የኦሮሚያ ክልልርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በሚኒሶታ ያሰሙት ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 272

  • @mearegm
    @mearegm 6 ปีที่แล้ว +1

    Honor Dr.Lema Megersa ...... I will always thanks my God for giving you for our country !!!!!! may God bless you!!!!!

  • @helenabera2307
    @helenabera2307 6 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ትሁት ለማ። እንባየ ነው ያመጣሄው መጨረሽታቹ ያሳምርላቹ እናንተ ህዝቡን ስትመሩት። ስታጽናኑት የቆሸሸ ልቡን ስታጸዱለት። ስታስተምሩት ስትመክሩት ።ለናንት ደግሞ ክፊታቹ። ሁኖ እግዝአብሄር። ይምራቹ ልባቹ ያብራላቹ። ስሯቹ እንዱት እንደምትሰሩ ያስትምራቹ ሲክፋቹ። ያጽናቹ። መድሃኔአለም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 6 ปีที่แล้ว +8

    እንካን መጣቹ እናንተ የኢትዮጵያ 2 ሙሴዎች አብይ እና ለማ እናንተን ይዘን እንሻገራለን እደ እግዚአብሔር! ፍቃድ
    እናንተ ምሩን 100 አመት ንገሱ እልፍ አላፍ አመት እልልልል ብለን በደስታ በፍቅር እንገዛለን ዘራቹ ይባረክ
    የኛ ተስፍ ናቹ አሁን ጥዋት ማታ ስለ ሃገሪ ማስብ ጀመርኩ ሃገሪን ኢትዮጵያን ናፍኩ ኢትዮጵያ ለመኖር ወስንኩ እናንተ ህዝቡ የሆነውን ሆኜ በደስታ በሃገሪ ስርቼ እደምለወጥ ሙሉ ተስፍ አለኝ የእግዚአብሔር! ስም ይባረክ አሜን🙏🏽

  • @johnyefozi9416
    @johnyefozi9416 6 ปีที่แล้ว +33

    አቶ ለማ ግን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በቃ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    አፋን ኦሮሞ እያሉህ እንኳን በአማርኛ ቋንቋ ተናግረሀል ምርጥ ሰው።።።።።።።።
    የኢትዮጵያ ሱስ ነህ !!!!!!!!!!

    • @js-oh1ey
      @js-oh1ey 6 ปีที่แล้ว

      John Yefozi በጣም

    • @አቢፍቅሬ
      @አቢፍቅሬ 6 ปีที่แล้ว

      John Yefozi የበሰለ አስተዋይ ነው የተሰበሰቡት ብዙ ጠባቦችን ለማስተካከል ብዙ ዘመን።ያስፈልጋል

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 6 ปีที่แล้ว +18

    ለማ መገርሳ የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 6 ปีที่แล้ว +35

    ታላቅ ሰው ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ!

  • @eyluleguzelm1667
    @eyluleguzelm1667 6 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ክቡር ኦቦ ለማ መገርሳ ፍቅር የሆነ ሰው

    • @dihsj7346
      @dihsj7346 6 ปีที่แล้ว

      eylule Güzëlm ኦቦ ማለት ምን ማለት ነው የኔ ቆጆ???

    • @eyluleguzelm1667
      @eyluleguzelm1667 6 ปีที่แล้ว

      Di Hsj አቶ

    • @dihsj7346
      @dihsj7346 6 ปีที่แล้ว

      eylule Güzëlm አመሰግናለው!

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 6 ปีที่แล้ว +38

    ለማ መገርሳ የፍቅር ሰው

  • @hopenews24
    @hopenews24 6 ปีที่แล้ว +6

    ገለቶማ አቦ ለማ መገረሳ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዘዳንት እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ዘረኝነት ይውደም፡፡

  • @mititigezmu9252
    @mititigezmu9252 6 ปีที่แล้ว +74

    ኦቦ ለማ እንባየን ነው ያመጣህው እነዚ በጣም ግብዞች ናችው የኦነግ ተከታዬች መቼም አይገባቸውም አንተንና የአንተን አይነት ኢቲዬጲያዊ ኦሮኦሞችን ከልብ እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ገለቶማ ለሚቻኦ

    • @abck23
      @abck23 6 ปีที่แล้ว

      Mititi Gezmu Don’t insult them!!! OLF is their blood and flesh!!!! Try to understand what he said in Afan. That is the most important one. Oromuma!! Oromo is a nation. If you love him, learn Afan Oromo. Show your love!!!

  • @aw2632
    @aw2632 6 ปีที่แล้ว +6

    It's is impossible to separate Amhara and oromo people. They have been and will be together forever. Please don't let ethnicist and narrow minded tribalist few come between you. You fought and died together to safeguard your country against colonialists. We are beautiful and strong together.

  • @ባለውለታየ
    @ባለውለታየ 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተከበሩ አቶ ለማ በጣም ትእውት አንደበተ ርቱ አተን መግለጫ ቃል የለኝም 1000 ኑርልኝ አበሳ

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 ปีที่แล้ว +35

    እዉነታዉን ተናግሮ በመሸበት የሚያድር ጀግና
    Naaf jiraadhu lammishaa

    • @samyy3559
      @samyy3559 6 ปีที่แล้ว

      brilliant god bless you

  • @ex5261
    @ex5261 6 ปีที่แล้ว +20

    አሁንም ጠባብ ቤሄርተኞች በሜኔሶታ ይታያል ለማ ትልቅ ስው

  • @genetgenet7610
    @genetgenet7610 6 ปีที่แล้ว +28

    ድንቅ ኢቲዮጲያዊ

  • @alimohammed3516
    @alimohammed3516 6 ปีที่แล้ว +20

    your are Hero, Abo LEMA.

    • @sarahthomas4882
      @sarahthomas4882 6 ปีที่แล้ว +1

      All Ethiopian loves your u r our hero Lama

  • @toybaebrahim1345
    @toybaebrahim1345 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ መልካም ሠው ከመጀመሪያውም በጣም ነው እማደቀው አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ

  • @selamdimetros1479
    @selamdimetros1479 6 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Lema & Di. Abiy you guys are an Angel, we were there crying. We need to work so hard to unite. One country!! Ethiopia!

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 6 ปีที่แล้ว

    Thank you to Dr Abiy and Abo. Lemma to bring Ethiopia together, my prayer to your both to break the worst ethnic divisions , to kill the root of evil, my prayer to you God give you more wisdom to show the love of God
    Language is not weapon it is gift of knowledge based on where we born or where we live ,

  • @abitewtadesse1042
    @abitewtadesse1042 6 ปีที่แล้ว +1

    በአንድ እጅ ማጨብጨብ ይቻላልን አንድስ እንጨት ብቻውን ይነዳልን አንድነት /አብሮነት እኮ ውበት ነው መለኪያም የለውም ይህ ሰው በእውነት ለኔ በጭንቀታችን ሰዓት የተገኘ ታላቅ ሰው ነው ኢትዮጵያዊነት ሱስ እንደሆነ ያረገጋገጠ የቁርጥ ቀን ልጅ፤

  • @wijdanalsaggaf2656
    @wijdanalsaggaf2656 6 ปีที่แล้ว +17

    i love lema megrsa 💚💛❤ 💚💛❤

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 6 ปีที่แล้ว +3

    Let’s learn from Babylonians , stop fighting over language or ethnics
    Let’s all stand by our leader , let’s love each other, let’s all pray Dr Abiy and Abo Lemma’s dream to come true
    One big Ethiopia

  • @martagashaw1935
    @martagashaw1935 6 ปีที่แล้ว +4

    ዉዉ ላማ ና አቢይ የሰጠነው እግዚአብሔር ይባርክ

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 6 ปีที่แล้ว +5

    ቃልአጣሁላችሁ አላይ ይጠብቃችሁ መሰላችሁ ይብዛልን ዘረኝነት ገደል ይግባ ኢትዮጽያ ትቅደም።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 6 ปีที่แล้ว +3

    My brother my leader my great leader you call our Lovely country Ethiopia about 20 times

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 6 ปีที่แล้ว +1

    I love Lema megersa 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ First day

  • @selamtzelalm2536
    @selamtzelalm2536 6 ปีที่แล้ว

    ለማ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፃ ጊታ ይባርክክ እንዴሆም አብያችንን :: ተባረኩ እውነት እግዚአብሔር ደረሰላት ለኤትዬጵያ አሁንም ጊታ ከናንተ ጋር ይሁን: ውድድድ We Eritrea loves you so much 🇪🇷🇪🇷😍🇧🇴👍👍

  • @betugirma6103
    @betugirma6103 6 ปีที่แล้ว

    ታላቅ የኢትዬጲያ ሰው ረጅም እድሜ ከታላቅ ምሰጋና ጋር

  • @hadraa6567
    @hadraa6567 6 ปีที่แล้ว +2

    ለሀገራችን በጎ በጎውን የሚያስብ ሁሉ ያሰበውን ከግብ እንዲያደርስ ከክፉ ይሰውርልን አላህ ይጠብቃችሁ አብዬ ለሚ አምሳሎቻችሁንም ያብዛልን ረዥም ዕድሜ ከነቤተሰቦቻችሁ ከክፉ ይጠብቅልን

  • @tigrayfirst2261
    @tigrayfirst2261 6 ปีที่แล้ว

    Wow Mr lemma megersa, you are a true symbol of love and unity. You are an Ethiopia pettriot for sure sir. I'm absolutely certain that my generation and beyond will remember you as a father of Ethiopian for centuries to come. I'm very disappointed on myself for not knowing you till today, who you really are. I listened your speech on different channal today but I'm very happy to witness this great speech and it showed me How special, caring , loving you are with great goal and ambition to your people and fellow's citizens. I'm very happy and exited to call you the true father of Ethiopia.. It's a great honor to witness your speech sir. You are an Ethiopian pettriot

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 6 ปีที่แล้ว +5

    የአቶ ለማ ትህትና እና ጥበብ የሚገርም ነው በህዝቡ መካከል ለ 27 ዓመታት የተገነባውን ግንብ ለማፍረሰ ምን ያህል ከባድ ሃላፊነት እንደተሸከሙ ገብቶናል ሰለዚህ እኛም ልንተባበራቸው እርሰ በርሳችን ተሳሰበን ተከባብረን በመኖር ሥራቸውን እናቅልልላቸው::

  • @iloveyoumamailoveyoumama1570
    @iloveyoumamailoveyoumama1570 6 ปีที่แล้ว +10

    Obboo lammaa magarsaa ilove you

  • @doshkennet282
    @doshkennet282 6 ปีที่แล้ว

    Long Live Lemma,Abiy,Oromo,Gonder,Gambela,Illubabor,Welga,Keffa,Gojam.Arusi,Sidamo,Harar,Gemugoaf,Wello ,all people of Ethiopia.Unity,Love,peace,equal right for women.Long love Ethiopia,Eritrea,Somalia,Jibuti,Sudan,Yemen,Kenya. Never turst USA,UK,Saudi,Israel.

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor67 6 ปีที่แล้ว +2

    Lamma u are awesome. My hope is I in ur hand .

  • @zahraazahraa9067
    @zahraazahraa9067 6 ปีที่แล้ว +3

    Bravo obbo lamma thank you very much i love you

  • @genettesema5936
    @genettesema5936 6 ปีที่แล้ว +9

    I love ethiopia

    • @abbeemasala6977
      @abbeemasala6977 6 ปีที่แล้ว

      naaf jiradhuu obboo Lamaa wwwwwwoooo

  • @ethlvymrenny1685
    @ethlvymrenny1685 6 ปีที่แล้ว +2

    our next prime minister keep going

  • @mearegm
    @mearegm 6 ปีที่แล้ว

    A great man Honor Dr. Lema Megersaa!!!! God bless you!!!!!

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 6 ปีที่แล้ว

    ኦባ ለማ የኢትዮጵይ ታሪክ ሰሪ ጀግናዉ አም
    ኦቦ ለማ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ በተግባር አሳየ ጀግንነቱን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው!!!!🙏🙏🙏🙏

  • @anesk1019
    @anesk1019 6 ปีที่แล้ว +1

    1000 አመት ኑር የኔ ጀግና በጣም እንወደሃለን

  • @fetumam.dfetumam.d4059
    @fetumam.dfetumam.d4059 6 ปีที่แล้ว +1

    ዉዱ የትዩ ልጂ ለማዩ አተንመግለጫቃላትየለኝም አላህ ይጠብቅህከነመሰሎችህ

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 6 ปีที่แล้ว

    Geletoma Obbo Megerssa!! A true son of Mama Ethiopia!! We love you, the Ethiopian people love you!! The whole continent of Africa will be proud to have you as our leader!!

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 6 ปีที่แล้ว

    ምርጦች የኢትዮጵያልጆች ፍቅርን የምስጡ ስላምን የምትጠሩ አቦ ይመቻችሁ

  • @saronaddis9068
    @saronaddis9068 6 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ኦቦ ለማ long life for you

  • @mulugetadamamo2561
    @mulugetadamamo2561 6 ปีที่แล้ว +1

    the Genius Lema, the master mind of this incredible change

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 6 ปีที่แล้ว

    Lema Megerssa is a heroic Ethiopian!! One of its best!! God bless you!!

  • @ethioertube2901
    @ethioertube2901 6 ปีที่แล้ว +10

    እውነትም ኢትዮጵያን ልንለውጥ ከሆነ እያንዳንዳችን እራሳችንን መቀየር አለብን፣፣ ብራቮ ኦቦ ለማ ዳግም ተወለድ፣፣፣

  • @des895
    @des895 6 ปีที่แล้ว

    I love the whole team. Great message.

  • @alemhabte517
    @alemhabte517 6 ปีที่แล้ว

    ውይ እናተ የኢትዮጺያ ጀግና የፍቅር ሰው ለማየ እናመሠግናለን አብያችንም ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን!!!!!!!!!!!! ዝናሽየም እኸድሻለሁ!!!!!!!

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ አቶ ለማ እርጋታን ማስተዋልን እግዚአብሔር ያደለህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር እናንተን የሰጠን ቸር አምላክ ይክበር ምስጋና ይድረሰው ሁሉም በጊዜው ይሆናል የሰዎች ክፉ አመለካከት በጊዜና በትእግስት ይለወጣል በአንድ ምሽት የሚቀየር ነገር ስለሌለ ሁላችንም በትእግስት እንጠብቅ ከማንኛውም በላይ መሪዎቻችን ኢትዮጵያዊነትን አሳምረው ስለሚያምኑበት የሰዎች አመለካከት በጊዜ ሂደት ይለወጣል እንጠብቅ!!!
    እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ደጎቹን እና ቅን መሪዎቻችን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን!!! አሜንአሜን አሜን

  • @habkiros4881
    @habkiros4881 6 ปีที่แล้ว

    WOW!!! Lema great person very nice and understanding person God bless you

  • @shumendiweldu4033
    @shumendiweldu4033 6 ปีที่แล้ว

    Perfect leader, long live Dr. Lema Megersa

  • @eliasfikir12
    @eliasfikir12 6 ปีที่แล้ว +1

    Qbbo Lema gentle gaint. Man of love and principle.

  • @newabyuser
    @newabyuser 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow Dr.Lama...you are truly amazing guy.

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +6

    ለማጀግናችን ቲ ዘራኛች አፍን ኦሮሞ እያሉህ አማራኛ ጀግና ኢትጲዊነህ ለማ ለማ ጀግናችን

  • @aklikaskassa5554
    @aklikaskassa5554 6 ปีที่แล้ว +2

    Lemma God bless you.

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 6 ปีที่แล้ว +2

    አስተዋይ ሰው ነህ በጣም

  • @egzabiharifikirnew938
    @egzabiharifikirnew938 6 ปีที่แล้ว +1

    Lema betami eniwedhelni Egzabihari yitbikachu

  • @blenadnan2528
    @blenadnan2528 6 ปีที่แล้ว +1

    We love you Lemma...ewenete Lemma😍

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 6 ปีที่แล้ว +27

    ኦሮምኛ የኦሮሞ ቋንቋ ነው አማርኛ ግን የ88ቱም ብሄር ብሄር ሰቦች የሚግባቡበት የቆየ ቋንቋ ነው።አንድ ቋንቋ በአንድ ለሊት የምንማረው ጉዳይ አይደለም የዘመናት ሂደት ነው እንጂ ኦሮምኛን መናገር ጠልተን አይደለም።ቋንቋ መግባቢያ እንጂ የጥላቻና የዘረኝነት መሳሪያና መለያያ አይደለም።የዓለም መግባቢያ ቋንቋ የሆነው የቅኝ ገዥ የነበረችው የተላቋ ብርታንያ እንግሊዘኛ ቋንቋ ነው ስለዚህ እንግሊዘኛ አንናገርም ብንል የምንጎዳው ራሳችንን ነው።

    • @tadessewedaj5961
      @tadessewedaj5961 6 ปีที่แล้ว

      Perfect

    • @Ahmeda.860
      @Ahmeda.860 6 ปีที่แล้ว

      True!!! They don’t understand this ppl

    • @አቢፍቅሬ
      @አቢፍቅሬ 6 ปีที่แล้ว +1

      Muluembet Gorfu አሁንም ለመማር ለመለወጥያልተዘጋጁ ትልቅ አገር ሆነው ትንንሽ የመንደር ባለጌዎችን ታዘቡልኝ

    • @abck23
      @abck23 6 ปีที่แล้ว

      Soon Afan Oromo will become federal language. Queerro didn’t ask for Abiy or Lemma. They want afan oromo to be federal language, if not queerro will continue the struggle. I don’t have to speak Amahric to have citizenship. Why don’t you learn afan.

    • @abck23
      @abck23 6 ปีที่แล้ว

      Why don’t you learn Afan Oromo. Amhara state already start teaching in colleges. Soon they must do it in secondary schools otherwise they lose. The day you force people to speak one language is gone, you better wake up sir or madame.

  • @AhmedMohammed-rk9cl
    @AhmedMohammed-rk9cl 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው ኑርልን ለሚዬ

  • @turiya6961
    @turiya6961 6 ปีที่แล้ว +1

    Good job Bro, you are smart! !!!!!

  • @mustekingkurfo8883
    @mustekingkurfo8883 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @mishamosulayeman5819
    @mishamosulayeman5819 6 ปีที่แล้ว +4

    Super genius mind!!!

  • @arbaasha654
    @arbaasha654 6 ปีที่แล้ว

    I like hero man lema megersa because of his rational thinking

  • @leyatseyoumseyoum6678
    @leyatseyoumseyoum6678 6 ปีที่แล้ว +1

    Sewadawe.eregatawe.fatare.yetabekachu

  • @مريمسلطان-ل1ع
    @مريمسلطان-ل1ع 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @fnegni5153
    @fnegni5153 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነህ ለማየ አላህ ይጠብቅህ አፋን ኦሮሞ ኦሮሞ ሲሉ አማራዉስ ብለህ ስትገስፃቸዉ ኮራሁብክ የሀገራችን ናሽነል ቁዋንቋ አማርኛ ተናገርክ ገለቶማ ለሚ

  • @keetuunaabonsaayesusoromoo433
    @keetuunaabonsaayesusoromoo433 6 ปีที่แล้ว +1

    Dr Abbiy Obbo Lamma Dr Warqina Obbo jawaar
    sinjalaadha
    👌👌👌👌👌❤❤❤❤✔✔✔💪💪💪💞💞💞

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 6 ปีที่แล้ว +4

    I don't think so some of them still not understand about this big big meaning ! God bless our heroes🙏🙏

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 6 ปีที่แล้ว

    One Ethiopia!Respect Lamma!

  • @hewanhewan2522
    @hewanhewan2522 6 ปีที่แล้ว

    Egziybher abat abzto yebarkeh:: Yetfewse aymro(astesaseb) lehulachenem yasfelgnan Egziybher abat yerdan.

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ቸ8ቀ
    @የአላህመጨረሻየንአሳ-ቸ8ቀ 6 ปีที่แล้ว +1

    I Love you

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦቦ ለማ መገርሳ ዘላለም ንገስ
    የኦሮሞውን ህዝብ ኢትዮጽያዊነት በውስጡ ስርጾ እንዲገባ ማስተማር ይህ ትውልውትልቅ አደራ ጥሎብሀል !!!!!

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሰው ነህ!!!!!!❤❤❤

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 6 ปีที่แล้ว +1

    i love lemi weddddddddddddddddddddddddddddddddd

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው

  • @Bemnet100
    @Bemnet100 6 ปีที่แล้ว +2

    Brave Lemma, Huge respect.

    • @abebemamesha4378
      @abebemamesha4378 6 ปีที่แล้ว

      It is shame to see that our country flag is hiding by this unknown sign. I was there, all media's shows the good part only, but we fighting yesterday to raise up our national flag. Shame for juawar, and his group for what they do to control the stage, including by intercepting other music than oromifa,, shame shame shame

  • @እኔስድንግልንእወዳታ-ጰ1ቐ
    @እኔስድንግልንእወዳታ-ጰ1ቐ 6 ปีที่แล้ว

    ለም ፍቅር እግዚአብሔር ሰላሙን ያባልህ 1000 አመት ንገሱልን !!

  • @jirraharas5485
    @jirraharas5485 6 ปีที่แล้ว

    bayy'ee Namatti toltaa sanyii offi nuf jiradhu 😙😙😙

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ
    @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ 6 ปีที่แล้ว

    Lamma sabaa koo jiraadhuu👌👌👌👌👍👍👍

  • @abdiirabbi4840
    @abdiirabbi4840 6 ปีที่แล้ว +2

    Long life our

  • @yimenu_ethiopia
    @yimenu_ethiopia 6 ปีที่แล้ว

    wonderful message!! long live to obbo lemma & pm abiy. thanks. but little guys still asking language. look, the program leader is using foreign English rather than oromic or Amharic, so pls let us stop racism here let us focus on the message only.

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 6 ปีที่แล้ว

    ለማችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ ፈጣሪ ጠባቂ መልአክትን ይላክልክ እንቅፋት እንኳን አይምታክ !!

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor67 6 ปีที่แล้ว

    For things to change we have to change.

  • @amanaman3819
    @amanaman3819 6 ปีที่แล้ว

    I'm proud of u my hero lemma

  • @messiwande9490
    @messiwande9490 6 ปีที่แล้ว

    💚💛❤lemaaaaa

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 6 ปีที่แล้ว +1

    ጅግናዬ

  • @ሪሀናሁሴንአህመዲ
    @ሪሀናሁሴንአህመዲ 6 ปีที่แล้ว +1

    ለማ፡ትልቅሰውነህ፡እስክዛራየትተደብቃችሁነበር፡ፈጣሪይገዛችሁ፡ዘመናችሁይባርክ

  • @tigistbedada9206
    @tigistbedada9206 ปีที่แล้ว

    Wow gotaa kenyaa kabajamaaf jalatamaa, dr/ lammaa magarsaa bagaa nagaan nuuf Dhufataan🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤❤💪💪💪💪💐💐💐💐🐅🐅🐅🐅🐅

  • @asmarech591
    @asmarech591 6 ปีที่แล้ว +2

    ለም ምርጥ የኡትዩ ክስተት ናቸሁ

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጢልን

  • @addischoudrie2520
    @addischoudrie2520 6 ปีที่แล้ว

    Lamicho kenyaa.....ani baayee injaladaa!!! You are rit Minnesota is not a small oromia but a big oromia. Greetings to my leaders lema and abiye from shawa amhara. Coz shawa Amhara and shawa oromo's are one!!!?

  • @ድህክህፍችዥፕትፍግህ
    @ድህክህፍችዥፕትፍግህ 6 ปีที่แล้ว +1

    ለማ ምርጥ ሰው

  • @tegemelako607
    @tegemelako607 6 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ላንተ

  • @berrybayou7563
    @berrybayou7563 6 ปีที่แล้ว +1

    Lema gn betam tehutena asteway sew nw E/r Yebarkeh

  • @mssamirah8317
    @mssamirah8317 6 ปีที่แล้ว +1

    ለማዬ የኔማር ስውደው

  • @georgesrizk8258
    @georgesrizk8258 6 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የጅግና ልጅ እግዚአብሔር ይባክክ

  • @hghm7413
    @hghm7413 6 ปีที่แล้ว

    ለማየ አላህ ይጠብቅህ

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 6 ปีที่แล้ว

    Lemmaaaaaaayeeeee wudu jegna ethiopiawi!!!