🔴“እጅግ ከባድ ጦርነት በሁለቱ ሀገራት መካከል ተመለከትኩ” “የተቆጣ ህዝብ በሀይል ሲነሳና አሰቃቂ ጥፋት ሲሆን አየሁ! ለእራሳችሁና ለወድሞቻችሁ ስትሉ ፀልዩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #marsiltvworldwide #AmaryaTube #newmezmur
    “እጅግ ከባድ ጦርነት በሁለቱ ሀገራት መካከል ተመለከትኩ” “የተቆጣ ህዝብ በሀይል ሲነሳና አሰቃቂ ጥፋት ሲሆን አየሁ! ለእራሳችሁና ለወድሞቻችሁ ስትሉ ፀልዩ፥ ሌላ ማምለጫ የለም
    Donkey Tube | Hab Media
    #divineshow #ethiopia #ትንቢት #music
    ⛔️ይህንን የአማርያ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright © Amarya Tube

ความคิดเห็น • 48

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 6 หลายเดือนก่อน +8

    እየሱስ የኤረትራም ጌታ ነው

  • @derejebelayneh5424
    @derejebelayneh5424 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትኩረት ፍለጋ የሚባዝኑ፣የዝናና የሀብት ጥማት ያቃጠላቸው !!

  • @SleepyGreyElephant-do2vi
    @SleepyGreyElephant-do2vi 17 วันที่ผ่านมา +1

    nebiyt brtukan ye egziabher set geta eyesus ybarksh wow thanks

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 6 หลายเดือนก่อน +3

    Am a witness prophetess Birtukan used to prophecy exactly. She had told me something it had happened as she said.

  • @PapasEnquibahri
    @PapasEnquibahri 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ጸልዩ ኢትዮጵያኖች ሟርተኞች
    ሟርታቹ ወደ እናንተ ይመለስ በኢየሱስ ስም
    ከዚህ በኋል በኤርትራ ላይ ትግል የሚባል የለም

  • @shawet5763
    @shawet5763 6 หลายเดือนก่อน +3

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @Unicornhornoil
    @Unicornhornoil 6 หลายเดือนก่อน +1

    Please!!!!
    Curses are void!!!!
    What we have is LIGHT & evermore! 💡 💡 💡

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Tmtmttm1227
    @Tmtmttm1227 6 หลายเดือนก่อน

    Ere eyesus geta now ayhonbnm Egziabiher yetamene now

  • @ganetadam9603
    @ganetadam9603 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus yeeritera gita new

  • @abushbelay-ln2oo
    @abushbelay-ln2oo 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ማንን እንመን እረ ግራ ገባን ጌታሆይ ጉራማይሌ ትንቢት በዘር በፓለቲካ አስተላለፍ ሆነ እኮ ትንቢቱ በቃ አትንገሩን ዝም ብላችሁ በግል ፀልዩ ወገንተኝነት በዘር በደጋፊ አታርጉት ትንቢቱን

  • @Davidademasu
    @Davidademasu 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekilen❤

  • @ganetadam9603
    @ganetadam9603 3 หลายเดือนก่อน +1

    Beysus sem yetewegs yehu

  • @AbienetAyenalem
    @AbienetAyenalem 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ እኔም አየህው ልክ እንደአንቺ በሕልም

  • @Fantahun-g2o
    @Fantahun-g2o 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስጰአሁን የዋሻችሁት አይበቃችሁም አናንተ ራሳችሁን ነቢይ እያለችሁ የምተሠጃጅሉን

  • @TadeleDamtewbulanche
    @TadeleDamtewbulanche 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቃሉን አይቀይርም ይሄንን አላምንም

  • @PapasEnquibahri
    @PapasEnquibahri 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሀር ኢትዮፕያዊ ኣይደለም ኣ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 6 หลายเดือนก่อน

    ANCH MIN AGEBASH SILE ERITREA. EGZIABHER ENDANCH YEMIYADALA AYDELEM MUARTSH WEDE ANCI YIMELES

  • @Ayal-n9v
    @Ayal-n9v 6 หลายเดือนก่อน

    ኧረ በፈጠረሽ በስንት ቀን ጨረሻው ይህን ህልም አንድ ቀን ደህናህል ምእይ ይቅር ይበልሽ ህፃናት ይጨናነቃሉ እባክሽ ከዚህ ንግግር ተቆጣ

  • @feedelband205
    @feedelband205 6 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ቀልዱን ተይና ጫቱን ከየት እንደገዛሽው ንገሪንና አብረን እንመርቅን ባይሆን ዝንዬ የጨብሲውን ትችለናለች:: ሰይጣንዎ ባንቺ ተመስላ ቆማ ስትናገር ስላሳየሽን እናመሰግናቸዋለን ያንቺን ቅዠት ሰምቶ እውነት መስሎት የሚጃጃለውን በደንብ አርገሽ ዠልጪው ኪሱ ውስጥ ድንቡሎ እንዳትተይለት ሙልጭ እርገሽ እጠቢው ሀሌ ሉያ በሉ እስቲ የዝች አይነትዎን ወደል መሀይም ጠንቋይ ስለሰጠን::

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 6 หลายเดือนก่อน +9

    ስንት የተለያዩ መልዕክቶች ተናገራችሁ። እግዚአብሔር ስለሐገራችን አንድ ዓይነት መልዕክት እንጂ ቡራቡሬ የሆነ የተመሰቃቀለ ግራ አጋቢ ዓይነት ወሬ የለውም። እርሱ የተናገረውን ያደርጋል።እናንተ ግን ታፍራላችሁ።አሜን።

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት አሁንስ ግራ ገባን! የቱን እንመን?? ከንቲባ ዓብይ አህመድ ብቻ ከስልጣን ሲለቅ አየሁ በሉ። ❤❤❤

  • @eneyewdesalegn
    @eneyewdesalegn 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Amaraw fano menfesawi tube nachu

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አታይም አንቺ

  • @PapasEnquibahri
    @PapasEnquibahri 6 หลายเดือนก่อน +1

    በኢትዮጵያ ሲሆን እግዚኣብሀር በሰላም ነው የሚፈታ ነው ያለሽ እግዚኣብሀር
    በኤርትራ ሲሆን ደግሞ በትግል፥
    ብርቱኳን ኣንድ ነገር ኣስረጊጨ ልንገርሽ
    በኤርትራ ከዚህ በኋላ የሚሆን
    18፥ከእንግዲህ በምድርሽ ሁከት፥በጠረፎሽም ጥፋትና መፈራረስ ኣይሰማም፥ነገር ግን ቅጥሮችሽን ድነት ፥በሮችሽንም ምስጋና ብለሽ ትጠሪያለሽ ።ኢሳ 60፥18
    ኤርትራኖች በኢትዮጵያኖች ጴንጤዎች ንቑ
    ውስጣቸው ሌላ
    ውጫቸው ሌላ ጥንቅቅ በሉ
    ከተቻለ ራሳቸውን ለውጠው ሃገራቸውን የለወጡ ናይጀሪያኖች ተከታተሉ
    1 ፓስተር ክሪስ
    2 ፒሾፕ ደቪድ ኦየደፖ
    ኤርትራኖች ወንድሞቼ እንደ ናይጀርያ እንሁን

  • @SebleTesfay-yp7jm
    @SebleTesfay-yp7jm 6 หลายเดือนก่อน

    Yeduro new weys Addis dro semichew neber

  • @infinity325
    @infinity325 6 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮ ብርቱካን
    ይህ ትንቢትሽ በዳይስፖራ ተፅእኖ የመጣ ይመስላል🤔😱

  • @hgmeskel6597
    @hgmeskel6597 6 หลายเดือนก่อน

    Pray about your Country.lookat what is happening at this time

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 6 หลายเดือนก่อน

    እደዚች አይነት ሞላጫ አላየሁም እድሜሺ ይጠር

  • @yusufwake3177
    @yusufwake3177 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amann

  • @Minteoded-jh6yb
    @Minteoded-jh6yb 6 หลายเดือนก่อน +1

    John saw what will happen 2000 years ago and it is happening.

  • @PapasEnquibahri
    @PapasEnquibahri 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምቀኞች ሟርተኖች ከኤርትራ ውጪ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 6 หลายเดือนก่อน

    ምን አለበት እናንተ በር ዘግታችሁ ብትፅልዪ አልሰማም አይልም ኢትዮጵያን የሞጠብቅ አይተኛም አያንቀላፉም የምስጋና ጊዜ በኢትዮጵያ ላይ ይሆናል!!!!!

  • @AbiWoldu
    @AbiWoldu 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ ፍልስጴም የሆነ ነገር የተናገረሽ የለም ጫልቱ

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 6 หลายเดือนก่อน

    አብይ ይነቀል

  • @abazmenfes
    @abazmenfes 6 หลายเดือนก่อน

    Bye ....bye Abiy,,,,,,welcome Fano

  • @amanuelhizkel1570
    @amanuelhizkel1570 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ መንግስት በቃ

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 6 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያን፡ነቢያቶች፡ትንቢት፡መስማት፡ይከብዳል፡ምነ፡አለ፡ዝም፡ብትሉ፡የዉሸት፡ትንቢት፡ከአሁን፡በፊት፡አሰልችቶናል።

  • @YwelsewEwentu
    @YwelsewEwentu 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍ እነዚህ ቀዳዳ ጴንጤወች መቼ ነዉ ሚጠፉት

  • @tinbiteethiopia4141
    @tinbiteethiopia4141 6 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣 ደግሞ ተነሳባቸው

  • @ሳምራዊ
    @ሳምራዊ 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት 99 አይት ትንበያዎች 😅😅😅😅😅

  • @PapasEnquibahri
    @PapasEnquibahri 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣንቺ ሴት ከኤርትራ ውጪ
    ውጪ ውጪ

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 6 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ የኤረትራም ጌታ ነው