Ethiopia: በርካቶችን ያስደነቀው የሃጫሉ ሁንዴሳ ስለ በጎነት እና መልካምነት ያደረገው ንግግር!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Haachalu Hundesa Amazing speech about Goodness!!

ความคิดเห็น • 595

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 ปีที่แล้ว +97

    ሃጫሉ የተሰማዉን ሁሉ በራስ መተማመን የሚናገር ጀግና ነዉ
    ለሰዉ ጭብጨባና ጩሀት ሳይሆን ለእዉነት ብቻ የሚሰራ ሰዉ ነዉ ሃጫ ኑርልን

    • @fefecell6570
      @fefecell6570 4 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      @@fefecell6570 እንዛመድ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔናት ባጭር አስቀሩህ

    • @genetkene6695
      @genetkene6695 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክልል አጫየ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና ልዩነበሩ ጥሩው ሰው አዩበረክትም

  • @serawet9488
    @serawet9488 6 ปีที่แล้ว +40

    ሀጫሉ ጀግና አበሳ ነክ እውነት ለመናገር ያኔ ጨካኞች ፊት የዘፈከው የሸለልከው ማንም አይረሳም ማንም ምንም ይበል ምርጥ የኦሮሞ ልጅ የኢትዮጵያ ሀብት ነክ

  • @user-mi1lm3wi8s
    @user-mi1lm3wi8s 6 ปีที่แล้ว +38

    ሃጫሉ ስወድህ የኔ ኩሩ💓ኮንፊደስህ ይመቸኛል

  • @chihanwendemeneh1224
    @chihanwendemeneh1224 6 ปีที่แล้ว +128

    ሀጫሉ ኤኔ አማራ ነኝ ግን ሀጫሉ ይመቸኛል ጀግና ነው

    • @rohamagodislovejon4865
      @rohamagodislovejon4865 6 ปีที่แล้ว +1

      Yimachish

    • @yohanestesfay6643
      @yohanestesfay6643 6 ปีที่แล้ว

      ኤኔ እያልሽ !!!!! አማራ

    • @heilnelegessesendelkchaw793
      @heilnelegessesendelkchaw793 6 ปีที่แล้ว

      1love.. 1 Ethiopian. No nd more ok

    • @Liban8
      @Liban8 6 ปีที่แล้ว

      What's the point of mentioning ur tribe. Why can't everyone say he/She say Ethiopian...this is why we are messed up nation.

    • @rahelyeamlak3455
      @rahelyeamlak3455 6 ปีที่แล้ว

      Chihan Wendemeneh ende ene alamnm ke Amara lelawun yemiwed and mrix zer ayehu beqa lelochu yxfu anchi tebaziln.

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 6 ปีที่แล้ว +7

    ሐጫሉ በጣም አደንቅሀለሁ! የማደንቅህም ያመንክበትን ነገር በድፍረት ስለምትገልፅ ነው ማንንም ሳትፈራ::ለዚህም በልጅነት እድሜህ ለ 5 ዓመታቶች ታስረሃል ተገርፈሃል ተሰቃይተሃል:: ለዚህ ቀን መምጣት የተቻለህን አርገሃል ለዚህም አከብርሃለሁ! ጀግና ለመባል የግድ ጦርሜዳ መሄድ ኣያስፈልግም በተሰማራበት ቦታ ሆኖ ለህዝብ መቆምና ህይወትን የሚጠይቅ ድፍረት ማሳየት ለኔ ጀግንነት ነው! ስለዚህ ጀግና ነህ! በፖለቲካ አቁዋም ልንለያይ እንችል ይሆናል ያ ግን ላንተ ያለኝን አድናቆት ከመግለፅ አያግደኝም:: በርትተህ በ ኢትዮጵያዊነት ላይ ደግሞ ብትሰራ ለ አንድነታችን ይጠቅመናል እላለሁ:: በርታ!

  • @user-id6ng6pr5q
    @user-id6ng6pr5q 6 ปีที่แล้ว +6

    አጫሉ በጣም ነው የምወድክ ጀገና ሰለሆንክ ና ወያኔን ፊትለፊት ሰለምትጋፈጥ ነዋይ ና
    አረጋኸኝ ፀገዬ የማከብራቹና የምወዳችሁ ዘመን የማይሽራችሁ ምርጥ አርቲሰቶች

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 ปีที่แล้ว +6

    እግዝቤሄር ለናትም ሁሌም በጎ ንግር ያስብላችሁ የህዝብ ባለውልታውች ኑሮልን

  • @abel8835
    @abel8835 6 ปีที่แล้ว +32

    ከሁላችሁም አጫሉ ጀግና ነው በፊት ለፊት ወያኔን ተጋፍጦዋል እናንተ ግን ሁላችሁም የወያኔ አሽከሮች ነበራችሁ ዛሬ ደም ምን ፈለጋችሁ

  • @weynshetweynshet4337
    @weynshetweynshet4337 6 ปีที่แล้ว +16

    ጋሽ አረጋህኝ ወራሽ ሥወድህ እረጂም እድሜና ጤና እግዘ፫ያብሄር ይሥጥህ

    • @tewaabtewaab5708
      @tewaabtewaab5708 6 ปีที่แล้ว

      Weynshet Weynshet tekekl. nachu 3 fetar Edme yistachuu

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 6 ปีที่แล้ว +8

    አጬ ጀግና የጀግና ዘር ስወድክ ስኮራብክ እኮ ቃላት የለኝም ወንድሜ

  • @user-iz4oi2oz7i
    @user-iz4oi2oz7i 6 ปีที่แล้ว +62

    በእውነት ጉራጌኛና ኦሮሞኛ ቋንቋ ብችል ደስስ ይለኛል

    • @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
      @ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ 6 ปีที่แล้ว +1

      ወይኒ የአባቷ ልጅ wude lik neshi yehagarachin koanka binchil des ylenal ene oromo negn ene oromigna aslemidshalew anchi degmo guragigna tastemirignalesh kelal new aydel?

    • @user-iz4oi2oz7i
      @user-iz4oi2oz7i 6 ปีที่แล้ว

      Selam LEMAA አመሰግናለሁ ሰላምዬ ጉራጌኛም አልችልም እኮ ትንሽ ትንሽ እሰማለሁ ሲያወሩ ግን አልመልስም ጉራጌኛ ማለቴ ነው

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 6 ปีที่แล้ว +2

      ወይኒ የአባቷ ልጅ Hachalu Hunidasa Eniwedihaleni God bless you we appreciate you Ethiopian Egiziabihar Yitebikilini

    • @rahelyeamlak3455
      @rahelyeamlak3455 6 ปีที่แล้ว +1

      ወይኒ የአባቷ ልጅ gobwz yawequt yxeqmal

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 ปีที่แล้ว +2

      ወይኒ የአባቷ ልጅ እኔ ጉራግኛ ላስለምዳቹ ኦሮምኛና ትግርኛ አስለምዱኝ

  • @haqaaawwalaame1424
    @haqaaawwalaame1424 6 ปีที่แล้ว +42

    Hacaluu Saanyii Taddee Birruu Hori bulii 😘

    • @user-iw9ob2uf9j
      @user-iw9ob2uf9j 6 ปีที่แล้ว

      Birqee sabbontuu
      Amen

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @asnatefera726
      @asnatefera726 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @nabiyaatalbolo2971
    @nabiyaatalbolo2971 6 ปีที่แล้ว +22

    💪💪💪💪💪uuuuuuuuf haccallu keenya jiradhu

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 6 ปีที่แล้ว +11

    "ዘረኝነት ማለት ...
    "ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ ስለዘመርክ ዘረኛ አይደለህም ማለት አይደለም - ኦሮሞ ጥቅሙ ይጠበቅ አማራ ጥቅሙ ይጠበቅ ስላለም ዘረኛ ነው ማለት አይደለም -
    "ዘረኝነት ሌላውን ዝቅ አድርጎ ማየት ነው - አንተ በምትለው መለኪያ 'ኢትዮጵያዊነትን መስፈርት የማያሟሉ' እያልክ መናቅ ዝቅ አርጎ ማየት ነው ዘረኝነት። ይሄን እና ያን ካላደረግክ ካልሆንክ ብሎ ሌላውን አሳንሶ ማየት ነው ዘረኝነት። የጎሳዬ የብሔሬ የመንደሬ የሰፈሬ ችግር ይሄ ነው መፍትሄ እሻለሁ ብሎ ለጠየቀ 'ጎሰኛኛ መንደሬ ጠባብ ዘረኛ' ወዘተ እያሉ መዝለፍ እና ራስን ማሳበጥ ነው ዘረኝነት።
    "ኦሮሞ ማጆሪቲ ስለሆነ ሌላውን መግዛት አለበት - አማራ ኢትዮጵያን ስለመሰረተ የተለየ ክብር ይገባዋል - ትግሬ ታግሎ ያመጣውን ልማት ማወደስ አለባችሁ - እኔ እንዲህ እና እንዲያ ስለሆንኩ እና ስላደረግሁ ይህን እና ያን ማድረግ ግዴታ አለባችሁ ማለት ነው ዘረኝነት። እኔ ብቻ ልሰማበት እኔ ልሁንበት ሌሎቻችሁ አጅቡኝ ማለት ነው ዘረኝነት።
    "ጋላ እስላም ፈረስ እና አህያን" እያለ በአንድ ላይ ደምሮ "አረመኔ አህዛብ" የሚልን መፅሃፍ "አንድም የተሳሳተው ነገር የለም" ማለት ነው ዘረኝነት። እንዲህ ያለው አስተሳሰብ ጥላቻን ታቅፎ አንዱን ሰው ፃድቅ አንዱን ደግሞ እንስሳ የሚያደርገውን ፕሪሚቲቭ ስብከት ጀስቲፋይ ማድረግ ነው ዘረኝነት። (ዳንኤል ክብረትን የመሰሉ ሰዎችን ይመለከታል)
    "በሁሉም ቡድን ውስጥ ዘረኝነት እና ዘረኞች አሉ - ሁሉም ቡድን ግን ዘረኛ አይደለም። ከብሔራቸው ውጪ ያለውን የሌላ ብሔር ሰው ብቻ ሳይሆን ቅይጥ የሆኑትን የሚንቅ እና የሚጠላ እንዳለ ሁሉ ከታሪካዊ ኩነቶች በመነሳት መነሻቸውን ለብሔራቸው ቅድሚያ ሰጥተው በአንድ ሀገር ጥላ ስር መሰባሰብ ምርጫቸው ያደረጉትን በጥላቻ እና በንቀት የሚያይ ዘረኛ አንድነት ሰባኪም አለ።
    "ሰው ማህበራዊ እንስሳ እንደመሆኑ መጠን ፖለቲካዊ እንስሳም ነው። በህብረት መኖሩ ራሱን ከጥቃት ለመከላከል ነው። ጥቅሙን ለማስጠበቅ ነው። ኢትዮጵያ እንደ አንድ ህብረት በዓለም አቀፍ ገበያ ጥቅሟን ለማስጠበቅ ትግል ላይ ብትሆንም በውስጧ ያቀፈቻቸው የተለያዩ ህብረቶች በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተውን ህብረት(ሀገር) ጠንካራ ለማድረግ በሚያደርጉት ትግል እያጋጠመ ያለው ፈተና በሁሉም ቡድን ውስጥ ራሳቸውን ቆልለው እና አሳብጠው ሌላውን አሳንሰው የሚያዩ ሀይሎች ለሀገር ግንባታው እንቅፋት መሆናቸው ነው። እንቅፋት ደግሞ አስፈላጊ ነው - ፈተና የተሻለ ነገር ለማግኘት አስፈላጊ ነው። ስለዚህም በንዲህ ያለ ፈተና መጠንከር እና ለጠንካራ ዴሞክራሲያዊ ሀገር ግንባታ መታገል ውጤቱንም መልካም ያደርገዋል።
    "ዘረኝነት ከጥላቻ የሚወለድ በየትኛውም ጎራ ውስጥ ያለ የሚኖር ችግር ነው - ችግር ደግሞ የመጠንከር እና የመሻል አቅምን የሚያጎለብት ፈተና ነው። አምርረህ ትታገለዋለህ እንጂ እየቆዘምክ አታማርረውም!
    "ኢትዮጵያ ለሁሉም ሁሉም ለኢትዮጵያ!"
    ~Yonatan TR. YonatanTR

  • @asnakechadugna2413
    @asnakechadugna2413 6 ปีที่แล้ว +13

    ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥህችሁ

  • @almazalmaz5616
    @almazalmaz5616 6 ปีที่แล้ว +57

    አጫሉን እወደዋለሁ ግን ዘረኝነቱ አስጠላኝ እኔም ኤሮሞ ነኝ ከቤሄር ሀአገር ይቀድማል ዘር ለገበሬ

    • @oroqueengirlchannels1911
      @oroqueengirlchannels1911 6 ปีที่แล้ว

      Almaz Almaz ware!!

    • @rahelyeamlak3455
      @rahelyeamlak3455 6 ปีที่แล้ว

      Almaz Almaz bushti atnzebazebi

    • @richocho9881
      @richocho9881 6 ปีที่แล้ว +1

      Almaz Almaz tikekel bileshal yena ehit biruk hungi

    • @senayitesemelesenayit3408
      @senayitesemelesenayit3408 6 ปีที่แล้ว +1

      betame dese yilale hulgezem ade betonuu edete dese yilale😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @hanaalex8666
      @hanaalex8666 6 ปีที่แล้ว +1

      Almaz Almaz good job

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ታላቅ ሆነህ አሰተምራቸው ከሁላችንም በልጠህ ሰው ሆነህ ሰለተገኘህ ሕይወትህን ቀጠፉት አይ ሐገሬ ምን የመሰለ ታላቅ የጥበብ ሰው አጣሸ መድረክ አያያዙ ፉከራው ድምፁ የዘፈኖቹ ቃላቶች ዜማው ተወዳደሪ የሌለው ልጅሸን አጣሸ
    ነፍሱን ይማርልንንንንን

  • @eyerusjerryeritrawit6824
    @eyerusjerryeritrawit6824 6 ปีที่แล้ว +13

    አጩ ጀግናዬ ....ጅርና ...

  • @abdiisabaa3472
    @abdiisabaa3472 6 ปีที่แล้ว +2

    ሃጫሉ ምርጥ የኦሮሞ ጀግና ሳትፈራ ጠላት ፊት ልክ ልካቸውን የነገርክ መቼም የማይረሳ ሺ ኣመት ኑርልን

  • @user-nu1kg7pz7e
    @user-nu1kg7pz7e 6 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዬ እሸቱ፣አረጋሀኝ ወራሽ፣ንዋይ ደበበ እስከ አሁን ድረስ ሙዚቃቹሁን ስሰማው አይሰለቸኝም በጣም ነው የማከብራቹሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 6 ปีที่แล้ว +25

    ጋሽ ፅጋዬ ውስጤ ነው አጫሉ ዛሬ ደስ ይላል

    • @habibamohammed9902
      @habibamohammed9902 6 ปีที่แล้ว +1

      ROZi RoZi እንዴትይሁንባማራተከቦ

    • @rahelyeamlak3455
      @rahelyeamlak3455 6 ปีที่แล้ว +1

      ROZi RoZi hulem eko quanquawun slematsemi newu

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 6 ปีที่แล้ว +6

    ሀጫሉዬ እንወድሀለን ። ምናለ ግን ቋንቋን እንደመግባቢያ ብንጠቀምበት እና ብዙወች በሚሠማህ አማርኛ መልእክትህን ብታስተላልፍ። I love you anyway!!

  • @user-cu2iq7ql8i
    @user-cu2iq7ql8i 6 ปีที่แล้ว +3

    አጫሉ ምርጥ ሰው ሁሌም ትልቅ ነክ ትልቅ ሁንልን ውድድድድድ

  • @user-xl7mk3oj8t
    @user-xl7mk3oj8t 6 ปีที่แล้ว +19

    አጫሉ.ከኢትዮጵያኖች.ጋር.አብረህ.መቅረብህ.ጥሩለውጥነው

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 6 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛል የኢትዮጵያ.ነገር.ያሳስበኛል ለምን እሱ ኢትዮጵያዊ አይደለም እንደ kkkkk

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      @@fatumaali9223 እንዛመድ

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 ปีที่แล้ว +11

    አጫሉ አምሮብሀል

  • @jimmajimma1722
    @jimmajimma1722 6 ปีที่แล้ว +26

    የኢትዬጰያ ልጆች ሁላቹንም እንወድዋቹዋለን

  • @geniyegtabareya6666
    @geniyegtabareya6666 6 ปีที่แล้ว +14

    ጉበዝ አጫሉ በኦሮሞኛ ብዙ ልጆች ይስምካሉ

  • @user-in7mu3sl6x
    @user-in7mu3sl6x 6 ปีที่แล้ว +9

    አድነት ሀይል ነው በርቱ::

  • @faezahussein9381
    @faezahussein9381 6 ปีที่แล้ว +51

    አጬ የክፉ ቀን ደራሽ ጀግና

    • @Boss-bm6jh
      @Boss-bm6jh 6 ปีที่แล้ว

      Faeza Hussein yep

  • @helenh6930
    @helenh6930 6 ปีที่แล้ว +2

    እጯሉ ጀግናው እንኳን ደህና መጧህ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @lensagamee8177
    @lensagamee8177 6 ปีที่แล้ว +2

    Haacee koo the respect and admiration I have for you is tremendous. Long live our Hero😘😘😘😘😘😘

  • @toptell50
    @toptell50 6 ปีที่แล้ว +22

    አጫሉ ወስጤ ነው አንበሳው ወንድ እናቱ የወለደችው ጀግና

  • @abrahamhelen7721
    @abrahamhelen7721 6 ปีที่แล้ว +11

    Hachalu yene anbesa seni moti jeradu nurelen yene jegena

  • @newpopularsongs4144
    @newpopularsongs4144 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @zelalemjiru6165
    @zelalemjiru6165 6 ปีที่แล้ว +4

    He is our hero thank you Haachalo.

  • @georgesrizk8258
    @georgesrizk8258 6 ปีที่แล้ว +21

    ሀጫሉ እውድካለው አንተ ጅግና ያገሬ ልጅ

  • @user-gj7pm9tw9f
    @user-gj7pm9tw9f 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀጫሉ ወንድሜ ነብስህን ይማር ለሀር ለወገን ለዘመድ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀጩ ምን እንሁን ያንተ ነገር ምንም የሚረሳ አይደለም ወንድሜ ሀጩ እንባ ሰውን ከሞት አይመስልም እንጂ የእንባ ብዛት ሰውን ከሞት ቢመልስ የኔ እንባ ብቻ ከበቂ በላይ ነበር።

  • @wideelias6597
    @wideelias6597 6 ปีที่แล้ว +12

    hachaluye sewdki. yene jegina

  • @greygrey5689
    @greygrey5689 6 ปีที่แล้ว

    ሓጫሉ የኔጀግና ሰወድክ ሳከብርክ ከልቤነውና ሁሌም ለሕዝብክ ሰታቀነቅን ኑርልን

  • @toptell50
    @toptell50 6 ปีที่แล้ว +15

    አጫሉ ውስጤ ነው ወድድ

  • @martahoney6262
    @martahoney6262 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀጫሉኮ ውድድድድ ነው የማረግህ በማንነትህ የምትኮራ ነህ.

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

    ውዩ ወድሜ ኑርህልን በነበሩ ነብስህን ዩማር ባጭር አስቀሮህ ባጭር ያስቀራቸውና

  • @roseismil6142
    @roseismil6142 4 ปีที่แล้ว

    Weyyyyyyoooo Hacaaluu Koooo.... We Love You Forever.... You Live Forever In Our Heart. 💗💗💗💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😵😭😭😭😭😭

  • @elsadaniel3173
    @elsadaniel3173 6 ปีที่แล้ว +4

    Thank u achalu

  • @belayneshayalew9444
    @belayneshayalew9444 6 ปีที่แล้ว +2

    አርቲስት ነብዩ ባየ በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ

  • @almazali2069
    @almazali2069 6 ปีที่แล้ว

    Hoorii bulii gootta oromo fi artist hacaalu hundessaa

  • @zuzutube5271
    @zuzutube5271 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ነበርክ አጣንህ

  • @user-gi2yk8wg8l
    @user-gi2yk8wg8l 6 ปีที่แล้ว +9

    ሀጫሉ የኔ አንደኛ አርቲስት ማለት ከምር አንተ ነህ እውነቱን ቁጭ ነው የምታደርገው የምን ቴዲ ነው

    • @Boss-bm6jh
      @Boss-bm6jh 6 ปีที่แล้ว

      ቲቲ ማር is true

    • @melkamyaradalig6205
      @melkamyaradalig6205 6 ปีที่แล้ว

      R u serious, u compared this racist guy with teddy? If u said teddy as zeregna, he is not even Amhara but always sing about United Ethiopia! does Achalu ever sing about United Ethiopia ? not heard him even 1 time in his whole life!

    • @المدربةراويةالحجيلي
      @المدربةراويةالحجيلي 6 ปีที่แล้ว

      yes ትክክል

  • @Aman-ks2zn
    @Aman-ks2zn 6 ปีที่แล้ว

    በርቱ ዉድ እትዮያኖች ናችዉ፣ ኢትዮጵያን መዉደድ ' እትዮጵያ እትዮጵያ' ብሎ በመዝፈን አይገለፅም ለህዝቡ በተቻለዉ ሁሉ በመደገፍ ነዉ።

  • @abdiikoowaaqayoyoomuu8229
    @abdiikoowaaqayoyoomuu8229 6 ปีที่แล้ว +11

    Haaccee keenya nuf jiraadhu ilove you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤baay'een si jalaadhaa gootaa keenya hacceeeeeeeeeeeeeeee

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 6 ปีที่แล้ว +6

    ሀጫሎ ምርት

  • @user-yv9us9xj5o
    @user-yv9us9xj5o 4 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስህን ይማሮው ወንድምበጣም ያሳዝናል😭

  • @setfanmage4890
    @setfanmage4890 6 ปีที่แล้ว +10

    እኛ ደሀዎቹን ግን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ ይምንጋበዘው ? ቢያንስ እናንተ ስታወሩ እኛ እንድናጨበጭብ ደሞ ሁሌ አንድ አይነት ሰው ነው የምትጠራሩት

  • @tiyamichael7473
    @tiyamichael7473 6 ปีที่แล้ว

    I love you Hacchalu. You spoke for me. Thank you

  • @linlio8451
    @linlio8451 6 ปีที่แล้ว +6

    ሀጫሉ ስራህን እኮ ሁሉም ይወደዋል ብሄርተኛ አመለካከትህን ነው እንጂ እምንጠላው!!!!

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም
    @መርየምቢትኢብራሂምመርየም 4 ปีที่แล้ว

    አተን ይገላሉ አጨ በጣም አዝኔ አለሁ

  • @tegteg2800
    @tegteg2800 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ባልሆነ ነገር ብራቹ ከመጨረስ መልካም ነገር ሰርታቹ እለፉ

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ነፍሰ ይማር በማለት ፈጣሪ ከጌታ እየሱሰ ልጁ እኩል በመመልከት በገነት ቤቱ ከጎኑ በክብር ያሰቀምጥልን ለቤተሰቦቹ በተለይ ለእናቱ 9 ወር ሙሉ ተሸክማ ውሀ እና እንጨት ተሸክማ ላሳደገችው 34 አመት ሙሉ አይን አዩኑን እያየች አንድ ሰትጠብቀው ለኖረች ለባለቤቱ ለሶሰት ልጆች ሕፃን እናት ለሆነችው ፈጣሪ ለዘላለም ፅናቱን ይሰጥልን ይህንን ከባድ ፈተና ከጎናቸው በመሆን ያሻግራቸው በተጨማሪ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና እንደ ሐገር ለኢትዮጵያ እንደ አንድ የሰው ፍጡር የሰዎች ሀዘን ውሰጡን ይበልጥ የሚያሳዝነው በእውነት በጣም ውሰጥን የሚረብሸ የዘላለም ሀዘን ነው እኔ እንዴት ሰዎች ለወንበር ብለው አንድን ወጣት ለግል ጥቅማቸው ብለው አንድን የኪነት ጥበብ ሕይወቱን ያጠፋሉ አውሬ ሲርበው ነው ሰው የሚበላው
    አጫሉ ማለት ቡዙሆቻችን በፍራቻ እራሰ ወዳድነት ወይም ባለመታደል ያልደፈርነውን ጀግንነት ከልጅነቱ ጀምሮ የተጎናፀፈ ለሕዝቦች መብት በመታገል የልጅነት ጊዜውን እሰር ቤት ያሳለፈ ለተቸገሩ ዜጎቹ ሰከንድ ሳያስብ ከ20 ሺህ የበለጠ የኢትዮጵያ ብር የሰጠ ያሰቃየውን የገረፈውን ድርጅት በፊትለፊቱ በሙዚቃ በግጥም በመድረክ ላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት እየተንጎራደደ ያዋረደው ታላቅ የኢትዮጵያ ጀግና ነው
    በሙዚቃው አለም በእራሱ ብቃት የእራሱን ግጥም እየፃፈ በጣም አሰደሳች ሙዚቃዎችን እውነትን ያቀፈ የሕዝቦችን ሰቃይ በሙዚቃው ለሕዝብ ያሰተላለፈ ለጥበብ የተፈጠረ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ አላት ከሚባሉት የጥበብ ሰዎች ትልቅ ቦታ ይዞ የነበረ ገና ሮጦ ያልጨረሰ
    እንደ ሌሎች ሙዚቀኞች እድል አግኝቶ ውጪ ለመኖር አልፈልግም እኔ ሐገሬን እወዳለሁ በተጨማሪ ደግሞ ትግሌን ሐገሬ ሆኜ እቀጥላለሁ በማለት መልሰ የሰጠ የኢትዮጵያ ታላቅ ሐብቷ ነበር
    ዐብይ እንዳለው ኸጫሉ የሚሊተር ልብሰ እንደ እኛ ባይለብሰም ከእኛ ጋር የሚዋጋ ጀግና ነበር ሲል መሰክሮለታል
    የገደሉት እንደሱ ጀግና ባለመሆናቸው ፈሪዎች ሰለሆኑ ጨለማን ተገን አድርገው ጦር አዘጋጅተው እሰከ አፍንጫቸው ታጥቀው አሸከሮች ተላላላኪዎች ገዝተው ሕይወቱን አጠፉት
    መሰሎአቸው ነበር ድምፁን አጥፍተው ቦታውን የሚይዙት ግንሰ ይበልጥ እንዲከበር እና በጀግንነት በመላው ኢትዮጵያ እውቅና እንዲሰጠው በማድረግ እራሳቸውን ይበልጥ አዋረዱ መቼም ክብርን የማያቅ ውርደት ተሸክሞ ለዘላለም ይኖራል
    አሁንም ደግሜ ነፍሰህን ፈጣሪ በገነት ያሰቀምጥልን ከአባትህ አጠገብ ሆነህ ጠላቶችህን ይበልጥ አዋርዳቸው
    አሜንንንንንንን

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የምንውዳችሁ አርቲስቶቻችን እናከብራችሗለን በርቱ ጥሩ ጅምር ነው።

  • @Bladeballlover-o2r
    @Bladeballlover-o2r 6 ปีที่แล้ว +2

    ጅርቱ ኢጆሌ ኢትዮጵያ

  • @duradura9414
    @duradura9414 6 ปีที่แล้ว

    Ere menabate lehuneleh yetabate lehedeleh...yeleben eko new metadersew setawera seyamrebeh yebesele aymero antegar new yalew tnxs hacce love u 😍😍

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 6 ปีที่แล้ว +41

    ኣንተ የምታስብ ኣንድ ብሔር ብቻ ነው የተጨቆነ ብለህ እኛ የምናስብ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ተጨቆነ ብለን* ኣንተ የምታስብ ኣማርኛ የኣማራ ብቻ መግባቢያ ነው ብለህ እኛ የምናስብ ቋንቋ መግባቢያ እንጅ ብሔር የለውም ብለን,

    • @martahoney6262
      @martahoney6262 6 ปีที่แล้ว +3

      እንደራሴ ነኝ ይሄ ሁሉ ያልከው አንተን የሚገልፅ ነው. እሱ አማርኛ ፐርፌክት አይደለም የሚችለውን ያክል ሞክሮዋል በይበልስጥ ሀሳቡን መግለፅ የሚችለው በአፍ መፍቻ ቋንቋው ነው ስለዚህ ስታስብ እንደራስ አታስብ አስፍተህ አስብ ወይ አታስቢ

    • @rahelyeamlak3455
      @rahelyeamlak3455 6 ปีที่แล้ว +1

      እንደራሴ ነኝ mn yemilut menzebazeb newu ahun yhe?

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 6 ปีที่แล้ว +1

      Marta Honey እኔ ኣማረኛ ኣለመቻል ችግር ነው ብየ ኣይደለም ከዚህ ቀደም ባደረጋቸው ቃለ ምልልስ ኣማረኛ መናገር እንደማይፈልግ ተናግሯል , ይሄ ማለት ደግሞ ውስጡ ላይ ያለው ቁምኝነት ነው , በእርግጥ እኔን የሚገልፅ ነገር ነው የፃፍኩት ግን በኔ ሀሳብ የሚስማማ እንዳለ ኣውቃለሁ , ጥላቻ ኣይጠቅምም ሀጫሉን እና መሰሎቹን ለመቀየር ገና ምዕተ ኣማት ይፈጃል።

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 6 ปีที่แล้ว

      Rahel Yeamlak ትችት የሚባለው ነው ወይም ድክመትን መናገር ነው ማማዬ, ብዙም ኣይክፋሽ በቅርቡ ሀጫሉ እና ጀዋር ኦሮሞን ነፃ ያወጣሉ , ከማን እንዳትይኝ የኔም ጥያቄ ስለሆነ።

    • @martahoney6262
      @martahoney6262 6 ปีที่แล้ว +2

      ነፃ ለማውጣት ታግለው ነበር በአቅማቸው አሁን ግን ነፃነታችንን አውጀናል እሱም ይሄን ፕሮግራም እይው ከዛ ይገባሻል.

  • @egngenyetasekalewnkerstosi9550
    @egngenyetasekalewnkerstosi9550 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀጫ የኛ ውድ እንወዳሀሌን ጀግናችን ❤❤

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 6 ปีที่แล้ว +3

    HaCaaluu gootaa kenyaa.😍😍💔💔💔💔👏👏👏👏

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 6 ปีที่แล้ว +1

    Great Mr Hacaallu Hundesa Oromia First

  • @bettyhussen3648
    @bettyhussen3648 6 ปีที่แล้ว +1

    Great speech Argahgne!!!

  • @sanaytgamashu8648
    @sanaytgamashu8648 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀጫሉ ሥወድክ

  • @zamzamalmir3118
    @zamzamalmir3118 6 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👍👍👍👍👍hace

  • @konjitalemu6198
    @konjitalemu6198 6 ปีที่แล้ว

    እምወዳቹ አርቲስቶች የሰጣቹት አሳብ በጣም ጥሩ ነው አከብራቸዋለው ።

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 6 ปีที่แล้ว +1

    Hachalu, big respect!

  • @miza2139
    @miza2139 6 ปีที่แล้ว +1

    Glad to hear from him !

  • @sileshiadmasu885
    @sileshiadmasu885 6 ปีที่แล้ว

    "ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው" ኢትዮጵያዊነትን ስናነሳ ሁሉነገራችን በእሷ ዉስጥ አለ ማጣት ማግኝት መኖር አለመኖር ሁሉ ብሔረሰብ በእሷ ዉስጥ አለ፡፡

  • @romanmekonnen4249
    @romanmekonnen4249 6 ปีที่แล้ว +1

    Ahalu hundessa and messi...I really proud of u.

  • @katekarmouch2754
    @katekarmouch2754 6 ปีที่แล้ว +2

    achelu. jegineya yana anibese berita 💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍

  • @tigisttigist1732
    @tigisttigist1732 3 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሐጫሉን በሉት ያኔ ጀግና

  • @qabamaqaahadhaagariimariyy600
    @qabamaqaahadhaagariimariyy600 6 ปีที่แล้ว +2

    Leencaa keenyaa Acaaluu Hamtun sin argiin Nuuf jiradhu 😍😍

  • @user-oe5xe6gq1z
    @user-oe5xe6gq1z 6 ปีที่แล้ว

    አቦ የኔ ወንድ ምችት ይበል እንግሊዘኛ ከመቀላቀል የራሳችንን ቛንቛ ብንመማማር ይበል ያሰኛል

  • @abdallahksa1438
    @abdallahksa1438 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግረም የሚለኝ ዘረኝነት ምን እንዶነ ሳይገባን የምንዘባረቀው ይገረመኛል እኔ ኦሮምኛ አልሰማም ግን እንደ ሙዚቃ ይመቸኛል ይህ ሃጨሉ የሚባለው በኦሮምኛ ስለዘፈነ እና ታዋቂ ስለሆነ ወይም ለምን በአማረኛ አዘፈንክም እንደ ማለትነው እንዴ በራሱ አፍ መፍቻ የፈለገውንማለት ይችላል ዘረኛ ማለት ህዋትን ጠይቁ ይነግሯቿል

  • @gudisawarku8058
    @gudisawarku8058 6 ปีที่แล้ว

    Acee ewadewalew.jegna artist

  • @eyuubee774
    @eyuubee774 6 ปีที่แล้ว +5

    Hacyee marr

  • @user-fg9el8kf5j
    @user-fg9el8kf5j 6 ปีที่แล้ว +27

    ስወድህ እኮ አጫሉዬ

  • @westesfaye5684
    @westesfaye5684 6 ปีที่แล้ว +1

    Anchalu... Be a positive person, open minded, don't be one side man/One way minded, Oromo people is our people too. Hoping you will consider, and understand my point.....Knowing Amharic, Guragegna, Weligitigna etc is power for you....

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 6 ปีที่แล้ว +1

    አለንልህ አጫሉዬ

  • @kadedgacorace6896
    @kadedgacorace6896 6 ปีที่แล้ว +1

    አጫሉ.ምርጥልጅ

  • @user-eh5jj5ll6v
    @user-eh5jj5ll6v 6 ปีที่แล้ว

    ለወገን ደራሽ ወገን ነው
    እግዚአብሄር ይርዳን ያግዘን

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 4 ปีที่แล้ว +1

    Yeha gelets negegerek lemote daregek yena defar demetsu siyamer nebesehn begenet yanurelen 😭😭

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 6 ปีที่แล้ว +14

    ሃጫሉ ሁንዴሳ ቁርሱ አሳንብሳ

    • @teand5856
      @teand5856 6 ปีที่แล้ว

      Natnael kinde ክክክክክክ የት አየህው ሳቡሳ ሲበላ እረ በሳቅ ኮመቶች

    • @lloveyouMam
      @lloveyouMam 6 ปีที่แล้ว

      Natnael Kinde
      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 6 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክ እረ አይደለም ጨጨብሳ ነው

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 6 ปีที่แล้ว +1

      Natnael Kinde 😂😂😂😂

  • @nardosnardi6181
    @nardosnardi6181 6 ปีที่แล้ว +24

    ሀጫሉ ምርጥ ልጅ ነው ጅርቱን ወደ አላቹ ይልሀል መደመር ካልቀር በትርጉም ገለቶማን ወደ አመሰግናለው ለማታ ተማሪሆች ትርጉም በሀጫሉ ውዴሳ ይልሃል እኔ ትግሬ ነኝ ከቴዲ አስበልጬ የማደቀው ሀጫሉን ነው ምክናቱ ጀግና ነው ወያኔን ሳይፈራ በወያኔ መድረክ ላይ እውነቱን ፍርጥ ስላደረገ ነው ወንድ ማለት እንደ ሀጫሉ ቴዶ ምን አለበት ተበልቅጠህ ሽና በሉት ክክክክ

    • @user-eh5jj5ll6v
      @user-eh5jj5ll6v 6 ปีที่แล้ว +2

      Nardos Nardi
      አግድም አደግ ባለጌ

    • @iseltlffbdnsjjd153
      @iseltlffbdnsjjd153 6 ปีที่แล้ว

      Nardos Nardi temarim enam endanch yeachalu degaf neghi

    • @hailualemaw5903
      @hailualemaw5903 6 ปีที่แล้ว

      Nardos Nardi you idiot!!!!

    • @konjitalemu6198
      @konjitalemu6198 6 ปีที่แล้ว +3

      አይባልም እህቴ አንዱን ስናደንቅ አንዱን መስደብ የለብንም ሁለቱም የየራሳቸውን ሰርተዋል ።

    • @seadaabaterejemedmeleabate5743
      @seadaabaterejemedmeleabate5743 6 ปีที่แล้ว

      Tish doma achalu sle zer enje sle hager awrto ayawkm

  • @kumsakebede6615
    @kumsakebede6615 6 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ አገር በኦሮምኛ ቋንቋ.. ኢትዮጵያለዘልአለም ትኑር፣ኢትዮጵያ አገሬ ላንቺ ክብር አሞትልሸለሁ ወዘተ ብትል እንኳን ሰዉ መልዕክቱን ሳያዳምጥ በኦሮምኛ ስለተናገርክ ብቻ ..ዘረኛ..ፀረ አንድነት…ፀረ ኢትዮጵያ ..ተብለህ በጭፍን የምትወገዝበት እና የምትወነጀልበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ ሀጫሉ ዘረኛ የተባለው ሚሊኒየም አዳራሽ ላይ ተገኝቶ…በሶማሊያ እየተካሄደ ያለው ጭጨፋ አሁኑኑ ይቁም…ብሎ ስለዘፈነ ብቻ ነው፡፡እውነቱን ለመናገር ከዚህ ውጭ ምም ያለው ነገር የለም!!!!ግን እሱ በዚያን ወቅት ይህንን መልዕክት ባያስተላፍ ኖሮ ከዚህ የባሰ እልቂት ይፈጠር ነበር፡፡መንግስትን ወደ ውሳኔ እንዲገባ ያስገደደው ድርጊቱ በሶማሊያ ልዩ ኃይል የተፈፀመው የጅምላ ዘር ማጥፋ ወንጀል አስጨንቆት ሳይሆን የሀጫሉ ማስጠንቀቅያ እና ቅስቀሳ ነበር፡፡ ኦሮምኛ መናገር ወንጀል በሆነበት አገር እንደምን አደርክ ብሎ መልካ ሀሳብ ማስተላፍ በራሱ እንደ ዘረኛ ያስቆጥራል፡፡ ይ ነው ዋናው ችግር፡፡መስተካከል አለበት፡፡አማርኛ፣ ኦሮምኛም፣ ትግሪኛም ፣ጉራግኛ ፣ወላይትኛም፣ ሀሪሪኛም፣ሲዳምኛ፣ከምባትኛም፣አፋኛም፣፣፣ወዘተ የኛው ነው፡ ሁሉም የኢትዮጵያ ነው፡፡ሁሉም የኛው ነው፡፡

  • @user-gp1kr8dg6o
    @user-gp1kr8dg6o 4 ปีที่แล้ว

    Hacuuu kooo😭😭😭😭😭💔💔💔💔☝️

  • @bellakebede7921
    @bellakebede7921 5 ปีที่แล้ว

    አጫሉ አንተ ጀግና ውብ ሰው ነክ
    እድሜ ይስጥክ

  • @yerowako8507
    @yerowako8507 6 ปีที่แล้ว

    Hachalu our freedom hero..we proud of you

  • @bilisumamegersa4645
    @bilisumamegersa4645 5 ปีที่แล้ว +1

    ሃጬ ሁሌ ንግግሩ ይመቸኛል ኮራሁበት

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 6 ปีที่แล้ว +4

    አንድ አድርገን አምላክ ሆይ

  • @senaitlemahabeshawit1494
    @senaitlemahabeshawit1494 6 ปีที่แล้ว +7

    hachalu sewedek

  • @kiyalala9772
    @kiyalala9772 4 ปีที่แล้ว

    Hache koo...endeqeld ke aynachen seweruk....mechem kelebachen atexefam. Hero

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 6 ปีที่แล้ว

    achaluu is The line king you are hero 1and 1

  • @user-fg9el8kf5j
    @user-fg9el8kf5j 6 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ