedia2324 5 หลายเดือนก่อน

    Memhir be ewunet kalehiwot yasemalin

  • @yinges346
    @yinges346 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ነው

  • @Mehariw-o7w
    @Mehariw-o7w 5 หลายเดือนก่อน

    ክበሩልን 🙏🙏🙏🙏

  • @konestudio7
    @konestudio7 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Memhirelyas
    @Memhirelyas 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @bahretbebat
    @bahretbebat 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉

  • @Betelt
    @Betelt 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አፌ ቁርጥ ይበልልዎት!
    የአንደበትዎ መጣፈጥ የቃላት አጠቃቀም የማይጠገብ ነዉ...ፈጣሬ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልዎት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @turk-v3o
    @turk-v3o 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አለቃ አያሌው ታምሩ አውግዘዋል ወይ ? ካወገዙስ ዉግዘቱስ ትክክል ነው ወይ ? ምን ማስረጃስ አለን ?
    ከ ቻሉ ሊቀ ሊቃዉንት ማዕበል ፈጠነ በእዚህ ጉዳይ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል ምክነያቱም እሳቸው በተሻለ ስለ እሳቸው እውቀት እንደሚኖራቸው ስለማዉቅ ነው።

  • @ethio251ኢትዮ
    @ethio251ኢትዮ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Botaw yamral