Seifu on EBS: ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ | Negash Mohammed ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • በጀርመን ኑሮውን ያደረገው DW's Amharic ራዲዮ በጋዜጠኛነት የሚሰራው አንጋፋው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

ความคิดเห็น • 94

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 4 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም የምወድህና የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው።

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 ปีที่แล้ว +17

    ነጋሽ መሐመድ የምንግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 4 ปีที่แล้ว +7

    በዘመኔ ካየሁአቸው ጋዜጠኞች ለእኔ የምንግዜም ድንቅ ጋዜጠኛ ነጋሽ
    መሐመድ ነው፡፡ በተለይ ስለ መካከለኛው ምሥራቅ የሚዘግባቸው ዘገባዎች የሚደንቅ ነው፡፡ የተለያዩ ዘገባዎቹን በካሴት ቀድቼ አስቀርቻቸዋለሁ፡፡
    ዛሬም ስሰማቸው አልጠግባቸውም፡፡
    በተለይ ስለ ቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር አርያል ሻሮን
    በተለያዩ ጊዜያት የዘገባቸው ዘገባዎች እጅግ ያስገርማሉ፣ በጣም የሚስብ ነው፡፡
    ስለ ኢራቅ፣ ስለ ኢራን፣ ስለ አፍጋኒስታን የዘገበው ዘገባ አቤት
    !!!
    ስለ አፍጋኒስታን ከዘገበው ዘገባ በአጭሩ፡-
    ………. ካቡልን ባጨቀየው ደም ታላግጣለች
    አፍጋኒስታን የሄደ ገድሎ ይሞትባታል፣
    ደግሞ ሌላ ይሄድባታል፡፡ አፍጋኒስታን ደሃ ነች ያጣች የነጣች፡፡
    የባሕር በር የላትም… ወ.ዘ.ተ. እያለ የዛሬ 15 ዓመት በፊት የዘገበው ዘገባ ካሴቱን ቀድቼ በእጄ አለ ከአዕምሮዬም አልጠፋም፡፡
    ስለ ሶማሊያ ሲዘግብ ደግሞ ያኔ በወቅቱ በእርስ በርስ ጦርነት ስትታመስ
    ከዘገበው ዘገባ በአዕምሮዬ ተቀርፆ የቀረ፡-
    Ø ሶማሊያ ዓለምን ረስታ በዓለም ተረስታ ወደ ጥፋት ትነጉዳለች…. የሚል
    ድንቅ አባባል፡፡
    Ø አንጋፋው፣ ብርቅዬው፣
    ድንቅዬው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሐመድ እወድሃለሁ ! አደንቅሃለሁ !!

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋውነጋሽ እንኳንደህናመጣህ። ደንቅጋዜጠኛ ድምፀመረዋው። እንወድሀለን።እድሜናጤናይስጥህ።👍👍👍💞💞💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 ปีที่แล้ว +3

    በውነት ወንድሜ በጣም ይወድክ ነበር ነብሱን በገነት ያኑርልኝ በሱ ነው ያወቁክ ።ነጋሽ መሐመድ እድሜና ጤና ይስጥክ ባልደረባክም ሸዋዬ ደምሴ

  • @samramohammed8123
    @samramohammed8123 4 ปีที่แล้ว +21

    DAD ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ I AM SO PROUD OF YOU

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 4 ปีที่แล้ว +2

      Oh you're Negash's daughter?? You are blessed!! I love his voice so much!!! He speaks the most beautiful Amharic!!

    • @samramohammed8123
      @samramohammed8123 4 ปีที่แล้ว +1

      fantastic1231 I know that i am blessed thank you, I’m gonna tell him that

    • @abdusomedfish3161
      @abdusomedfish3161 4 ปีที่แล้ว

      Samra negash enkean dess yalesh ...anchis mendeneew tesetosh gazetgna...

    • @husenahmed3382
      @husenahmed3382 4 ปีที่แล้ว

      Hi Samra, your father has incredible voice . God bless him .I wish him long life.
      Can I have your Instagram address? I want to contact you .

    • @nurabdul7123
      @nurabdul7123 4 ปีที่แล้ว +1

      I'm so proud of you I would like your ideas

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 4 ปีที่แล้ว +3

    ነጋሽ ሙሀመድን በጣም ነው የምወድክ ድምፅህን ስላአየውክ ደስ ብሎኛል

  • @user-sf3bq4yp8u
    @user-sf3bq4yp8u 4 ปีที่แล้ว +4

    ነጋሽ መሀመድ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ ድምፅህ ገዳይ ነው

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 ปีที่แล้ว +10

    ነጋሸ ሙሀመድ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የእዉነት ሰይፍየ። አብዱል ሰመድ ሙሀመድን አቅርብለን። የድሮ ጋዜጠኞችን አቅርብለን

    • @MIkItube
      @MIkItube 4 ปีที่แล้ว

      @One More Night በጣም በጣም የወይንሸት አስፋዉ ። ብርቱካን አረገወይን። እሸቱ ገለቱ ትዝታየ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ ነጋሽ ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፡ ድምፅህ ልዩ ነዉ ። thanks ሰይፍሻ ፡አይ ፌስቡክ እዉነት ነዉ እኔም በጣም ነዉ የምጠላዉ No ማዳመጥና አስተያየት መስጠት

  • @phonecell6232
    @phonecell6232 4 ปีที่แล้ว +17

    ያአላህ ነጃሺ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @vbyg4211
      @vbyg4211 4 ปีที่แล้ว

      ነጋሽ ነው ስሙ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 4 ปีที่แล้ว +1

    Oh one of my most favorite Ethiopian journalists!!! I love Negash and Aryam Tekle!!!

  • @rabiyarabiya6538
    @rabiyarabiya6538 4 ปีที่แล้ว +59

    እድት ናችሁ እርጉዝ ነኝ አላህ ሶሊህ ልጂ እዲስጠኝ በላይክ አሳዩኝ አይከፍልበትም እውዳችሆለሁ

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 4 ปีที่แล้ว

      ላይክ አድርጊዬሻለሁ 10,00000ብር ትከፍያለሽ ክክክክክክክክክክክ

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 ปีที่แล้ว

      Emberehan Beselam Tawaldish Yene Ehit.

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ ዉዴ

    • @اللهرييالإسلامديني
      @اللهرييالإسلامديني 4 ปีที่แล้ว

      አል ሷሊህ ያድርግልሽ ግን በዚህ ሳይሆን አላህን ረካአተይን ሰግደሽ ለምኒው

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 2 ปีที่แล้ว

      ላዋልድሽ ከምር

  • @abdurezakkemal2519
    @abdurezakkemal2519 3 ปีที่แล้ว +1

    The golden voice pipe negash mohammed

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 4 ปีที่แล้ว +4

    ነጋሽ ስወድህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ 30 አመት

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 ปีที่แล้ว +3

    THE LEGEND GASHE NEGASH HAPPY TO SEE YOU

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚንግዜም ምርጫዬ ጋሽ ነገሽ መሀመድ አላህ ይጠብቅህ

  • @rovallove672
    @rovallove672 4 ปีที่แล้ว +8

    አብዱል ሰመድ መሀመድ በቀጣይ ሰይፍሽ ይቀረብልን

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም ብያለሁ አባቴ ስውደው ነበር

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 4 ปีที่แล้ว +1

    ነገሽ ገነ ዘሬ ነው ነው በፎቶ የዬሁክ ስለዬሁክ ደስ ብሎኛል አላህ ይጣብቅ

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 4 ปีที่แล้ว +8

    ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ👍 💚💛❤

  • @addismulat2
    @addismulat2 4 ปีที่แล้ว +5

    ነጋሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይህ አድናቂህ ነኝ

  • @ቁፉቱሶሪሲርባበጨቂ
    @ቁፉቱሶሪሲርባበጨቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ነጋሽ በድምፅ ነበረ ማውቀው ድምፁ ሐይል አለው እረጋያለ ሰው ይመስላል ለማንኛውም በግል አድናቂው ነኝ በጉሩፕ አልተደራጀሁም ስደራጅ እንደግፍሐለን

  • @hananahmed9446
    @hananahmed9446 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ደምጸ መረዋው ነጋሽ ሙሀመድ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ነጋሺ ሙሀመድ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅህ

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 4 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን በዛሬውም ሰብስክራይብ

  • @abe4082
    @abe4082 4 ปีที่แล้ว +3

    ባለ ብዙ ልምድና ተሞክሮ ያለውን ሰው ስትጋብዝ ጊዜውን በቀልድ አታባክነው፣

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @sadesada1944
    @sadesada1944 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ
    @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ነጋሺ መሀመድ
    እኔ አላቅህም
    ከ2 አመት በፊት የሞተ አጎት ነበረኝ
    እደት እድሚወድህ ነበር በቃ ከአፎ አይነጥልህም ነበር
    አተ የምታዘጋጀው ፕሮግራም ምንም አያልፈው
    በቃ ሱሱ ነበረክ
    ቃዜጠኞ ብሎ ዝም ነህ እኮ
    እድሜና ጤና አሏህ ይስጥህ

  • @tomasteketlteketeltomas6262
    @tomasteketlteketeltomas6262 4 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ሰላይውህ ደስ በሎኛል

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว

    Zemen yemayaherew dink gazetegna betam nawe selayeweh desi yalegn tnq seyfeye

  • @surfacebro4842
    @surfacebro4842 4 ปีที่แล้ว

    Ngsh Mohammed Goooooooooed Man✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🍉🍉🍉🍉🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🔶️🔶️🔶️

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሰው ልጆች !

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ሲሌየሁህ ደስ ብሎኛል. ጋዘጠኛ ነጋሽ መሃመድ

  • @dasecoedife3426
    @dasecoedife3426 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ እኛ ስደተኞች መችነው ምታቀበን ሰላምህ ይብዛ ቀልድህ ይመቸኛል

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwwww telk sew edem ena tena yestik

  • @SawSaw-um4ci
    @SawSaw-um4ci 4 ปีที่แล้ว

    We love you Negash

  • @nine_digit
    @nine_digit 4 ปีที่แล้ว +3

    school የሚለው በጀርመንኛ ሹሁል ከሆነ Seifu በጀርመንኛ ሼፉ ይሆናል

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 4 ปีที่แล้ว

      Zeifu yehonal s bezu gez z yenbebal

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 4 ปีที่แล้ว

    ነጋሽ መሀመድ አድናቂህ ነኝ

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ አይ ሰይፊሻ ተሰላፈሳለህ በሰው ቃቃዋ አ እግዛአብሔር እድሞ እና ጤና ይስጥልኜ አባት ጋዜጠኛው

  • @user-is8tz5rs4x
    @user-is8tz5rs4x 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንየ) አቅርብልን

  • @linaleyan337
    @linaleyan337 4 ปีที่แล้ว +1

    Negsheya love you so much ethiopia kemtake engngalne

  • @mezeretdima9852
    @mezeretdima9852 4 ปีที่แล้ว

    እንወድካለን.ወንድማችን.ነጋሽ.መሀመድ.1983.ብለውለቷነክ.በዝኤን.ትንቷንኤ

  • @Sa-bh6cf
    @Sa-bh6cf 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የመ ወዲህ እርሜና ጥና ዪስጥህ

  • @HamGHamG
    @HamGHamG 4 ปีที่แล้ว +5

    በሰላም ወደ ሀገራችሁ ኑልኝ
    ❤❤❤አበርቱኝ ሰብስክራይብ ግጩኝ

    • @user-oy1cx8rj2v
      @user-oy1cx8rj2v 4 ปีที่แล้ว

      Ham G እዚህ ቤት ኳኳኳ እኔንም አርጉኝ ሰስክራይብ 😘

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ነጋሽያ ስወድክ

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
    @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 4 ปีที่แล้ว

    አምቦዬ ዬኔ ጀግና

  • @dovedaddy1488
    @dovedaddy1488 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet Negash silayehuh des bilognal
    Yediro tiztachn ❤️❤️

  • @one-home
    @one-home 4 ปีที่แล้ว +6

    ኣይ ተሾመ ወልዴ አንዲ ዘፍኖ ነው ያሳደገን
    አሙ ሌላ ሌላው
    ሽጋዋ ጉራጌ ሌላዎ ሰብ._ ሰብ__ሰብ
    አሙ አስት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሌላዎ

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ ዘፍነሽዋል

    • @one-home
      @one-home 4 ปีที่แล้ว

      @@hanayallahbariyagh5956 አስነካሁት አይደል አወደዋልሁ ዘፈኑን

    • @hanayallahbariyagh5956
      @hanayallahbariyagh5956 4 ปีที่แล้ว

      @@one-home በጣም

  • @hearttoheart8141
    @hearttoheart8141 4 ปีที่แล้ว

    dimst merwawu gazetegna negash m/d

  • @ሉቤነኝየወሎልጀ
    @ሉቤነኝየወሎልጀ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @ኢክሩነኝየaአፍቃሪልኑርላ
    @ኢክሩነኝየaአፍቃሪልኑርላ 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሰይፍሻ ተው እኔንም አቅርበኝ ተው ሁሉም የዘጠኝወርልጂ ልዩነቱ ያው እኔ መዳቤት ስላለሁነው ያውእግዲህ ከስደት መልስ አደራብየሀለሁ

  • @isaol
    @isaol 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk it’s funny how AAU students changed their energetic interest of national solidarity to God’s help.

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 4 ปีที่แล้ว

    የደር ካድሬዎች አብረዉ የሚማሩት ናቸዉ የዉትድርና ስልጠና ይን ብለዉ በየዮኒቨርስቲዉ ቅስቀሳ እንዲደረግ ያረጉት፣

  • @mustobintmahmed2566
    @mustobintmahmed2566 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክጦርነቱቀርቶዱአገቡ ኧረበሳቅይህ ዶቼቬሊነው ቦንብየሆነድምፅ

  • @lishanabass1788
    @lishanabass1788 4 ปีที่แล้ว

    Negash merte

  • @Redwan-fz5ye
    @Redwan-fz5ye 6 หลายเดือนก่อน

    ነጋሽ መሀመድ በጀርመር ሬድዮ ለማደመጥ እቸኩል ነበር ሰአቱ እስከሚደረስ

  • @kuzibelete6031
    @kuzibelete6031 4 ปีที่แล้ว

    Ba wagebik newu indee yemititenyawu inde kajeribak newu yetemalexukewu

  • @user-pw2kw2zo2o
    @user-pw2kw2zo2o 4 ปีที่แล้ว

    ehee gazexagna baxam neber mimachagn

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ሰይፉ? ጠያቂውም መላሹም አንተ ሆንክ😂😂😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጠላ ይዤ ? ጥላ ይዤ?

  • @elyaskamil2749
    @elyaskamil2749 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk😀😁😀😀

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว

    6:52hahahahaha

  • @yosiefdebretsion8691
    @yosiefdebretsion8691 4 ปีที่แล้ว

    Blaten tefah seifu melata nackfa mewsed neber anten.

  • @ethiopiaebc2615
    @ethiopiaebc2615 4 ปีที่แล้ว

    Negash naseri jama££ £òr n@wè è$hì

  • @Only1God889
    @Only1God889 4 ปีที่แล้ว

    ሽዎ ሽንገር ሲሉቱም ስምቻለሁ

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ወራያችሁያስቃል

  • @gsbsjbdhxh6194
    @gsbsjbdhxh6194 4 ปีที่แล้ว

    ሴፋ መላጣ እንኳን ደና መጣህ😃😃😃😃😃😃😃

  • @salammar7217
    @salammar7217 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkk

  • @abdtips4139
    @abdtips4139 4 ปีที่แล้ว

    Zare hulshm tekedmeshal 😂😂😂😂
    ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው መልካም ማድረግ 👉ከሰብስክራይብ ይጀመራል ስለዚህ 👇👇👇👇 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ

  • @gagivideo7392
    @gagivideo7392 4 ปีที่แล้ว

    1 egir kalsiye tefa 😤

  • @faxemohammed1209
    @faxemohammed1209 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤