ዓለሜ 24 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 24 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

ความคิดเห็น • 322

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 5 ปีที่แล้ว +140

    ሰላም ይብዛ ውድ እህቶቸ እና ወንድሞቸ ፍጣሪ ያገራችን የቤተክርልቲያናችን ነገር ሰላሙን ያውርድልን አሜን፫

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 ปีที่แล้ว +33

    *እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዌል ዓለሜ ሞኪ ቡርቴ ስወዳችሁ*

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ወድ የሀገር ልጀች መልካም በአለ ይሁን የሰላም የፍቅር የጤና የደስታ ይሁንላችሁ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +108

    እንኳን ለቀራንዮዉ ንጉሥ ቸሩ መድሃኒዓለም ወርሃዊ መታሰብያ አደረሳችሁ መልካም ዕለተ ሰኞ

    • @UNIVERSALTUBEdv
      @UNIVERSALTUBEdv 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @Abc-yt9lp
      @Abc-yt9lp 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤️

    • @ብሌን-ደ8ከ
      @ብሌን-ደ8ከ 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @binitube7699
      @binitube7699 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 5 ปีที่แล้ว +15

    Kkkkkkkk ኡፉፉፉፉፉ😂😂😂😂😂😂👌አዲሡ አመት የሠላም የጤና የብልፅግንና አመት ይሁንልን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏💚💛❤

  • @aa6750
    @aa6750 5 ปีที่แล้ว +41

    *ቸሩ መድሀኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ*

  • @dawittewelde9094
    @dawittewelde9094 5 ปีที่แล้ว +9

    Mokenen u are best actor I like u from Eritrea

  • @bayushzenbech2002
    @bayushzenbech2002 5 ปีที่แล้ว +11

    አለሜ ተለቖል ኑ የሀገሬ ልጆች

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
    @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለቸሩ መዳንያለም ወራዊክብረ ባህል አደረሳቹሁ ወድ የተዋህዶ ልጅች እንዴት ነው አድስ አመት እኮ 9 ቀን ፈጣሪ አዲስን ዘመን ሰላም ብቻ እምንሰማበት እምናስብብበት የድርግልን

  • @fuo6048
    @fuo6048 5 ปีที่แล้ว +2

    ሞኬን ስወደው እኮ ምርጥ ሰው እድሜህን ያርዝምልህ ፈጣሪ

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች የክርቶስ ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ እንኳን ለቸሩ መድሀኒ አላም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ የአለም ንጉሥ ቸሩ መድሀኒ አለም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አንድነት የዉርድልን መጪውን አመት ሰላም የፍቅር የአንድነት ከለቅሶ ወደ ሳቅ ከልዩነት ወደ አንድነት ከመከራ ወደ ደስታ የምንሸጋገርበት ያርግልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 5 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ

  • @አዝማሪኖፓስታ
    @አዝማሪኖፓስታ 5 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ሰላም ብለናል ከኤርትራ አስመራ....!!!

  • @ezmgodtube9606
    @ezmgodtube9606 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ አሪፍ አሪፍ። ቀጥሉበት እሺ
    😍😍😍😍😍
    😍😍😍🤐😍😍
    😍😍😍😍😍
    😍😍😍😍😍🤐
    😍😍😍😍😍

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ቃኝዬ ኪዳነምህረት በግንባርህ ትክል አታድርግህ ክክክክክክክክክ 😃😃😃😃

    • @zedo9304
      @zedo9304 5 ปีที่แล้ว

      Hahahah

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +67

    አለሜ (የመኩዬ ) አድናቂ ነኝ
    እንደኔ የምትወዱት 👍

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን

    • @hargetesfaye5711
      @hargetesfaye5711 5 ปีที่แล้ว

      ነፍጠኛዋ እኔ አለሁ ሥወዳቸዉ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 ปีที่แล้ว

      @@beziwende6001 ቤዚ እኔ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አንችም ብቅ በይ

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 ปีที่แล้ว

      @@hargetesfaye5711 እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ እኔም አደርጋችሆለሁ

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም አለሜዋ

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc 5 ปีที่แล้ว +35

    ስፕስክራይብ አትለምኑ አድስ ነገር በመልቀቅ ታዋቂ ሁኑ ከስው አትጠብቁ ኡፍፍ

    • @shemilskebde5749
      @shemilskebde5749 5 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ብለሻል የሰለቸኝ ነገር ቢኖር እሱ ነው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +5

    አለሜ ምርጦች መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ፍቅሩን አንድነቱን ያውርድልን

  • @ቅዱሥሚካኤልተራዳኝቅዱሥሚ
    @ቅዱሥሚካኤልተራዳኝቅዱሥሚ 5 ปีที่แล้ว +3

    አለሜ አንኳን ደና መጣችሁ

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
    @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ቃኘ በሳቅ ገደልከኝ

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃኘው እኮ በሳቅ ነው የሚሰደኝ ትክክል

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว +1

    የአለሜ አድናቂዎች የታላችሁ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 6 หลายเดือนก่อน

    አይ ሞኬ 🤣🤣❤️♥️♥️♥️♥️🙏

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

    ወልካም አለሜ

    • @ezmgodtube9606
      @ezmgodtube9606 4 ปีที่แล้ว

      ወልካም????????
      ?????????????
      😁😁😁😁😁😁
      😁😁😁😁😁😁
      😁😁😁😁😁😁

  • @mixlagend
    @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +5

    የአለሜ አድናቂዎች 🙋‍♂️ selam ብያለው

  • @astuastu53
    @astuastu53 5 ปีที่แล้ว

    Gashi Aleme 💐💐💐💐

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 ปีที่แล้ว +5

    አለሜ ውስጤ ነህ እሽ

  • @saadasaada2087
    @saadasaada2087 5 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @zed5038
    @zed5038 5 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ይላል በርቱ እነ ብረቱ እናለሜ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ አለሜ ጉድህ ቀርፃ ብለው ዝርፊያ ጉድ በል ጎንደር

  • @KD-jd3qd
    @KD-jd3qd 5 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ነው!!!!! ያስቃልም በርቱ....

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ አለሜ ደራማ ይመቻቹሁ እግዛአብሔር ወይ በተክርስታንህን ከክፉነገር ጠብቃት የስካሁኑ ይበቃናል

  • @ሔመንኢትዮጲያዊቷ
    @ሔመንኢትዮጲያዊቷ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነ ምህረት በግባርህ ትክል ታድርግህ ( ይኼኮ እርግማን ነው

  • @የወርዲየድንግልልጅ
    @የወርዲየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክክ ወይ አለሜ አሳቃችሁኝ አቦ ደብሮኝ ነበር

  • @tesfayeseifu4020
    @tesfayeseifu4020 2 ปีที่แล้ว

    Amen to the two you in and out the house we will iooooo

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 5 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkk kagne ena aleme setemechu Egziabher erejeme edemena tena yadelachehu

  • @ፈለቁነኝየበረሀዋ
    @ፈለቁነኝየበረሀዋ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁልን

  • @yoalapp
    @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ
    ፈጣሪ በአዲሱ አመት በስደት ያሉት ሚመለሱበት ያድርግልን እንዲሁም ተንኮል ምቀኝነት እንዲሁም ዘረኝነትን ያውድምልን አሜንንንንን🙏🙏🙏
    ☝👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ

    • @yonigetaw2988
      @yonigetaw2988 5 ปีที่แล้ว +3

      አሜን ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ

    • @betyig7996
      @betyig7996 5 ปีที่แล้ว +2

      አተ ልጅ በጣም ለመክ አይበቃም ኤጭ አተ ቆፍጠን በል ቲሽ አሰደብከን

    • @hanachad2302
      @hanachad2302 5 ปีที่แล้ว +2

      @@betyig7996 ብሮ የራሰሽ ለማስተዋወቅ ሌላን መናገር ነው

    • @haha-jm8ul
      @haha-jm8ul 5 ปีที่แล้ว

      አወ ዘርኝነትን ያጥፍው ስብስክራይብ አርጉኝ የምትሊትኑን አብሮ ይጥርጋቸው ክክክክክክ

    • @yoalapp
      @yoalapp 5 ปีที่แล้ว +1

      @@haha-jm8ul ሰብ ማድረግ ምንም ችግር የለውም እኮ ውዴ

  • @alisas7111
    @alisas7111 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃኝየ ሁላም እዳሳከኝ ሰወድህ

  • @kidusgetachew4101
    @kidusgetachew4101 5 ปีที่แล้ว +3

    At 11:35 up to 11:40 had me dying by so much laughing 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣LOL
    Edit: And also starting from 13:39 kills me with laughter 😂LOL

    • @spiderman1563
      @spiderman1563 5 ปีที่แล้ว

      I Know lmao!

    • @konjoale4468
      @konjoale4468 5 ปีที่แล้ว

      @@spiderman1563 can you explain pls what's Lmao means?

  • @etubintedesta684
    @etubintedesta684 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለዚህች ቀን በሠላም አደረሳችሁ

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኪዳነምህረት በግባርህ ትክል ታርግህ kkkkkkkkk ይመቻችሁ

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ ወይ ቃኘ እንዴት እንደምታስቀኝ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +4

    ቸሩ መድሐኒአለም ሰላምና ፍቅርን ያውርድልን በጣም ፀሎት ያስፈልገናል ወገኖች😢😢

  • @sablealameayue1709
    @sablealameayue1709 5 ปีที่แล้ว +1

    መኩዬን ያላችሁ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว +1

    kikkkkkkkkkk አይ አለሜ አሳከኝ ።መቼም እንደ ቃኘው ዓይነት ቀባጣሪ አይጣል።

  • @የነገንማንይቃልተመስገንአ
    @የነገንማንይቃልተመስገንአ 5 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ ስወድክ እኮ

  • @TinsaeYilma-l4k
    @TinsaeYilma-l4k 5 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ እኮ❤

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ጥበብ የጠራችው አቤት ይበል😂😁

  • @shekurmussatenafakiw621
    @shekurmussatenafakiw621 5 ปีที่แล้ว

    Er selam yihun yet Gebeto new nafekegn eko lemanegnawm like efeleGalehu::💚💛♥️⚘💐🌷🌹🌺❤💟💙

  • @ማሂነኝከጎንደር
    @ማሂነኝከጎንደር 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃኝ 😂😂😂 አንዴ ቱቦዉን መዝጋት አለ

  • @عبداللهسعيديمديناو
    @عبداللهسعيديمديناو 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃኝ ሁሉንም ትክክል ያሁኑን የኢትዮጲያን ህዝብ መሰልከኝ መንግስት ጥሩ ስራ ሰራ እሰይ መንግስት አጠፋ እሰይ እያሉ ባንድ አመት ህዝቡን እደባብ ቀጥቅጦ ለማጥፋት ታጥቆ ይሰራል ፈጣሪ ይሁነን 🙏🙏🙏

  • @seblet638
    @seblet638 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ አለሜወች

  • @gkw81mz98
    @gkw81mz98 5 ปีที่แล้ว +1

    salamachu bizit tirif tirifirf yibal ye agare lijochi idet nachu ye alame adinaqochi alachu😍😍😍

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 5 ปีที่แล้ว

    ዋው የዛሪው ደግሞ አስገራሚ አክሽን ነው

  • @satudua3728
    @satudua3728 5 ปีที่แล้ว +1

    Er Qagnewu besak...😂😂😂😂😂😂😂

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክ እር ሆዲ ቆሰለ እዴ እደዚህ ነው እዴ ቀርፃ ቃኝ እፍፍፍፍ ጭራሽ ቱቦውን ብለህ ገላግለው

  • @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
    @ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይበሳቅ

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 ปีที่แล้ว

    wel come Aelemi

  • @meronwedajo4854
    @meronwedajo4854 5 ปีที่แล้ว

    Weyi Fetare!ene zare new yayehut, besski new yemotikut! !!

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว

    ሞክዬ እድሜክን ያርዝምልን

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 5 ปีที่แล้ว

    ተመቶም ያመሠግናል ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣችሁ አለሜ

  • @sadasiade1685
    @sadasiade1685 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቃል የለኚም

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 ปีที่แล้ว

    አለሜ ደስ ትላላችሁ

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว

    ያስተምራል እሚማር ሰው ካለ 👍👍

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክከ አይ ቃኜ የሡ ትክክል ትክክል የሚላትነው ዘናነው ያዴረጉን

  • @betyig7996
    @betyig7996 5 ปีที่แล้ว +3

    አለሜ መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 5 ปีที่แล้ว

    Woyi gash alame kkkkkkk

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 ปีที่แล้ว +17

    ልብይት ከርስትያን ፈትሕ እንትይልንቃን ኦርቶድስ ተዋዶ ክለይልች ኢትዮጵያ ይ ልቸም

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel 5 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ እኔም አደርጋችሆለሁ

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 5 ปีที่แล้ว

      Ewnate mamye

    • @Myen0912
      @Myen0912 5 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ በደብተራ በቆሎ ተማሪ በመሪ ጌታ ጥንቆላ የተተበተበች ስዎችን ወደ ገሃነም ኢሳት የምትወስድ አንዱ ድልድይ ነች።
      ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጉስቁልና ተጠያቂ ነች።

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว

    አይ ዝንዬ😓😓😓

  • @lilibmlilibm7532
    @lilibmlilibm7532 5 ปีที่แล้ว +2

    Today I am that 5 to see

  • @eyerusalem4720
    @eyerusalem4720 5 ปีที่แล้ว

    የኔምርጦች❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @tobiataio6806
    @tobiataio6806 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል ቦክሱ ክክክክ

  • @ዙለይካመሀመድየኔውድእወድ
    @ዙለይካመሀመድየኔውድእወድ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ

  • @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
    @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል 😀

  • @helenaddis4024
    @helenaddis4024 5 ปีที่แล้ว

    አለሜዎች እንካን ደና መጣችሁ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkk arif new😃

  • @amen2184
    @amen2184 5 ปีที่แล้ว +2

    Wede yagra ljoc emebrehan texbkacu

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
    @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ 5 ปีที่แล้ว

    አር በሳቅ ስወዳቹሁ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳነምህረት በጪንቅላትህ ትክል ታድርግህ ክክክክ

  • @عكرممحمد
    @عكرممحمد 5 ปีที่แล้ว +2

    ካሜራውንቀይሩዝጀሮነውየመሰላችሁት

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 5 ปีที่แล้ว

    ነብሡ የሡ አደለችም

  • @hanachamada8158
    @hanachamada8158 5 ปีที่แล้ว +1

    Kanyaw wesete nw kkkkkkkkk

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 5 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣቹ ውዶች

  • @omehamudi4832
    @omehamudi4832 5 ปีที่แล้ว

    😄😄😄😝 Aye aleme zare betam asakgni

  • @kiyademisse8932
    @kiyademisse8932 5 ปีที่แล้ว +3

    እረ አሌክስን ምን ሆኖ ነው አስተያየት ፈልጋለሁ

  • @ሰውነትአልታሰብ
    @ሰውነትአልታሰብ 5 ปีที่แล้ว +1

    አባቃኘስወዶት

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 5 ปีที่แล้ว

    አለሜ የኔ ውዱች ስወዳቹ እኩ

  • @Ghada_48
    @Ghada_48 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክአሪፍነዉ

  • @bayetekile3066
    @bayetekile3066 5 ปีที่แล้ว +3

    selam tena yistilin wudi ethiopian ehitoch wendimoch enquan le addis amet aderesachu.aleme betam miwedew dirama

  • @munirasweet27
    @munirasweet27 5 ปีที่แล้ว +1

    Today am the first to see

    • @ChaCha-wd9qv
      @ChaCha-wd9qv 5 ปีที่แล้ว

      አች ዱቄት የቀደመሽ የለም ሪከርድ ሰብረሻል።

  • @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ
    @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ 5 ปีที่แล้ว

    ቃኝዬ 😂😂😂😂😂

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አለሜ ልጁን ቀጥቅጠህ ገደልከው እኮ

  • @nahom9472
    @nahom9472 5 ปีที่แล้ว

    ስማታ እኔም እንደ አለሜ ነኝ 😁😁😁

  • @abnetmiskir6516
    @abnetmiskir6516 5 ปีที่แล้ว +3

    Give me 👍 if you are also fan of moke